3. ያዕቆብ፦ በፈተና ውስጥ መደሰት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • (ያዕቆብ 1፥2-4) በፈተና ውስጥ በደስታ በመጽናት ወደ ምልዓት መገሥገሥ።

Komentáře • 145

  • @mulukenfikadu9709
    @mulukenfikadu9709 Před 10 hodinami

    ባንተውስጥ ይህንን የገለጠ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @josmkd3281
    @josmkd3281 Před rokem +2

    አገልግሎት ማለት ይሄ ነው ፦ እስር ቤት ሆኜ 13 አመት ታስሬ ምጽአቱን በእምነት እንድጠብቅ አድርጎኛል ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተባረክ ❤

  • @aklilu.g7023
    @aklilu.g7023 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ሆይ እንዲህ ጥልቅ የሆነ ከማር ወለላ ይልቅ የሚጣፍተውን ወደ ልጁ መልክ የሚያሳድገንን ንፁህ ያልተበረዘ ቀጥታ ከመንፈስህ የወረደ ትምህርት በዚህ በተወደደ ወንድማችን አልፈህ እያስተማርከን ስላላ ክብር ሁሉ ለዘለዓለም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ለስምህ ይሁን። ለዚህ የበከረ ንፁህ እውነት እና እውነተኛ የሆነ ሰማያዊ አገልግሎት ራስህን ያለመከልከል በቤቱ የከበረ ዕቃ (vessel of honour) ሆነህ በመሰጠት ለምታገለግለው እጅግ ለምንወድህ ፀጋ የበዛልህ ያሬዶ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ!!

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

    ጌታ እየሱስን ያወኩባት ቀን ትባረክ ያሳወቁኝ ሰወችም በያሉበት ጌታ ውለታቸውን የከፍል ሰባኪወች ዘማሪወች በትክክል ቃሉን ወደህዝቡ የምታመጡ ተባረኩ ለምን መከራው እያለ መከራን መሳርሳት የሚችል ጌታ አለንና ነው ማመስገኔ ከዛ ውጭ መከራ ከባድ ነው የሚገረመኝ ዛሬ በሂወቴ ፈተና ነው የምለውን ጉዳይ ጌታ ሆይ ተመልከት ስል ነበር የሄ ስብከት ዩቲውብ ሪኮሜንድ ለኔ መለካ ለራሱ መልክት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    like 👍👍👍👍መስጠትን አንርሳ ለሌሎች ብዙ ሰወች የሚደርሰው ብዙ ላይክ ሲኖር ነው ዩቲውብ ሪኮሜንድ የሚልከው 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 Před 5 měsíci

    የቁጥር መጨረሻ ጊዜ like አርድርጌያለሁ Oh Hallelujah!! This is amazing.ወደዚያ ለመድረስ ትዕግስቴን ጨምርልኝ ጌታ ሆይ everyday.!! ጌታ ሆይ eschatological thinking እንዲኖረኝ everyday in my life እርዳኝ፥ God bless you wendach E. Yared.

  • @tigist3038
    @tigist3038 Před 2 lety +1

    ይህንን ትምርት የተካፈላችሁ እባካችሁ ላይክ ላይክ አርጉ እኛብቻ ተጠቃሚ አንሁን አራቱን ለምጻሞች አስባቸው ስለዚ ይሄ ድንቅ የሚለውጥ ፍፃማችንን የሚሰራ ትምርት ለሁለል ይድረስ ተባረከል። የእግዚአብሔር አግልጋይ ዘመንህ ይባረክ አንተም ያንተ የሆነሁሉ የኔ ዘመን ስጦታ ነህ ተጥፕቅማለሁ ጠቃሜ ሴት እሆንበታለሁ ተባረኩልኝ።

  • @ELSHADDAI4443
    @ELSHADDAI4443 Před 2 lety +15

    የያዕቆብ መፅሐፍ በርእስ ሲከፋፈል
    ያዕ1፤1-18 ፈተና
    ያዕ1፤19-27 የእግዚአብሔር ቃል
    ያዕ2፤1-13 ድሆች
    ያዕ2፤14-26 እምነት
    ያዕ3፤1-12 አንደበት
    ያዕ3፤13-ያዕ4፤3 ጥበብ
    ያዕ4፤4-12 ንስሃ
    ያዕ4፤13-ያዕ5፤6 ገንዘብ (ባለጠግነት)
    ያዕ5፤7-12 ትዕግሥት
    ያዕ5፤13-20 ፀሎት
    ጌታ በብዙ እጥፍ ቃሉን ያብራልህ ወንድም ያሬድ።

