የጊዜው ተወዳጅ ዘፈን የአሰግድ እሸቱ - አለሚቱ Live Performance @Seifu Show

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 01. 2023
  • አሰግድ እሸቱ - አለሚቱ Live Performance @Seifu Show
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 161

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +14

    “ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥”
    - ኤፌሶን 2፥5

    • @kidist1955
      @kidist1955 Před rokem

      ኣሁን ነው የሰማሀው

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +9

    “በሕይወትም መጽሐፍ ተጽፎ ያልተገኘው ማንኛውም በእሳት ባሕር ውስጥ ተጣለ።”
    - ራእይ 20፥15

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +3

    “ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?”
    - ማርቆስ 8፥36

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +4

    “መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።”
    - ራእይ 22፥17

  • @ameha14
    @ameha14 Před rokem +9

    ለየት ያለ ሰራ ነው በርታ

  • @Muledoyo
    @Muledoyo Před rokem +33

    ይመችህ አቦ ይለያል ድምፅህ ደግሞ መርሃባ ነዉ

  • @filigunners2268
    @filigunners2268 Před rokem +7

    Waww amazing voice 100% 🇪🇷

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 Před rokem +3

    Wow betam arif berformance

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +3

    “እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤”
    - ያዕቆብ 4፥7

    • @ymkbe5952
      @ymkbe5952 Před rokem

      ትንሹ ዩናታን አክሊሉ ምነው እዚህ ላይ በዛክ ዝተት

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +1

    “ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤”
    - ቲቶ 2፥11

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +34

    ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ያድናል ከዘላለም ሞት ይታደጋል ።

    • @Kal12127
      @Kal12127 Před rokem +10

      Pastor neh ende 30 ጥቅስ ባንተ/ቺ ቤት ሰብክህ ሞተሀል አንዱንም ቃል እኮ አትኖረውም ይሄኔ ከንቱ

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Před rokem

      @@Kal12127 ቃሉን ስለመኖሬ ስላለመኖሬ በምን ታውቂያለሽ ???

    • @Duretegobba
      @Duretegobba Před rokem

      Thanks

    • @Kal12127
      @Kal12127 Před rokem +2

      ሉቃስ 6:46 ስለ ምን፡- ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ ትሉኛላችሁ፥ የምለውንም አታደርጉም?
      የሸመደድከው እንዳይጠፋብህ ይመስላል ለነገሩ አታውቀውም copy paste ነው ያደረከው! እዚ መተህ ምትፅፈው ብርቅህ ነው? ምን ስትል እዚ page ገባህ እውነት ቃሉን ብታውቅ እና ብትኖር እዚ መተህ በ መፅሐፍ ቅዱስ ባልተሳለቅክ …… መጀመሪያ ቃሉን ኑረው!
      21 በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
      22 በዚያ ቀን ብዙዎች፡- ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
      23 የዚያን ጊዜም፡- ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ፡ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před rokem +5

      @@habatamhabatam8769 ቃሉን እንደማትኖሪው የተገኝሽበት ቦታ ያስታዉቃል ወንጌል አሰሚም የሰይፉ ሾ ምን ያደርግልሻል ለዛውም ሙዚቃ ላይ ምን ታደርጊያለሽ አንዱን ምረጡ ወይ አለማዊ ወይ መንፈሳዊ ደበላለቃችሁት እኮ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +2

    አለሙም ምኞቱም ያልፋል የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ለዘላለም ይኖራል 1ዮሃንስ 2÷17

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +2

    “#ኃጢአተኞችን #ሊያድን #ክርስቶስ #ኢየሱስ #ወደ# ዓለም #መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15

  • @user-ot8qo3fe5c
    @user-ot8qo3fe5c Před rokem +1

    አሴ የልጅነት ምኞትክ ተሳክቶ ስላየሁ ደስ ብሎኛል የኔ ጀግና ወንድም

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +1

    ሮሜ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
    ²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +1

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před rokem +2

    አለሚቱ ፣ ላንድ እራስ ሁለት ምላስ አረተይ አለሚቱ🏃‍♀በቃኝ አለሚቱ ይቅር አለሚቱ 🤼😭ምርጥ ስራ በርታልን 👍👍👍👍

  • @habtameabera8940
    @habtameabera8940 Před rokem +3

    Boss boss 🙌 😎

  • @user-ez3bj3cw3d
    @user-ez3bj3cw3d Před rokem +1

    አለሚቱ 100℅👍👍👍👍👍👍

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 7 měsíci

    Such beautiful classic music ❤❤

  • @firajabeza
    @firajabeza Před rokem +2

    betam konjo akerareb new wendem techelalek🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasredi5462
    @ermiasredi5462 Před rokem +2

    wow nice performace aseged comcertun demo entbkalen

  • @FLYZ007
    @FLYZ007 Před rokem

    ምርጥ ስራ ✌️👌

  • @harounmd701
    @harounmd701 Před rokem +3

    ስለ አባይ ስዘፍን ትንሽ ልጅ ነበርክ ለዚህ በመብቃትህ ደስ ይላል ይመችህ

  • @blena9791
    @blena9791 Před rokem +7

    አሊሚቱ✌️❤keep it ☝️ guy

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +7

    “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።”
    - ሮሜ 10፥13

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +2

    ኢየሱስን 👇
    “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
    - ዮሐንስ 1፥12

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Před rokem

    the music mlodey . yourvoice . is wonderful nice music , we thankyou musian asged eshetu ..

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před rokem +3

    አለሚቱ 😂😂😂ምርጥ ስራ ነውውውው

  • @wondwosenalebachew2278

    አለሚቱ ታሻግረናለች!!! ከአለሚቱ ጋር ወደፊት !!!

