የጥርጥር መንፈስ ይመላለስብኛል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • SHARE ሼር
    Facebook - - mahederetewahedo
    More Video / @mahederetewahedo

Komentáře • 167

  • @elenihabtish3393
    @elenihabtish3393 Před 5 lety +7

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፀጋ ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን

  • @user-fk1pw6ne6g
    @user-fk1pw6ne6g Před 5 lety +26

    መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ

    • @kinleboch9807
      @kinleboch9807 Před 5 lety

      አሜን

    • @user-dz4pe2em1z
      @user-dz4pe2em1z Před 5 lety +1

      እኔም ንስሀ ገብቼ ሳብቃ ዝሙት ዉስጥ ገባሁ እመቤቴን ያሰድበኛል ስላሶችንም ያሰድበኛል ማነው እኔ አዴለሁም ብየ ዘወረ ስል ማነም የለም ብቻ መፍስ መሆኑን አቃለሁ ከስዴት መልስ ወቅሼት ገብረኤል አስቤ አለሁ የድግል ማረያምልጅ ያቃል በፆለታችሁ አስቡኝ

  • @doyadoya4295
    @doyadoya4295 Před 4 lety +1

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን👍☝️💒💒

  • @aranshitesfay1896
    @aranshitesfay1896 Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @tadesseliyafantahun8958
    @tadesseliyafantahun8958 Před 4 lety +1

    Egezabihar yageleglote zemenke egezabihar yebarkeleke wendemachen ✝️✝️✝️

  • @demekechdamte8399
    @demekechdamte8399 Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado2149 Před 5 lety +2

    በእውነት መምህር ፈጣሪ አብዝቶ እድሜ ይስጥዎት ለእኛም ልቦናችንን ያብራልን መንቃት ያስፈጋል

  • @user-gw6be1fo4j
    @user-gw6be1fo4j Před 5 lety +1

    በእውነቱ የህይወት ቃል ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ብርታትን የሚሰጥ መንፈስን የማድስ ትምህርትና ደስስስስስ የሚል ምክር ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና በአገልግሎት ይጠብቅልን የሰማንውን በልቦናችን ይሳልልን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ ፈጣራችን ጌታ መድኃኔአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ዘወትር ይክበር ይመስገን አሜን

  • @bitseatgetaneh5873
    @bitseatgetaneh5873 Před 4 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን ጥበበ:: ትምህርትህን ሁሌም እወደዋለሁ🥺🙏🏽

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 5 lety +1

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @enatyekonhye5547
    @enatyekonhye5547 Před 5 lety +1

    በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለህይወቴ ጠቃሚ ትምህርት እያገኘሁነው እግዚያብሄር ይመስገን አሜን ፫

  • @user-qe2uu4by9z
    @user-qe2uu4by9z Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወትያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለዉት
    አሜን አሜን አሜን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 5 lety

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አቤቶ ለንስሀ አብቃን በተርነትህ በዉነትየጠፍትን ይመሌስልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 5 lety +4

    መምህርቻን በእውነት ድንቅና ግልፅ ምክር ነው ለሁላችን መልሥ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን በፀጋው ይጠበቅልን ፣ ይጠብቀን

  • @almazhyaro7027
    @almazhyaro7027 Před 5 lety

    ቃልዎትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን ፀጋው በረከቱ ያድልልን ወዱሜ ምትለቃቸው መልእክት በጣም ትምህርት የሚሰጡ ናቸው ዘመንህን ይባርከው አሜን

  • @user-fy5lc4vo2r
    @user-fy5lc4vo2r Před 5 lety

    መምህር ቃል ህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ን ይባርከው የማምላክ ልጅ ለንሰሀ ሞት ያብቃንአሜን አሜን አሜን

  • @abrahammrach9586
    @abrahammrach9586 Před 5 lety

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln

  • @Ameena-jf1jr
    @Ameena-jf1jr Před 5 lety

    መምህራችን ቃለህይወ ያሰማልን

  • @sameerahmed3364
    @sameerahmed3364 Před 5 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕር

  • @useruses8455
    @useruses8455 Před 5 lety

    Amen amen amen ka-l hiwote yasemalen

  • @asrat1823
    @asrat1823 Před 4 lety

    በእውነት ወንድሜች ቃለ ህወሃት ያሰማልን

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Před 3 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @asterethiopiaorthodox5793

    Amene Amene Amene

  • @shalomdeo8579
    @shalomdeo8579 Před 5 lety

    እርሶንም እየተከታተልኩኝ መምህር በጣም ነዉ የምከታተሎት እድሜዎትን ያስረዝምልን

  • @user-fs8lw3vd2u
    @user-fs8lw3vd2u Před 4 lety

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mashonrayo5314
    @mashonrayo5314 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @smeragmal2687
    @smeragmal2687 Před 5 lety

    አሜንአሜንአሜን

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 5 lety

    Kale hiwet yasemaln.Amen Amen Amen.