    • @-Tarik814
      @-Tarik814 Před 2 lety +2

      ተባረኩ

    • @Adonai2320
      @Adonai2320 Před 2 lety +2

      ማስታወሻ የሚይዙ ብፁአን ናቸው። ከትምህርቱ የያዝከውን ማስታወሻ ስለአጋራኸን አመሠግንሃሁ። ለወደፊቱም በዚሁ ቀጥል።

    • @yaredtilahun6536
      @yaredtilahun6536 Před 2 lety +2

      እውነት ነው:: ማስታወሻ የሚይዙ ብፁዓንናቸው:)

  • @fetleworktafesse2980
    @fetleworktafesse2980 Před 2 lety

    በጣም ተባርኬበታለሁ አመለካኬተን ትምህርትህ ቀይሮታ ል ጌታ ይባርክህ ይብዛልህ ለጠላት አትገኝ

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 Před 2 lety +2

    ክፍል ቢሰጣቸው በየትኛውም ሰዐት በቅደም ተከተል ለመማር አያስችግርም ዘመን ተሻጋሪ ትምህርት ትውልድን ያሚያንፅ ሰለሆነ
    እንደ ሌሎች ትምህርቶችህ ክፍል ብትሰጣቸው መልካም ነው ዘግይተውም የሚከታተሉ ስላሉ
    እኔ ከአራት አመት በፊት ያስተማርከውን የሮሜን መልክት ከክፍል አንድ ጀምሬ ሰሞኑን እየተከታተልኩ ነው
    ለማስታወስ ብዬ ነው ተባረክ

    • @yaredtilahun6536
      @yaredtilahun6536 Před 2 lety

      ጥሩ ሃሳብ ነው:: የዚህ ክፍል ርዕስ "በፈተና ውስጥ መደሰት" የሚል ነው::

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 2 lety

    ወንድም ያሬድ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ❤❤❤

  • @abrahamnicechannel
    @abrahamnicechannel Před 2 lety +1

    እኔም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ዘመንህ ይለምለም

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 2 lety +2

    ጌታ ኢየሱስ ለቤተክርስቲያን ከሰጠው ስጦታ አንዱ አስተማሪዎችን ነው ።ባለፈው ሳምንት በምዕራፍ አንድ ቁጥር አንድ ላይ ለ12ወገኖች የሚለውን እኔ ሳነብ የተረዳሁት ለ12 ሐዋሪያት ብየ ነበር ጌታ በአንተ አስተማረኝ። አሁንም ጌታ ያስተምረኛል ተባረክ ያሬዶ

  • @alemedinhussen6509
    @alemedinhussen6509 Před 2 lety

    Thanks holly spir!!!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 2 lety +3

    Thank you brother yared God bless you 🙏
    እግዚአብሔር ሆይ በመከራ የምንቆምበትን ሀይል ስጠን ይህንን የምናገኘው ከአንተ ነውና

  • @elabest6384
    @elabest6384 Před rokem

    God bless you yaredo!

  • @fekadusefer6619
    @fekadusefer6619 Před 2 lety

    ጌታ ያበራልህን ቃል ምንም ሳታስቀር በመስጠትህ ደግሞም በየትኛውም ትምህርትህ ሁሌም ደስ እያለህ ስለምትሰጥ እግዚአብሔር አብዝቶ በቃሉ ይባርክህ፡፡

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንጌላዊ ያሬድ እንዳንተ ያሉትን አገልጋዮች ያብዛልን!!!

