Ethiopia Sheger FM - Mekoya - Mohammed Bin Zayed Al Nahyan - አልጋ ወራሹ መሐመድ ቢን ዛይድ - መቆያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 01. 2020
  • Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    #Ethiopia #ShegerFM #Mekoya
    Ethiopia Sheger FM - Mekoya - Mohammed Bin Zayed Al Nahyan - አልጋ ወራሹ መሐመድ ቢን ዛይድ - መቆያ
    Website://shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Twitter:// shegerfm?lang=en
  • Zábava

Komentáře • 124

  • @imloyalandfunnymanhonestly9986

    እኔ አረብ ሀገር ባልኖርም እዬ ሰውዬ ግን በምሰማው መልካም ስራው ምርጥ ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው ጀግና ምስኪን ሰው ነው 💪💪💪💪💪

  • @tigist422
    @tigist422 Před 4 lety +13

    እንዲህ ያሉትን ነው አለም ምትሻው እረዥም እድሜ ይስጣቸው

  • @mustefamohammed9619
    @mustefamohammed9619 Před 2 lety +3

    መሐመድ ቢን ዛይድ የአለም ኖቬል ሽልማት ይገባቸዋል. የኛም አገር አክራሪ የተባሉት ጥቅም ካልከለከላቸው በስተቀር ትልቅ መማሪያ ነው አብሮነት መድሐኒት ነው
    በጣም እናመሰግናለን

  • @redwanarebo5485
    @redwanarebo5485 Před 4 lety +14

    አሪፍ አቀራረብ አንተ በቃ አንደኛ ነህ የጋዜጠኛ ልክ

  • @natnael7862
    @natnael7862 Před 4 lety +17

    ቢን ድንቅ ሰው ነው። ደጉ ጌታ ሞልቶ ከፈሰሰው ቸርነቱ ዕድሜ ይስጥዎት

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před 4 lety +5

    በሚገባ ዘግበህልናል: አመሰግናለሁ:: እንዲህ የመሰለ ታሪክ መስማት በጣም ያስደስተኛል::ተወዳጅ ፕሮግራም!!

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 Před 4 lety +13

    ይህንን ለ አለም መሪዎች አርአያ የሚሆን ምርጥ ድንቅ ሰው :: በመስማቴ ደስ ብሎኛል :: 👍🙏❤️👌🤲🇪🇹

  • @michaeldemissie8763
    @michaeldemissie8763 Před 3 lety +1

    ደስ ይላል በጣም ተንኮል ያልሰማሁበት መሪ ነው!!!

  • @user-nb3xe4ko8i
    @user-nb3xe4ko8i Před 4 lety +11

    Effff mesmat yemfelgew tarik
    10Q betam 💫😍🙏

  • @user-pn6dp7bj4n
    @user-pn6dp7bj4n Před rokem +1

    ኣቡዳቢ ለ8 ኣመት ያህል ኑሪያባታልዉ ባገሬ እንኳን እንደዛ ኣየነት ክብር ኣለገኝሁም። ለማንም ይምትምች ኣገር ነች ፍጣሪ አብዝቶ ይባራካት ኤምራትን።

  • @ahmednurhamid7181
    @ahmednurhamid7181 Před 2 měsíci

    እድሜና ጤና

  • @tesfamamo3253
    @tesfamamo3253 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ፣ይባርክህ ፣በጣም፣ድንቅ፣መሪ፣ነህ፣የኢትዮጺይ፣አምላክ፣ይጠብቅህ፣

  • @luduludu6541
    @luduludu6541 Před 3 lety +1

    ድንቅ መሪ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @aburayane7297
    @aburayane7297 Před 8 měsíci

