6ኛ ዙር ከላይቭ የተወሰደ ሁለት ገጠመኞችን አድምጡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 288

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Před 2 měsíci +95

    ጼንጤን የሠማሽ ቅድስት ድንግል ማርያም እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ በዉስጤ ያለሽዉ ድንግል ማርያም በሴት ልጅ ባርኪኝ አሜን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 2 měsíci +21

    እንኳን ለልደታለማርያም ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ አሜን መምህረ ሀብትዬን በላይቪ የምንማራቸው ገጠመኞች በጣም ነው የምያስተምሩት ለምን ሰዎች ከራሳቸው ቃል ስለሆነ እውነቱ የምወጣው በጣም ነው የምንማረው እኔ ሳይሰለቸኝ ነው ማርያምን የምያልቀው በርታልኝ ተስፋ ስላሴን እና ቤተሰቦቹን ፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ይጠብቁልን በተረፈ እንወድሃለን ❤❤❤

  • @user-pt3tt2dx8c
    @user-pt3tt2dx8c Před 2 měsíci +18

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Kidanemihiret
      @Kidanemihiret Před 2 měsíci

      czcams.com/video/e0uR7An-hKQ/video.htmlfeature=shared

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Před 2 měsíci +9

    ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን የለመኑሽን የማትረሽ የጠየቁሽን የማትነሽ ወላዲተ ቃል እናቴ ሆይ እኔንም የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ❤

  • @ZewudnesheDesalegn
    @ZewudnesheDesalegn Před 2 měsíci +13

    እንኳን 1 ለልደትየ አደረሳቺሑ አደረሰን ማነዉ እደኔ የሰሞኑ ትምሕርት የተመቸዉ ላክ መምሕር እድሜ ጤና ይስጥሕ 👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Kidanemihiret
      @Kidanemihiret Před 2 měsíci

      czcams.com/video/e0uR7An-hKQ/video.htmlfeature=shared

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 měsíci +8

    ቅድስት ልደታ ማርያም የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ታድርግልን 👏👏
    የኛ እናት ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ስትሰጥ አትሳሳም የኛ እናት አዛኛችን አማላጃችን ህይወታችንን ታብራልን 👏👏

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před 2 měsíci +5

    እንኳን ደህና መጣ መምህራችን የመምህር ተማሪዎች እንዴት ናችሁ እንኳን ለእመቤታችን ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ምልጃዋ አይለየን አሜን እኔም ቤተሰቦቸ በአብዛኛው መናፍቅ ናቸው ከእናቴና ከአባቴ በስተቀር 😢 እግዚአብሔር አምላክ ወደ እውነተኛው መንገድ ይምራቸው 😢

    • @tagatagaaa1766
      @tagatagaaa1766 Před 2 měsíci

      እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5k Před 2 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ደሰ ሲል በእመቤታችን ሰም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 2 měsíci +6

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለልደታ ለማርያም በያለንበት በሰላም አደረሳችሁ
    ተስፉ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ወዳጅ መስሎ ከሚጎዳ ጋደኛ አግዚአብሔር ይጠብቀን ይጠብቅህ መምህር
    የአመቤታችን ተአምራን ለማያምኑ ለሚሳደቡ ለማይገባቸዉ አአምሮአቸዉን ትከፈትላቸዉ ልብ ትስጣቸዉ ታስተምራቸዉ በአዉነት የአዳል ምቴ መንፈስ ይጫወትባቸዋል የጠፍቱን ትመልስ አማ ፍቅር ወለላይታ አበባ ነሽ የብርሀን አናት አመቤታችን አማላጃችን የገነት ቁልፋችን ከብር ምስጋና ይድረሳት ❤❤❤❤

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles Před 2 měsíci +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የሠሞኑ ላይቭ በጣም ጥሩና አስተማሪ ነበር ተጠቅመንበታል አኛን ለማስተማር ሰፊ ጊዜህን ስለምታስተምረን እናመሠግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ጊዜህን ያርዝምልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 2 měsíci +4

