ፍልፍሉ ጥላሁን ዘውገን በሳቅ አስለቀሰው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 08. 2024
  • ዘውገ ዩቲዩብ ክፍል 2 👇
    • ክፍል 2 ፍልፍሉ ጥላሁን ዘውገን ...
    This is the official CZcams Channel of Comedian Filfelu and Demise wanos You Can get the latest and lot of funny entertainment Program
    Our Contant
    SaqTera Gust
    SaqTera Comedy video
    #SaqTera Funny Drama
    #Comedy Music
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 ሳቅ ተራ Tube

Komentáře • 76

  • @zerihuntezenanuzeryie4224

    ተዋናይ ጥላሁን ዘውገ እና ተዋናይ አለልኝ መኳንንት በኢትዮጵያ ኪነጥበብ ታሪክ ትልቅ ስራ የሰሩ ታላቅ ባለሙያዎች ናቸው። ክብር ይገባቸዋል።

  • @ursee6125
    @ursee6125 Před rokem +15

    Fulfilu, the best comedian in Ethiopia.

  • @Abawtes
    @Abawtes Před rokem +5

    Filfilu best comedian ...love him!

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 Před rokem +5

    ''ድርሰት ሽሮ ተጋቢኖ አረከው እንዴ በሁለት ቀን ሚደርሰው''. 😂😂😂

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Před rokem +2

    Filfe stand up comedy አትሞክር’ ድራማዊ ጎበዝ ነህ።

  • @ademyenus5674
    @ademyenus5674 Před rokem +1

    ሳቅ ተራዎች በርቱ በጣም እንወዳችሁዋለን ።
    ስለ አብረሀም አስመላሽ ያነሳችሁት ደግሞ በጣም ትክክል ነዉ ።
    እንደ ጥቆማ ድርሾ አንድ ያቀረበችዉ ልጅ ነበር አብረሀምን አስመስሎ የሚያቀርብ ልጅ ያልወጡ ስራዎቹን በሱ በኩል ለህዝብ የተወሰነ ነገር ብታቀርቡልን ጥሩ ይመስለኛል

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 Před rokem +2

    እንኮን በሰላም መጣችሁ አቤት የን ዘመን ትዝታ ግን ምነው የ ደሮ ጎደኛሞቹን እንደድሮዉ አብረው አናያቸውም በጣም ወንድማማቹች እሰኪ መሰሎን እናመሰግናለን ፍለፍሎ ሁለቱን ጎደኛሞችም ከቻልከ አቅርብልን እናመሰግናለን አገሬ ሰላምሸ ይብዛ

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +3

    😂😂😂 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv Před rokem +3

    ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Před rokem +8

    እረ ጥላሁን ጉግሳ ልጅነቴን አስታወሰኝ ድሮ በኢትዮጵያ ቲቪ እሁድ ፕሮግራም 120 የሚባል ፕሮግራም ነበር እና ስንቅ የሚል ድራማ ነበር ወይኔ እሱን ለማየት ቲቪ ወደአለበት ስንሮጥ አይ ልጅነት ደስ ይል ነበር

    • @ursee6125
      @ursee6125 Před rokem

      Are tilahun Elifineh new !!!!!

    • @riyadabdi4416
      @riyadabdi4416 Před rokem

      ጥላሁን ገሰሰ ነው።

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Před rokem +1

      @@riyadabdi4416 ጥላሁን ገሰሰ ሳይሆን ጥላሁን ዘውገ ነው የሚባለው ።ከላይ በስህተት ነው ጥላሁን ጉግሳ ያልሁት ። እጅ ጥላሁን ገሰሰ የሚባል አላቅም ምንድነው ደግሞ እሱ ።

    • @finotgirma156
      @finotgirma156 Před rokem

      @@riyadabdi4416 ክክክክክ

    • @finotgirma156
      @finotgirma156 Před rokem

      @@ursee6125 አረ ተው ክክክክ

  • @feventessema4057
    @feventessema4057 Před rokem +1

    Tilae the best Artist for me and also Felflu....what is my wish About Abreshe .....please try your best to finish the memorial of Abreshe ....and if possible collect his comedy and give as a gift for this generation.......Respect for both of you

  • @hanahana8883
    @hanahana8883 Před rokem +1

    ፍልፍሉ እኮ ባታወራም የጸጉር እስታይልህ ያስቃል ደረጃ ያለው ግንብ ነው የሚመስለው ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @meronblen1926
    @meronblen1926 Před rokem +4

    ፍልፍሉ የሳቄ ምንጭ

  • @sunmedia1883
    @sunmedia1883 Před rokem

    ፍልፍሉ ከማደንቃቸው ኮሜዲያን ውስጥ ነህ ነገር ግን አንዳንዴ በ እናትህ የምትቀልዳቸው ቀልዱች ትንሽ አይመቹኝም በህይወት ባይኑሩም እንኳ ክብር ስጣቸው እማዬ እያልክ አንዳንዴ ወጣ ያሉ ነገሮችን ስትናገር ደስ አይለኝም ክብር ይገባታል እናት

  • @teddyandselamtube7969
    @teddyandselamtube7969 Před rokem +1

    ቀልድ ከቁም ነገር ጋር ደስ ይላል

  • @papirocicvtrjd6738
    @papirocicvtrjd6738 Před rokem

    ጎረቤቴ ጥላሁን እኮ ብዙ ያሳለፈ ጀግናነው

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před rokem +1

    ጥላሁን እንኳን በሰላም መጣህ!

