የሀሌሉያ ተክለፃዲቅ "ተወዳጅ" የተወደደላትን ሙዚቃ በሰይፉ ሾው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 03. 2023
  • የሀሌሉያ ተክለፃዲቅ "ተወዳጅ" የተወደደላትን ሙዚቃ በሰይፉ ሾው | S13 Ep 8 Part 5
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 119

  • @b2tube-sb1mr
    @b2tube-sb1mr Před rokem +2

    ሀሌሉያዬ እጅግ በጣም ነው የምወዳት ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ምርጥ ድምፃውያን ቁጥር አንድ ናት ለኔ ለሀልዬ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 😍😘 🥰

  • @user-wc2fv7mp3k
    @user-wc2fv7mp3k Před rokem +10

    ሀሌሉያ ቆንጆ ስራ ነዉ በርች❤❤❤ የኔ ቆንጆ ሰይፉዬ የኔ መልካም ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @fatimamohamhad3743
    @fatimamohamhad3743 Před rokem +6

    ወይይይይ አለባበስ እር ሀገሬ ወደየት እየሄድን ነው ኤጭጭጭጭጭጭጭ

  • @alemhurst3350
    @alemhurst3350 Před rokem +9

    I love her energy and she is gorgeous! Her dress 👗 is on point!! Go girl!!!

  • @user-tu6ep6cj7k
    @user-tu6ep6cj7k Před rokem +3

    ሰይፉሻ በጣም ነዉ እምወድህ💗🙏

  • @filmonmeshesha5404
    @filmonmeshesha5404 Před rokem +3

    Lovely voice and nice beats

  • @hunlacheesebgaze1757
    @hunlacheesebgaze1757 Před rokem

    I have questions on this music. Does it reflect status of defy show?

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 Před rokem +1

    የሚገርብ ብቃት ነው ! በርቺ በርቺ !

  • @alemsegedhabtesion4996
    @alemsegedhabtesion4996 Před rokem +1

    ቆንጆ ስራ ነው

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 Před rokem +1

    ጎበዝ ልጅ ነሽ

  • @tizitahailh5182
    @tizitahailh5182 Před rokem

    እግዚዎ ይብቃሽ ማበዱ ጀርባሽን ከፍተሽ ለወንዶቹ ምን ይሁን ነው ?ፈጣሪ ይቅር በለን ወደ እምነቱና መዝሙሩ ይመልስሽ

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 Před rokem +4

    It’s not time for Ethiopia to party at the moment. We all need to come together and pray for forgiveness. I used to love music but i can’t enjoy it anymore when my Ethiopia is in a total mess and ppl dying everywhere. Let’s all pray for forgiveness 😢😢😢😢

  • @firezarzarehun1566
    @firezarzarehun1566 Před rokem +3

    Wow ❤I luv u

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před rokem +15

    ሰይፍሻ ለመቁዶንያ ያደረከው እገዛ ልትመሰገን ይገባል 🙏

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 Před rokem +4

    Gorgeous lady with a mesmerizing voice

  • @enbakomnekahiwot1982
    @enbakomnekahiwot1982 Před rokem +1

    diffcult song to perform but she kept it to par

  • @Beautiful_oWorld
    @Beautiful_oWorld Před rokem +5

    ተወዳጅን በተወዳጅ

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Před rokem +8

    እጅሽ ላይ የበዛውን ጨርቅ ከጀርባሽ ብለጥፊው ምን አለበት

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před rokem +1

    የአማኑኤል ሆስፒታል ሰልችቶት ስራ አቁሞአል መሰለኝ ስንቱ እያመለጠ ጉድ እያመጣ ነው!? አረ እባካችውን አማኑኤሎች አንድ በሉ!?

