ዘመድ || ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || Yitbarek Alemu || Ethiopian Amahric Gospel Mezmure 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ጤና ይስጥልኝ! ዘማሪ ይትባረክ አለሙ ነኝ፤ በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ መዝሙሮችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው፡

Komentáře • 412

  • @dawitmemhir1538
    @dawitmemhir1538 Před 5 měsíci +148

    ብርቱ ዘመድ በሚፈለግበት
    የሚረዳ ወዳጅ በጠፋበት
    የእኔ ግን ረድኤቴ ከላይ ነው
    ሰማይና ምድርን ከሰራው...ድንቅ መዝሙር ነው ይትቤ ተባረክ

  • @rayenmas7657
    @rayenmas7657 Před 2 měsíci +29

    የኔ ልጅ 2 ት አመት አልሞላውም ምግብ ይሄ መዝሙር ካልተከፈተ አይበላም ተባረክ ❤

  • @AlematBerhe
    @AlematBerhe Před 5 měsíci +145

    እግዚአብሔር ስለ ሰጠህ መልእክት እግዚአብሔር ይመሰገን። እግዚአብሔር አምላክ ለትውልድ በረከትና መጽናናት ያድርግህ።በርታ ተወዳጁ ዘማሪ ይትባረክ አለሙ።

  • @DNovelStudio
    @DNovelStudio Před 5 měsíci +55

    ምን አይነት መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው ይትቡዬ ተባረክልን እኖድሃለን

  • @HTGuru7
    @HTGuru7 Před 4 měsíci +25

    ብርቱ ዘመድ በሚፈለግበት
    የሚረዳ ወዳጅ በጠፋበት
    የእኔ ግን ረድኤቴ ከላይ ነው
    ሰማይና ምድርን ከሰራው Tebarek Yitbi'ye 💖😇😇😇😇

  • @M.T1982
    @M.T1982 Před 4 měsíci +13

    ብርቱ ዘመደ በሚፈለግበት
    የሚረዳ ወዳጅ በጠፋበት
    የእኔ ግን ረድኤቴ ከላይ ነው
    ሰማይና ምድርን ከሰራው አሜን አሜን አሜን ወንድሜ በብዙ ተባረክ

  • @metadelabebe2422
    @metadelabebe2422 Před 4 měsíci +6

    1 ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
    2 ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
    3 እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።
    4 እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።
    5 እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።
    6 ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት።
    7 እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል።
    8 ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል።

  • @TsegaKetema-bf3rz
    @TsegaKetema-bf3rz Před 5 měsíci +21

    ሁፍፍፍፍ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ!ዘመንክ ይለምልም!

    • @Abe-cc7fe
      @Abe-cc7fe Před 3 měsíci

      amen❤❤❤❤❤❤

  • @hannatademe2161
    @hannatademe2161 Před 5 měsíci +14

    እውነት ነው ከየትኛውም ዘመድ እና ወዳጅ የሚቀርብ የሚጠጋጋ ኢየሱስ❤❤❤❤❤

  • @efratadejene-jf1kv
    @efratadejene-jf1kv Před 5 měsíci +16

    ያለፍኩትን ሁሉ ያለፍኩት በእየሱስ ነው ዛሬም መደገፍያዬ እየሱስ ነው

  • @selamawitdesta9080
    @selamawitdesta9080 Před 5 měsíci +16

    ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ደጋግሜ ነው የሰማሁት ጌታ ዘመንህ አገልግሎትህን በእጥፍ ድርብ ጨምሮ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ የትቤ ተባረክ ❤

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j Před 5 měsíci +11

    ከስትንፍሳችን በላይ የሚቀርበን የውስጣችንን ሳንነግረው የሚያቅ የየሱሴ ስም ይባረክ ❤።ይትቤ ተባረክ ድንቅ መዝሙር በመዝሙሩ ጌታ እየተናገረኝ ነበር ተባረክልኝ ዘመንክ ይባረክ እወድሀለው❤❤

  • @hawigeta8223
    @hawigeta8223 Před 5 měsíci +11

    አለኝ ወዳጅ ከቶ ማላፍርበት ታማኝ ነው ልቤን የጣልኩበት❤❤❤bless you yetbarek

    • @user-xy8cv3re8m
      @user-xy8cv3re8m Před 5 měsíci +1

      አለኝ ወዳጅ ከቶ ማላፍርበት ታማኝ ነው ልቤን የጣልኩበት አሜን አሜን ተባረክ የጌታ ፀጋ ካንተ አይለህ 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 Před 4 měsíci +5