  • @sunmedia1883
    @sunmedia1883 Před rokem +1

    አንድቀን ብቻ ነው አባዬ የመተኛ…
    ሌላ ቀን የመግደል ሙከራ ነው የሚያደርግብኝ😂😂

  • @kalebgemeda
    @kalebgemeda Před rokem +2

    በርቱ እረጅም እድሜ !

  • @user-cq5bf7mv5b
    @user-cq5bf7mv5b Před rokem

    Tilahu ena aleligne hulemi techekunewu newu yemitewunuti

  • @Fun-7803
    @Fun-7803 Před rokem +3

    የመግደል ሙከራ

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 Před rokem +1

    አብርሃም አስመላሽ የሳቅ ምንጭ: በጀርመን ሃገር የስደተኛ ካምብ ውስጥ ጥገኝነት ጠይቆ ይኖር እንደነበር አንድ ከእሱ ጋር አብሮ ይኖር የነበረ በአንድ ወቅት አጭውቶኛል።
    አብሮት ይኖር የነበረው ልጅ ሲያጫውተኝ አብርሃምን እንደማያውቀው እና ነገር ግን በስደተኛ መኖሪያ ህንጻ ላይ ጎረቤት እንደነበሩ በጣም ታማሚ ስለነበር ምግብ ማብሰል ልብሱን ማጥብ የመሳሰሉትን ይህ ልጅ ይረዳው እንደነበር እና ከጊዚ በሗላ አብረሃም መሆኑን ሲያውቅ በጣም እንዳዘነ እና በቂ ጊዜ ሰጥቶ በየቀኑ ይጎበኘው እንደነበር አጭውቶኛል።
    በአንድ ወቅት ይህ ልጅ ዘመድ ጥየቃ ለሁለት ቀናት ሄዶ ሲመለስ አብርሃም መሞቱን ሰማ ከዛ ወደ ሆስፒታል ሄዶ አረጋግጦ ሰዎች አፈላልጎ በፍራንክፈርት ከተማ የምትኖር አርቲስት የባለቤቷን ወንድ አግኝቶት ማረፉን ነግሮት ይህ ሰው ለሴትዮዋ ነግሮ አስተባብረው በሃገሩ መቀበር እንዲችል ተደርጓል።
    ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

  • @bitcoinasset
    @bitcoinasset Před rokem +1

    Betamm yemferachew yenebur nachew

  • @mossabmohammed8595
    @mossabmohammed8595 Před rokem

    fulfilu great

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +1

    እወዳችኋለሁ ለኢትዮጵያ ሀገራችን አብዝታችሁ በየአላችሁበት የእምነት ተቋም ፀልዩ

  • @he5896
    @he5896 Před rokem

    I love both of you.

  • @admasuadisalem2553
    @admasuadisalem2553 Před rokem +2

    አቶ ጥላሁን ዘውገ በቃሉ የሚገኙ እውነተኛ ሰው ነው እርጋታው ስነምግባሩ የሚሰራቸው ስራዎች የአነጋገር እርጋታው ብቻ በአጠቃላይ ካማንም የሚወዳደር አይደለም !!!

  • @enockgetenet2156
    @enockgetenet2156 Před rokem +1

    Felefelu gobeze nw

  • @MekieDybala
    @MekieDybala Před 4 dny

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Před rokem

    ፍልፍሉ ደፋር ቀልደኛ

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 Před rokem

    Ayerun betam yazkewena kumnegru anse felgelye andandy lengedoch lekek kumneger beza engdachun hasab benmarebet bay negi... Anyways I love you

  • @saamrawitgetachewsaamriisa2644

    ዋው ምርጥ ሰው

  • @anwarebrahim8200
    @anwarebrahim8200 Před rokem +1

    ፍሬሽ ማን ቲአትር ሁሉም ሰው ሊያየው ይገባል

  • @dawitg25
    @dawitg25 Před rokem +2

    ፍልፍሉ ነው ተጋብዞ የመጣው ወይንስ ያኛው እንግዳ?