  • @mhalitmhalit4639
    @mhalitmhalit4639 Před 5 lety

    Amen Amen Amen kalh hewt yasemalen

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 Před 5 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-xz6fm7bv9x
    @user-xz6fm7bv9x Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @SaraSara-qx6cy
    @SaraSara-qx6cy Před 4 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @genetnoh2165
    @genetnoh2165 Před 3 lety

    Amen Amen Amen

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s Před 5 lety

    የህይወትን ቃል ያሠማልን በዉነት የራሴ ጥያቀ ነዉ የመሠለኝ

  • @user-gf4ze4ez1s
    @user-gf4ze4ez1s Před 5 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነቱ አሜን

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 Před 5 lety +3

    ቃለህወት፡ያሰማልን፡መምህር፡ላስተማራን፡ለመከረን፡ለአምላካችን፡ይሁን፡አሜን፡ጤና፡እድሜ፡ይስጥልን፡መምህር፡ወንድማችን፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡፡

  • @user-yd2hz4nb3y
    @user-yd2hz4nb3y Před 5 lety

    መምህር ቃልህይህይወት ያሠማልን ፀጋውን ይውረሡልን

  • @marianech7012
    @marianech7012 Před 5 lety

    Amen amen

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k Před 4 lety

    አሜንአሜንቃለህይወትያስማልኝ

  • @asedemariamasede4361
    @asedemariamasede4361 Před 5 lety +5

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemtarekegn7978
    @alemtarekegn7978 Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @adfytfdhggh850
    @adfytfdhggh850 Před 5 lety

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure Před 5 lety

    ዲያቆን ጥበበ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @user-cg6ug6re1s
    @user-cg6ug6re1s Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @iloveyouethiopias3495
    @iloveyouethiopias3495 Před 5 lety +1

    Amen 💖👐 #kalea# hewat #yesmalin# & #Thank# you for #sharing# God 👆 bless you

  • @mekdibihonegn9269
    @mekdibihonegn9269 Před 4 lety

    እባክህ መምህር ችግሬን ልንገርሕ ንስሐ ገብቼ የቆረብኩት ገና ከማግባቴ በፊት ነው አሁን የሁለት ፈልጆች እናት ነኝ ፈተናው የበዛብኝ ከንሸስሀ በኋላ ነው ከጥርጥር ጀመሮ ቅዱሳኑን በማሰደብ አልፎም እግዚአብሄርን ያሰድበኛል ካህናትን ነያሰድበኛል እንኳን አምላኬን ሰውን እንኳን ለማለት የሚከብድ ፀያፍ ነገር በአይምሮየ ክፉ ቃላትን ይወረውራል እኔም ተጨነኩ ለንስሀ አባቴ ንሰሀ ገባሁ እሳቸውም ይሄን ነገር አስወግጅ አሉኝ እንዴት ብዬ????መምምህር የተግባር ሃጢያት ቢሆን በቀለለኝ ይሄን ግን እንዴት ??? ነብሴ ተጨነቀች እባክህ እርዳኝ ከተቻለ ደውዬ ባናግርህ ፈተናየን እንዴት እንደጀመረኝ ያለሁበትን ሁኔታ በደንብ ላስረዳህ እፈልጋለሁ 0913413408 ነው ስልኬ በልደታ ማርያም ከእርዳኝ።

  • @user-hf9cw7nq7o
    @user-hf9cw7nq7o Před 5 lety +1

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @emulili2983
    @emulili2983 Před 5 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-yz8fr9yk2u
    @user-yz8fr9yk2u Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የሰማልን የሰማ ነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @bhcom135
    @bhcom135 Před 5 lety

    ቓለ ሂወት ያሰማልን በታም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @tigisttamrata7251
    @tigisttamrata7251 Před 5 lety

    Kalea hewhotn yesmaln mamher ragem edme yestlen amen amen amen 🙏🙏🙏👂👂👂👂💗💗💗💗💗

  • @alemshetbeneberu6230
    @alemshetbeneberu6230 Před 5 lety

    Amen kale Hewet yasemalin
    Rate mengiste simayatin yawursiln
    Bedime betsega ytebikilin amen

  • @shayabit3133
    @shayabit3133 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @fgrgxybf5852
    @fgrgxybf5852 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-bc1og7ox4h
    @user-bc1og7ox4h Před 5 lety

    ቃለህዮትን ያስማልን

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 Před 5 lety

    መምህር ቃለህውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 Před 5 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @rehimamisbah8372
    @rehimamisbah8372 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @ganetkabade291
    @ganetkabade291 Před 5 lety

    Amen Amen Amen Kalehyiwtn Yasemaln

  • @user-mx4up6vl6v
    @user-mx4up6vl6v Před 5 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜብ ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርትና መልስ ነው ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @user-xg1wm3uh2w
    @user-xg1wm3uh2w Před 5 lety