    እልልልልል ክብር ለድግል ማሪያም ይሁን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 2 měsíci +6

    እመቤቴ መሰግን ያደረሰት❤❤❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ❤❤❤❤ እልልልልልልልልልል❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 2 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እረ ትብለጠን
    መምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 2 měsíci

    ወይታምር❤የናታችን የድግልማርያም ስራ ድቅነው ተባረክ መምህርየ እማፍቅር ትጠብቅህ

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih Před 2 měsíci +2

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @user-zp4tl1hb5y
    @user-zp4tl1hb5y Před 2 měsíci

    በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው መምህር እናመሰግናለን

  • @Orthodox72112
    @Orthodox72112 Před 2 měsíci +3

    መምህራችን እንኳን ደና መጡ🌿

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል እግዛብሔር ይመስገን መምህር አንተንም እድሜ ጤና ይስጥልን 👏

  • @eyobasefa6610
    @eyobasefa6610 Před 2 měsíci +1

    ስምሽ ጉልበት አለው ጨካኙን ያራራል ስለ እመአምላክ ብሎ ደሃው ጠግቦ ያድራል
    ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ሆይ ፍቅርሽን በልቦናችን አሳድሪብን።❤❤❤❤❤ በበኩሌ ምልጃሽ እየረዳኝ ከብዙ መከራና ፈተና ወጥቻለው ክብር ይግባሽ እናቴ እወድሻለሁ።❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ደና መጡ ሜምራቺን 🙏🥰ዬተዋህዶ ሁንቆች ሁንካን ላእናታቺን ቂድስት ድንግል መርያም መታሴባ ልደታ በኃላ አዴረሳችሁ አደሬሰን 🙏ዋይኔ መምህር ባሁናት እኔ ጋም 1 መናፍቅ አስቸግራኛለች ኡፍፍፍ አዎ አይሰሙም እራ በጣም ጊን እኮ ያቃሉ መናፍቃኞች አውቆ እንጅ ልባቺን ያዳሙብናል 😭 እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 2 měsíci +3

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ ድንግል ማርያም ባዓታ ለማርያም በለተ ቀንሽ ቤተሰቦቸንም እኔንም መልሽኝ መልሽልኝ ከባድ አምልኮ ከጥርጥር መንፈስ አላቂኝ አላቂን❤❤❤

    • @user-nb3co2iv7f
      @user-nb3co2iv7f Před 2 měsíci +1

      ኣይዞሽ በእምነት ንገሪያት❤❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 2 měsíci

    የሚደንቅ ነገር ነው እኔ የገረመኚ ነገር 16 አመት ሙሉ የተደፈነችው ልጅ እኔ ሀይማኖት ባልቀይርም በተዋህዶ ሆኜ ግን ተደፋኖብኚ በደመነብስ የምቀሳቀስ የማደረገውን የማላቅ ነበርኩ ፈጣሪ ፈጣሪ ይመስገን የዛሬ 3 አመት የርሶወን ትምህርት በስደት ሆኜ በመስማት ብቻ እዴ ብየ እግር ራሴን ሳየው ሰው መሆኔን መልኬን ሁሉ አካሎቼን ከደገና አወኩት ጉድ እኮ ነው ሰው ቆሞ እየሄደ ሮቦት መሆን ገርም እኮ ነው ሚያረገኚ ጌታን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረቡኒ ትምህርቶችህ ፈሬ እያፈሩ ነውና እድሜህን ያርዝምልን 😍😍😍😍😍😍😍ለዚህ ያበቃችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህርየ እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቦተስቦች ስላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f Před 2 měsíci +1

    እግዚሐብሄር ይመስገን እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም ክብር ይግባት❤❤ መምህር እኳን ደና መጣክልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ

  • @emuyeemu4841
    @emuyeemu4841 Před 2 měsíci +2

    እንኳን ለእመቤታችን ልደታ ማርያም ወራሀዊ ክብረ በሠላም በጤና አደረሳችሁ የኔ እንቁ መምህር በርታልን

  • @SaraSara-xc6ih
    @SaraSara-xc6ih Před 2 měsíci +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem33 Před 2 měsíci +2

    እግዚያብሔር ይመስገን
    ወላዲተ አምላክ እመ አምላክ ትክበር ትመስገን

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před 2 měsíci +1

    ሰላም መምህር❤❤❤❤
    ለሁለተኛ ጊዜ ነዉ እንዴ የቀረበዉ የሰማሁት መሰለኝ❤❤❤

    • @emuyeemu4841
      @emuyeemu4841 Před 2 měsíci

      ከላይቭ የተወሠደ ገጠመኝ አድምጡ ይላል አንብቢ እሺ ውዷ

  • @gyhdyyth9031
    @gyhdyyth9031 Před 2 měsíci

    በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን

  • @fesehabayu
    @fesehabayu Před 2 měsíci +1

    መምህራችን እንኳን ደና መጡ❤ የመምህራችን ትምህርት የምታዳምጡ በሙሉ እንኳን ለልደታ ምርያም አደረሳችሁ

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse Před 2 měsíci +1

    እማፍቅ እናቴ የአንቺ ታምር የአንቺ ትትና ተነግሮ ተጥፎም አያልቅም ፡መምህርን ከነቤተሰቦቹ ፀብቂልን አሜን አሜን

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤❤❤

  • @user-nw7bo2hk8s
    @user-nw7bo2hk8s Před 2 měsíci +1

    👍Selam Lant Yihun Memihir Edemen xina Yesexih🙏

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 Před 2 měsíci

    መምህራችን ቃለሂወት ያስማልን በእዉነት ስለማይነገር ሱጦታዉ እግዝኣብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እሰይ እልልልልልልልልል እህታችን ስለተመለሰች በጣም ደስ ብሎናል ተመስገን❤❤

  • @mekdesgsilase6209
    @mekdesgsilase6209 Před 2 měsíci

    እልልልል እልል እልል እልል እልልእልልልል ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @user-md8pc3lw1o
    @user-md8pc3lw1o Před 2 měsíci +2

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před 2 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebtsege6437
    @azebtsege6437 Před 2 měsíci

    መምህሬ ጸጋው ይብዛልህ❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 2 měsíci +2

    እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ❤❤❤

  • @Eskiyalfyalefal
    @Eskiyalfyalefal Před 2 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀሎት አርጉልኝ ወለተ ሰንበት

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔርይመስገን መምህራችንእንኳደህናመጣህልንአሜን

  • @meronsolomon3022
    @meronsolomon3022 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před 2 měsíci

    መምህር እኳን በሰላም መጣህ
    በእውነት እረጂም እድሜ ይስጥህ አሜን🤲🕯

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @esmaielgessa8746
    @esmaielgessa8746 Před 2 měsíci +1

    እፁብ ድንቅ ነዉ የፈጣሪ ስራ ክብሩ ይስፋ ለመዳኒ አለም ለመብርሃን ንፅህት ድንግል

  • @NardosNardi-bz2cn
    @NardosNardi-bz2cn Před 2 měsíci +2

    መምህር ትምህርቱ ጥሩ ነው ነገር ግን ኮመንት ለመመለስ ሞክር እባክህ

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse Před 2 měsíci +1

    ትብለፀን እዉነት መድሐኒአለሞ በቤቱ ያጥናት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን

  • @elisabethamdie6523
    @elisabethamdie6523 Před 2 měsíci

    እልልል ቃል ሂወት ያሰማልን መ ምህር

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🤲🤲🤲

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 2 měsíci

    እማፍቅር እማይዬ ❤❤❤❤❤❤❤ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሬ

  • @user-ri9vb8mo9s
    @user-ri9vb8mo9s Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-zc1gb1lr4k
    @user-zc1gb1lr4k Před měsícem

