12 የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮቼ (እንኳን አደረሳችሁ )መ/ር ተስፋዬ አበራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 06. 2022

Komentáře • 329

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Před 2 lety +103

    እኔ መዝሙሮችህን ትምህርትህን ሁሉንም በጣም ነው ምውደው ግን ምዝሙሮችህን ስሰማ በርሽ ውደ አገርሽ ግቢ ልጆችሽ ይዘሽ ይለኛል አልቅሳለውሁ ልጆቼ የ 5 እና 3 ናቸው አብርውህ ይዘምራሉ ግን ብዙ አማርኛ አይችሉም ኢትዮጵያ ስመጣ ብታገኛቸው ውንዱን ዳቆን ሴታን ዘማሪ እንዲሆነ ነው ምፈልገው !

    • @user-pt7sn9lp5z
      @user-pt7sn9lp5z Před 2 lety +5

      እግዚአብሔር ያሳካልሽ🙏🙏

    • @kokobewerku9269
      @kokobewerku9269 Před 2 lety +2

      ሀሳብሺን ያሳካልሺ

    • @millionogbaledet5022
      @millionogbaledet5022 Před 2 lety +3

      Egziabher xelotsh yisma

    • @fgbh865
      @fgbh865 Před 2 lety +3

      እግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም ይሳካልሽ ወዴ መልካም ምኞት ነው

    • @destapark609
      @destapark609 Před 2 lety +2

      እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራሙኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ ኤእንሠሣት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ኪሩቤል ሥለ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ አብርሀም ሥለ ይሥሀቅ ያቆብ ሥለ ነብዩ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ አናንን ሚሣኤል አዛርያ ሥወ ነብዩ ኤልሣዕ ሥወ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሤቱ ቅዱሣን አንሥት ሥወ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነገብረ መንፈሤ ቅዱሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አባ ጊወርጊሤ ዘጋሥጫ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሤ ቂርቆሥ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደርባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +9

    _ከልብ እናመሰገናለን የመዝሙር ስብስብ ደስ ይለኛል በእውነት ደስ አለኝ እፍፍፍፍፍፍፍ እንደት ደስ እንደሚል በእውነት መምህሬ ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይግለፅልህ ቅንብሩ ሁላ ደስ ይላል በእውነት በጣም ወድጃለሁ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን ኑሩልን ለዘለዓለም በቤቱ በደጁ እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿_

  • @user-ll4mc4dq3t
    @user-ll4mc4dq3t Před 2 lety +1

    ልዩ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ተስፋ ስላሴ በርታልን !!!!!....

  • @bere2532
    @bere2532 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ብርሃነ መስቀል፣ ወለተ ስላሴ፣ ማህደረ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርታም፣ ወለተ ሚካኤል፣ ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚእ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před 2 lety +4

    ዝማሬ አመላአክት ያስማልን መምህራችንንን አሜን🕊🕊🕊

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +1

    መንፈስን ያድሳል የቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ረድኤቱ በእኛ ላይ ይደርብን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +4

    _አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿እልልልልልል🌿_

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒🕊🙏🙏🙏

  • @abc12452
    @abc12452 Před 2 lety +4

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልል ሊቁ መላዕክ ቅዱስ ሚካኤል ቤትህን ይባርከዉ🥰🥰

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 lety +19

    የክርስትና አባቴ የምወደው አባቴ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መምህራችን

  • @user-zg4qd8mc5z
    @user-zg4qd8mc5z Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💒💒💒🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህራችን ✝️ በፀጋ በበረከት አትረፍርፎ ያቆይልን ✝️👏✝️👏✝️

  • @user-nv7er2cv7i
    @user-nv7er2cv7i Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ
    መልአክት ያስማልን መምህራችን
    ሊቀመልአክ ቅዱስሚካኤል አባቴ አንተ ጠብቀኝ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርን በጤና በቨረከት ይጠብቅልን 👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋🙏🙏🙏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 2 lety +1