    አልሃምዱሊላ የእስልና ትክክለኛውን ገፅታ ያሳዩ መሪ አላህ ይጠብቃቸው ከክፋ ነገር

  • @kidusdaniel3927
    @kidusdaniel3927 Před 4 lety +5

    ዝቅ ብሎ የሚያገለግል መሪ የኢትዮጵያ ህዝብ አየወድለትም ለምን ቢባል በምቀኝነት በክፋት ነው አስተዳደጋችን

    • @getachewhabtemariam9841
      @getachewhabtemariam9841 Před 2 lety

      አለመታደል ሆኖ በእምነት ያለን ማንነት የታይታ እንጂ በተግባር የሚታይ አማኞች አይደለንም ታዲያ ፈሪሃ እግዚአብሔር የሌለው ማንነት እንዴት ቅን ይሁን መጋቢ አዲስ እሸቱ በአሁኑ የመስቀል አደባባይ የኔ ነው የኔ ነው የሚለውን አባጉዋሩ ከሰሙ በሁዋላ ያሉት ቃል የመስቀሉ ሚስጥር ያልገባቸው አማኚ ነኚ ባይ ፓስተርና መምህር ነን ባዮች መስቀል አደባባይ ላይ ወጥተው በዚህ በተራበ ህዝብ ላይ ያገሱብናል ያሉት የእኛ ማንነት ፍንትው ብለው አሳይተውናል ።

  • @davemen944
    @davemen944 Před 6 měsíci

    እንዲህ ያሉ መሪዎች ምድር ላይ በማየታችን አልሃምዱሊላህ

  • @embayekassa7924
    @embayekassa7924 Před 4 lety +3

    I wish this Ben long live God bless him I pray

  • @rinarina6266
    @rinarina6266 Před rokem +4

    አው ማሻ አላህ እንዲህ ነው የኢስላም ልጅ ማንኛውም የሙስሊም መሪ በሸሪዓ ነው አልሃምዱሊላህ

  • @Godisreal19
    @Godisreal19 Před 3 lety

    Great country UAE great city Abu Dhabi Great leader mohammed bin zayed Al Nahyan ከኢትዮጵያ ቀጥሎ ነብሴን የምሠዋላት ሀገር ነች

  • @mimigirma5894
    @mimigirma5894 Před 2 lety +1

    The true hero form the world❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤God blessed you more

  • @tigist422
    @tigist422 Před 4 lety +26

    እንዲህ ያለ መሪ ካለ ዲሞክራሲ ምንያረጋል

    • @fsy1999
      @fsy1999 Před 4 lety +1

      ክክክ ትክክል

  • @californa9524
    @californa9524 Před 4 lety +1

    አላህ ይጨምራል

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 2 lety

    ዋው....ደስ የሚል አቀራረብ ነው🙏🙏🙏❤

  • @mulukenandom9695
    @mulukenandom9695 Před rokem

    በጣም ጥሩ አቅርበህዋል ። እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 Před 2 lety

    ዛሬ ትልቅ ትምህርት ነው የቀሰምኩት:: እንዲሁ በማየት ብቻ ሳላውቃቸው ማወቅም ባለመረለግ ቆይቼ ነበር:: በራሴ አፈርኩ:: መቆያ: እግዚአብሔር ያቆይልኝ: ቸር ወሬ ያሰማልኝ♥️

  • @user-pn6dp7bj4n
    @user-pn6dp7bj4n Před 4 lety +1

    ልክ ነህ እሽቴ እኔም ለ 8 ኣመታት ያህል በይናይትድ ኣርብ ኤምሬት ኣቡዳቢ ኑሬኣልሁኝ። ለኑሮ የምትምች ኣገር ነች።

  • @abdulmuteliboumer875
    @abdulmuteliboumer875 Před 3 lety +1

    በአፍሪካ ሀገር ቆይታቸው የአባታቸው ምክር ላይ ሁሉም የአሏህ ባሪያዎች ናቸው

  • @hussenmuhidin2770
    @hussenmuhidin2770 Před 2 lety

    እኛ የአላህ ባሮች ነን እነጂ ልጆች አይደለንም ። በል እረሱ አላህ ነው አልወለድም አልተወለደም ለእርሱም አንዲት ቢጤ የለዉም ።

  • @yonastibebu1408
    @yonastibebu1408 Před 4 lety +1

    Betam des yemil programe amezing

  • @mikedelta658
    @mikedelta658 Před 10 měsíci

    That is why I lived in Abu Dhabi for 7 years.

  • @gracealone3075
    @gracealone3075 Před 4 lety +2

    My favorite one!

