Dan Admasu " Tekeze Laye ዳን አድማሱ “ተከዜ ላይ“ Full HD

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 187

  • @WendwesenGezaheng
    @WendwesenGezaheng Před 6 lety +82

    ያልተዘመረለት ልጅ! ምርጥ ስራ ነው!

    • @aredodhidhibben7839
      @aredodhidhibben7839 Před 3 lety +1

      እውነት ዳን አድማሱ፤ ያልተዘመረለት ድንቅ ዘፋኝ ነው፡፡ ይህ ዘፈን ለወልቃይት ነጻነት ፐሮፌሲ ስለነበረው አደንቀዋሉ

    • @Zedgez30
      @Zedgez30 Před 2 lety +1

      @@aredodhidhibben7839 betam betam, ... gn esu tefa

  • @natinati1714
    @natinati1714 Před 4 lety +15

    ይግርማል ይህን መሳይ ድምፅና ተስጦኦ እንዴት ሚዱያ ሽፋን አላገኝም የኔ ቢጫ ወባና የኔ ናና እያሉ ትርኪ ሚሪኪ ከሚያደነቁሩን ይገርማል ያልተዘመረለት ልጅ ፐ ድምፅ ተሰጥኦ ቴዲን ብል ማጋነን አይሁንብኝ

  • @azebadagi7547
    @azebadagi7547 Před 8 lety +44

    እስከዛሬ ባልማዳመጤ ቆጨኝ
    በጣም ጎበዝ ነክ

    • @dagemdemiss2643
      @dagemdemiss2643 Před 3 lety

      ዳን አድማሱ ኩዋሊቲ የሆነ ምርጥ ድምጽ አለክ ተገቢህን እውቅና አግኝተሀል ብየ አላምንም ታገል በርታና አሳምን ቀጣዪ ቴዲአፍሮ አንተ ነህ😎

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 6 lety +31

    ዳን ባንተ ድምፅ ውስጥ ቴዲ አፍሮን♥ አይበታለው ቴዲ ከልቤ የምወደው ትልቅ ዘፋኝ ነው አንተንም በሱ አይን ነው የማይህ በተለይ መሳይ የሚለው ዘፈንህ በጣም ነው ምወዳት ብዙ እጠብቃለው ካንተ በርታልኝ

  • @mahlettesfaye3541
    @mahlettesfaye3541 Před 5 měsíci +2

    Dan❤ underrated musician and cool personality. 😊

  • @derejelovely888
    @derejelovely888 Před 6 lety +15

    ስወድህ እኮ የቀዳማዊ (ቴዲ )ምክትል
    🤴🏾👈🏿
    💚💛❤️

  • @tisyonmimi3907
    @tisyonmimi3907 Před 5 lety +5

    ከማንም አላውዳድርህም ያንተን ድምፅ ስሰማ ያርጋጋኛል ለኔ1ኛ ነህ

  • @bitanyabaye6974
    @bitanyabaye6974 Před 4 lety +4

    የሃይስኩል ላይፍ ትዝ እያስባለኝ እምባዬ ይመጣል። ዘመን ተሻጋሪ የኢትዮጵያ ኩራት ሁን ሁሌም!

    • @queenofsheba8252
      @queenofsheba8252 Před 3 lety

      enenm yihe zefen lela tarik wust new yemiasgebagn. danni best singer!

  • @bitaniaethiopia2238
    @bitaniaethiopia2238 Před 3 lety +5

    Dan is the son of Ethiopia, he loved his country pretty much. All his music is all about Emama Ethiopia, God bless DAN

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 Před 4 lety +4

    አንጀቴ ተላወሰ ዉስቴ ተረበሸ መለየት ክፉኛ ጎዳኝ ዳን አንተ ትለያለህ

  • @yirgarayacomedy3228
    @yirgarayacomedy3228 Před 2 lety +2

    6 አመት ሙሉ ሳላውቅህ በራሴ አዘንኩ አጋጣሚ ስሰማህ የተለየ ፍቅር ነው ሁሉንም ስራዋች በፍቅር ሳልተኛ አልበምህን ከፍቸ ነው የተኛሁት በነገራችን ላይ ምርጥ የተመረጥክ ሰው ነህ ኑርልኝ የኔ ሁለተኛ ቴዲ ብየሀለሁ አመሰግናለሁ

