በጉዳዩ በጣም ግራ ተጋቡ!!!በመጨረሻም ሳይንቲስቶች ከአቅማቸን በላይ ነው በማለት እጅ ሰጡ በአራት መንገድ ዓለምን ሊያጠፏት ቋምጠዋል!!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 .....2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ...... እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 14

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠቀን ለነሱ የመጣ ለኛ ይተርፋል ሁላችንንም እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @user-vg7wo8ni7b
    @user-vg7wo8ni7b Před rokem

    የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይጠብቀን፣ ያድኅነን!!!

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před rokem +1

    እግዚአብሔር አለ🙏🙏🙏 የነሱ ይከሽፋል አት ሰጉ

  • @nardosbekele3026
    @nardosbekele3026 Před rokem +1

    Selchen Meate Mesmat

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 Před rokem

    እደምን አደራችው እግዚአብሔር ይጠብቃችው

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před rokem

    Eyesus yadnal amen

    • @edalex833
      @edalex833 Před rokem

      መቼ? እኛ የምናመልከው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በራሱ ሃይልና ስልጣን ማንንም ሳይለምን በአምላክነቱ አድኖናል ትስማማለህ? ነው ገና አልዳንክም?
      Hebrews 1 (አማ) - ዕብራውያን
      3: እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Před rokem

      ​@@edalex833ጠንቋይ

  • @eyobbirhanu-rl4me
    @eyobbirhanu-rl4me Před rokem

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ሳድሶች

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 Před rokem

    ከዚህ ሁሉ ማምለጫው ኢየሱስ ነው

  • @nardosbekele3026
    @nardosbekele3026 Před rokem

    Uffffffff

  • @mikemiki223
    @mikemiki223 Před rokem

    Yezih aynetu sera lesew lijoch yetesete aydelem

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před rokem

    ማንኛው ነህ?የነ ሳድስ አይደለም