  • @hirutyirdaw3414
    @hirutyirdaw3414 Před 2 lety +1

    ስላተ ጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety +1

    በጌታና በቅዱሳን የተወወደድክ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ለአመታት ጌታ ባንተ ዉስጥ በገለጠዉ ፀጋ እንደአካል ተጠቅሜያለሁ ዘመንህ ህይወትህ ቤትህና አገልግሎትህ ይባረክ አከባሪ እህትህ

    • @yaredtilahun6536
      @yaredtilahun6536 Před 2 lety

      ውድ እህቴ አበባ በመጠቀምሽ እጅግ ደስ ይለኛል:: አሁንም በርቺ::

  • @hirutterefegebremeskel5722

    Ewenet wengelaw nehhhhhh kalun hewet yalewen selemtastemren tebarekkkkkkkkyabzalehhhhhhhhh

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 2 lety

    Yabate liji geta abezeto yebarkh yebezaleh

  • @ebisadesalegn9809
    @ebisadesalegn9809 Před 2 lety +2

    ጌታ ይባርካችሁ! Gooftaan isin haa eebbisu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @MoonsirenSisters
    @MoonsirenSisters Před rokem

    Selamih yibza wengelawi! Its such a blessing to be able to have an access to your teachings. I'm benefitting! May God bless you all all that is yours!

  • @hailumeresa5250
    @hailumeresa5250 Před 2 lety

    God bless u.I have learned a lot. Glory be to the Father.keep it up!!!

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 2 lety +1

    ዘመንህ ይለምልም ያሬዶ 🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @michaelhabte9719
    @michaelhabte9719 Před 2 lety +1

    My brother man of God God bless you Thanks God

  • @genettesfamanam6340
    @genettesfamanam6340 Před 2 lety +1

    Selam yaredo Egziabher ybarkih. Dmtsi bitaemi tihitu.

  • @alemshayendale5530
    @alemshayendale5530 Před 2 lety

    Amen amen tebrec

  • @henoketesfahun5024
    @henoketesfahun5024 Před 2 lety +1

    God bless you and loved ones pastor,
    Thank you

  • @hirutterefegebremeskel5722

    Amennnnnmesekerenet aderege meskrewalhu ye maskera destayen bewenet tebarekkkkk heweten ahunem asenahu asadegew tebarekkkkk

  • @abebeatinafu8902
    @abebeatinafu8902 Před 2 lety

    zemenhi yibarek wondme..

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @riseandshineshow6450
    @riseandshineshow6450 Před 2 lety +5

    God bless you. What a timely message for the body of Christ. This is a healthy teaching.

  • @yohannesjohn4326
    @yohannesjohn4326 Před 2 lety +2

    በዕውነት እግዚአብሔር ይባርክ ተፅናናው ኑሮዬ በራልኝ

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 Před rokem

    amen Amen Amen

  • @kalkidansugamo9840
    @kalkidansugamo9840 Před 2 lety +3

    Wengelawi Yared, I can’t thank God enough for his grace that’s revealed in you. The consistency of your messages in drawing me near to God’s word and our great hope is all unmatched
    God bless u abundantly!

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  Před 2 lety +3

      Kalkidan, thank you for your graceful words. I do not have joy other than to hear that my humble ministry draw people to the word of God and to the blessed hope. Keep following ...

  • @kidistlegesse8393
    @kidistlegesse8393 Před 2 lety +1

    Egziabher Amlak abzeto yibarkeh betam yemenewedeh wondemachen.

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 2 lety

    God bless you more

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 Před 2 lety

    Bless you!

  • @danielandihun5308
    @danielandihun5308 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህ

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 2 lety

    Bezu temerealehu

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 2 lety

    ተስፋ አለን የእግዚያብሄርን ክብር ትለብሳላችሁ የሚል ትስፋ አለን! በዚህ ብቻ አይደለም መከራችን እምነትን አጥርቶ ስለሚሰራ በዚምህ ትዕግስት ይፈጥርልናልና ይህን አይተን ተስፋ እናደርጋልን! ተስፋው ለገባው እግዚኣብሄር የሰጠውን ተስፋ ለጨበጥ ምንም አይበግረውም!በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው።ለምን? አክሊል ስለሚቀበል!! በፊትሕ ያለውን ሽልማት ካየህ መጽናት ይቀልሃል!አሜን ለሰማሁት!መጨረሻውን ተስፋ የሰጠንን ማየትና ማመን ስንችል ደስ ብሎን መኖር እግዚኣብሄርንም ማስደሰት እንችላለን!! መደሰት እግዚኣብሄርን ከማወቅ የሰጠውን ተስፋ ከማመን የሚመነጭ ስሜት ይሁንልን! የክርስቶስ አእምሮ ይህ ነው!!ከፊቱ ስላለው ደስታ የመስቀልን መከራ ታገሰ!!