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Před rokem +1

    እረ ከውሀላ ክፍት ነው

  • @semira7683
    @semira7683 Před rokem +7

    አለባበስ ያሳዝናል እግዚአብሔር ማስተዋል።ያድለን

    • @Qedest1Tube
      @Qedest1Tube Před rokem

      እውነት ነው በጣም 🥺

  • @leeab4256
    @leeab4256 Před rokem +2

    በጣም የምወደው አለባበስ ነዉ

  • @zinash1
    @zinash1 Před rokem +11

    ሰይፍሽ በዚን ጊዜ እንደዚ መመነቃቀርና ማበድ ትርጉመቢስ ነው በተረጋጋ መንፈስ እረጋ ያለ ነገር ነው መስማትም ማየትም የሚሻለው ትልልቅ መድረክ ላይ

    • @alemhurst3350
      @alemhurst3350 Před rokem +2

      ላሊበላ እኮ ቅርብ ነዉ ገዳም ጊቢያ

    • @zinash1
      @zinash1 Před rokem

      @@bradpitt1637 ለፃፍሽው ንግግር እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ እዚጋ እንዳስመለሽው በአካልም እንደዚ ልቅ ሰው ከሆሽ ፈጣሪ ይማርሽ የሰው ልጅ ዶቆሮ አይባልም የሴት ስራ ፈት

    • @zinash1
      @zinash1 Před rokem

      @@alemhurst3350 ነይ አብረን እንግባ ገዳም ዝብሎ እንዳቺ በየኮመቱ ዘው ብሎ መግባት መሰለሽ

    • @mulumebetarega2874
      @mulumebetarega2874 Před rokem

      Atsmi hha weregna

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před rokem +5

    እግዚአብሄር,ኢትዮጵያን ሕዝቦቾን ይባርክ !አሜን!🙏🏾 አሜን!🙏🏾💚💛❤️🕊💓👏🏾👏🏾👍🏾

  • @hellenayele1137
    @hellenayele1137 Před rokem +2

    ምኖነው ያመጣክት አይ

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 Před rokem +2

    የጴንጤ ዘመነ መንግሥት ፈታ ሢባል ሥድብ# ቆንጆ ሙዚቃ

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l Před rokem +2

    ቱ አሌየክ ወንዶቹን አሳቀቅሻቸው

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 Před rokem

      Angetachewen defu ekoo menee yadregu

  • @mesafintargaw6858
    @mesafintargaw6858 Před rokem +6

    ጠዋት እድሜ ላይ የኔ ምናምን እያሉ ዘፍነው መሀል ላይ ህመም ቢጤ ስትመጣ አምላክ እኔን ረሳኝ እባካችሁ ፀልዩልኝ ከማለት በጉልምስና እድሜ ላይ አምላካችን ብናከብር፡ ብናመሰግንና ብንዘምርለት ይመረጣል።

    • @dagiberhanu4802
      @dagiberhanu4802 Před rokem +2

      You’re nobody to judge!!!!

    • @mesafintargaw6858
      @mesafintargaw6858 Před rokem

      If you read my opinion clearly, am not judging. Rather am putting my feelings that might be done better from my past experience.

    • @lillyl4262
      @lillyl4262 Před rokem

      Absolutely spot on!!! It’s not time to sing and party when ppl are dropping dead. We need to repent

    • @lillyl4262
      @lillyl4262 Před rokem

      @@dagiberhanu4802 her comment is reality not judgemental at all

  • @adambosat238
    @adambosat238 Před rokem

    ይህንን፣ አዲስ፣ ትውልድ ፣የሚያቀርቡትን፣ ዘፈኑን፣ ግጥሙንም፣ እንቅስቃሴውንም፣ጭምር፣ በደንብ፣ በጥንቃቄ፣ መመልካት፣ አለብን፣ ሀገራችን፣ ውስጥ ፣መልካም፣ መስሏቸው፣ እነሱም፣ ሳያውቁት፣ የምራባዊያን፣ ዝቃጭ፣ ባህል ፣ተጠቂወች፣ እንዳይሆኑ ።

  • @igo1071
    @igo1071 Před rokem

    It’s ok?

