የአገልጋዮች ስልጠና ll ክፍል ሁለት Adama - ጦርነት ውስጥ ነው ያለነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #War
    የዩትዩብ ቻናላችን - www.youtube.co...
    ...
    የፌስ ቡክ ቻናላችን
    -Apostle Zelalem Getachew - / apostlezelalem
    -7Spirits TV - / 7spiritstv
    ኢንስታግራም
    7Spirits TV - / 7spiritstv
    Apostle Zelalem Getachew - / apostle_zel
    ቴሌግራም
    7Spirits TV t.me/seven_spi...
    Apostle Zelalem Getachew teaching - t.me/apostlete...
    ቲክ ቶክ
    apostle_zelalem - / apostle_zelalem
    ተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን የውጪ ምንዛሪ አካውንት(foreign currency Account)
    ዳሽን ባንክ/ Dashen Bank
    TELIKO LETIWLID BETECHRSTIAN
    1022881320012
    ሐገር ውስጥ ላላችሁ
    ተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን የቴሌቭዥን ፈንድ አካውንት
    ንግድ ባንክ
    1000143872118

Komentáře • 8

  • @ኤልሻዳይ
    @ኤልሻዳይ Před rokem

    የሰማይ አምላክ ዘመንህን ይባርክ አፖስትል ❤️❤️

  • @lifejesus2284
    @lifejesus2284 Před 3 lety +1

    Real thought blessed Baba

  • @youtubepraypray9019
    @youtubepraypray9019 Před 3 lety

    Amen Amen Amen god bless you

  • @yordafanial106
    @yordafanial106 Před 3 lety

    Blessed

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 Před rokem

    በምድር ስትኖር እድሜን ጠግበህ እለፍ ለብዙሆች መነሳት ምክንያት ሆነካል እራሴን በብዙ አየውት

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 Před 3 lety +1

    God bless u dear Apostle amazing teachings thank u 🙏🙏🙏👍👍👍🌻🌻🌻♥️♥️♥️

  • @samuellove9096
    @samuellove9096 Před 3 lety

    Apostle ትምህርትህን እከታተላለው ደግሞም ተጠቅሜበታለሁ፣ ዳሩ ግን ከዚህ ንግግርህ ውስጥ አንድ የማልስማማበት ነጥብ አንስተሃል ወይም ልትለው የፈለከው ነገር አልገባኝም።
    በክርስቶስ ያመኑ ሁሉ ከዘላለም ፍርድ እንደ ዳኑ እና ያለመኑ ደግሞ በዛችሁ ቅስበት እንደተፈረደባቸው እኛ የወንግል አማኞች እናምናለን። አንተ ግን በዚሁ መልክትህ ላይ አምኖም ይጠፋል ብለህ በዘረዘርካቸው የፈተናዎች ምክንያት ላይ ተንተርሰህ ለማስረዳት ሞክረሃል፣ እርግጠኛ ነኝ ሁሉም ይህን አሳብህን ተቀብለውሃል ብዬ አላምንም።
    "ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሳቱ ለህያው ተስፋና ለማይጠፋ እድፈትም ለሌበት ለማያልፍም ርስት እንደ ምህረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችዋል።"
    1ጴጥሮስ 1፣3:5
    እኛ ሁላችን ለመጥፋት አልተወለድንም ምናልባትም ጴጥሮስ እንዳለው በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ያለው በወርቅ፣ በብር፣ በከበረ ድንጋይ፣ በእንጨት፣ በሳር፣ በአገዳ፣ የታነፀበት የትምህርት አይነት በኃይል ሲገለጥ እያንዳንዱ ዋጋውን ይቀበላል(1ቆሮ 3፣12) ላይ ተቀምጧል ይህንንም ሀሳብ የበለጠ የሚያጠናክረው (ዮሐ ራዕ 22፣12) ለእንዳንዱም እንደ ስራው መጠን እከፍለው ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ" ብሎ አስቀምጧል።
    እናም ዋጋችን ቢለያይ እንጂ ማናችንም ለዲያቢሎስ ለተዘጋጀው የእሳት ባህር ከቶ አንገባም ይህ የወንጌላውያን አማኞች እምነትና አስተምሮ ነው። አምልጦ የገባ ከጥንትም ለጥፋት የተመደበ ካለ ግን እሱን አይመለክትም!

    • @amenyeeagel7936
      @amenyeeagel7936 Před 3 lety

      "አንዴ ከዳንክ በቃ ድነሃል- አትጠፋም"ን አናምንም..ለምን አናምንም መነጋገር እንችላለን ወንድምአለም..ያልተስማማህን ስለነገርከን ግን እናመሰግናለን።