    ይትቤ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ መንፈስን የሚያረሰርስ የሚያጽናና ዝማሬ ነው ይብዛልህ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @melakugetachew247
    @melakugetachew247 Před měsícem +1

    ብርቱ ዘመደ በሚፈለግበት
    የሚረዳ ወዳጅ በጠፋበት
    የእኔ ግን ረድኤቴ ከላይ ነው
    ሰማይና ምድርን ከሰራው... አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ተባረክ

  • @user-gm8cm6qh4t
    @user-gm8cm6qh4t Před 5 měsíci +7

    አቤት የኔ ጌታ ባንተ ባሪያዎች ፀጋ በዝቶ ነብሳችን ረሰረሰች ተባረክልኝ አማሜንንንን

  • @yeabsirabirhane
    @yeabsirabirhane Před 5 měsíci +16

    እውነት ነው እየሱስ ብቻ ዘመድ፣ ወገን፣ወዳጅ አንተ ብቻ ነክ የኔ ጌታ ወረት የማያውቀው ይትቤ ዘመንክ ይባረክ 🙏🙏

  • @GirumKifle-qt8ky
    @GirumKifle-qt8ky Před 5 měsíci +5

    Wow🎉🎉🎉🎉 ጌታ ይባርክህ! ደግሞ ገና ብዙ እንጠብቃለን!! አንተ በረከታችን ነክ! ይትቤ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @suralema919
    @suralema919 Před 3 měsíci +12

    የራሴን ሂወት ነው እየሰማው ያለውት አውን ከምሽቱ 7 ሰአት ከሀምሳ አንድ ነው እየቃምኩ እያጬስኩ ነው ትዳሬ ተበተነ ከጓዳ የማይሻል ሂወት ውስጥ ነኝ የት ይደርሳ የባልኩ ሰው ነበር በ ሚሊዬን ብር በላይ ኖሮኝ ያውቃል ያገኘውት ሳንቲም ወይም ብር መጥፊያዬ ሆነ ሚገባኝ ቦታ እዳልሆንኩ ይሰማኛል ግን ምንላርግ ውስጤ የሚነግረኝን መተግበር አቃተኝ

    • @SelamToki
      @SelamToki Před 2 měsíci

      Getan tekebrl

    • @RajabuWinifredi
      @RajabuWinifredi Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @dawittadesse2548
      @dawittadesse2548 Před 2 měsíci

      Andi ayinet Tarik new yalen bro egziyabher melkam abat new libachin tenish weda esu enmelis enji abatachin kezy hiywot yawetanal berta

    • @user-tj9hk2nt8o
      @user-tj9hk2nt8o Před měsícem +1

      Same here alehu enem

    • @TesfanaYesus
      @TesfanaYesus Před měsícem

      ወንድሜ ኣይዞህ ለሁላችን ሰው ያረገን ጌታ ላንተም ብምንም ምክንያት ሊረሳህና ሊተውህ ብፍጹም ኣይሆንለትም ብቻ በንስሃ ወደ ጌታ ተመለስ። ባጠገብህ ቸርች ካለ እዛ ሂድ በብዙ ነገር ይረዱሃል ይጸልይሉሁማል። ጌታ ይረዳሃል ተባረክ

  • @InstructorEsayasMuda
    @InstructorEsayasMuda Před 5 měsíci +5

    Yitbe igzihabher yibarkiki zemeni teshagarii mezimurii newii ❤❤

  • @Betsegaw-BGT
    @Betsegaw-BGT Před 5 měsíci +5

    ምርጥ ዜማ
    ከ ሀሪፍ Arrangement ጋር ❤❤❤
    ተባርከሀል❤❤
    #ይትቤ❤

  • @FirhewotMezmir
    @FirhewotMezmir Před 3 měsíci +1

    ይትቤ ፀጋ ይብዛልህ ድንቅ ዝማሬ ነው አንተን ስለሰጠን መንፈስ ቅዱስን አመሰገንኩት

  • @babaaschalew5807
    @babaaschalew5807 Před 5 měsíci +8

    ስለረዳህ አምላክ ስሙ ከዘላለም እስከ ዘላለም የተባረከ ይሁን

  • @user-ij3du4ny7e
    @user-ij3du4ny7e Před 4 měsíci +3

    በደከሙክ ሰአት ያበረታኝ መዝሙር ነው ይትቤ ተባረክ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንክ ተባረክልኝ❤❤🥰🥰🥰