  • @fsy1999
    @fsy1999 Před 4 lety +3

    የምን ድሞክራሲና ምርጫ ተፈለገ እቆሻሻ ቦታ ይግባ እንደ ዱባይ ህዝብ ተሞላቆና ሁሉ ነገር ተሟልቶለት የሚኖር ዜጋ የለም።

  • @elachisac3035
    @elachisac3035 Před 9 měsíci

    Salam

  • @tseigadnglgirmamelakamu6429

    ሁለት ነገር ተገንዝቤለሁ ከንጉሱ ለማወቅ ብቻ ሳይሆን የሚጓጉት ባወቁት ልክ በተግባር ይኖሩታል ድንቅ ስእብና እናከብሮታለን ።

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 Před 4 lety

    Interesting blessed Ben zaid

  • @birtukanshegaw5477
    @birtukanshegaw5477 Před rokem

    የባባ ስወደው እኮ🥰🥰🥰

  • @betybety660
    @betybety660 Před 4 lety +9

    Swedachew betam des yemelu thut meri nachew

  • @tewodrostefera7895
    @tewodrostefera7895 Před 2 lety

    Wowwwww✅

  • @POWER.....
    @POWER..... Před 2 lety

    ሸገር FM ፕሮግራሞቻቹ ሁሉ ምችት ነው ሚሉኝ። ክበሩልን።

  • @ashenafikebede5502
    @ashenafikebede5502 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏

  • @nebyatw
    @nebyatw Před 3 lety

    God bless you

  • @mehdishemsu3656
    @mehdishemsu3656 Před 4 lety +2

    Makoya arif program wew. Nager gen yatenawom muslim yahone sew Hulachinm ya ALLAH lajoch nen ayelm ya ALLAH fatert wayem ya ALLAH Bary. New lel yamchlew selazeh chagero yatergom ka hone bestekakle

    • @ayuniayuni7145
      @ayuniayuni7145 Před 4 lety

      Be setat New enji alh ayweld ayweld, esu bichagna geta New

  • @tilethio
    @tilethio Před 2 lety

    አቶ እሸቱ ድንቅ የሆንክ ታሪክ ተራኪ! በየሳምንቱ ከምታቀርብልን ታሪክ ባለፈ ይሄን ታላቅ የትረካ ጥበብ ባንተ ብቻ እንዳይቀር ሌሎች ጋዜጠኞችን በአጭር ኮርስ ብታሰለጥን ለአገራችንም ጥቅም ለአንተም ተጨማሪ ገቢ ይሆንሀል ብዬ አስባለሁ:: ወደ ታሪኩ ስመለስ ቀኝ ገዥዋችን አንዳንዴ በአገራችን ሲያመሰግኑ እሰማለሁ ለምሳሌም ጣልያን ተጨማሪ አምስት አመት ቢቆይ ወዘተ:: ጣልያን በርካታ ስልጣኔ አምጥቷል ይሄ ሀቅ ነው ነገርግን ጣልያን ተጨማሪ ግዜ አግኝቶ ቢደላደል ከእንግሊዝና ፈረንሳይ የተለየ ላይሆን ይችል ነበር:: እንግሊዞች እና ፈረንሳይ በቀኝ አገሮቻቸው አስቀሩ የሚባል ነገር ካለ ዘመናዊ አስተዳደር ነው:: ከዛ ባለፈ ግን ቀኝ ግዛቶቻቸውን የህዝቡን ኑሮ ጥቂት ነው ፈቅ ያደረጉት:: ነገር ግን ሀብታቸው ተዘርፏል:: አገሮች ነፃ ከወጡ በኃላ አያሌ እድገት አድርገዋል ምሳሌ የዛሬው ታረክ ነው:: በአንፃሩ በቀኝ ዘመን ይብዛም ይነስ በተደላደለ ኑሮ ይኖሩ የነበሩ የአፍሪካ አገሮች በራሳችን ስግብግብና ግፈኛ መሪዋች ምክንያት ቁልቁል ወርደዋል:: ስለዚህ አገር የሚለወጠው በባዕድ አገር ሳይሆን በራሳችን ጥንካሬ ነው:: በርታ!

