ስኬት ምንድን ነው? DAWIT DREAMS SEMINAR 1 @DawitDreams

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • አብዛኛው ሠው ስኬታማ መሆን ይፈልጋል። ነገር ግን የስኬትን ትርጉም አልተረዳም። በዚህ ቪዲዮ ስኬት ምን እንደሆነ በዝርዝር ዳዊት ድሪምስ ያስተምረናል። ቪዲዮውን ይመልከቱ።
    ስኬት ምንድን ነው? DAWIT DREAMS SEMINAR 1 @DawitDreams #dawitdreams
    Watch our most recent videos
    / @dawitdreams
    Welcome to the official CZcams channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our CZcams channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our CZcams channel to get up to date videos!
    SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #DawitDreams#EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #success #successmindset #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #lawofattraction #AbrshDreams #paradagmshift

Komentáře • 191

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 Před rokem +49

    ሰኬት ማለት አሁን የት እንዳለህ ማወቅ የት መሄድ እንደምት ፈልግ ማወቅ ተነሰተህ ወደምት ፈልገው መጓዝ አልሀምዱ ሊላህ የት እንዳለሁ እንዳቅ ሰለረዳህኝ ዳዊት ተባረክ

    • @tigistassefa4172
      @tigistassefa4172 Před rokem +1

      ዳውት በእውነት ህይወቴነው የቀየርክልኝ እኔ የምኖረው አረብሀገር ነወ መስራት ብቻ ነበር አሁንግን ማሳካትም ችያለሁ በጣም አመሰግናለሁ

    • @emusfamilytube5321
      @emusfamilytube5321 Před rokem

      @@tigistassefa4172 lp!p)o

    • @duniyacannel6725
      @duniyacannel6725 Před rokem

      እንዴ እስቲ አስረድኝ

    • @user-jq6ik1qh3p
      @user-jq6ik1qh3p Před rokem +1

      አኔ የህን ሰሰማ የት አዳለሁ ምን አደምፈልግ እንኮዋን አላውቀም አላማ የምለው ነገር የለኝም፣ሂወቴ የተዘበራረቀ ነው አላውቅም።

    • @mejman
      @mejman Před rokem

      @@tigistassefa4172 9

  • @user-jo2rk8km3k
    @user-jo2rk8km3k Před 9 měsíci +2

    የ21ኛ ክፍሌ ዘመን ትውልድ መንገድ ጠራጊ! ትክክለኛ አስተማሪ! የትውልዱ የተለየ መካሪ! ፈጣሪ ብዙ ዕድሜንና ጤናን ያብዛልህ! እወድሃለሁ! ❤

  • @Tube-wb2ke
    @Tube-wb2ke Před rokem +7

    ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ🌹ምርጥ መሪ ምርጥናፍቂ አዛኝ ምርጥ ነብይ🌹 ሙሀመድን 🌹ሱለላህ አለይሂ🌹 ውሰለም🌹 ፕሩፋየሌን. ተጭነው🌹 🌹ቤተሰብ ይሁኑ ❤

  • @mubarakanteneh
    @mubarakanteneh Před rokem +2

    ‹‹ስኬት›› የሚባለውን ጉዳይ አብዛኛው ሰው የሚረዳው በጥሩ ኢኮኖሚ መኖር፣ተምሮ መመረቅ፣ዳጎስ ያለ ገንዘብ እና ንብረት ማፍራት፣ከፍተኛ ስልጣን ማግኘት፣ከማይረቱ ባላጋራዎች ጋር ተወዳድሮ ማሸነፍ፣አድናቆትን(እውቅናን) ማካበት፣ያፈቀሩትን አሳዶ ማግኘት፣ለሉአላዊነት ተዋግቶ ማሸነፍ፣…በመሳሰሉት ምድራዊ መዳረሻዎች ነው፡፡
    ለእኔ ግን ስኬት ከየት እስከየት በሚል መለኪያ የሚለካ የአንድ ሰው ክንውን ሲሆን እያንዳንዱ ሰው ከሆነ መነሻ ወደ ሆነ መዳረሻ ተንቀሳቅሶ ለመድረስ ባቀደው መጠን ወደ ተግባር ገብቶ ያስቀመጠው መዳረሻ ላይ ሲደርስ በእርግጥም ተሳካለት ይባላል፡፡
    የእኔ መነሻ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ሲሆን መዳረሻዬ እንዲሆን ያቀድኩት ኤደን ገነትን መቀዳጀት ነው፡፡ተግባራዊ እንቅስቃሴዬንም አላህን በብቸኝነት አምኜ በማምለች እና መልካም ስራዎችን ሳያሰልሱ በመስራት ተያይዤዋለሁ፡፡በመሆኑም ስኬቴን በራሴው መቀዳጀት እንጂ ለምድራዊው ሰው ማሳየት ያዳግተኛል፡፡
    ለመሆኑ ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ እና ከኤደን ጀነት(ከጀነት) ግን ቢጎድል ምን ይጠቅመዋል ? መልሱ ምንም ነው ፡፡
    በመሆኑም ‹‹ አሽሃዱ አን ላ ኢላሃ ኢለሏህ፤ ወአሽሃዱ አነ ሙሃመደን አብዱሁ ወረሱሉሁ፡፡ ›› ብሎ ሸሃዳ መያዝ (ሳይሞቱ መስለም) ትክክለኛው ስኬት ነው፡፡

