Loved well captured your of your business place above all I liked your saying "come let us work together and let us grow together". May God bless your vision.
When i visted LV. Went to her place for ወይባ ጢስ her service was wonderful .... we were so happy and relaxed. My worry was the headaches after ward but she knows the amount of the smoke wow you will feel like you have a new body...price is not expensive ... bring that service to Toronto and be charged a fortune.... Seble is a very hard working person. Amazing person . The smoothie at end will take it to another level. Keep it up L.V are Lucky to have you. If i come back you will be the first place i vist. Promise
አንበሲት. ጎበዝ. ጌታ. ይባርክልሽ.
አላህ እርዝቅሽን ይክፈትልሸ የድካምሽን ዋጋ ይስጥሽ አሚንያረበል አለሚን
ዋው ሰብሊዬ እንኳን በድጋሚ አየሁሽ ሲያምር በጣም በጣም ልዩ ነው ውብ። ከዚህም በላይ እደጊ።❤
መከናወን ይሁንልሽ ሰብልዬ ጌታ ቢፈቅድ አንድቀን እመጣለሁ ተባረኪ
ዘመንሽ ይባረክ ሰብሊ
በሰመ አብ በጣም ያምራል ጎበዝ ጀግና ነሸ ፡ገርመኝ ዛሬ ሳሰብሸ ነበር ጠፋች ብየ እግዝያብሄር ከፊትሸ ይቅደም
በርቼ ጎበዝ በዛዉም ወንጌሉን አትርሺ መፅፉ ቅዱስ አስቀምጭላቸዉ እሱን እየተሰሩ እሚነቡት በተረፈ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሺ
Kkkkkkk she is not talking about God she is talking about money money feresawe bat
ጎበዝ በርቺ ጌታ ይባርክሸ
ተባረኪ ያስፋሽ ያብዛሽ፣በ ባእድ በምርኮ ሃገር የአሲር እንጀራን ያወፈረ ከእሱ ነገስታት እንዲበሉ ያደረገ እጁ፣ በአዲስ ኪዳን በክርስቶስ ኢየሱስ የበዛ ብቻ አይደለም ፣በእሱ የሚያምን እኔ ከሰራሁት በላይ ይሰራል ብላል እና ጌታ የትጉሃን እጅ ሁሊም ገዢናት።በረከት በፃድቁ ራስ ላይ ነውና የሚያስቆምሽ የለም።ተባረኪፈርጀ ብዙ ስራ ይሰራል ጊታ በአንቺ አንቼ ብቻ ከእሱጋር ሁኚ ።ይህ የእረፍት የካሳ ዘመንሽ ነው።ተባረኪ።
ዋዉ ሰብሊ ጎበዝ በጣም ቆንጆ ነው እዛያላችሁ ሰብሊ ጋር እየሄዳችሁ ተዋቡ ጀግና በርቺልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ ሰብሊ በጣም ነው ሚያምረው እዛ ያላቹ ኢትዮጵያን ፏ አርጉት አብራቹሀት ስሩ በርቱ❤
Kkkkkkkkk
Well done Seble! I am proud of you.
Hi sebli, good see you. You are amazing 😉 good job 👍 keep it up my sister.
ይገርሜል ወሬ ይዛ ብትመጣ view የሚሆነው ብዛት አስቤ በ ገረመኝ የኛ ህዝብ ወሬ ብቻ ነን ማለት ነው። ሰብሊዬ ጌታ ያብዛሽ በረከቱን ይጨምርልሽ።
Good job Sebli. It looks very beautiful and comfortable.
Bless you more 🙏🙏❤❤
From 🇪🇹!!
I am proud of u !!you doing great❤
Bless your job ❤
God blessed you more 👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️the place is so beautiful
Loved well captured your of your business place above all I liked your saying "come let us work together and let us grow together". May God bless your vision.
Congratulations 🎉🎉🎉 an happy for you ❤️ very good job God bless you more 🙏
Welcome back Sebliy!!!🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️
Sebli ❤ gobez tebareki.
ጎበዝ ሰብሊ በርች ጠፋች እያልኩነበር ይህን ስታዘጋጂ ቆይተሽነው
This is my Seblina! I knew it before I see it you will do Quality stuffs. I am Proud of you mama! 🥰
ሰብልዬ ደግናችን በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
ጎበዝ👍🏽👌🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
Berchi Sibley anchi melkam sew nesh❤❤❤
❤ሰብልዬ በርቺ የኔ ውድ
Sebleye Betam new yenafeqesheghe ❤tefteshale sis❤❤❤
ሰብልዬ እግዝያብሔር ይርዳሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ መልካም ሴት
Wooww sebli we miss you long time nice to see you Good job bless you
ሲያምር ሰብሊ በርቺ❤❤❤
Ende abiche ayinet mar yehone sew kelehubet Hager binor enkuanis lemeserat lemayet emetalehu! God bless you forever!
Thank you yene wed❤
ጠንካራ ሴት ሰብሊ❤
ጠፍተሻል እንኮን ሰላም መጣሽ❤❤❤
Esay sebliye berchi gobez.
Wow good job 👏
❤❤❤❤❤❤❤❤ love it
Yiknash Sebly 🎉🎉
በርቺ ኑ አብረን እንስራ የሚል በጠፋበት ዘመን ኑ አብረን እንደግ ኑ አብረን እንስራ
ለካ ሰው አለ መልካም ሰዎች አልጠፉም
Betam dese yelal.
When i visted LV. Went to her place for ወይባ ጢስ her service was wonderful .... we were so happy and relaxed. My worry was the headaches after ward but she knows the amount of the smoke wow you will feel like you have a new body...price is not expensive ... bring that service to Toronto and be charged a fortune.... Seble is a very hard working person. Amazing person . The smoothie at end will take it to another level. Keep it up L.V are Lucky to have you.
If i come back you will be the first place i vist. Promise
Thank you so much❤❤
ሰብልዬ እጅሽን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርከው . እኔ ምስክር ነኝ እህቶቼ በጣም ደስ የሚል ጊዜ እንደምታሳልፍ እርግጠኛ ነኝ ❤
Thank you so much
❤❤
ሰብሊየእደትነሺ አለሺግን በጣምጠፋተሺብኛል
Gobez ❤❤❤❤
Bryan yamral Sebliye Bertulegn❤
💪💪💪🥰🥰🥰
አንቺ ነሽ ያወቅሽበት ጂጂ እስካሁን tik tok ላይ ናት
ሰብልሻ አየሁሽ በጣም ደስ አለኝ። በጣም ንፍቅ ብለሽኝ ነበር
I miss you too
❤wowowo ❤❤is
❤🎉🎉🎉🎉❤
💖💝💘
ሰብልዬ ሰላምነሽ እህቴ ከርእስ የወጣ ጥያቄ ነው ባለፈው ስለመሀፀን እጢ ተናግረሽ ነበር ማስወጣቱ ግድ ነው 45 ሆኖኛል ሁለት ልጆች አሉኝ እጄን እግሬን ያመኝል በአንድ በኩል መልሽልኝ
እጢ ካለ አስወጪ በጣም ነው የሚያደክምሽ የምትደሚው ብዙ ጤናን ያቃውሳል ሐኪምሽን አማክሪ አይዞሽ ወይባ በተከታታይ ታጥነሽ ለውጡን እይው
live መግባት ለምን ተውሽ ሰብሊ?
እመጠለሁ