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-nh9bc3xk8i
    @user-nh9bc3xk8i Před 2 lety +1

    መምህሬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቅድስ ሚካኤል አባቴ አማላጄ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ🙏🙏👏👏👏👏

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ክፉህን አያሳየን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před 2 lety +11

    ደሥ የሚል መዝሙር ነዉ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ የኛ እንቁ መምህራችን አሜን ፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መምህራችን 👏✝️👏💒👏💚💛❤️🤲

  • @saifmohammed1562
    @saifmohammed1562 Před 2 lety +1

    ወለተ ስላሴ ነኝ በረከታችሁ
    ይደርብኝ🙏❤🙏⛪❤💛💚

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 2 lety +1

    ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @SamsungAS-qf7rh
    @SamsungAS-qf7rh Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wl9yx2qw5y
    @user-wl9yx2qw5y Před 2 lety +1

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን🕊🕊🕊

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +6

    _በጣም ደስስስስስ የሚል መዝሙር ነው መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ የእኛ እንቁ መምህር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety +1

    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልል ዕልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ መምህሬ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 4 měsíci

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እምትሳሳልኝ እዳልገላታ ❤ መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉🎉

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምራችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před 2 lety +1

    ቅዱስ ሚካኤል አማላጀ ስልህ ጠባቂየ ስልህ ፈጥነህ ትደርስልኝ አለህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před 2 lety +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህሬ ቅዱስ ሚካኤል አክሎ ፈጥኖ ይድርስልህ ይጠብቅህ ጥላ ከለላ ይሁንህ የኛ እንቁ አሜን ፫። ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ሁሌየም ስምህ የተመስገነይሁን ክብር ምስጋና ይገባሀል አሜን አሜን አሜን

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před 2 lety +1

    ዚማሪ መላክትን ያሰማልን መምህራቺን መዚሙሩቺህ ሁሉ ልብን የሜያስደስቱ ናቺዉ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +12

    _ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 💖🌺💖🌺 ውድ መምህራችን የእማ ፍቅር ወዳጅ እንኳን ደህና መጣችሁልን የእኛ እንቁ መምህር።_

  • @hayathayat1143
    @hayathayat1143 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማን መምህራችን እልልልልል 🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏🤲🤲🤲

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před rokem

    ስለ መዝመሩ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +1

    _ሚካኤል ሚካኤል ስል ደስ ይለኛል ሚካኤል ሚካኤልሚካኤል ሚካኤልሚካኤል ሚካኤልሚካኤል ሚካኤልሚካኤል ሚካኤልሚካኤል ሚካኤልሚካኤል ሚካኤልሚካኤል ሚካኤልሚካኤል ሚካኤልሚካኤል ሚካኤልሚካኤል ሚካኤልሚካኤል ሚካኤልሚካኤል ሚካኤልሚካኤል ሚካኤል_

  • @tirengobelayneh3860
    @tirengobelayneh3860 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-qp3qp8lt1t
    @user-qp3qp8lt1t Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው መዝሙሮችህ ሆሌ አዲስ ናቸው የኛ ውድ መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰቦችህ መድሀኒአለም ይስጥህ

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 Před 2 lety +1

    የዝማሬ መላእክ ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን

  • @taytotayto5037
    @taytotayto5037 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስሚካኤል ከክፉ ይጠብቅህ መምህር ዝማሬ መላክ የሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-uj8ti8uq4y
    @user-uj8ti8uq4y Před 2 lety +1

    ቅዱስ ሚካኤል ክፉ ሁለ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @tube150
    @tube150 Před 2 lety +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን🙏💒🌹እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏💒💛🌻💒💛🌹💒🌹🕊አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ፫🙏💒🌹💒🕊