  • @Mohammed-df5tf
    @Mohammed-df5tf Před rokem +4

    በጣም ድንቅና ግሩም የሆንክ ምርጥ ሰው ያንተን መፀሀፍ አንብቤ እንደጨረስኩ ለብዙ ችግሮችና ስህተቶች መፍትሄ ፈጠረልኝ በየቀኑ የምትሰጠውን ኮርስ በቪድወ ምንም ሳያልፈኝ እረ እንዳውም አንዳንደ እየሰደጋገምኩ መከታተል ከጀመርኩ ወድህ ህይወቴን ቀይረኸዋል እድሜህን ያርዝመው ኑርልን

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 Před rokem

    ልክ ነው ዳዊት ድሪም ጋር ያየሁት የተገነዘብኩት ቢኖር ምን ህልም አለህ አንጅ ዘረኝነት ጎሰኝነት ቦታ የለውም።ኢነርጅህን አረንድትጠቀም ማንነትህን እንድትረዳ ያግዝሃል ።

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Před rokem +1

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ቃል አንደሚል የሰው ህይወት ወይም ደስታ በገንዘቡ ብዛት አይደለም

  • @seidmahamedali3891
    @seidmahamedali3891 Před rokem +3

    Thank you Dr dawit for your lecture, I really appreciate you the way you represent it. May God bless you.

  • @rahel7771
    @rahel7771 Před rokem +2

    👌 ግሩም ነው እኔ ለዚህ ቤት ኣዲስ ነኝ ሁለተኛ ቀኔ ነው በጣም ትልቅ መልእክት ያለው ድንቅ የሆነ የማለዳ ውሃ እሚመስል ንጹህ ትምህርት ነው 💛💙💚

  • @Sibisib06B
    @Sibisib06B Před rokem +21

    ድንቅ ሰዉ ህይወቴን እያስተካከልክልኝ ነዉ ያለህዉ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከዉ!!!

  • @yarsemaljemebet7464
    @yarsemaljemebet7464 Před rokem +3

    እድሜ ይስጥህ ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በተለይ በስደት ላይ ላለን የማበርታቻ ምርኩዛችን ነዉ

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Před rokem +6

    ትናንት ሰምቼም ዛሬ እንደ አዲስ እሰማዋለው ምርጥ እይታ በወር ለኔ ለቤተሰቤ ለአሰብኩት አላማ ወወር አንድ ሚሊየን ካገኘው ለኔ አልፌ ለሰው መትረፍ ከቻልኩ በቂዬ ነው

  • @sargesarmystudio4070
    @sargesarmystudio4070 Před rokem +14

    Success is not where you are right now it is where you start don't give up stay strong keep moving

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 Před rokem +1

    እድሜይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @sadikalmizan8536
    @sadikalmizan8536 Před rokem +10

    ስኬት የመጨረሻ አይደለም; ውድቀት ለሞት የሚዳርግ አይደለም: ለመቀጠል ድፍረት ነው አስፈላጊው. " እናመሰግናለን
    #Dream

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 Před rokem +4

    ዴቭ ድንቅ ነህ የፕሮግራሙ መሪ ድንቅ ነህ የፈዘዘን የሚያነቃ ትልቅ ብቃት አለህ ደስ ስትሉ ያላችሁ የተነቃቃ ሀይል በጣም ደስ ይላል እኔ ድንቅ ነኝ

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 Před rokem +1

    ዳዊት በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአለም ላይ ንገስ አሜን ጅማና አከባቢዋም ብትመጣልን