  • @user-rx8de9bb6i
    @user-rx8de9bb6i Před 6 lety +4

    ዳንዬ ሙዚቃውችክን በሙሉ በሥሥት በፍቅር ነው የማደምጣቼው አድናቂክ ነኝ

  • @mikiasworku3718
    @mikiasworku3718 Před 5 lety +6

    you are the most underrated musician we should stop being a fan by ቲፎዞ just see

  • @Messay2012
    @Messay2012 Před 4 měsíci +2

    Who share this masterpiece truck with me on wed 17 2024❤❤❤?

  • @amejafar996
    @amejafar996 Před 2 lety +1

    👍 I wonder, it deserves what ever music award, sorry 2 b ላተ, congra. dan አንወድሃለን

  • @meroniyhines3702
    @meroniyhines3702 Před 3 lety +2

    ፍቅርን ሀ ብዬ የጀምርኩት በአንተ ሙዝቃ ነው ♥♥♥

  • @freeart-4128
    @freeart-4128 Před 3 lety +4

    Who is still listening this song in 2013 E.C? LOVE!

  • @angasakokeb380
    @angasakokeb380 Před rokem +1

    ተወዳጅ የአዱካ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሁሌ ጣፍጥ

  • @user-ox3un1mv5v
    @user-ox3un1mv5v Před 5 lety +2

    ዳኑ ምርጥ ልብ አብሮ ድንበሩም ተሰብሯል አሁንም ጨርሶ አንድ ያርገን

  • @lela-m7o
    @lela-m7o Před 4 lety +2

    ዳን ዘፈኖችህ በጣም ይመቹኛል ይኼንኛው ግን ይለያል የሆነ ስሜት ውስጥ ይከታል

  • @niggaz4life635
    @niggaz4life635 Před 4 lety +3

    ከዘመኑ ምርጥ በጣም ጥቂት ዘፋኞች አንዱ ዳን አድማሱ ረቂቅ ግጥም፣አሪፍ ዘፈን። ሙሉ አልበሙ በጣም ምርጥ በርታልን!!!

  • @chernetaklilu4253
    @chernetaklilu4253 Před 4 lety +2

    የምር ባንተ ዘፈን ብዙ የብችኝነት ግዜ አሳለፉኩኝ😍

  • @samsam-kk1eh
    @samsam-kk1eh Před 7 lety +12

    ዋው በጣም ምታር ዘፈን በተለይ ኪሊፑ እዴት አርጌ እደማደንቀህ ራሱ ጠፋኝ የምር ሁሉግዜ ነው ምሰማት ባንስ አንድ አመት ቆርቦኛል ግን አትሰለቸኝም ታምራለች በተለይ ኪሊባ።

  • @meroniyhines3702
    @meroniyhines3702 Před 3 lety +1

    ቴድዬ የኔ ልዩ በርታልኝ እሽ ምንም ቃላት የለኝም በቃ♥♥♥♥♥

  • @Zedgez30
    @Zedgez30 Před 2 lety +1

    በጣም ዝቅተኛ ደረጃ የተሰጠው ሙዚቃ! But, ጥሩ ዜማ እና ጥሩ ግጥሞች

  • @henokedemile3659
    @henokedemile3659 Před 4 lety +2

    በእነ ሳራ ቲ ፣ በእነ ሳንቾ ፣ በእነ ያሬድ ነጉ ዘመን እንዳንተ አይነት እንቁ ድምፃዊ ማግኘት ከውቅያኖስ ውስጥ የገባችን የውሀ ጠብታ ፈልጎ እንደማግኘት ነው! የእውነት ጎበዝ ነህ! ምርጥ ድምፅ + ምርጥ ግጥም + ጥልቅ ትርጉም ካንተ ገና ብዙ እጠብቃለሁ በርታ...