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety +1

    አሜን እግዚእብሔር ይመስገን መምራችን እልልልልልልልልልልልልልልክ👏🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእት ያስማልን መምራችን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል🌿👏🌿👏🌿👏እልልልልልልልልልል🌿👏🌿👏🌿👏እልልልልልልልልል መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጥበቃው አይለየን ❤❤👏👏👏👏ከክፉ ሁሉ በክፎቹ ይከልልህ መምህር👏👏👏👏

  • @mimimeeme8265
    @mimimeeme8265 Před rokem

    ዝማሪያ ማለክት መምህር ተሰፋዬ አበራ የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥልን

  • @tigistworku3094
    @tigistworku3094 Před 2 lety +1

    አሜን ለውድ መምህረችን ቀለህዊት የሰመልን።

  • @hdhdhdhdrhdhd7683
    @hdhdhdhdrhdhd7683 Před 2 lety +1

    መምህራችን ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኣብሔር እድመና ጥና ይስጥልን

  • @maritutigab4491
    @maritutigab4491 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
    ቅዱስ ሚካኤል ጥበብን ይጨምርልን

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤አሜን አሜን አሜን

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን እድሜ ይስጥልን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
    እንካን አብሮ አደርስን መምህራችን
    አሜን ዝማሬ መላይክትያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před 2 lety +2

    እልልልልል👏👏👏አጥንት የምያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራች በእድሜ በጤና ያቆይልን💐💐💐

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእኽቲ ያሰማዐልና ክቡር መምህርና

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l Před 2 lety +1

    የአሣደገኝ መልአክ ቅዱሥ ሚካኤል አባቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር ዘመናህን ያራዝምልን ይጠብቅልን

  • @ssss4655
    @ssss4655 Před 2 lety +1

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety +1

    እልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @salmeabrha6562
    @salmeabrha6562 Před 2 lety

    ተመስገንን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @wubyewegaye
    @wubyewegaye Před rokem

    ደሰ የሚል መዝሞሮች ናቸዉ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ቅድስሚካኤል ከኔ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ መምህርዪ

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 Před rokem +1

    ልዑል ልል ልል ልል ልል ልል ልልልልልልልልልልልልልልአባቴየመለአክአለቀዉቅዱስ።ሚካኤል።ያሳደከኝመላክዛሬምከኒጋነሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @galxya1162
    @galxya1162 Před 2 lety +1

    ቅዱስ ሚካኤል ጠባቂዬ🙏

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 2 lety +1

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před rokem

    እንኳን አደርሰህ መምህር ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @susanaminu2232
    @susanaminu2232 Před 2 lety +5

    ደስ የሚል መዝሞሮች ነቸው ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ቅዱስ ሜካኤል ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን መምህራችን

  • @nigusgashu3955
    @nigusgashu3955 Před 7 měsíci

    ቅዱሰ ሚካኤል የኔ አባቴ የልጀ የክርሰትና አባቴዋ ነው ብፆለትችሁ አሰበኝ ከሰደት ወደ ሀገርችን ብሰላም እንደንምሰሰ ሀለችንንን

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před rokem

    አሜን አሜን አሜን የምወድህ ወንድማለም መምህሪ ዝማሬ መላይክት ያሠማልን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊይ ክበር በዓህል አደረሰህ🤲አደረሳቹህ ምመዕናን የአመት ሰውን የበለን አምላክ ቅዱስ ሚካኤል አሜን፫ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አድነትን ይስጥልን

  • @user-mc6dw3or9p
    @user-mc6dw3or9p Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችንን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 Před 2 lety +2

    መማህርችን እንኳን በሰላም መጣህ ዝማሬ መለእክት ያሰማልት አሜን የአገልግሎት ዘመነወት ያበርክለን

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 Před 2 lety +1

    👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር !

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መ ምህር

  • @user-tv4lb2eb9k
    @user-tv4lb2eb9k Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏👏👏👏እልልልልልል ❤❤⛪️❤❤🙏🙏

  • @azebtadele841
    @azebtadele841 Před 2 lety +1

    እግዚያቤሄር ይመሥገን አሜን. ዝማሬ መላህክት ያሠማልን ወድማችን እናመሠግናለን

  • @user-de3zb3en5e
    @user-de3zb3en5e Před 2 lety +1

    ዝማሬ መልእክት ያስማልን መምህራችን እልልልልል

  • @user-si3sy7lf5r
    @user-si3sy7lf5r Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ይስማልን መምህርችን

  • @legesinkeneh292
    @legesinkeneh292 Před 2 lety

    መ/ር ያንተንና የአባታችን መ/ር ግርማን ትምርት እከታተላለው መንፈስ በጣም ያስቸግረኛል ሀብተጊዮርጊስ ብለህ መንፈሶችን እሰርልኝ አምናለው ይሆንልኛል ውለታውን ከእ/ር ታገኘዋለህ።

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 Před 11 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @mekdesabebe5654
    @mekdesabebe5654 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏Zemare melakt yasmalen memher

  • @maryem9665
    @maryem9665 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ዝማሬ መልክት የአሰማህ መምህራቺን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @ergoyagatehun5220
    @ergoyagatehun5220 Před 2 lety +1

    እንኳን አብሮ አደርሠን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Před rokem

    እልልልልልልልልልል ዘማሪ መላክ ያሰማልን መምህራችን በጣም ነዉ የምወደዉ መዝሙርህን ትምህርትህነም እግዚያቢሄር ፀጋህን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን💕🙏💕 ቃል የለኝም💕🙏💕

  • @Kidste78
    @Kidste78 Před rokem

    የቅዱስ ሚካኤል ረድኤትና በረከቱ ይደርብን በስደት ያልነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🙏🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን እኔ መዝሙሮችህን and ትምህርትህን በጣም ነው ምውደው እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ

  • @allaama9702
    @allaama9702 Před 2 lety +5

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን የአገልግሎት ዘመነወት ያርዝምልን👍👍👍👌👌💖💖💖

  • @helenkeflekefle9766
    @helenkeflekefle9766 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ጥዑም ዝማሬ

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 9 měsíci

    ቅዱስ ሚካኤል አልሁይበለንዝማሬመላእክት ያሰማልን❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @38325
    @38325 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክቡር መምህራችን

  • @afcs7804
    @afcs7804 Před 10 měsíci

    መምህራችን ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን የኛ እንቁ ሺአመትኑርልን

  • @user-bx7gm3xh8c
    @user-bx7gm3xh8c Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ሊቀ መላእክት ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅልን👏👏👏❤❤❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +2

    Egzibher yimsegn èlelelelelelelelelele èlelelelelele Egzibher yimsegn zemari melak yesemelin memihir 💚💛❤🤲👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sabaasmer7860
    @sabaasmer7860 Před 2 lety +1

    መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před 2 lety +1

    🎤🌾👏🌾🌾👏🎤🌾👏🌾🎤🌾🌾🌾🎤🎤🎤🌹🌹🌹👏👏🌹💐🌹🌹👏🌹🌹💐💐💐🌹👏👏🌾🌾🌾ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před rokem

    እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ አደረሰክ መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ይቅደመልክ

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Před 9 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን ለዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety +1

    ዝማር መላክት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zufansilesh868
    @zufansilesh868 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜንዝማሬመላክያሰማልን መ ምህር ያሳደገኝመላክ ዛሬምከኔጋርነው ሚካኤል ሚካኤል ሚካኤል አባቴለኔልዩነውሚካኤልአባቴ

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m Před rokem

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን የሊቀ መላእክት ቅድስ ሚካኤል ረዲኤት በረከት ይደርብን

  • @Embete-
    @Embete- Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-vc8ld9zp3u
    @user-vc8ld9zp3u Před 2 lety +2

    አጥንት የሚያለመልም የመላይእክትን ዝማሬ ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫♥

  • @user-tb2zs2ud3x
    @user-tb2zs2ud3x Před 2 měsíci

    አሜን ዝምሬመ መላእክያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