  • @user-bs2gp5lv7k
    @user-bs2gp5lv7k Před rokem +10

    ዴቭ እናመሰግናለን
    ከምኝታየ ስነሳ የጨለመውን ክፍል መስኮቱን ከፍቸ ብርሀኑን ሳይ ያኔ ነው ምስጋና ምጀምረው እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤🙏

  • @ShewithaylayChakur
    @ShewithaylayChakur Před 9 měsíci

    መምህር የሰው ሃሳብ ወደለውጥ የሚመራ ማርሽ ብየሃለው ክብር ይገባሃል❤🙏 ሁሌም ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏

  • @zalam6676
    @zalam6676 Před rokem

    እናመሰግናለን ዳዊት በስደት ነው ያለነው እና ያንተ ፕሮግራም ለኛ ምግባችን ነው የዘመናችን ጀግና

  • @GoldenHomes-ys1hk
    @GoldenHomes-ys1hk Před rokem

    እንዳለመታደል ሆኖ ምሁራኖቻችን የድንቄርና ጌቶች ናቸው።ትውልድ የደነቆረው በእነርሱ ብዕር እና በትር ነው።ኧስተዋይ እና ጥበበኛ የሚያደርግ ትምህርት የሚሰጥ መምህር አልነበረንም።
    ትውልዱ ስብዕናው ፈርሶ አልፎ ተርፎም በጠባብ አመለካከት እንዲጠነባ ተደጋግሞ ተመትቶበታል።
    እነሆ እንደ ዳዊት ድሪም ባለ ባለራዕይ መልሶ የሚገነባው ባለአደራ ያስፈልገዋል።

  • @HABTAMUMERDASSA
    @HABTAMUMERDASSA Před rokem +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ተማርኩ እድሜ ላንቴ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před rokem +1

    Dawit egiziyabhir kekifu yitebikihi berta ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @seblemengistu598
    @seblemengistu598 Před rokem +1

    የአውነት አግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክህ እኔ ተቀይሪያለሁ መጽሐፍህን ነው የአነበብኩት እኔ ድንቅ ነኝ እችላለሁ ለሰንፍና ቦታ የለኝም ጌታ በሰጠን አቅም ፐርፐዜን ሰርቼ ማለፍ ነው የምፈልገው ተባረክ፣!!!

  • @samriathuobi5288
    @samriathuobi5288 Před rokem

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እንቁ ነህ ጀግና ነህ

  • @hayathabsha1478
    @hayathabsha1478 Před rokem

    በርጋታ ነው የምታስተምረው ሶፍት በሆነ ንግግር በጣም አመሰግናለሁ ቀጥልበት

  • @orlyashata4976
    @orlyashata4976 Před rokem +3

    እናመስግለን ዳዊት ዘመንክን እግዚአብሄር ይባርከው እንደ አንተ ዓይነት ሰዎችን ያብዛልን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን !!!

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Před rokem +2

    10 አንቀጾች ስለ ጥበብ
    ‹‹ይህች ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ቁርኣን(31:2)
    ብርታቱንም በደረሰና በተስተካከለ ጊዜ ጥበብንና ዕውቀትን ሰጠነው፡፡ እንዲሁም መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡ቁርኣን(28:14)
    ለሱለይማንም (ትክክለኛይቱን ፍርድ) አሳወቅናት፡፡ ለሁሉም ጥበብንና ዕውቀትን ሰጠን፡፡ቁርኣን(21:79)
    ከአላህ አንቀጾችና ከጥበቡም በቤቶቻችሁ የሚነበበውን አስታውሱ፡፡ አላህ እዝነቱ ረቂቅ ውስጠ-ዐዋቂ ነውና፡፡ቁርኣን(33፡34)
    ይህ ከተዓምራቶችና ጥበብን ከያዘው ተግሳጽ ሲኾን በአንተ ላይ እናነበዋለን፡፡ቁርኣን(3:58)
    «ጌታችን ሆይ! በውስጣቸውም ከነሱው የኾነን መልክተኛ በነርሱ ላይ አንቀጾችህን የሚያነብላቸውን መጽሐፍንና ጥበብንም የሚያስተምራቸውን (ከክህደት) የሚያጠራቸውንም ላክ፤ አንተ አሸናፊው ጥበበኛው አንተ ብቻ ነህና» (የሚሉም ሲኾኑ)፡፡ቁርኣን(2:129)
    በውስጣችሁ ከናንተው የኾነን በናንተ ላይ አንቀጾቻችንን የሚያነብላችሁና የሚያጠራችሁ፣ መጽሐፍንና ጥበብንም የሚያስተምራችሁ፣ ታውቁት ያልነበራችሁትንም ነገር የሚያሳውቃችሁ የኾነን መልክተኛ እንደላክን (ጸጋን ሞላንላችሁ)፡፡ቁርኣን (2:151)
    …የአላህንም ጸጋ በናንተ ላይ ያደረገውን ከመጽሐፍና ከጥበብም በርሱ የሚገስጻችሁ ሲኾን በናንተ ላይ ያወረደውን አስታውሱ፡፡ አላህንም ፍሩ፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ መኾኑን ዕወቁ፡፡ቁርኣን(36:2)
    ጥበብ በተመላበት ቁርኣን እምላለሁ፡፡ቁርኣን(2:231)
    (አሊፍ ላም ራ) ይህቺ (ሱራ) ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ (ከቁርኣን) አንቀጾች ናት፡፡ቁርኣን(10:1)”
    ………………