    ክብር ለቸሩ መዳኔአለም ይሁን በእውነት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን አሜን

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 Před 2 měsíci

    ባለፍሬ አገልግሎት እንደዚህ ነው እመ ብርሀን ስስት የማታውቂ አቁራሪተ መአት ልዪ ነሽ የእማ ፍቅር ልጅም ልዩ ነህ

  • @zmzma886
    @zmzma886 Před 2 měsíci

    እኔ ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ ፆሎት አድርጉልኝ ወለት ስላሴ ብላችሁ ድንግል ሆይ በልጅ ባርኪኝ❤❤❤❤😊

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před 2 měsíci

    Egziabher Abate Hoy Kibrun Hulu Ante Wused❤

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 Před 2 měsíci

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @BahaftaAbreha
    @BahaftaAbreha Před 2 měsíci +1

    ተመስገን ለሜቤታችን ልደታ ቀን ያደረሰን

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1s Před 2 měsíci +1

    እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን የእስራኤል አምላክ በቁጣ የማትመልሰን በፍቅር የምታባብለን አምላካችን ሆይ ክብር ምስጋና ለቅዱሱ ስምህ ይሁን

  • @user-my6cz6vq9x
    @user-my6cz6vq9x Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ረዳቸው ቸሩ መድሀኔአለም እልልልልል በቤቱ ሆነን ጠፍተናል ፈጣሪ ይመልሰን በቸርነቱ

  • @user-to8gh6rd4u
    @user-to8gh6rd4u Před 2 měsíci +2

    Amen amen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @meheretadere6030
    @meheretadere6030 Před 2 měsíci +1

    እኛ ሰንበት ት/ቤት ቅዳሴ እንድናስቀድስ ይደረግ ነበረ እና ስለ የግል መንፈሳዊ ህይወታችን ውይይት እናደርግ ነበረ፣ እኛ ሰንበት ት/ቤት መጀመሪያ ኮርስ ነው እምንማረው ከዛ የአገልግሎት ትምህርት ይሰጠናል ከዛ ነው ለአገልግሎት መሰለፍ እምንችለው።

  • @elk5824
    @elk5824 Před 2 měsíci

    That is an amazing testimony,Memhr.May Almighty Lord Jesus christ of Nazrath Bless you more and protect you.and your family.
    ❤❤❤❤

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj Před 2 měsíci

    የኔ እናትኮ የምር ትለያለች ሳሊተ ምህረት የኔ እናት የመኖሬ ሚሰጥር እርስቴ ስላለችኝ አለዉ በመኖሯ ኖርኩኝ

  • @user-mo7se9ry4g
    @user-mo7se9ry4g Před 2 měsíci +1

    Amen amen amen klak hiwet yesman merhey ema Amlaky kefeu negr tebkeki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ema feker Eent kerb msegn ieneju yeuhn embrhn Eent ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ux4wj5qr4u
    @user-ux4wj5qr4u Před 2 měsíci

    ቃለሒወትን ያሰማልንመምህረ

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 Před 2 měsíci

    Maherchen egazebehare yaberakehe 🙏🏾 ❤️ ♥️ 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾

  • @houdasaker2056
    @houdasaker2056 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🥰🥰🥰

  • @amaamm7235
    @amaamm7235 Před 2 měsíci

    እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @almalmm2462
    @almalmm2462 Před 2 měsíci

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @wizrozi-jt3tf
    @wizrozi-jt3tf Před 2 měsíci

    እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @TediLule-wr1bs
    @TediLule-wr1bs Před 2 měsíci +2

    እንኳን ለልደታ ማርያምአደረሳችሁ

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba Před 2 měsíci +1

    እንኳን,ለልደታለ,ማረያም,ወረሀዊ,አደረሰን,መምህራችን,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይሰጥልን,ከነቤተሰቦችህ