  • @Kirar_Tube501
    @Kirar_Tube501 Před 4 měsíci +1

    Rarely known BEST musician Dan Admasu 💀

  • @sofitisofiti558
    @sofitisofiti558 Před 6 lety +2

    ምርጥ ትዝታ አለብኝ በዚክ ሙዚቃ ውውውውውይ በርታ

  • @menulokmax1129
    @menulokmax1129 Před 7 lety +3

    though I'm an Eritrean love it so much keep it up bro

  • @emuyezewed5667
    @emuyezewed5667 Před 4 lety +2

    ውውውውውውው ስፈልግ ስፈልግ በአመት አገኘሁ በስመአብ እውነት ደነገጥኩ ሳገኘው በጣም ነው የምወደው

  • @dagemdemiss2643
    @dagemdemiss2643 Před 2 lety +1

    ዳን ጠፍተሀል! በአሰገምጋሚው ድምጽህ መመለሰህን እየጠበቅን ነው!❤

  • @kiyyaalove1275
    @kiyyaalove1275 Před 6 lety +1

    ውዴ አዝነሽ አትሂጂ እግርሽ ባይሻገር ያንቺ ሀገር ልቤ ነው የማያውቀው ድንበር ዋው በጣም ደስ ይላል ዳን ምርጥ ሰው ሁሉም ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @hiwotgetnet7612
    @hiwotgetnet7612 Před 5 měsíci

    መልዕክቱ የገባ ይገባዋል!!!! ወርቁ ገራሚነው። ማርያምን ድንቅ ከያኒ ነህ።

  • @ሉሲሙሉ
    @ሉሲሙሉ Před 6 lety +1

    ሆድህ ውስጥ ቴዲሻ አለ መስለኝ ነብሴ እግዛብሄር ይስጥህ ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @የእናቴንክፉአታሳየኝየእና

    እረ ድምፅ በጣም ይመቻል አሪፍ ነው

  • @YomanYony
    @YomanYony Před 2 měsíci

    ባለሽበት ሰናይ ዳኒዬ ከወላይታ ሶዶ ነኝ እወዳለው

  • @zewduyeshanew1653
    @zewduyeshanew1653 Před 3 lety +1

    Dan admassu revolutionarist musician I heard this music 2007 as a vision and comes true on 2010 rly man of ur words

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 Před 5 lety +1

    ምን ማለት እችላለሁ ጥበብ ቤቶን የሰራችብህ
    ጎበዝ ታሪክ ነጋሪ ነህ 2009 ኢግዚቢሽን ማእከል ድምፅህን ስሰማ እውነት ልዩ ነበር ያልኩት
    ጥበብ ያከበሮትን የምታከብርበት ግዜ አላት በርታልን

  • @samuelayine418
    @samuelayine418 Před 2 lety +1

    You are maa 2nd Tedy afro Dan great respect!

  • @hiyabbeamlak1555
    @hiyabbeamlak1555 Před 4 lety

    student haile senay from mekelle universtiy school of medicine ,dan b.c of great love i hope am going to meet u one day.....your music influence me greater than medicine and so that is......great music from great person no tedddy greatr than teddy one day.

  • @MamushMame-c8m
    @MamushMame-c8m Před 5 měsíci

    አረ ይለያል❤❤❤🎉🎉

  • @marufbelay3776
    @marufbelay3776 Před 4 měsíci

    ያልተዘመረለት ጀግና😘ዳን አድማሱ😍😍

  • @wessytube1739
    @wessytube1739 Před 6 lety +1

    ዋው የሚገርም ድምፅ ሚዲያ ላይ አይቼህ ነው የሰማውት good bleasss You Bro😍

  • @yinebebtube9979
    @yinebebtube9979 Před 6 lety

    ዳንዬ አንተ እንዳልከው ፍቅር ሲያሸንፍ አንድ እንደነበርን ከእግዚአብሔር ጋር አንድ እንሆናለን የወደፊቱ የኛ የኢትዮጵያዊያን ተስኛ ድምፃዊ (የወደፊቱ የቴዲ አፍሮ ምትካችን ነህ)

  • @manetube1905
    @manetube1905 Před 9 měsíci

    በጣም ልዩ ስራ ነው ለምንድነው የጠፋህብን ቆይ

  • @woinshetdemisse5893
    @woinshetdemisse5893 Před 5 lety +1

    በጣም ቆንጆ ዘፍ ኖች ናቸው በርታልን እደግ

  • @bellotv27
    @bellotv27 Před 8 lety +4

    You have amazing voice and good performance Keep it up Brother am your bigest fan.