  • @MalkeZ_2000
    @MalkeZ_2000 Před rokem

    ጃግና ነ ዳዊት ብዙ አስታማርከኝ እግዚአብሔር ዕድሜህን ይጨምር❤

  • @user-hp7vs8yi9p
    @user-hp7vs8yi9p Před rokem

    ዳዊት እናመሰግናለን ❤

  • @netsanetmedia21
    @netsanetmedia21 Před rokem +1

    እናመሰግናለን የማከብርህ ዳዊቴ😍

  • @tsiontube733
    @tsiontube733 Před rokem +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባረክህ ወንድማችን

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Před rokem +5

    ከ9ኣመት የሰደት ንሮ ና በ27እድሜ ገና ዛሬ ላቅድ ወሰነኩ😃 1ዓመተ ብየ ልጀምር ያለፈ ኣልፈዋል .

    • @user-yo5kg9gz9e
      @user-yo5kg9gz9e Před rokem +1

      የኔ ቢጤ ነሽ እረ እኔ አስራ ሶስት አመቴ እድሜየ ሀያ ስምንት ነው አሁን ብቻ አልሀምዱሊላህ ብር ግን አለኝ እምሰራውን አላወኩትም ሀገር ልገባ አስባለሁ ግን ግራ ግብት ብሎኛል ምን እደምሰራ

  • @bekantamiru7708
    @bekantamiru7708 Před rokem

    በጣም ጥሩ ሰው ነህ ❤❤❤❤❤ ኑርልን thank you very so much 🙏🙏

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 Před rokem +2

    Eres especial hermano!!!! Todo contigo se puede Tengo la misma idea. He echo todo lo que he querido hasta ahora . Mis respetos Maestro!!!! Dios te bendiga 🙏🏽 🙏🏻🙏🏻❤❤❤

  • @amankedir7470
    @amankedir7470 Před rokem

    Allah has sent you to us just sleeping nations in Ethiopia! Thank you! the founder of Dawit Dreams!

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Před rokem

    የመድረክ ከፋቹ ኤነርጅ በጣም ደስ ይላል
    እናመሰግናለን

  • @belaygebreyesus3788
    @belaygebreyesus3788 Před rokem +1

    Amazing

  • @saronamanuel7931
    @saronamanuel7931 Před rokem

    እኔ ድንቅ ነኝ❤❤❤😊😊😊 🇪🇷🇪🇷🇪🇹

  • @creativehands8476
    @creativehands8476 Před rokem

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዳዊት ብዙ ጥያቄዎቼን እየመለስክልኝ ነው

  • @AbidKader
    @AbidKader Před 11 měsíci

    Tanke Dawit Dermes ame change me life acan t selpa nithe !!!

  • @momiloveyou9881
    @momiloveyou9881 Před rokem +1

    ህይወቴን ቀይረሀዋን በትምህርትህ በመስማት ኢንሻአላህ በቅርቡ 13 አመት ቡሀላ ሀገሬ መጥቸ ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ ለወደፊቱ ህልሜ ታስፈልገኝ አለህ እረጅም እድሜ ያኑርህ ከጤና ጋር

    • @banch2948
      @banch2948 Před rokem

      😂😂በቅርቡ ከ13 አመት በሗላ

    • @user-xf5ps8th1x
      @user-xf5ps8th1x Před rokem

      ​@@banch2948 አልተረዳሽም😢

  • @marthagebrehiywot4746
    @marthagebrehiywot4746 Před rokem +2

    አሁን ይህንን የማያውቅ ሰው አለና ነው ስውን የምታጃጃለው

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 Před rokem +1

      😂😂የሚጃጃል ከተገኘ ምን ችግር አለው።

  • @ሶልጓልኣፅቢ
    @ሶልጓልኣፅቢ Před rokem +1

    ዋውውውውውው ያምራል በጣም

  • @TsegabBekele-li6eq
    @TsegabBekele-li6eq Před rokem

    የሚገርም ነው

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 Před rokem

    Yes really beautiful message you made me realize when am going where am I right now am really thankful knowing you.