  • @user-tk7us2kf7n
    @user-tk7us2kf7n Před 5 měsíci +3

    ማይታለፈዉን ቀን ያለፍኩት አባቴ በአንተ ነዉ እየሱስዬ🙏🙏❤❤❤

  • @BeyeneBezabih
    @BeyeneBezabih Před 4 měsíci +4

    Yitbe betam des yemil mezmur New Tebarek

  • @Metu1996
    @Metu1996 Před 4 měsíci +4

    ይትብዬ ጅማ በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር ይለፈው መቼም የማይረሳ አምልኮ አሁንም ተመልሰ እንደምት መጣ ተስፋ አደርጋለው ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 4 měsíci +3

    ሃል ሌያ እስይይ አሜንንንን እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእየስሱ ስም ዘመንክህ ይልምልም ይትባዬ❤❤❤❤

  • @KalebTafesse
    @KalebTafesse Před 5 měsíci +3

    ይትቤ ስለሰጠህ ፀጋ ጌታ ይባረክ ከው ነጥቆ ወደጌታ የሚያስጠጋ ዝማሬ ነው

  • @romandugumaboro6547
    @romandugumaboro6547 Před 4 měsíci +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው በብዙ እጅግ የምባርክ

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 Před 5 měsíci +7

    Ameeeeen ይትቤ ጌታ ይባርክህ
    😭ብርቱ ዘመድ በሚፈለግበት😭
    😭የሚረዳ ወዳጅ በጠፋበት 😭

  • @mikiyaszemenay-rn4me
    @mikiyaszemenay-rn4me Před 5 měsíci +3

    What amazing song!! wow god bless you yitbe

  • @user-ur2qt4lr9i
    @user-ur2qt4lr9i Před 5 měsíci +4

    ጌታ ይባረክ ቆጆ መዝሙር ነው ክበሩልን ከዚህ በላይ ዘምሩልን🙏

  • @keneworshiptube3875
    @keneworshiptube3875 Před 5 měsíci +5

    አውነተኛ ዘመዴ ኢየሱሴ ❤❤

  • @shalomfiker
    @shalomfiker Před 4 měsíci +3

    ብርቱ ዘመድ በሚፈለግበት
    የሚረዳ ወዳጅ በጠፋበት
    የእኔ ግን ረድኤቴ ከላይ ነው
    ሰማይና ምድርን ከሰራው
    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @dannytariku61
    @dannytariku61 Před 5 měsíci +2

    You're our blessing yitbya . Minfaskdus bekibr multe belo golto metyibat mazmur tebarik

  • @melakubogale
    @melakubogale Před 5 měsíci +2

    Aw endezi yerasachun mezmurimmm zemruuu tebarek yitbeeee

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 Před 5 měsíci +2

    ይሄ ድንቅ ነው ጌታ የፀጋው ባለቤት አንተ ፊቱ መቆየት ብቻ ነው የሚጠበቅብህ አልበም ስራ ፀልይ አገልግሎት ቀንስ ልጅ ወልደሀል ከቤተሰብህ ጋር አሳልፍ ተባረክ

  • @user-wg9fb4ok2f
    @user-wg9fb4ok2f Před 5 měsíci +1

    Yetibe Xagaw Yibezalhi Tabarek Banita Mazimur Tebarekalahu❤❤❤❤❤

  • @AbinetKali
    @AbinetKali Před 3 měsíci +2

    ❤️ Loving it so much! ❤️

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 Před 5 měsíci +1

    Ameen ameen ameen 🤲❤ wowww Amazing mezmur 👌❤❤❤❤❤

  • @pitanyasamson6388
    @pitanyasamson6388 Před 5 měsíci +2

    Amazing nw wendme glory to God🙌🏻🙌🏻

  • @YisakAbate-n1h
    @YisakAbate-n1h Před 20 dny +1

    Wow
    ❤❤

  • @user-hc3xf1ul7i
    @user-hc3xf1ul7i Před 4 měsíci +3

    አለኝ ወዳጅ😢😢

  • @Hiwot-lb7jr
    @Hiwot-lb7jr Před 3 měsíci +1

    Endena yihan mezmur tewatm matam hulem mesmat makom yalchale sew yitbarekeya geta birkrek yadergh❤❤❤❤❤

  • @user-pz3hl3wz6b
    @user-pz3hl3wz6b Před 5 měsíci +1

    እዉነት ነዉ የተሸከመን የማይጥለን የማይተወን ጌታ ይባርክህ ❤❤❤

  • @melatbesha440
    @melatbesha440 Před 5 měsíci +2

    Yemnakeh koretenal
    Tebarek wendemachen
    Ye tesetekn lesetek geta
    Gena yakeberkew geta yakeberhal ❤❤❤
    Keberun zemere 🎉

  • @user-oj6zb4rx4o
    @user-oj6zb4rx4o Před 4 měsíci +1

    My lovely bro yetbarek be blessed for ever. God is goo for you for ever. There is victorious day infront of you.