  • @hawaahmeaahmad6028
    @hawaahmeaahmad6028 Před 7 lety +2

    በጣም ያምራል wow

  • @abebeberhun9250
    @abebeberhun9250 Před 7 měsíci +1

    My faviorite singer #1 Dan

  • @nebiyuelias9348
    @nebiyuelias9348 Před 6 lety

    ዳን ምርጥ ሙዚቃ ነው የሰራኸው በጣም ወድጀዋለሁ በርታልኝ የኔ ጀግና

  • @luxgebraab1508
    @luxgebraab1508 Před 8 lety +9

    soon this two nation will be one we are one and its the truth

  • @zewduyeshanew1653
    @zewduyeshanew1653 Před 3 lety +1

    When I listen this album 2007 I forecast dat dis will gonna make a history and dere goes the negotation finally well for him

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 Před 6 lety +3

    You are talented !!!! Lovely voice 👍👍👍

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 Před 6 lety +2

    ተዋዶ ከመለየት አላህ ይጠብቃችሁ ከባድ ነው ደርሶብኝ አውቀዋለሁ እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-vr2fv7bv5p
    @user-vr2fv7bv5p Před 6 lety +2

    ገራሚ ነው ቃላት የለኝም..የቴዲ ምትክ ያምራል

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety

    #1wow Amazing Voice
    ፈጣሪ ይጠብቅህ ስወድህ
    💕💕💌 ዳናዪ

  • @dontbeshy7895
    @dontbeshy7895 Před 8 lety +5

    WOW.I LOVE IT BLESS YOU DAN

  • @alulaameha6612
    @alulaameha6612 Před 5 lety +2

    its so beautiful music

  • @wihibgebrehiwot6137
    @wihibgebrehiwot6137 Před 8 lety +7

    wow, I'm looking @ the new hero

  • @brukemiheretu276
    @brukemiheretu276 Před rokem

    Love doesn't have boundary ምርጡ ኢትዮጵያዊ

  • @gizachewgetachew
    @gizachewgetachew Před 8 lety +1

    dan bravo its best sound and clip ever, have good message.

  • @bederyaseid4106
    @bederyaseid4106 Před 6 lety +3

    በጣምነውየተመቸኝ

  • @tube3193
    @tube3193 Před 3 lety

    ዋው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው

  • @titozer8556
    @titozer8556 Před 9 měsíci

    ማልሰለቸው ሁሌ ማዳምጠው

  • @seyfugetu2280
    @seyfugetu2280 Před 8 lety +3

    dan king of music

    • @AppleAdonay
      @AppleAdonay Před 8 lety +1

      +Seyfu Getu ayibalim...leza miyabeka sira aliseram gin gobez

  • @ethiowork
    @ethiowork Před 8 lety +3

    i love this special clip bravo dan

  • @abebadm2430
    @abebadm2430 Před 4 lety +1

    ገራሚ ስራ ነው!

  • @dagimtagegn2801
    @dagimtagegn2801 Před 8 lety +3

    its an amazing one

  • @asmarom1
    @asmarom1 Před 6 lety

    Such a beautiful song...but I hope this song is aimed at our Djiboutani brothers and sisters....