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Před 2 měsíci +1

    መምህር አሁን ላይ የኮርስ ትምህርት የግድ ነው ።እየተማርን ነው ለምሳሌ በደብረ ፅጌ ቅዱስ ዑራኤል ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ እየተሰጠ ይገኛል ።ግዴታ ነው

  • @hannyyhannyy7380
    @hannyyhannyy7380 Před 2 měsíci

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል ኤግዚያብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን🙏🙏🙏

  • @NchnvBvhk
    @NchnvBvhk Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እና ደስ ይላል ትብለጠን

  • @kukumekonn9112
    @kukumekonn9112 Před 2 měsíci

    እልል እልል እልል የድንግል ልጅ እንኳን ወደቤቱ አመጣሸ

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 měsíci

    የናትች እመብረሃን የጌታዬ እናት የጭቁ አማላች የወለላይቱ እመቤታችን ቅድሰት ደንግል ማረያም በረከቷ ጣዕሟ ይደረብን

  • @dawitkasa5632
    @dawitkasa5632 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 2 měsíci +1

    ልደትየ እናቴ❤❤❤❤❤

  • @surafelbeletu2618
    @surafelbeletu2618 Před 2 měsíci

    እልልልልል እግዚሐብሄር ይመስገን

  • @genetkafala
    @genetkafala Před 2 měsíci

    አልልልልልልልል እግዚአብሔረ ይመሰገን

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 Před 2 měsíci +1

    የኔ መምህር

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 2 měsíci

    Des yilal Memihid kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Před 2 měsíci

    ስላም ስላም መምህር እኳን ደህና መጣልን❤❤❤

  • @user-xz7ps1lj2t
    @user-xz7ps1lj2t Před 2 měsíci

    Elllllllእልልልልልልልልልል እግዛቤሔር ይመስገን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @kidestwselasi
    @kidestwselasi Před 2 měsíci

    መምህር ይሄ የኔ እህት ታሪክ ነው ልዩነቱ የኔ እስካሁን እዛው ናት ኳየር ናት ስድቧ የምትደግፋቸው የነትዝታውን ስድብ ነው በየፌስ ቡኩ የምትለቀው በርግጥ ቀድሞ ልጅ ሆና ሚሲዮን ነው የተማረችው የተቀየረችው አረብ አገር ነው ቤትውስጥ ባእድ አምልኮ የለም ግን አያት ቅድማያት ጋር ግን ነበር እና 16 አመት አካባቢ ይሆናታል እመብርሃን ለኛም እንዲህ ባደረገችልን አልኩኝ በጸሎት አስቧት ወለተ ሩፋኤል ብላቹህ ታድለው እናቷ ጠንካራ ናቸው ለኔም ለኔም ይደረግልኝ እያልኩ ነው ያደመጥኩት ልልልልልል

  • @FrehwetAmare
    @FrehwetAmare Před 2 měsíci

    እህት ወንድሞቼ በጸሎት አሰቡኝ ወላይታ እስጢፋኖስ

  • @negestabay1918
    @negestabay1918 Před 2 měsíci

    Egiziabhare yebarekeh memiher

  • @haregcherinet5980
    @haregcherinet5980 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን

  • @bezuneshalemu9092
    @bezuneshalemu9092 Před 2 měsíci

    እልልልል ክብር ለእመቤታችን እና ለልጇ ለቅዱስ አማኑኤል አሜን

  • @ababechadam7483
    @ababechadam7483 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @muha72
    @muha72 Před 2 měsíci

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን👏👏👏👏👏👏

  • @BirhaneBirhane-pc9yx
    @BirhaneBirhane-pc9yx Před 2 měsíci +1

    Enkuwan dena mexah memhir endet lagignik memehir bemaryam

  • @Zeee-pg6fu
    @Zeee-pg6fu Před 2 měsíci

    አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