  • @AddisNigusu
    @AddisNigusu Před 6 dny

    ወንድም እግዚአብሔር ይባርክ

  • @banch2948
    @banch2948 Před rokem +2

    የኛ ውድ ተባረክልን እንደ አንተዋችን ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @hudaawamleh4668
    @hudaawamleh4668 Před rokem +1

    Masha Allah ☝️♥️ allahamdulillah yaa rabbii insha Allah☝️🤲❤️

  • @emmushet
    @emmushet Před rokem +11

    - የመድረክ መሪው አሽቃባጭነት እጅግ በዛ... - - ለትምህርቱ እናመሰግናለን።
    - ጩኽቱና ሁካታውም በልኩ ቢሆን መልካም ነው።

  • @epherembereded29
    @epherembereded29 Před rokem +2

    ሰላም ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ..በጣም ጠቃሚና አስተማሪ video የምለቅበት channale ነው ገብታችሁ ቤተሰብ እንድትሆኑ በ አክብሮት እጠይቃችኋለሁ

  • @lemlemregassa189
    @lemlemregassa189 Před rokem +1

    it is a great speach.thank you dawit for teaching .

  • @Becxx88
    @Becxx88 Před rokem

    Thay are dreaming but he making his dreams come true. Do it like Nike said dreaming sometimes you won't wake up.

  • @fistumberhe7509
    @fistumberhe7509 Před rokem +3

    Thanks for a wonderful programme!

  • @eyerusgebretsadik-360

    Wow Amazing🎉🎉🎉

  • @enatacademy
    @enatacademy Před rokem

    oooooo god ,,,,what a goood\\\\\ene dawit dreams sibal ethiopiawi aymelegnm nbr yemr ahun new yawekut amargna menagerun sawkew sus honobgnal edmiena tena ystln libachnn yabraln

  • @katinekaba1354
    @katinekaba1354 Před rokem

    Thank you my best wonderfully brother.

  • @semiraali2173
    @semiraali2173 Před rokem

    ዴቭ ክበርልኝ ስልጠናውን ወደ ክፍለሀገር ብታሰፋው በጣም ብዙ ሰው ይጠቀማል

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 Před rokem

    Yes ሆኖ መገኘት

  • @meladelv1930
    @meladelv1930 Před rokem

    በእዉነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ግን አድራሻ በደብ ቢቀመጥልን ጡሩ ነዉ መተን ለመማር አድራሻ የምታዉቁ ቁሙኝ

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 Před rokem +1

    Thank you Dave, you opened my 👀 and help me to know my vision & dream🙏 😉

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Před rokem

    ድንቅ ሰው እናመሠግናለን🙏🙏🙏❤

  • @getawbitew
    @getawbitew Před rokem

    wooow you good man I don't know what I say to you !! you are really dawit dreams only

  • @engineerscines
    @engineerscines Před rokem

    yes

  • @userrecasereta1999
    @userrecasereta1999 Před rokem +1

    Thank you God bless you stay blessed

  • @misganawwassihun
    @misganawwassihun Před rokem

    አመሰግናለሁ!

  • @kidistasitere9243
    @kidistasitere9243 Před rokem

    Amesgenalawu he tiliki porgami❤

  • @987654321susu
    @987654321susu Před rokem +3

    Amazing 🤩 ❤

  • @-addismierafradioprogram6096

    ከድንቅም በላይ ውድና ክቡር ነኝ
    መድረኩ ላይ እቆማለሁ
    ከራስ "ማለፌን" እናገራለሁ
    i do anything ❤❤❤

  • @AbidKader
    @AbidKader Před 11 měsíci

    ❤❤❤ Dawit Daerms

  • @Salsibel
    @Salsibel Před rokem

    በጣም ደስ የሚል ፓሮግራም ነው የማክሰኞ እግዳ እኔ ድቅነኝ ተከታትያለው በጣም ድቅ እግዳነው ምታቀርቡልን በጣም ብዙ አመለካከቴ ቀይሬአለው በጣም እናመሰግናለን ግን መጥቼ መማር አልችልም ከሀገር ውጪነኝ ግን ኦላየን መማር ይቻላል ወይ እባካቹ ንገሩኝ ❓❓

  • @Amen-er1hy
    @Amen-er1hy Před rokem +2

    WoooW It's my first time seen you are soooo wise and intelligent !!! I am following you and proud to get to know you brother !!!!