  • @dhbvfijc5654
    @dhbvfijc5654 Před rokem +1

    Lebese lebeshi ljochachinene atabelashiy

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 Před rokem +1

    ሰፉ የስራህን ይስጥህ አማኑኤል ያመለጡትን ማቅረብ ጀመርክ ?👍🕊🦚

  • @igo1071
    @igo1071 Před rokem

    እባካችሁ ዘፈኑን እንጂ ስድቡን ብትተውት ምናለ እርግጥ ሴፍም ተወዳጅ ዘፈን ብሎ ማስተዋወቁ የምር ነው?ይገርማል

  • @mulunehabraham3507
    @mulunehabraham3507 Před rokem

    ስሙ ጰውሎስ ስራው የዲያብሎስ አሉ 😏😏😏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +2

    ጀርባሽንረሳሽው ሀይልብስ ቱእረልብስልበሺ

  • @dawitgeletaw9767
    @dawitgeletaw9767 Před rokem +1

    konjo,tewedaje music........
    like if you like my comment

  • @sdym7178
    @sdym7178 Před rokem +3

    The outfit is a lot distracting that lowered the quality of her performance- I’m sure she got a beautiful voice

  • @abebashambayesharjah7854

    Mnew rakuteshen 😢

  • @tiruneh603
    @tiruneh603 Před rokem +1

    Ka bahilachn gari ayhedm

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Před rokem +7

    ወይ ልብስ ያበደች እች ነጠላ ድምጹዓ ጥሩ ነበር ልብስ በጣም ጠላሁ

  • @Mami-lh6vg
    @Mami-lh6vg Před rokem +5

    እራቁቱን ወዶቹ ከጀርባዋ ያኢላሂ ግን እደት አስቻላት እደት ደፈረች አለመተሳሰሩአ አይቀፋትምዴ እኔ አደለም እራቁቴን ቅርፄን የሚያሳይ ብለብስ ከቦታየ አልቀሳቀስም

    • @Defend202
      @Defend202 Před rokem

      ከዚህ የባሰ ትለብሳለች

    • @selahbeatsandtracks4932
      @selahbeatsandtracks4932 Před rokem

      ያው ሀይማኖትሽ አስገድዶሽ እንጂ ብትለብሺ ደስ ይልሻል አስመሳይ

    • @Mami-lh6vg
      @Mami-lh6vg Před rokem

      @@selahbeatsandtracks4932
      ሀይማኖቴም ይሁን ያደኩበት ማሀበረሰብ ይሁን ወላጆቼ ብቻ ዋናዉ ልብስ ለብሶ በጨዋ መኖርነዉ የሚፈለገዉ አወ ሀይማኖቴነዉ ብልም ደስተኛነኝ አልሀምዱሊላህ በሂጃብ ሰትሮና አስከብሮ ከሴቶች የተለዮ አረጎ ለሚኖረን ጌታ ምስጋና ይገባዉ☝

  • @geremudereje
    @geremudereje Před měsícem

    Tewodaj musica

  • @metikuabebe5259
    @metikuabebe5259 Před rokem

    I guess she has Christian back as her name can say a lot about it. She questions that she is beautiful and has beautiful voice. Hope one day you sing for your creators. May God help you!

  • @kerlamkerla2547
    @kerlamkerla2547 Před rokem +4

    ማነውልብሳንከሆላየወሰደባትየማትረቢክክክ

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x Před rokem +1

    ጀርባዎ የሴፉን መላጣ ይመስላል

  • @meronteshome1870
    @meronteshome1870 Před rokem

    ምንም ዘፈኗ አይስበኝም መበላቀጥ ብቻ

  • @officialbirtitube4378
    @officialbirtitube4378 Před rokem +2

    አኡዙቢልህ
    ክቡር የሆነውን ገላሽን አውጥተሽ ባታሰጭው ምናልበት!!!!
    የሰው ልጅ በዚህ ልክ እርቃን መውጣት አትሻብን።
    ሰይፉ እባክህ የተመልካችን ክብር ጠብቅ።