  • @JESUSloveMe100
    @JESUSloveMe100 Před 2 lety +1

    We love you brother

  • @tsehaygebreado2080
    @tsehaygebreado2080 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፡፡

  • @abigaelmehari9118
    @abigaelmehari9118 Před 2 lety +1

    Amen haleluya kbr le geta yihun wongelawi Yared ende hule yemilewut Kal geta abzto yibarkh🙏

  • @halimaabdurahman6277
    @halimaabdurahman6277 Před rokem

    Geta yebareke 😘😘😘

  • @ccccwe
    @ccccwe Před 2 lety

    God bless you Yared!!!

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 Před 2 lety

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው እራሴን እንድፈትሽ እያደረገኝ ያለ ትምህርት ነው

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 Před 2 lety +1

    አሜንንን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።ፀጋውን ያብዛልህ። 🙏🙏🙏

  • @tiegstibeyene7103
    @tiegstibeyene7103 Před 2 lety

    Wawwww ades nagar Ayhut Tabarkkkkkk zamanhen yelamlem 🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @freasefa6292
    @freasefa6292 Před 2 lety +1

    Amen Amen

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 2 lety +1

    ተባረክ ያሬዱ 🙏

  • @hirutterefegebremeskel5722

    Ne ewenet geta ahunem yabzaleh kalun yegeleteleh be hewet fetena lai desta tegest emeneten awekebetalehu tedesechebetalehu lezelalem asentognal

  • @yottesfu6338
    @yottesfu6338 Před 2 lety

    Betam yemiwedih memhir nek akalew gin balefew selamay self lay weteh ketenagerik bewala wist betam.new yetegodaw lisemah alchalkum bizu sewin endasenakelk algebah yohonal geta gulbet setogn wedefit esemahalew

  • @Ronaldothegoat1234football

    🎤 🎙 🎤 Tafnoal brother Yared

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před 2 lety +2

    Bless you

  • @tatigetachew3408
    @tatigetachew3408 Před 2 lety +1

    God bless you

  • @antonyayele1515
    @antonyayele1515 Před 2 lety

    Gash Yared blessings

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 Před 2 lety +1

    Hallelujah

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 Před 2 lety

    ተባረክ ከነቤተሰብክ ስለ ቃሉ የእግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን አሜን

  • @mulugetagebregiorgisofficial

    God bless you Evangelist Yared.This teaching really changed my life for good especially on the way I look at different trials and temptations in life.Thank you again

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 Před 2 lety +1

    May the Lord bless you brother Yared for teaching us!

  • @helinamckrory4874
    @helinamckrory4874 Před 2 lety

    ዋው! በጣም የሚያነቃቃ የሚያበረታታ ድንቅ ትምህርት ነው ይዘህልን የመጣህው ደስ የሚል ትምህርት እንደ ሁልግዜው! እግዚአብሔር የቃሉን መገለጥ ያትረፍርፍልህ ያለምልም!!! በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ!!!🙌🙏

  • @danielandihun5308
    @danielandihun5308 Před 2 lety

    God bless yoy.

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Před 2 lety

    ክብር ለጌታችን ይሁን

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 Před 2 lety

    ወንጌላዊ ፣ያሬድ እግዚአብሔር ፣ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ! በብዙ መዘርጋት የምታገለግለን ወንድም
    ጌታ ዘመንህን ይባርክ።

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 Před 2 lety +1

    Amen tebarek

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 Před 2 lety

    ዋው ብሩክ ነህ ወንድም ያሬዶ ዘርህ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @rodasshewamare1256
    @rodasshewamare1256 Před 2 lety +1

    Thank you. God bless you.

