ውጤታማ ጸሎት ክፍል 3 - በፓስተር ኢያሱ ተስፋዬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ክፍል 3
    አስተማሪ፦ ፓስተር ኢያሱ ተስፋዬ, አማኑኤል ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በሞንትሪያል
    ኀዳር 14 ፥ 2010 ዓ. ም. እ.አ.አ.
    ለምንድነው ጸሎት አስፈላጊ የሆነው? ጸሎት መጸለይ ያለብን ለማን ነው? መቼ እና እንዴት ነው መጸለይ ያለብን? እና ለመሳሰሉት ጥያቄዎች መጽሐፍ ቅዱስን መሰረት አድርጎ በመመለስ ውጤታማ የሆነ ጸሎት በክርስትና ህይወታችን ለመለማመድ የሚያስፈልጉንን መሰረታዊ መረዳት በዚህ ተከታታይ ትምህርት ውስጥ እንማራለን።
    Part 3
    Teacher - Pastor Eyasu Tesfaye, Ammanuel Montreal Evangelical Church
    Nov 14, 2010
    A biblical teaching in Amharic language about how our prayer can be effective.

Komentáře • 19