  • @wendeyemana647
    @wendeyemana647 Před 3 lety

    God 🙏🙏🙏 bless you brother

  • @hiwethiyele2881
    @hiwethiyele2881 Před 3 lety

    Wooooow yebeleta akeberkuachew❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @yonastibebu1408
    @yonastibebu1408 Před 4 lety

    Betam arif program ena astemari new beziw yeketel

  • @tsbrodemnet5024
    @tsbrodemnet5024 Před 2 lety

    ዋዉ

  • @icontlde3082
    @icontlde3082 Před 2 lety

    ምርጥ መሪ

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 Před 4 lety +1

    just wow 7:20

  • @gemechistadesse1236
    @gemechistadesse1236 Před 4 lety +1

    Hello shegar Fm mekoya.✋ pls do program on History of Vladimir Putin. It may be role model for our governance.

  • @kidusbiruk3986
    @kidusbiruk3986 Před 2 lety

    ጋሽ እሸቴ እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥህ

  • @yonasyonas9076
    @yonasyonas9076 Před 4 lety

    🙏

  • @milalegesse1006
    @milalegesse1006 Před 4 lety

    Jaggi Vasudev AKA Sadhguru
    Please present for us about this person. Thank you 🙇

  • @rakebabrha6832
    @rakebabrha6832 Před rokem

    ዘራቸው ሁሉ ብሩክ ነው ለሰው ልጅ ያላቸው ክብር የላቀ ነው ማንም በነፃነት የመኖር መብት አለበት ብለው ነው ሚያስቡት እንኳን የሓገሬው ሕዝብ ለመጤውም አባት ናቸው ❤️

  • @emranemran7086
    @emranemran7086 Před 3 lety +1

    እኛ የአላህ ባሮች ነን ልጆች የሉትም አላህ አንድ ነው አይወለድም አይወልድም

    • @user-uv2gp6ex4y
      @user-uv2gp6ex4y Před rokem

      ኣህዛብ ተረጋጉ የሲኦል ደጆች ስታንኳኩ ተነግረን ነበር ትላላቹ የመሃመድ ኣሸባሪው ሴት ደፋሪው ተከታዮች😅

  • @antenehfeleke528
    @antenehfeleke528 Před 2 lety

    I am a great fan of the presenter, one thing I found peculiar in the story is how come he is been working as a waiter at the age of 10 in Morocco? Does even the law allow it? I understand your trying to paint he had a humble upbringing but ......

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 Před 2 lety

    The background music is one of Christmas song. It’s better if it was his own country song for the respect of his religion. By the way I wish our His Majesty was acting like this then, We would have been in a better place today. I really admire his story.
    May God Bless.

  • @zerihungamo6742
    @zerihungamo6742 Před 3 lety +1

    ሞዴል ሰው ናቸው ወላይ ገራም ናቸው

  • @stsehai6147
    @stsehai6147 Před 2 lety

    ላካፈልከን information በጣም ከፍ ያለ ምስጋና ይድረስህ። ዓለም እንዲህ ያሉ መሪዎች ነው የሚስፈልጓት።

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Před 2 lety

    ሙዚቃውን ድምፅ ቀንሱት ጩኸቱ ከትረካው በላይ ነው መደናቆር ሆነኮ

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t Před 3 lety +1

    እነሆ ትራንፕ አባታቸው ወርዷል

  • @mibrakkahsay898
    @mibrakkahsay898 Před 4 lety

    የሱልጣን ቃቦስን መጨረሻቸውን እየጠበኩ ነው

  • @zakiyemane7153
    @zakiyemane7153 Před 3 lety +1

    Love Israel........

  • @user-sq2nz9ss3t
    @user-sq2nz9ss3t Před 4 lety +2

    ለኢትዮጵያ እንደረድዋት ኣልተናገርክም ለሱዳን ተናገርክ መናገር ነበረብህ የኣብይ መንግስት ብሁለት እግሩ እንዲቆም ያደረጉ እሳቸው ናቸው! ኣድናቂህ ነኝ መነገረ ስለነበረበት ነው የጻፍኩልህ።

    • @allahwekil7314
      @allahwekil7314 Před 4 lety

      ምቀኝነታቸው ነዋ ያልዘገቡት። እንደውም ብዙ የተውት አለ የኛ አገር ጋዜጠኞቹም እንድህ በቅናት ያረሩ ናቸው

  • @asyafaji3098
    @asyafaji3098 Před 4 lety +1

    Abichu yala nikniyat aykenfeletim leka?