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 Před rokem

    Filfelu.. e.. e.. e malet atabeza selechen

  • @Lovebk98
    @Lovebk98 Před rokem

    Alelegn Mekuanat gabzut

  • @user-ox2zy3rw5s
    @user-ox2zy3rw5s Před rokem

    የሚገርም ነው ጥላሁን ዘውገ በስንት ጊዜ አየሁት

  • @fatimaalswuadi8653
    @fatimaalswuadi8653 Před rokem

    ጥሌ፡ሁሌም፡እናከብርሐለን፡እንወድሐለንእናከብርሐለን፡ኖላዊ፡ቢደገምደስ፡ይለኛል።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem +1

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @melesebelay3070
    @melesebelay3070 Před rokem

    እንግዳውን እድል ስጡት እንጂ ፍልፍሉ። 😁😁😁 ደግሞ አንተ ወግ እና ምግብ ካየህ ይሉኝታ የለህም 😝😝😝።

  • @hanahailu4513
    @hanahailu4513 Před rokem

    Wey felefelu

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 Před rokem

    Ere e.. e. e.. e atebel filfelu sitasetela..

  • @oneentertainment2020
    @oneentertainment2020 Před rokem

    ፍልፍሉ - በወሬዎችህ መሀል እ እ የምትለው ነገር እኔን ብቻ ነው ? በጣም ይረብሻል !

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 Před rokem +1

    ጥላሁን ዘውገ አያረጅም እንዴ!!

  • @teferalove7855
    @teferalove7855 Před rokem

    ፍልፍሉ የእውነት ቢወራ ማን ያምነዋል

  • @bitcoinasset
    @bitcoinasset Před rokem

    👍👍👍👍

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j Před rokem

    ሠላም

  • @fetsumtesfaye6864
    @fetsumtesfaye6864 Před rokem

    ሌላው ቢቀር " እርዕሱን " እንኳ ብትቀይሩት ምን አለ ? በሳቅ አስለቀሰው ያላችሁት እንኳን ሊያለቅስ ይቅርና ጉንጩ እንኳን ከከንፈሩ መች ተላቀቀ ?

  • @saamrawitgetachewsaamriisa2644

    ጥሌ በጣም ጠፋህብን አንተ እና አሌ ተመለሱ እባካቹ

  • @birhanumamo4966
    @birhanumamo4966 Před rokem +1

    ሰላም

  • @astertefera151
    @astertefera151 Před rokem

    ትልቅ እንግዳ ጋብዘህ ትቀላምዳለህ አትችልበትም ሲያስጠላ አንተ ቦታ ላይ መገኘት አልነበረበትም

  • @yosefhadgu6199
    @yosefhadgu6199 Před rokem

    Ant geLe

  • @melaku570
    @melaku570 Před rokem

    Astwawiqwa tiqyer

  • @hanahana8883
    @hanahana8883 Před rokem

    እኔም የሆነ ስራ ብትፈጥሩልኝ ከስደት እገባ ነበር እስኪ አንድ ታሪክ ስሩ ቁጭ ብላችሁ ከማሳቅ ጀርባ አንድ ልጅ ከስደት መልሰን ስራ ፈጠርን ብላችሁ ብታወሩ ትልቅ ተግባር ነበር ተው ፍልሉ ልለምንህ በሸሸው ጸጉርህ ብለህ

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před rokem

    Filfee you took all the time

  • @kub8813
    @kub8813 Před rokem

    Lijetewa gin gazetega nat wayes amuwakee?minem ateyekem eko

  • @yemisert5077
    @yemisert5077 Před rokem

    የጥላሁን ፊልም ፍልጌ ታሁት በፊት ሲዲ ነበረኝ ጠፍቶብኝ ነው አንተ ጥላሁን ጀርመን ሃገር ሄደህ የሰራኸው ፊልም አርስቱ መክሊት መሰለኝ እና የት ነው የሚገኝው እባክህን ካነበብከው ዩትብ ላይ ጫንልን ፈልጌ አጥቸዋለው

  • @TAS27483
    @TAS27483 Před rokem

    ሀይ ላይክ

  • @Elijah777
    @Elijah777 Před rokem +1

    "የድንቅነሽ ቤት መጥቷል" ትንቢት ነው የተናጉሩት እናትህ ወንድም ፍልፍሉ። 11:48 ደቂቃ ላይ።

  • @getnetlemma8009
    @getnetlemma8009 Před rokem

    A

  • @NAZRAWI371
    @NAZRAWI371 Před rokem +1

    ፍልፉሉ ብሉ " ኮሞድያን?" ለሠው ዕድል አይሠጥ " እኔ ብቻ ላውራ" #ሞዛዛ_ሲያስጠላ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před rokem

    የሳቅ ተራ ቤተሰቦች ሰላማቹህ ይብዛ ቁጥሩዋን ልሞላ ትንሺ ነው የቀረኝ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @keyboyata6348
    @keyboyata6348 Před rokem

    ፍልፍሉ በግድ ካልቀለድኩ የምትል ደደብ ... ቀልድ መችና የት ቦታ እንደሚቀለድ የማታቅ መሃይም ነህ

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Před rokem +1

    anchis mindinesh wefefe neger