  • @lidyahabte9375
    @lidyahabte9375 Před 2 lety

    ታባረክ ወ/ዊ ያሬድ በጣም ደስ ይላል

  • @JESUSloveMe100
    @JESUSloveMe100 Před 2 lety +1

    I'm so happy after I finish the video wow. God bless you more my brother

  • @bereketalemayehu
    @bereketalemayehu Před 2 lety

    This is the 3rd Video that I am listening and I am feeling God’s Word washing my mind. God bless you more and more!

  • @abrhambogale
    @abrhambogale Před 2 lety +2

    Wow ራቁቴን አስቀረኝ! ኑርልኝ ያሬዶ!!

  • @abrahamshonga7657
    @abrahamshonga7657 Před 2 lety +1

    የክርስቲናችንን ግብ በትክክል እንድንመለከት በቅዱስ ቃሉ ብርሃን ስላሳየኸን ጌታ ይባርክህ!

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd Před 2 lety +1

    ተባረክ

  • @chamogezahegn4909
    @chamogezahegn4909 Před 2 lety +2

    Stay blessed!

  • @wendesenhaile2321
    @wendesenhaile2321 Před 2 lety +1

    What a great teaching, as mentioned in (1Tim 6:3), that agree with the sound words of our Lord Jesus Christ, and with the doctrine and teaching which is in agreement with godliness!
    More grace to you man of God Yared,
    Thank you

    • @yaredtilahun6536
      @yaredtilahun6536 Před 2 lety

      Wendesen, listeners like you are my motivations. Keep following.

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 2 lety +1

    wengelwe GBU🙏🏼

  • @befperthhomebrokers
    @befperthhomebrokers Před 2 lety

    So consuming and exciting, enthusiastically engaging and blessing teaching. Glory Glory Glory to God!

  • @yodittekalign8612
    @yodittekalign8612 Před 2 lety +1

    What a wonderful word of God! I am always amazed at all your teaching methods. ፍትፍት አርገህ ነው ምታበላው። Be blessed

  • @kokebberhanu628
    @kokebberhanu628 Před 2 lety +1

    God bless you Pastor Yared! I have been blessed by your teaching. Thank you for breaking apart the Word of God so we truly understand and live by it. Look forward to next week. Blessed week to you and your family.

    • @yaredtilahun6536
      @yaredtilahun6536 Před 2 lety

      Amen, Kokeb see you next week. Until then meditate this one.

  • @woinshetkumazeleke1600

    God bless you 🙏 more and more 🙏 ❤

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před 2 lety

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ። ተባረክ ፀጋ ይጨምርልህ በሂወቴ እየሆነ ያለውን ነገር ነው የነገርከኝ ተረድቼአለሁም ስለሁም እግዚአብሔር መሀሪ ነዉ ፅናቱን ይሰጠናል ሰቶናልም ይደግፈናልም ።

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe Před 2 lety

    Yaredo it's seasonal message for the kingdom & body of Christ, stay blessed brother!!!

  • @Luna23official
    @Luna23official Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen much grace dear bro

  • @sunnyhaile6488
    @sunnyhaile6488 Před 2 lety +1

    Amazing teaching skills my dear Yared. "ፍትፍት አርገህ ነው ምታበላው". May God bless u today & always🙏!!

  • @sl6109
    @sl6109 Před 2 lety

    GOD Bless You!

  • @marthachernet451
    @marthachernet451 Před 2 lety

    God bless you 🙏

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 2 lety +1

    ሰላም ያሬዶ

  • @metasebiazegeye1625
    @metasebiazegeye1625 Před 2 lety

    Brother Yarediye bless you dear.I am studying the book of James with you and I am benefiting a lot.

  • @JESUSloveMe100
    @JESUSloveMe100 Před 2 lety

    God bless you brother

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 Před 2 lety

    አሜን!!!

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 2 lety

    Amen amen

  • @marutilaye
    @marutilaye Před 2 lety

    Great teaching Brother Yared. Can't wait for the next one. Grace and peace

  • @millii1
    @millii1 Před 2 lety

    More Grace.