    Amen amen amen kilhwute yesemelan

  • @samss372
    @samss372 Před 5 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @hajsaa9124
    @hajsaa9124 Před 5 lety

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @zedyeethio145
    @zedyeethio145 Před 5 lety

    Amen amen amen kalehiywot yasemalin emayiselech timihrit new

  • @weynigrmay9165
    @weynigrmay9165 Před 5 lety

    Amen amen kalehwet yasemaln

  • @ourgamalak7607
    @ourgamalak7607 Před 5 lety

    በጣም እናመሠግናለን ወድማነችን ቃለህዉቶን ያሠማልን

  • @frehiwotbrhanu5365
    @frehiwotbrhanu5365 Před 5 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💚💛❤🙏

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @selamtaya6553
    @selamtaya6553 Před 5 lety

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kibabduguma3591
    @kibabduguma3591 Před 5 lety

    AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🙏
    ❤❤💛💛💚💚⛪⛪⛪
    Egzabere yebarkchu

  • @abebabeyenehagos5776
    @abebabeyenehagos5776 Před 5 lety

    Kalehewet yasemaln diyakoney amlak brk yargh amen amena men

  • @zinashtaher8483
    @zinashtaher8483 Před 5 lety

    amen Amen Amen qalihewot yasema Amen

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov Před 5 lety

    እኔም ከነገ ጀምሮ ቃል ልገባነው በቅድስት ማርያም ስም እንኳን ለእናታችን ማርያም ልዴት አደርሳችሁ።

  • @haymihaymi8770
    @haymihaymi8770 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይህ በልክት ለኔ ነዉ እዴ እያልኩ ነበር

  • @tsehaytsehay9577
    @tsehaytsehay9577 Před 5 lety

    amen amen amen Kal hiwat yasamaln

  • @SamiraSamira-zb8co
    @SamiraSamira-zb8co Před 5 lety

    AMEEN AMEEN AMEEN qal hiyotin yasemalin megisite semayatin yawrisilin

  • @robelzeray7887
    @robelzeray7887 Před 5 lety

    Betam namesegnalen Kal hiwet yesmailin

  • @leuldude3841
    @leuldude3841 Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን ይሄ ችግር እኔም ነበረብኝ ምክንያቱም የኦሾ መፅሐፍት አንብቤ ነበር ሰው እንደሚያወራ ሁሉ በውስጤ እግዚአብሔር የለም እያለ ያናግረኝ ነበር ግን አንድ መፍትሔ አለ እድሜና ጤና ለመምህር መላእከ ግርማ ወንድሙ ይስጣቸውና የርሳቸውን ትምህርት ሬድዮ አቢሲንያ ላይ በመከታተል እርኩስ መንፈሱን አዳክሜዋለው ወንድሜ እስካሁን ችግሩ ካለ ደውልልኝ እና መንገዱን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እጠቁምሃለው መልካም ጊዜ!

  • @user-dd5jx3pe4g
    @user-dd5jx3pe4g Před 5 lety

    Amen kale hiywot yasmalni

  • @nonnoon2712
    @nonnoon2712 Před 5 lety

    Amen amen amen kalhwait yasemalen

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 Před 5 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ::

  • @ferualbachu8677
    @ferualbachu8677 Před 5 lety +1

    Kale hiwot yasemalen egzabher lehulachenem lebona ysten

  • @qatarqatar7782
    @qatarqatar7782 Před 5 lety

    Amen amen amen memeherachen kaleheywetn yasemalin betam asefelagy temehert new bebat yatnahe

  • @mentewabmente2742
    @mentewabmente2742 Před 5 lety

    Kale howet yasemaln Abatachin egziabher erejim edme kemelkam tennet gar abzto ystiln.

  • @addseketemaw5549
    @addseketemaw5549 Před 5 lety

    አሜን፫ ቃለህይወትያሠማልን

  • @yohanneshaile8628
    @yohanneshaile8628 Před 5 lety +1

    Thank you God bless you

  • @sousasousa597
    @sousasousa597 Před 5 lety

    Amen kalehiwoten yasemalen

  • @alamituua.s.d9101
    @alamituua.s.d9101 Před 5 lety

    qale hiyiwot yesemalin Amen

  • @mxm5269
    @mxm5269 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ለንስሀ ያብቃን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @marsheturga4863
    @marsheturga4863 Před 5 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-es7ki9wp1c
    @user-es7ki9wp1c Před 5 lety

    amen.amen.amen
    kale.hewate.yasmalen

  • @gatemare4824
    @gatemare4824 Před 5 lety +1

    እውነት ነው ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @firahywotyilema8347
    @firahywotyilema8347 Před 5 lety

    amenn kale huyiwetin yasemalen

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-lj9jr8qq7g
    @user-lj9jr8qq7g Před 5 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Před 5 lety

    ቃለሂወት ያሠማልን በጣም አስተማሬ ነው

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 5 lety +1

    TEKEKELE QALE HEWT YASMALEN AMENN!!!