  • @HanaBirhane-fh2cm
    @HanaBirhane-fh2cm Před 5 měsíci +2

    Geta eyesus yebarekeh yetebe

  • @AbrhamHabta
    @AbrhamHabta Před 5 měsíci +1

    ጌታ ለዚ ጊዜ የሾመህ ዘማሪ ነህ🙏🙏🙏

  • @enanuabate
    @enanuabate Před 5 měsíci +3

    እግዘብሔርን ይባርክህ ❤❤

  • @solomonmulugeta28
    @solomonmulugeta28 Před 5 měsíci +1

    Wow ይትቤ ገራሚ ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኩበት ተባረክ

  • @MerryTiruneh
    @MerryTiruneh Před 5 měsíci +3

    Betam keftogn nebr bro gn yeh sesema betam nw des yalegn

  • @Zerfutadese
    @Zerfutadese Před 3 měsíci +2

    I like the mezmur ❤
    ❤❤❤❤❤

  • @DegfeDae
    @DegfeDae Před 4 měsíci +1

    you have unique grace god bless you ytbe

  • @kalkidanhailealemu1596
    @kalkidanhailealemu1596 Před 5 měsíci +1

    Stay blessed such an amazing mezmur

  • @EmbiltaMedia1
    @EmbiltaMedia1 Před 5 měsíci +1

    I'm so amazed and blessed with this song 🙌 I'll expect more and more blessing songs from you YITBUYE 😍 STAY BLESSED

  • @henockshune5501
    @henockshune5501 Před 5 měsíci +1

    Yitbe kezih belay geta tsegawun yabzalih!! Silante agelgilot geta kibrun yiwused!!🙏🙏🙏

  • @AbrishEL
    @AbrishEL Před 5 měsíci +1

    ይትብዬ ዘመንህ ይባረክ! ድንቅ ዝማሬ!
    በአልበም እጠብቅሃለሁ!

  • @EnuEnu-wm4qm
    @EnuEnu-wm4qm Před 5 měsíci +1

    ተባረክ ይትቤ

  • @merondawit638
    @merondawit638 Před 5 měsíci +1

    Wowwww des yemil mezmur .....tebarekebtalew

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 5 měsíci +2

    Wonderful song! May God bless you!

  • @helenwendimu
    @helenwendimu Před 5 měsíci +1

    ይትብዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 Před 5 měsíci +2

    Amen You are Blessed You look so Awesome Singer Yitbarek Alemu I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ዘመድ || Yitbarek Alemu || Ethiopian Amharic Gospel Mezmure 2024 Tebarake Zemen Yebarak💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @Ashuz_88
    @Ashuz_88 Před 5 měsíci +2

    Abet abet abet 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤betaaaaaam DC yilal wendimachin geta zemenihin yibarki bertalin migerim melikit 🙆🛐🤍🤍✝️✝️🥳🎉💯💯 tebarkenal 😇😇😇🙌🙌

  • @yoaddi1087
    @yoaddi1087 Před 5 měsíci +3

    Mulu mezmur Le mesmat gugute mn yahil inde nbr 😢😢😢
    Geta bebizu yibarkih

  • @ashenafichemesa5206
    @ashenafichemesa5206 Před 5 měsíci +1

    ስለ መልካም ስጦታው ጌታ ይመስገን ❤

  • @Mercyjorgeofficial
    @Mercyjorgeofficial Před 5 měsíci +2

    Elelelelele bless you my brother 😍😍😍😍😍

  • @user-lr2qq7is7b
    @user-lr2qq7is7b Před 5 měsíci +7

    ይትቤ የፀጋው ባለቤት ይባርክህ ! ድንቅ ዝማሬ ነው! ደግሞ በቅርቡ አልበም እንጠብቃለን!🥰🙏

  • @gorfetakele3752
    @gorfetakele3752 Před 5 měsíci +2

    ይትቡዬ የኔ መልዕክት ነው🙏የኔ ብሩክ

  • @gospelsingermesafintgetach8950
    @gospelsingermesafintgetach8950 Před 5 měsíci +1

    እንኳን ኢየሱስ ረዳክ !! ደስ ይላል ተባረክ !!

