G&B Ministry 9th year Anniversary Part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • Getayawkal and Biruktawit have served the Lord from 1985 until now in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school.
    The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry 9th year Anniversary Part 1

Komentáře • 95

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 Před 6 měsíci +3

    እንደ እናንተ አይነት በትዳርና በአገልግሎት የተባረኩ ሰዎች ጌታ ስላለው ስሙ ይባረክ ሁሌም እደነቃለሁ

    • @getayawekal
      @getayawekal  Před 6 měsíci

      ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před 6 měsíci +1

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመናችሁንና ልጆቻችሁን ይባርክልን።

  • @ruth4961
    @ruth4961 Před 6 měsíci

    Happy anniversary glory to be God , I thank God for your minstrels really you touch a lot heart I am one of them from Uganda

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Před 6 měsíci

    እንካንም ጌታ እረዳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቀሪ ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክ
    እኔ የዛሬ 6 አመት ነው እናተን መከታተል የጀመርኩት በእናተ ላይ ስላለው የጌታ መንፈስ ጌታን አመሰግናለሁ ገና ትቀጥላላችሁ እወዳቹሀለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @getayawekal
      @getayawekal  Před 6 měsíci +1

      አሜን ጌታ ይባርክሽ

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 Před 5 měsíci +2

    happy anniversary G&B!! I have gain a lot from your ministry & you are an example of marriage too! celebrate every year! you are beloved couple and also special because of Jesus Christ, i cover you & your children by the blood of jesus christ! bless you more!!🎉🎉🎉

  • @Mm6dan
    @Mm6dan Před 6 měsíci

    እናንተ የአባቴ ብሩካን ጌታ ከባረካችሁ በላይ ይባርካችሁ፡፡ ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemnitH
    @TemnitH Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ለእኛ ሲል ነው በዚህ አይነት አገልግሎት አስነስቶ ቀብቶ አስችሎና አበርትቶ ያቆሟችሁ፣ እኔ በግሌ እጅግ ብዙ ሁልጊዜ ተጠቃሚ ነኝ። እግዚአብሔርን ስለእናንተ አመሰግነዋለሁ

    • @getayawekal
      @getayawekal  Před 6 měsíci

      እግዚአብሔር ይባርክ

  • @sabamilkias4134
    @sabamilkias4134 Před 5 měsíci +1

    Happy anniversary God bless your famliy & Ministry

  • @tsigekahsay4865
    @tsigekahsay4865 Před 6 měsíci

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነው የምወዳቸው ዘመናቸው ይባረክ ጌታ ይባርካችሁ

  • @tsionyoseph1633
    @tsionyoseph1633 Před 6 měsíci

    Happy 9th year anniversary❤❤❤❤🎉🎉🎉 ህያው ምስክር ነኝ ብዙ ተጠቅምያለው ዘመናችሁ ይባረክ እንኳን ጌታ ረዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እሰይ እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ አሜን

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 Před 6 měsíci

    እንኳ ዘጠነኛውን አመት ለማክበር አደረሳችሁ ብሩክ ናችሁ ተባረኩ ዘራችሁ ሁሉ ይባረክ እወዳችሆለሁ❤❤❤

  • @danielp813
    @danielp813 Před 6 měsíci

    አድርግህልኛልና መዝሙር ለመጀመርያ ግዜ ይርጋለም ስዳሞ ከ28 አመት በፍት ሰማሁ በዝህ መዝሙር ብዙ ትዝታዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ቆይታዎች እስካሁን አሉኝ:: በቤተስቦቼም በተለያየ ግዜ በመዘመር ጌታን አመስግነዋል. ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤

  • @user-kj7ud2ue8g
    @user-kj7ud2ue8g Před 5 měsíci

    በህፃናት ማሰደጊያ እያለሁ ነው የምንሰማችው። ያኔ እዛ ከምናድገው ብዙ ልጆች አንዲት Radio Tape የነበራት ልጅ ነበረች በካሴት እንሰማ ነበር አንድ ላይ ተሰብስበን።
    ይኼው ዛሬ ደግሞ እግዚአብሔር ስላደረሳችሁ፣ስለረዳችሁ፣እንዴት እናልፈዋለን ብላችሁ የተጨነቃችሁበትን ዘመን እግዚአብሔር በኀይሉ ያሻገራችሁ ፣ይህን የክብር ፀጋ የሞላባችሁ እሱ የተመሰገነ ነው።
    ዘመናችሁ ያማረ የለመለመ ይሁን።
    23/6/2016ቅዳሜ።

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 Před 6 měsíci

    እንኳን ለ9ኛ አመት የአገልግሎት ስርጭት ጅማሬ ቀን አደረሳቹ አደረሰን በጣም የምወዳቹ የማከብራቹ ሰው ነኝ እግዚአብሔር በእናንተ የጀመረው መልካም ስራን ሳይ ስሰማ ጌታን አመሰግናለሁ አፅናኛችን የሆነው መንፈስ ቅዱስ በእናንተ. በኩል እያፅናናን እየመከረን መደ እውነት እየመራን ነው እኔ በጣም እናተን ሳስብ እንደ እናንተ መሆን በጣም እመኛለሁ እወዳችዋለሁ ከዚም በላይ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካቹ ይጠብቃቹ ያብዛቹ ያለምልማቹ በረከቱ ሁሉ በእናንተ ላይ ይሁን g&b ቤተሰቦች ስለ እናንተ ስለ አገልግሎቱ ሁሉ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ይክበር

    • @getayawekal
      @getayawekal  Před 6 měsíci

      ጌታ ይባርክህ እርሱ ምኞትህን ይፈጽማ አሜን

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 Před 6 měsíci

    ምንም ጥያቄ የለውም በጣም ጠቀማችሁናል ❤❤❤❤ገናም ደም ብዙ እንጠቀማለን ጌታ እየሱስ እረጅም እድሜ ጤና አቅም ጉልበት ከነሙሉ ቤተሰባችሁ ይሥጣችሁ በጣም እወዳቸዋለሁ ተባረኩ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን!!!!!!!!!!!!

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 Před 6 měsíci

    ዋውውውው ክብር ለጌታ ይሁን የረዳቹ ያገዛቹ አቅም ብርታት ጸጋውን ያበዛላቹ ጌታ ይባረክ በእውነት ስለናተ ስለአገልግሎታቹ. ጌታ ክብሩን ሁሉ እሱ ጠቅልሎ ይውሰድ አሁንም በቀራቹ ዘምን ሁል. ጌታግዛቹ ጸጋውን ያብዛ ላቹ ተባረኩ. ከናተ ብዙ ተምራለው. ተጠቅማለው ተጽናንቻለው. እድሉን አጊቼ ብመሰክር ብዙ ነው. የተጠቀምኩት. በተለይ እግዚአብሔር ን መሰል በሚለው ትምርት በጣም ተለውጫለው ተባረኩ❤❤❤❤❤

    • @getayawekal
      @getayawekal  Před 6 měsíci

      ክበር ሁሉ ለርሱ ይሁን ከትማርሽው ብታካፍይን ደስ ይልናል

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 6 měsíci +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 Před 6 měsíci

    Hallelujah thanks to God almighty ❤❤❤

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 Před 6 měsíci

    በጣም ነወ የምወዳችሁ በብዙ ተባረኩ ትውልዳችሁ፥ የዘራችሁት ሁሉ ይባረክ !ዘመናችሁ ይለምልም!🎉🎉🎉🎉Happy 9 ANV❤❤

  • @wassanewollega5186
    @wassanewollega5186 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen God bless you G&B family all be blessed more and more .🎉❤🎉

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻

  • @astertesfamariam89
    @astertesfamariam89 Před 6 měsíci

    መጀመርያ ክብር ለጌታ ይሁን!!! You guy's are so humble may God continue to bless you with abundance!!! ተባረኩ❤❤❤

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Geta yimesgen sile enante Agligilot ❤❤❤tebareku 🎉🎉🎉🎉🎉Enkuwan Adersachu congratulations🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Fikiwube
    @Fikiwube Před 5 měsíci