  • @hudatube9012
    @hudatube9012 Před 2 lety +1

    Sile men indamitawera takaleh ye muslim akrari yelam yehen ye sim matfat zamachachun akumu

  • @mustefamohammed9619
    @mustefamohammed9619 Před 2 lety +1

    የታላላቅ ሰዎች ታሪክ ከ1962 አም ጀምሮ እጅግ አነብ ነበር. መቆያ እጅግ ጥበብ ያዘለ ታሪክ ያውም የቅርብ ጊዜ ማቅረባችሁ. የምሰማው ሁሉ አርኪ ማራኪ ሳቢ መሣጭ ነው
    አንበባቢው ተራኪው ድምፅ የተረጋጋ ነው
    የኛው የተከበሩ የአለም ሎሬት ጠሚር ዶክተር አብይ ተመሳሰሉብኝ. ጓደኛቸውም በመሆናቸው ኮርቻለሁ
    በጣም አመሰግናለሁ
    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @tsegaification
    @tsegaification Před 3 lety

    Why you use Christmas carol as a background? You should’ve used one of UAE’s songs. As a Christian, it is offensive to me.

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Před 4 lety

    ብልህ፡መሪ፡ናቸው፡ካገሬ፡ቀጥሎ፡ሁለተኛ፡አገሬ፡ነው፡ዱባይ፡ተባረኩ፡አቢቹ፡መጀመሪያ፡ግን፡አንተን

  • @tenagnadegafa4131
    @tenagnadegafa4131 Před 4 lety +1

    ዶክተር አብይ የሚያየውን ያውቃል

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 Před 8 měsíci

    እውነት እንደምትሉአቸው አይነት መሪ ከሆኑ አለምን መግዛት ያለባቸው እኚህ መሪ ናቸው

  • @californa9524
    @californa9524 Před 4 lety +5

    7 ቤት ጉራጌ ከሚባለው ወሰድው አራብ ኢመራቶች የተባበሩት አራብ ኢመረት ፈጠሩ ይህን ከኛ ነው

  • @hasethaset1869
    @hasethaset1869 Před 4 lety

    ታድለው

  • @pinkven4537
    @pinkven4537 Před 4 lety +1

    አብይ። ክልብ ከዛብ ማኽኒጥ

  • @Sssbabaa
    @Sssbabaa Před 2 měsíci

    እዉነት እንደዛ ከሆነ ማይረባ ሰዉ ነዉ ይሄ የሙስሊሞች ጉዳይ ማያስጨንቀዉ ምኑ ሙስሊም ነዉ ላዉም መሪ ሆኖ

  • @kahsaykebede6284
    @kahsaykebede6284 Před 2 lety

    ????

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 Před 4 lety +1

    በሌሎ ሀይማኖት ተከታዮ/ነን ሙስሊሞች/ምስጋናና ሙገሳ ከተቸረህ :እስልምናንና ሙስሊሞችን እየበደልክ ነው ማለት ነው ::

    • @wmnawm2221
      @wmnawm2221 Před 4 lety

      keyet yemeta flsfna new demo yhe denez megemerya quran bedenb atna

  • @bereketyohannes1233
    @bereketyohannes1233 Před 7 měsíci

    Your Narration was good to tell all the positive of Mohammed Bin Zayed.
    Why you didn’t told us his negative role in the removal of Africa king Mohammed Gadafi?
    His work on to divide Yemane and his role fir the killing of millions Yemenis ; his involvement in recognizing Somali land ; his role in the civil war in Sudan ( by exploiting the gold of Sudan) and sadly his hand for a possibly war between Eritrea and Ethiopia in the future!
    Because of this mis information you have lost credibility!
    Thanks

  • @donkeytube1039
    @donkeytube1039 Před 3 lety +2

    ስህተት የበዛበት የትርጉም ግድፈት ጎልቶ ተንፀባርቆበታል
    ለምሳሌ
    1' የመሃመድ ቢን ሰልማን አባት ከታንዛንያ ሲመለሱ ለገኘካቸው ህዝቦች ምን አደረክለት ብለው በጠየቁት ወቅት ቢን ዛይድ ሙስሊሞች አይደሉም እኮ ብለው ለአባታቸው ሲመልሱላቸው አባታቸውም በቁጣ እንዴት ሁላችንም (((የአላህ ልጆች ነን ????))) ብለው አሉዋቸው ብላቹ ያቀረባቹት ከባድ ስህተት ነው የቢን ሰልማን አባትዬው ያሉዋቸው
    (((((እኛ ሁላችንም የአላህ ባሪያዎች ነን))))) ነው ያሉዋቸው ከባዱ ስህተት ሁን ተብሎ የተደረገ ነው ድርጊት
    2' ለግብፅ ለመቋቋሚያ ሰጡት የባለው
    19 ሚሊየን ዶላር ነው ያላቹት ×××ስህተት×××
    ለግብፅ መቋቋሚያ የለገሱት
    19 ቢሊየን ዶላር ነው ትክክለኛው

  • @hassanomardin9228
    @hassanomardin9228 Před 4 lety

    Yeweshet hawaria. Abzaniaw ye emirate yetemare akale be eser bet yegenial. Yeh yetenegerew tarik fexemo ke haqe yeraqe new. Yeweshet propaganda akumut.

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Před 3 lety +4

    ጋዜጠኛ እሸቱ ኘሮግራምህን እወደዋለሁ የትርጉም ስህተት እኛ የአላህ ባሪያዎች እንጂ እኛ ልጆች አይደለንም አላህ አይወልድም አይወለድም 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @imloyalandfunnymanhonestly9986
      @imloyalandfunnymanhonestly9986 Před 2 lety +1

      ባሪያ ነን 🤣🤣🤣🤣 ኧረ አምላኬ አባቴ ነው እኔም ልጁ ነኝ ለባርነት አልፈጠረኝም 🤣🤣🤣

  • @dget4300
    @dget4300 Před 4 lety

    አይይ ምንም አልገባችሁም። አንድ ቀን ታዩታላችሁ።

  • @alnejashi2297
    @alnejashi2297 Před 3 lety

    Less informative

  • @hgg1583
    @hgg1583 Před 3 lety

    ለኣላህ ልጅ የለውም የመሃመድ ቢን ዘይድም ኣባት ያሉት እኛ ሁላችንም የኣላህ ባሪያ ነን ነበር ያሉት ጠመህ ኣታጣምም

  • @smon4679
    @smon4679 Před 4 lety

    አገራችን ከባድ ችግር ላይ ሆና
    ካለንበት ችግር ጋር related የሆነ ብዙ የሚዘገብ ነገር ወይም ህዝብን ሊያስተምር የሚችል ብዙ ነገር እያለ
    እናንተ ስለ አንድ Terrorist የሂወት ታሪክ lol
    ሰ ን አድሜአችሁን ያሳጥረው ብያለሁ

    • @othellodesdemona9229
      @othellodesdemona9229 Před 4 lety

      S T አይገርምም የስንት ሰው ደም አለበት ይህ ሰው ?

  • @othellodesdemona9229
    @othellodesdemona9229 Před 4 lety

    ስንት ሰው አስገድሎዋል 👹👹👹👹👹

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před rokem

      ሀገር የገበራ ሱዱማ ማነሀራ አደረገዋታል

  • @bushirajemal
    @bushirajemal Před 4 lety +3

    አንዳንድ ብልጥ ሰዎች ሊሰድቡህ ሲፈልጉ አባትህን አሞግሰው አንተን ሙልጭ አድርገው ይሲድቡሃል።
    ብን ዛይድን እያደነቀ ኢስላምን ማጥላላቱን ተያያዘው አቶ ጋዜጠኛው የዳቆን ዳንኤል ክብረት ተማሪ ነህ?

    • @henokab1493
      @henokab1493 Před 4 lety +4

      ደነዝ መጀመሪያ አድምጥ በደንብ

    • @imloyalandfunnymanhonestly9986
      @imloyalandfunnymanhonestly9986 Před 2 lety +1

      አባቴ ጭንቅላትህ ባይሰራ ጆሮህ ግን ይሰማል አይደል??? 😂😂 ወይስ ላንተ ከኛ የተለየየ ድምፅ ነው ሚሰማህ ኮመንትህ በጣም አስገረመኝ 😂😂😂😂😂

    • @abiyalemayehu4687
      @abiyalemayehu4687 Před 2 lety +1

      ምን አጭሰህ ነዉ ይህን ኮሜንት የፃፍከዉ?

  • @hayatmedia1823
    @hayatmedia1823 Před 10 měsíci

    እዚህ ጋ ሳልናገር የማላልፈው አባትዬው ለልጁ አአልጋወራሹ ሊለው የሚችለው "ሁሉም ሰው የአደም ልጅ ነው "የአላህ ልጅ ነው❌አላህ አይወልድም አይወለድም! ሌላው ኢማራት በንጉሳዊ ስርአት ብትገዛም ከዲሞክራሲም በላይ ነች ዜጎች የሚወዷት❤

  • @allahwekil7314
    @allahwekil7314 Před 4 lety +3

    ማንኛውም ሙስሊም አላህ ልጅ አለው ብሎ አያምንም . ያልተፃፈ አታንብቡ በሰውየው ላይም ያልተናገረውን ተናገረ ብላችሁ አትቅጠፉ።

  • @zedhus5048
    @zedhus5048 Před rokem +1

    🤮🤮🤮

  • @ethiohistory170years5
    @ethiohistory170years5 Před 4 lety +2

    *አለም እንዲህ ያለ አዲስ ወርቃማ ታሪክ ይሰራሉ፣የአለማችን ታላላቅ እና ውብ ፎቆችን ይገነባሉ የኛዎቹ የአለም 1ኛ ቆርማዳ ቆማጣ ድሃ ስለገዳይና ደፍጣጭ ቂጥኛም ነገስታት 24 ሰዓት እምየ ምንሊክ አብየ ጃንሆይ እያሉ ያደነቁረኛል🤣*

    • @Love-zd2bi
      @Love-zd2bi Před 4 lety

      ወለየ እንጅ አማራ አይደለሁም anchi 666 anchi eliminate anchi boshet shermota

    • @ethiohistory170years5
      @ethiohistory170years5 Před 4 lety

      @@Love-zd2bi ምነው?ስድቡ!?አልበዛም?🤣ቆርማዳ ድሃ አይደለንምንደ?ያውም 1ኛ ርሀብተኞች፣ስደተኞች፣ተረተኞች ነን፣እናቱ

    • @yonathanberhe1354
      @yonathanberhe1354 Před 4 lety

      Sente ayente tele chnkelate ale anche ebte

  • @bindawde5873
    @bindawde5873 Před 4 lety +1

    ሸይጣነል አረብ ይሉታል አረቦች የአረብ ሰይጣን ማለት ነው !!ይህ የአይሁድ ገረድ አላህ ያንሳው ይህ አረመኔ

    • @abdulazizshikur5718
      @abdulazizshikur5718 Před 3 lety

      ዶማ

    • @abdulazizshikur5718
      @abdulazizshikur5718 Před 3 lety

      ደነዝ መጀመሪያ አድምጥ በደንብ

    • @imloyalandfunnymanhonestly9986
      @imloyalandfunnymanhonestly9986 Před 2 lety

      አንተን ደሞ እግዚአብሔር ያንሳህ ክፉ እኔ ክርስቲያን ብሆንም ሰውዬው ጥሩ ሰው ነው ምናለ ካልተመቸህ እንኳን አላህ ልቦና ይስጠው ብትል ሰው አልገደለ አንተጀዝባ ስለሆንክ እንጂ አሁን እሱን ሰድበህ ጀነት ልትገቢ በጣም😂🤣🤣🤣🤣😜😜😜

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Před 2 lety

    አብይ/ኦፒዲ የአፍ ጮሌ ነው። የድሮ አራዳ ነው። የቶንኮል ፣ የውሸት አባት

  • @ermiyasdegefaw5023
    @ermiyasdegefaw5023 Před 3 lety +1

    አሪፍ አቀራረብ አንተ በቃ አንደኛ ነህ የጋዜጠኛ ልክ