  • @amanuelmatiwos5550
    @amanuelmatiwos5550 Před 4 měsíci +1

    May God bless your family everything God protect you 🙏 ❤😊

  • @kinfewolde1728
    @kinfewolde1728 Před 22 dny

    Yitbrke tebark wandema

  • @armayeabate6749
    @armayeabate6749 Před 5 měsíci

    Praise God!!! Jesus is Lord!!! ከቶ የማናፍርብህ ረዴታችን አንተ ብቻ ነህ!!!

  • @amanuelabreham6172
    @amanuelabreham6172 Před 5 měsíci +2

    በብዙ ተባረክ❤🙏

  • @user-lz8ju6hb7b
    @user-lz8ju6hb7b Před 5 měsíci +1

    Waww Xega ybzlh ytbarek enwedhalen❤

  • @saraayire4193
    @saraayire4193 Před 5 měsíci +1

    Wow tebarek yite❤❤❤❤❤

  • @user-kf9jb1bd4s
    @user-kf9jb1bd4s Před 15 dny +1

    Nice❤❤

  • @user-ls9me6vd1j
    @user-ls9me6vd1j Před 4 měsíci

    Betam des yemil mezmur new yitu tebarek!!!❤❤❤❤❤

  • @Alexfetene
    @Alexfetene Před 5 měsíci +2

    Ufey
    Ufey
    Ufey
    Ufey beka birik belign bro❤❤❤❤

  • @abinetabraham8217
    @abinetabraham8217 Před 5 měsíci +1

    ይትቤ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው

  • @HDS-cv3vp
    @HDS-cv3vp Před 5 měsíci +1

    God bless you brother yetb.

  • @AbenezerDimerAsefa
    @AbenezerDimerAsefa Před 5 měsíci +1

    ይትብዬ እንኳን ጌታ ረዳህ 🥰🥰🥰🙏🙏 ተባረክ ብዛልን

  • @abatekayuma4484
    @abatekayuma4484 Před 5 měsíci +2

    God Bless you🙏

  • @Abditube263
    @Abditube263 Před 5 měsíci +2

    Blessed ❤

  • @naolb6723
    @naolb6723 Před 5 měsíci +2

    Can't wait 🤗

  • @temesgentadiwos1309
    @temesgentadiwos1309 Před 3 měsíci

    ኢየሱስ ከእስትንፋሴ በላይ ቅረቤ ነህ አንተ ❤❤❤❤ተባረክ

  • @singerdagiwmariamofficial6182
    @singerdagiwmariamofficial6182 Před 5 měsíci +1

    እንኳን ጌታ ረደክ ይትቤ።መልዕክት አዘል መዝሙር ነው ብርክ በል ወንድሜ።

  • @deginetdamata7469
    @deginetdamata7469 Před 5 měsíci +1

    Stay blessed yitbe ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-mt2iv5qp1u
    @user-mt2iv5qp1u Před 4 měsíci +1

    arif nw geta yebarekeh

  • @beckyshow
    @beckyshow Před 5 měsíci +1

    ይትብዬ ጌታ ይባርክህ በጣም ነው ምወድህ ወንድሜ

  • @BetelhemHawan-kx9mw
    @BetelhemHawan-kx9mw Před 4 měsíci +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @kalebkifle8877
    @kalebkifle8877 Před 5 měsíci

    Amen ...tebareln ytbye🙏 kante yemiwetaw des yemil meaza nw bzaln ❤

  • @MekdesYouTube10068
    @MekdesYouTube10068 Před 5 měsíci +1

    Wowwwwwwwtebarek😘wedaja

  • @elshadayasfaw-wc4yp
    @elshadayasfaw-wc4yp Před 5 měsíci +1

    Tebarekln ❤❤❤❤

  • @user-ys4bw3ju8y
    @user-ys4bw3ju8y Před 5 měsíci

    አለኝ ወዳጅ ከቶ ማላፍርበት❤❤
    ተባረክ yitbe

  • @mengistuelema6799
    @mengistuelema6799 Před 4 měsíci +1

    ተባረክ፤ Good job Yitbe, keep it up.

  • @user-rk1rm3dk9p
    @user-rk1rm3dk9p Před měsícem

    You are really blessed ❤

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 Před 5 měsíci +1

    አሜንን ተባርከአል ይትቤ🔥🔥😍

  • @user-ol7zk5ns1d
    @user-ol7zk5ns1d Před 5 měsíci +2

    Yitbe tebarek 😊😊