  • @onlytruth5126
    @onlytruth5126 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ለእኔ በጊዜው የመጣ መልዕክት ስለሆነ ተምሬበታለሁ::
    አሁንም ተባረክ

  • @freasefa6292
    @freasefa6292 Před 2 lety

    Amen 🙏

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 2 lety

    ፈተና መፈተን... የማጣትና የመመኘት! ማጣት ከውጭ ያለ ነገር ነው የምታጣው።ራሳቸው ያመጡት ፈተና አይደለም! ከነሱ የወጣ ፈተና አይደለም።የስጋ ነገራቸው ከውጭ የሚያስፈልገው አለመኖር ነው የፈተናቸው ምንጭ።ሁለተኛው ግን ከሃሳብ ከራስ የሚመነጭ ከመመኘት የሚመጣው መፈተን ነው! እግዚኣብሄር ምኞትን በማነሳሳት አይፈትንም ነገር ግን እምነት እንድትገለጥ እንድትታይ እንድትፈተን ከውጭ ላለ ነገር እንድትሰጥ እንድትሰዋ እንድትተው ያለሱ እንድትኖር ሊጠይቅህ ይችላል።እምነትህ በሱ ሙሉ ከሆነ እነዚህ ፈተናዎች እሱን በማመን የሚታለፉ ናቸው።ኣምላኽ ይጠብቀኛል የሚል እምነት ካለህ ሊገልህ የሚችል ነገር ሲመጣ አምላኽ ያድነኛል ብለህ ባለመናወጥ ትቆማለህ...ምክንያቱም ያመንከው ያድናል የሚለው የአምላክህን የማዳን ችሎታና ከገዳዩ በላይ ያለውን ጉልበት ነው የምታውቀው! እምነት ካልነበረህ ደግሞ የት እንዳለህ ይገልጡሃል! እግዚኣብሄር ሲፈትን ለማሳወቅ እና ለማወቅ ነው የሚፈትነው።በሰው ያለው የማይታየው እምነት፡እንዲገለጥ የሚያደርግበት ላባራቶሪ ነው!የምኞትን ፈተና ግን ከሱ ፍቃድ ውጭ እንድትኖር የሚያባብልህ ፈተና ግን አያመጣም!

    • @segidbrhane2738
      @segidbrhane2738 Před 2 lety

      አማኝ እና ታማኝ!እምነት አማኝ ላይ የሚፈጠር የሚጀምር ጮራ ቢሆንም ምንጩ የህይወቱ ዘርና ጉልበት ግን የሚመጣው ከታማኙ ነው!የእምነቱ የምንጩ ምንጭ የህይወቱ ህይወት ከታማኙ ነው!እግዚኣብሄር ምንድነው እንድናምነው የተናገረን? ያ ነው የእምነት መነሻው! የእምነታችን መሰረትና መነሻ የእግዚኣብሄር ማንነትና የሰጠን ተስፋ ነው!

    • @segidbrhane2738
      @segidbrhane2738 Před 2 lety

      ስሜትን እንዲኖር የሚያደርገው ሃሳብ ነው! የስሜት እናት እውቀት፡ናት! (ሳይኮሎጂስት-በጣም ድንቅ እውነት፡ነው!)ያወቅነው ፡እውቀት ስሜታችንን ይወስነዋል! ያመነው እውነት እውነተኛ ስሜት ያመጣል።ያመነው እንድንታገስ፡ምክንያት ይሆነናል ትእግስትንም ያደርግልናል! ትእግስትም ያመነውን እንድንወርስ እየሰራ እንዳለ ስናምን ያመነው ህይወት እንደሚለብስ ተስፋ የሰጠም እንደሚፈጽመው ብእምነት ስናይ የደስታን ስሜት ያመነጭልናል! እምነት እንድንታገስ ያደርገናል ትእግስት ደግሞ የተፈተነ ባህሪን ይፈጥርልናል!ስለዚህ የሰጠን የቃል ተስፋ ያም የስጋችን መለወጥና ዘላለማዊነትን እንደምንጨብጥ ርግጠኛ ሆነን አምነን በትእግስት ስንጓ በችግር እንኳን ቢሆን ሊገለጣ ካለው የተነሳ ደስታን በውስጣችንን ያደርጋል።
      ጌታ ይባርክህ የተወደድክ ወንጌላዊ!

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před 2 lety

    ወደ ቀደመው እና በጌታ ወደ ተቀበልነው እምነት የሚመልስ ትምህርት ። እግዚአበሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ።