11. Abet Mihiretih በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ አቤት ምህረትህ Live Concert
Vložit
- čas přidán 9. 05. 2024
- Special thanks and many blessings to the following individuals for their remarkable contributions:
Organizer : Amanuel Abayneh,
Stage leader: Rev. Muluneh Taye.
Mixing and Mastering : Kirubel Tesfaye.
Musicians:
Guitar: Natnael Desaleng, Alazar Yibeltal
Keyboard: Rediet Alessa, Elias Kassahun
Drum: Kaleb Berhanu
Acoustic Guitar: Nehemiya Tarekegn
Bass: Milky Asefa
Saxophone: Legeta Degaga, Natnael G/Tsadik
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.com/us/artist/be...
play.google.com/music/listen?...
Subscribe to czcams.com/channels/D7n.html...
/
telegram
t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA...
Instagram
open.spotify.com/playlist/37i... - Hudba
ጌታ ስለሰጠን ሙዝቀኞች ጌታን ምያመሰግን አንድ ሰው ልጣ....🤔🙏🙏🙏
ጌታ ስለሰጠን ሙዚቀኞች እግዚአብሔር ይመስገን
ስለእነዚህ ከእግዚአብሔር ለእኛ እና ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ስለተሰጡ ውድ እና ድንቅ ሙዚቀኞች እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
እግዚአብሄር ይመስገን😁🙏
እግዚአብሔር ይባርካቸው🙌
Egizabher huluinim muzeqgnchin yebarkachwo !
አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው (2)
መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው
እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው
ያንተ ምህረትህ ከማን ጋር ይስተያይ
ከፈጠርከው ፍጥረት ከምድር ወይ ሰማይ
የሚስተካከልህ ማን አለ በውኑ
አባቴ ምህረትህ ያክላል አንተኑ
መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው
እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው
ሳትታሰብ ጠላት እንጅ ቀርቶ
ሳምሶም ወደቀ ከመስመር ወጥቶ
ግን ምህረትህ ታምኖ መቼ አፈረ
የራሱ ፀጉር ማደግ ጀመረ
በህይወት ከሰራው በሞቱ ባሰ
ለዛ ኪዳን ሰው ምህረት ደረሰ
አንድ እድል ብቻ ባይለምንህ
ይኖር ነበር በቸርነትህ
እንዴት (3) ታላቅ ነው
እንዴት (3) ታላቅ ነው
ኧረ እንዴት
እንዴት (3) ታላቅ ነው
እንዴት (3) ታላቅ ነው
ያንተ ምህረት
አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው (2)
መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው
እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው
ብትጨምርለት አስራ አምስት አመት
ተዝቆ በማያልቅ ከሰፊው ምህረትህ
ከኖረበት እድሜ ከምህረትህ ወስዶ
አንተን ሳያከር ጨረሰው በባዶ
እኔ ግን ገብቶኛል የቃልህ እውነት
ለካ የምዘምረው ባንተ ምህረት
መሃሪነትህን እዘረዋለው
በጉልበቴ ሳይሆን በምህረት እኖራው
እንዴት (3) ታላቅ ነው
እንዴት (3) ታላቅ ነው
ኧረ እንዴት
እንዴት (3) ታላቅ ነው
እንዴት (3) ታላቅ ነው
ያንተ ምህረት
መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው
እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው
czcams.com/video/CjZt2R1I6CY/video.htmlfeature=shared የዘማሪ በረከት ተስፋዬ ቁጥር አንድ አልበም ስሙ
ኤፈ 2:4 ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥
🎉ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
Amen❤
እናንተ እግዚአብሄር እኮ የምህረት አምላክ ነው ዛሬም እኮ ፍቅሩ ትኩስ ነው መታደል ነው የኢየሱስ ልጅ መሆን🥰🥰
በህይወቱ ከሰራው በሞቱ ባሰ
ለዚያ የኪዳን ሰው ምህረት ደረሰ🙌🙌🙏🙏
ቤኪ ጌታ ይባርክህ!
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።”
- ሰቆ. 3፥22
“በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 1፥9
“ሃሌ ሉያ፤ ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።”
- መዝሙር 106፥1
ቤኪዬ አንተ ለዚች ምድር እንደ ስምህ በረከት ነህ!!!❤️❤️ ቤኪዬ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ባስቀመጠው የዝማሬ ፀጋ ነፍሴ እና መንፈሴ መዝሙሩን በሰማውት ልክ ይታደሳል።🥹😇🧖♂
ከቁጥር 1-3 ያሉትን አልበሞች በሰማሁት ቁጥር ለኔ አዲስ ነው።🙌🙌
ቤኪዬ በጣም እንወድሃለን ተባረክ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏
እየሱስ የ ሚምር አምላክ ነው በ ምህረቱም እጅግ ባለፀጋ ❤❤❤
እግዚአብሔር አንተን ለቤተክርስቲያን በረከት አድርጎሀል እንወድሀለን ስላንተ እግዚአብሔር ን እንባርካለን 🙏
መዝ 91 በልኡል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል❤❤
አቤት ምህረት እንዴት ታላቅ ነው አቤት ምህረት እንዴት ታላቅ ነው መላኪያ የለህ መስፈሪያ የለህ እንዴት ታላቅ ነው እንደምንታላቅ ነው ኢየሱስ ስለ አደረክልኝ ታላቅ ምህረትህ አመሰግናለው🙌🙌🙌
አሜን እንድት ታላቅ ነው የእግዚአብሔር ምህረቱም መታደለ ነው የኢየሱስ መሆን አሜን 😭😭😢😢😢😢💔💔💔🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️💔💔💔
እንኳንም ኖርኩኝ በዚህ ታላቅ ቀን ኡፋ ❤ ጌታ ይክበር ❤❤❤
Romans 4 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ Even as David also describeth the blessedness of the man, unto whom God imputeth righteousness without works,
⁷ Saying, Blessed are they whose iniquities are forgiven, and whose sins are covered.
⁸ Blessed is the man to whom the Lord will not impute sin.
ሮሜ 4 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ዳዊትም ጽድቅ ያለ ሥራ ስለሚቈጠርለት ሰው ብፅዕና እንዲህ ብሎአል፤
⁷ “መተላለፋቸው ይቅር የተባለላቸው፣ ኀጢአታቸው የተሰረየላቸው፣ ብፁዓን ናቸው።
⁸ ኀጢአቱን፣ ጌታ ከቶ የማይቈጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።”
የአባቴ ብሩክ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
አቤት ምህረት የኔ ጌታ ሁሌ የምትምረኝ የማትሰለቸኝ ጌታዬ ሆይ ስምህ ይባረክ❤❤
ቤካዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
While we were yet sinners, Christ died for us. Romans 5:8
አቤት ምህረትህ እዴት ታላቅ ነው... 0:59
ምን አይነት ድንቅ ጊዜ ነበር መቼም የማልረሳው ታሪካዊ ቀን.
በቂ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Bekiye betam nw miwodh kediroo jemiro yanten mezmur iysemawu nw yadekut yemir tsegaw ahunim betam iyagezeh nw getan ijig arige amesegnale.enam ewodahalew❤❤
የእየሱስ ምህረት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭 ማለቂያ የሉሁ ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏
ቤኪዬ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ።
Be blessed bekye, since this song out, it's still my Ringtone,it remind me how big God's mercy is big n bigger in all my life
I Love You And Your Songs a Lot! Beki God Bless You !!Hero man of God.
"በጉልበቴ ሳይሆን"
"በምህረት ኖራለሁ"🙌🙌🙌🙌🔥🔥
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ❤️🔥
አባቴ ምህረት ያክላል አንተኑ✋🤚😭
How I love this song😢
የኢየሱስ ባልሆን አልቆልኝ ነበርርርርር!!
ምህረቱን በህይወታችን ያገነነ ጌታ ለዘላለም ይባረክ😭😭
❤❤❤❤❤
አመን እየሱስ ገታ ነው
God bless berekt tesfay and the amazing musicians 👏👏👏👏
አቤት ምረትህ እዴት ታላቅ ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
musiqa techewachoch betam tebareku ke CD mnm ayileyim betam mirt new ,,beki enwedihalen tebarek
አቤት ምህረትህ❤💯‼️
Hallelujah Hallelujah
Hallelujah Hallelujah
Hallelujah Hallelujah
Hallelujah Hallelujah
❤❤❤❤❤❤
Abet mihiretih😢
አሜን እንዴት ታላቅ ነው እውነት ተባረክ ቤኪዬ
❤❤❤❤❤❤❤ቤኪ በመዝሙሮችህ በጣም እየተባረኩኝነው ተባረክ
❤❤❤
.አሜን አሜን እንዴት ታላቅ ነህ
.ሀሌሉያ ሀሌሉያ
I've no word bekiye tebarek🥰🥰🥰
Enkuanm tegegnew😇😇
This song is truly pervasive,I have no words to explain my inner feelings what about this songs❤❤😢😢
አቤት ምህረትህ ጌታ ሆይ እንዴት ታላቅ ነው ቤኪዬ ይሄ መዝሙር ብቻ አይደለም እንዴት ነው የተቀበልከው
Amen Amen thanks to God & May God blesses all of you!!
ቤኪዬ እግዚአብሔር ያክብርህ ❤❤
ስብከቱም ይለቀቅ።
መጣ እየሱስ የታለ እባክክ በረከትዬ
imoid_hOuXbsVY2C
እንዴት ታላቅ ነው 😢🙏😍
Era gn bidegm des yilenal eko baki betam ewedikalew❤❤❤
Beku bless you what amazing song❤🥰
ወንድሜ ቤኪ❤በረከት በረከታችን
Blessed beki
ዋው ጌታ እየሱስ ይባርክህ በረከታችን
Getaye mhereteh yaklal antenu ❤❤❤
አቤት የጌታ ምህረት..............አይገርምም😌
የማይወዳደር ምህረት 😢
እውነት ስለ ሙቅኝች ጌታ ኢየሱስ ይባርካችዉ በእየሱስ ስም ዘመንችሁይባርክሁ❤❤❤❤❤❤
Beki...you are a blessed blessing!!
ቤኪ የኔ አንደኛ!! ተባረክ!!
እየሱስ ይመጣል 🎉🎉🎉🎉
ቤኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርከህ
😢🙆አቤት ምህረትህ የኛ ጌታ
Hallelujah ❤❤❤❤❤
ምህረትህ ታላቅ ነው🥰🥰🥰🥰
Abet abet abet abet abet abet abet abet abet abet abet abet mihrt mihiret mihiret mihiret mihret mihiret mihiret mihiret yewededachewin eskemecheresha wededachew be mihiretu eko new . Bekiye legna ante bereketachin neh
አምላካችን መሃሪ ነዉ❤❤❤
ይኖር ነበረ በቸርነትህ❤❤❤
God bless ❤
አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው!!🥹
ማለዳ ማለዳ በምህረትህ ታጠግበኛለህ።
❤❤beki
Eyesusye
ሀሌሉያ ❤❤
It's was amazing ❤❤😮😮
Love you jesus
Geta yebrek beki ❤❤❤❤❤
አንተ አንደኛ ነህ 🥇
Amazing musician😮
Baki tebarek
wow tebark bekye❤❤
❤❤❤❤❤❤ amazing
😢😢😢😢😢😢 ቤክ ለምልምልኝ ወድሀለው
Amen amen amen hallelujah
አሜን.....አዎ ምህረትህ እጅግ ታላቅ ነው ጌትዬ ❤❤❤ You're blessed Berket!
Tebreku muzikegnoche ❤❤❤❤
አቤት ምህረትህ ❤❤❤
ስለዚህ መዝሙር እግዚአብሔር ይመስገን😍
Wawuu 🔥🔥God is good I love these song you are anointed bekeye bro
❤❤❤❤
የምህረት አምላክ እግዚአብሄር ብቻ
OH አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው
አባቴ ምህረትህ ያክላል አንተኑ ❤❤❤
Waw bekisha u are blessed
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቤኪዬ አንተ በረከታችን ነህ
❤❤❤bki
በጣም ምባረክበት መዝሙር ❤
Father thank for this song❤
🙏🙏tebarek beki
God blessed you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