  • @allahisonlyone5709
    @allahisonlyone5709 Před rokem

    ቱተቱቱ ሤት አሠዳቢ እንሥሣት ራሡ ክብር አለው አንችን ከእንሥሣት በምን እንለይሽ አለባበሥሽ ጭራሽ ምንንም አይወክልም

  • @mulusew3613
    @mulusew3613 Před 4 měsíci

    alebabesshin astekaky eshi

  • @DailyLife833
    @DailyLife833 Před rokem +8

    Voice A+. Dress code C-

    • @lillyl4262
      @lillyl4262 Před rokem +2

      😂😂😂Lol you must be a teacher in real life

  • @jimanegawo1107
    @jimanegawo1107 Před rokem +2

    ታዲየ ምናለ አለባበስሽን አስክለሽ ብትቀርቢ?

  • @rahimabeautiful7566
    @rahimabeautiful7566 Před rokem +2

    ጀርባዋ ባዶነዉ አጂብ🤔🤔🤔

  • @user-hc1sd4fx8e
    @user-hc1sd4fx8e Před rokem

    😀😀😀😀😀😀😀😀😃😃😃😃😃😃😃😄😄😄😄😄😄😁😁😁😁😁😁😆😆😆😆😅😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alfianassr9975
    @alfianassr9975 Před rokem

    Wi alsh mnale kewerk belay yehonew akalshn btshefgniw Ethiopia yemesele lbs btlebsu ech

  • @tesematadesse2639
    @tesematadesse2639 Před rokem

    ምነዉ ተወዳጇ አርቲስት የሚለዉን ረሳህሳ

  • @daadhigd893
    @daadhigd893 Před rokem +1

    ኮተታም! ምን የሚሉት አለባበስ ነው? ወይ አታምር ..ወይ አታፍር!

  • @najaattube
    @najaattube Před rokem +3

    እጅሽ ላይ የተንጠለጠለውን ቁራጩን ጨርቅ ቆርጠሽ ጀርባሽ ላይ ሰልዳሬ ቀጥይበት

  • @seada5882
    @seada5882 Před rokem +4

    አላህየ አተው ሰትራቸው ራቁቷንኮ ናት ጃል

  • @muwaitlove1228
    @muwaitlove1228 Před rokem

    አወቀሽ አወቀሽ ሲሎት መፅሃፍ አጠበሽ ሲሎት አለሽምን አለሽ አለ ያገሬ ሰዉ አሁን ይህን ልብስ በዚህ ስአት ለብሰሽ ትመጭ አለሽ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ

  • @chekolatgetaneh178
    @chekolatgetaneh178 Před rokem

    Be 90 nawechu kere zefen bekomeshe yemoteshe neshe

  • @negawehavetogivetimeforhim3860

    እራሷም ደግማ አትሰማውም፣

  • @woinshtewoinshte1682
    @woinshtewoinshte1682 Před rokem +3

    ወይ ልብስ ሀሌሉያ

  • @fikeryibeltal4394
    @fikeryibeltal4394 Před rokem +13

    ከኋላ ገጣባ አህያ ትመስላለች😀

    • @enattube3251
      @enattube3251 Před rokem +2

      😀😀😀😂😂መቼም የሚያመልጣችሁ ነገር የለም

    • @user-wc2fv7mp3k
      @user-wc2fv7mp3k Před rokem

      አረ ሞትኩ😂😂😂

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 Před rokem

      እንኳን

    • @kkmbia2393
      @kkmbia2393 Před rokem +1

      እረ በሳቅ ሞትኩ you make my day thank you

    • @kokobess243
      @kokobess243 Před rokem

      እኔ አለወደድኳትም አለበበስ በጣም ነው የስጠላኛ

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Před rokem

    ያሽለጥልጥሽ

  • @ethioagare4573
    @ethioagare4573 Před rokem +2

    Seifu what's going on lady she need donated same dresses 👗 🥻

  • @danieltadesse5567
    @danieltadesse5567 Před rokem +2

    በፍጥነት ወደጌታ ተመለሽ ከጌታ የመጣ መልክት ነው።

  • @ethioagare4573
    @ethioagare4573 Před rokem +1

    Seifu echin kemitakerbi biker eshalal mnw abbate mn neka

  • @babihonest2137
    @babihonest2137 Před rokem

    What’s this 😂

  • @yehyaomer3432
    @yehyaomer3432 Před rokem

    በውነቱ ሰይጣን ሳትሆን አትቀረም ምን ነው ባልጠፋ ልብስ እራቁት መቅረብ ፣

  • @user-el8mu1ew2x
    @user-el8mu1ew2x Před rokem +4

    የልብሽ ቀዳዳ ከፊት ቢሆን ጥሩ ነው ባይ ነኝ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Před rokem +2

    አቤት አለባበስ ጊን እደው እደሚያስጠላ እያወቅሽው ነው የለበሽው መቸም

  • @user-wu3vg4lu9b
    @user-wu3vg4lu9b Před rokem +1

    ፈጣሪ ልብ ይስጥሺ አለባበስሺ አይነፋም እጭጭጭ

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 Před rokem

    🙉 በስመ አብ!
    ሰው ይህንን ካደነቀ በጣም ሆድ ብሶታል ማለት ነው።

  • @dyrtdyf445
    @dyrtdyf445 Před rokem +1

    ሸሌሸሌወችን ትመርጣለህ አንተ ገጣባ እምነት የለለህ ፮፮፮

  • @minishadinku8605
    @minishadinku8605 Před rokem

    Zafnesh motashal iche

  • @enattube3251
    @enattube3251 Před rokem +2

    አው አው 😂😂 የውሻም ጩኸት ዜማ ሆነ እዴ 😂አደራ እዳሠድቡኝ ኡው አው የሚለውን ሠምቼ ነው ሌላው ጥሩ ነው

    • @igo1071
      @igo1071 Před rokem +1

      Funny comment 😂😂😂😂😂😂

    • @mdeenaadab4253
      @mdeenaadab4253 Před rokem +2

      ክክክክ አዉዉ

    • @abenozil6387
      @abenozil6387 Před 7 měsíci

      ደህና ድምፅ ያለህ አመስልም

  • @samuelwoldeyes7462
    @samuelwoldeyes7462 Před rokem +1

    ልብስሽ ያሳፍራል፡፡ እንዲ አይነት መገላለጥ ለሚያይሽ ሰው ምቾት ይነሳል፡፡

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez Před rokem +1

    ድምፀሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ አለባበስሽ ቅጥ ያጣ ነው
    ኢትዮጵያ ለወደፊቱ ጋጠ ወጥ ትውልድ ነው የሚበዛባት።I Am Sorry To Say That
    I did't like it how you dress up.

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 Před rokem +1

    ጀማሪ እብድ ነው የምትመስይው ።

  • @degnetgetahun
    @degnetgetahun Před rokem

    Her Dressing is Depressing!
    Though the Song Was Epic!!

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 Před rokem

    ዘፈኑም ልብሱም አልጣመኝም ሙከራሽ አስቴር አወቀን ለመሆን ይሆን አስቱ በልብሶም በዘፈንዋም የሐገሯን ቀለም አለቀቀችም እህቴ እራስሽን ሁኚ አለዛም በመረጥሽው በውጪ ቋንቋ ዝፈኚ 🤭🤔🤫

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 Před rokem

    I do not hear any music in this one music music music if Ethiopian with you come to this I guess you know what shame of you

  • @selamtravel7988
    @selamtravel7988 Před rokem

    ሴጣን

  • @user-fx5ph6mi1q
    @user-fx5ph6mi1q Před rokem

    ልብስ ልበሽ አሁን ለብሰሻል ወይ

  • @hayati1840
    @hayati1840 Před rokem

    ሙዚቃ ዱሮ ቀረ መንቃራ ሁላ