  • @ashebirsolomon-qe6ph
    @ashebirsolomon-qe6ph Před 5 měsíci

    Yante sera lizeh tewled Gena algebawub...u r great 2024

  • @yoniadissu9817
    @yoniadissu9817 Před 5 lety

    ጥሩ ስራ ነው ከጥሩ ደምጽ ጋር በርታ ወደፊት ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @lijhayal5611
    @lijhayal5611 Před 4 měsíci

    The lead guitar❤❤❤

  • @TewodrosBirhanu-b3u
    @TewodrosBirhanu-b3u Před 12 dny

    Dan Legend

  • @ebatti6339
    @ebatti6339 Před 6 lety +1

    wow,I love it

  • @hiwotgetnet7612
    @hiwotgetnet7612 Před 5 měsíci

    እውነትም ያልተዘመረለት ድንቅ ነው

  • @tarikutsega4690
    @tarikutsega4690 Před 8 lety +1

    Wow its amazing! I love it and enjoy! More Bless

  • @eshetemitiku8269
    @eshetemitiku8269 Před 5 lety

    dan fikir betam nw yemadenkeh yameral keep on going

  • @fikergech
    @fikergech Před rokem

    ዳን ትችላለክ 💞💞

  • @aderatare7836
    @aderatare7836 Před 8 lety +1

    belive me dan you can be special one musician

  • @famudegu1811
    @famudegu1811 Před 8 lety +4

    i am talkineg the lyric melodey editor hassan seid compser and lead gitar mickey hailu highlighet the music, dan you are unique wonderful gold voice song wrighter fronet musian we will continue be your admire and fun , merhaba , merhaba, legened dan admsu..

  • @biniyamtesfaya9838
    @biniyamtesfaya9838 Před rokem

    One of my favorite singer

  • @sarisariethiopiawite2989
    @sarisariethiopiawite2989 Před 4 lety +3

    ያልተዘመረልህ እኔ ቃል አጣለሁ ላንተ !!

  • @robeltekle1461
    @robeltekle1461 Před 8 lety +3

    Fantastic

  • @effortmedia3337
    @effortmedia3337 Před 2 lety

    for ethiopian and ertrean yetezefene zefen endehone yigebagnal, any ways it ጊዜ የማይሽረው ትልቅ ስራ ነው፣

  • @baruchethio5798
    @baruchethio5798 Před 2 lety

    God is judge

  • @KalkidanKumela-kk3rr
    @KalkidanKumela-kk3rr Před 7 měsíci

    Tleyaleh❤❤

  • @SeidAbate-bw1gt
    @SeidAbate-bw1gt Před 3 měsíci

    Super❤❤❤❤

  • @user-qx1pk7ic8e
    @user-qx1pk7ic8e Před rokem

    Respected

  • @ermiasmerkine324
    @ermiasmerkine324 Před 5 lety

    wow betam yamiral viva Dan admassu

  • @antenehdegefu6585
    @antenehdegefu6585 Před 8 lety +1

    great song bravo

  • @rabearethage1500
    @rabearethage1500 Před 7 lety

    ምረጥ ድፆ ጎበዝ በረታ

  • @suleymanabde
    @suleymanabde Před rokem

    ትንሹ ቴዲ

  • @user-ro6oi1cr2m
    @user-ro6oi1cr2m Před 5 lety

    ዋውውውውው ነው

  • @SagniTemesgen-q2x
    @SagniTemesgen-q2x Před 2 dny

    #1❤

  • @zemichaelamha1250
    @zemichaelamha1250 Před 4 lety

    Mirt sira naw!!! Keep it up

  • @abrahamkibrom7191
    @abrahamkibrom7191 Před 6 lety

    Good work my brother

  • @gedamudailychannel6589
    @gedamudailychannel6589 Před 4 lety +1

    ያልተወራለት ገራሚ ዘፋኝ ስሙን ጥሩት እስቲ

  • @michaelkdejene7336
    @michaelkdejene7336 Před 8 lety +3

    እርግጥ ጥሩ ሙዚቃ እና ቅንብር ነው ግን የቴዲ ተፅእኖ አለብህ

  • @TesfayeAbera-AB
    @TesfayeAbera-AB Před 4 měsíci

    Adegna music school life tez alegne

  • @gezahegntbk714
    @gezahegntbk714 Před 4 lety

    ይግርማል ይህን መሳይ ድምፅና ተስጦኦ እንዴት ሚዱያ ሽፋን አላገኝም????? የኢትዮጵያዊያን ተስፈኛ ድምፃዊ (የወደፊቱ የቴዲ አፍሮ ምትካችን ነህ) be song again like this with in a secret poem as like as teddy you are the talented mn but not shown by the media