  • @SarLucky
    @SarLucky Před 5 měsíci

    Laza Now ❤❤❤❤

  • @tameratsamuel4841
    @tameratsamuel4841 Před rokem

    Amezng

  • @surafenta5869
    @surafenta5869 Před rokem +2

    Amazing!

  • @BuzeFikadu-uy2kq
    @BuzeFikadu-uy2kq Před rokem

    እግዘብሔርይበርክ❤❤

  • @dawitawgchew8736
    @dawitawgchew8736 Před rokem +1

    cutie sisters
    ​It’s interesting

  • @monzerqahwaji9607
    @monzerqahwaji9607 Před rokem

    ተባረክ

  • @berekettilahun5835
    @berekettilahun5835 Před rokem

    SO GOOD ... CHEK SOUND QUALITY

  • @luilkflom1245
    @luilkflom1245 Před rokem

    nice good diev enmesgnale edme yesthe fetari❤❤❤

  • @tolosatadele2394
    @tolosatadele2394 Před rokem

    enameseginalen betam deva fetari yitebikik demo egrkinim betolo yashilik ene dink negn esua dink nech esu dink new egna dink nen fetari yimesgen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @loll8214
    @loll8214 Před 7 měsíci

    አንተ ጥሩ ነገር ታስተምር አለህ

  • @user-qp1yf8we2v
    @user-qp1yf8we2v Před rokem

    Allah kante ga yihun ❤❤❤amesegnalehu

  • @user-eb8xy1qm6k
    @user-eb8xy1qm6k Před rokem

    TANX

  • @user-wk2yh8ks8p
    @user-wk2yh8ks8p Před rokem

    Life is in Christ Jesus.

  • @zebibaansar6777
    @zebibaansar6777 Před rokem

    be mejemere fetare yemesegen endanet ayenet wendem abat seleseten edemena tena yesetek kerebe geze maketatel yejemerekut gen yebuzu amete teyakewoch eyetemelsulgn nw so seraye yaneten program mayete becha wonal metegnat felge enkan eshi ayelgnm teze yelegnal so be akal meketatelm efelgalew botaw satun benegeren be silke carde alechalkutem😀😉 tnks🙏👏

  • @bornayoutube6214
    @bornayoutube6214 Před rokem

    እናመሰግናለን.

  • @LeyaFikru
    @LeyaFikru Před 5 měsíci

    ያለሁበት ቦታ እደማይመጥነኝ አሁን አወኩ

  • @hiwotabsilat
    @hiwotabsilat Před rokem

    Thanks dawit ergteya negn ekeyeralehu

  • @binitse5446
    @binitse5446 Před rokem

    Thanks dv❤❤

  • @nahome3423
    @nahome3423 Před rokem

    Dave your are so bleed ❤

  • @abeba1802
    @abeba1802 Před rokem +1

    መጽሐፉን የት ማግኘት ይቻላል??

  • @zufangirmay7085
    @zufangirmay7085 Před rokem +1

    Thank you

  • @ruahmed8951
    @ruahmed8951 Před rokem

    Davey Allah erejem edeme ena tena yeseteh💗🙏

  • @EyobEyob-gk3kp
    @EyobEyob-gk3kp Před rokem

    እኔ እረዳለው ተግባር ላይ ገና ነኝ

  • @bini7703
    @bini7703 Před rokem

    Dave motivational speaker becha sayehone comedianm chimer new 😂 love you dav ❤️❤️

  • @kidisthagazi
    @kidisthagazi Před rokem

    i miss zola and my teacher davoyeyee

  • @hananmohamed5021
    @hananmohamed5021 Před rokem

    ዴብዬ ክበር

  • @የአረብሀገፘሴት
    @የአረብሀገፘሴት Před 8 měsíci

    ❤❤

  • @samabetwel5891
    @samabetwel5891 Před rokem

    ቡዙ አሪፍ neger ኣውርተሃል ጠቅሞኛል በጣም respect አለኝ Dave,neger gin, inga Eritreawyan Ye እርዳታ airplane ኣናስገባም