    Happy Anniversary!! May the Lord continue to bless you and be a blessing for others!!!❤❤❤

  • @eleniabdi1851
    @eleniabdi1851 Před 6 měsíci +1

    All praise, honor and Glory be to our God Almghty!!!May God bless and thank you G&B Ministry Family. ❤❤❤

  • @fantayegebremariam5207
    @fantayegebremariam5207 Před 6 měsíci

    Praise God. God put you in this position for his glory. I'm the most blessed by your service. My prayer for you to get dabble grace upon you. God bless you.

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 Před 6 měsíci +1

    Happy anniversary and God bless G&B family and service!

  • @bestzain8147
    @bestzain8147 Před 6 měsíci

    congratulations to God bless you and your family blessed amen amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Bless God

  • @danielp813
    @danielp813 Před 6 měsíci

    Happy 9th year serving God anniversary❤ God bless you abundantly much ❤.

  • @danielandihun5308
    @danielandihun5308 Před 6 měsíci

    Happy Anniversary . We hope God will give you many more wonderful years of ministry. As a family we used a lot from your ministry. Praise God.

  • @khaledalzahed2804
    @khaledalzahed2804 Před 6 měsíci

    Happy anniversary G&B minister ❤

  • @DubisaTura
    @DubisaTura Před 4 měsíci

    God bless you

  • @user-lc6vr4pr8d
    @user-lc6vr4pr8d Před 6 měsíci

    ጌታ ይባርካችሁ አሜን ❤

  • @bestzain8147
    @bestzain8147 Před 6 měsíci +1

    well come G&B ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tedlamolla6673
    @tedlamolla6673 Před 6 měsíci

    GOD BLESS YOU

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Před 6 měsíci

    Wow, big congrats to you both , praise God for all the protections

  • @mengistualemu5495
    @mengistualemu5495 Před 6 měsíci +1

    ተቆጥረው ስለማያልቀ ምሕረቱና ቸርነቱ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ይባረክ።
    እንኳን ለዚህም ቀን ዓመት እግዚአብሔር በሰላምና በጤና ጠብቆ አደረሳችሁ። ቀሪውን ዘመናችሁም እርሱ ይምራችሁ ፀጋውንም ያብዛችሁ ከክፉም ይጠብቃችሁ ይደግፋችሁ ተባረኩ።

  • @yebegu-tube
    @yebegu-tube Před 6 měsíci

    Happy Anniversary my beloved bro Getye & Brukti! more blessings! (begashaw)

  • @edenaraya251
    @edenaraya251 Před 5 měsíci

    Xega yabzalachuuuuu❤❤❤

  • @user-ct1hy2lb3s
    @user-ct1hy2lb3s Před 6 měsíci

    Yechalale hallelujah

  • @tsegayeelias1217
    @tsegayeelias1217 Před 5 měsíci

    Great servants happy anniversary ❤

  • @EyasuesheneElala-fh1em
    @EyasuesheneElala-fh1em Před 6 měsíci

    Tebareku,zemenachu yibarek

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Před 6 měsíci

    Congratulations and Happy Anniversary 🎉🎉🎉🎉🎉you are a blessing to all of us ❤

  • @tigistbalango9504
    @tigistbalango9504 Před 6 měsíci

    Geta yibark geta enkuhan abertachu ❤❤❤❤❤

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 Před 6 měsíci

    Wow wow unkane ardchu Amennne Amennne God blesse you All tame ✌️🙏💯🎊🇿🇦🙋🙋‍♀️🙋‍♂️🙆‍♂️❤️💖🙌💕🎉💞🌷👍🌹😍🥰✋👏👋🎤🎧🎶🎂🎂🎂🎂

  • @bereketnegatu4528
    @bereketnegatu4528 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው ምዳችሁ ፕሮግራማችሁ እድያመልጠኝ አልፈልግም እኔን የባረከኝን ሁሉ ለወገኔም አጋራለሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ❤❤❤❤