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale8203 Před rokem +4

    Wow amazing nw berta

  • @rasmule6796
    @rasmule6796 Před rokem +1

    ጎበዝ ልጅ

  • @simon_twold
    @simon_twold Před rokem +1

    ድንቅ አጨዋወት

  • @hanawale5329
    @hanawale5329 Před rokem

    Good job ase keep it up

  • @natnaeltakele
    @natnaeltakele Před rokem +1

    Asgi betam enamsegenalen eytefa yale sem selasetawseken "alemitu"😍😍

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +8

    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

    • @Badema1991
      @Badema1991 Před rokem +4

      ሂድ ዮናታን ጋር የሱ ደቀመዛሙርት አይደለህ

    • @martatamrat8119
      @martatamrat8119 Před rokem +1

      ማነሽ ሻሼ የምን ሰበካ ነው ልጁኮ አለማዊ ዘፈን ዘፈነ እንጂ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት እያስተማረ አይደለም

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Před rokem

      @@martatamrat8119 የእግዚአብሔር ቃል ለሚዘፍኑ ፣ በሃጢያት ለወደቁ በጥቅሉ በአለም ላሉ ሁሉ ነው ።

    • @Muledoyo
      @Muledoyo Před rokem +2

      @@habatamhabatam8769 ማን የምትባል ነህ ዉጣ ከዝህ እናዳምጥበት በሰዉ ስራ ጥልቅ አትበል ወረኛ ጠግበህ ከየህ ቦሃላ አፍህን ትከፍታለህ እንዴ

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Před rokem

      @@Muledoyo ኢየሱስ ይወድሃል ። ወደ እሱ ቅርብ የዘላለም ህይወት ይስጥሃል ።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +6

    ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

    ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    ደሥ ይላል

  • @kidist1955
    @kidist1955 Před rokem

    ኦ 😍😍😍👍👍🙏🙏

  • @hayatnagusu9445
    @hayatnagusu9445 Před rokem +1

    💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před rokem +4

    Good jop bro 🤘🇪🇹♥

  • @danielamanuel2331
    @danielamanuel2331 Před rokem

    ተመችቶኛል

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 Před rokem +1

    ቅኔው ደስ ይላል ይመቸክ ፡

  • @hayat6676
    @hayat6676 Před rokem +2

    ትንሹ ነዋይ

    • @fevendemeke4997
      @fevendemeke4997 Před rokem

      yamigarem eyata nw yayashew enem endanchi eyalku nbr dase yelayal

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335 Před rokem

    አንደኛ

  • @mamelulatube6419
    @mamelulatube6419 Před rokem +1

    👌👌👌👌 #1gna.

  • @simegnihtekle
    @simegnihtekle Před rokem

    Waw🔥

  • @bareysolo5001
    @bareysolo5001 Před rokem +2

    አስዮ አለሚቱ 🔥🔥💪🔥🔥

  • @tijitiji1332
    @tijitiji1332 Před rokem +1

    Wow 👌👌👌😍🥰🥰🥰❤❤❤🙏

  • @ethiopia100
    @ethiopia100 Před rokem +1

    ንዋይማ ይበልጣል፣ ንዋይ ደበበ።ሳበሳ

  • @pandanadi4958
    @pandanadi4958 Před rokem

  • @elisaasfaw5836
    @elisaasfaw5836 Před rokem

    Wow💃💃💃💃💃

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Před rokem +3

    አሴን ማስታውሰው ኢለመንተሪ እያለሁ አባይ አባይን ያወጣ ጊዜ ነው👌

  • @mesayorsango6982
    @mesayorsango6982 Před rokem

    Demetseh betam aref new gen zefenu yetelabetnew

  • @ethiotadesse
    @ethiotadesse Před rokem

    this music i think its for abye ahemed yegbawal down down movement start soon stand up all Ethiopian

  • @ameha14
    @ameha14 Před rokem

    ወይ አለሚቱ
    አባወራው ማነው የቤቱ

  • @abeselombehonegn23
    @abeselombehonegn23 Před rokem +1

    nice perform my brooo biggg uppp,#Subscribed🙏

  • @user-xc9gd2el6v
    @user-xc9gd2el6v Před rokem +5

    ለጫልቱም ዝፈን

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +1

    ሮሜ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    ¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።

  • @yetnayetealemu5577
    @yetnayetealemu5577 Před rokem

    Degmshsi emdenke bayhonme ayastelame zefenu gn zefne aybaleme

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. Před rokem +10

    ያበደ አልበም ነው የምር ያልሰማቹ ሰሙ ኢንተረቪውን እንፈልጋለን 🔥🔥🎶🔥✌

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Před rokem

      “ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች፥ እጆቻችሁን አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ፥ ልባችሁን አጥሩ።”
      - ያዕቆብ 4፥8

    • @fevendemeke4997
      @fevendemeke4997 Před rokem

      awo enfalegalen

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Před rokem

      @@habatamhabatam8769 pastor ezi sefer lemin metu

  • @gelanemegerasa9105
    @gelanemegerasa9105 Před rokem

    Alemitu nayi gudashin simewww

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem

    ኤፌሶን 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +3

    ጌታ ኢየሱስ እንዳለ 👉“በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።”
    - ዮሐንስ 10፥9

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +2

    ጌታ ኢየሱስ ዛሬም ጥሪው 👇
    “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”
    - ማቴዎስ 11፥28

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 Před rokem

    Le galaw abiyy new inde yetezefenew 🤔👌

  • @shutup1682
    @shutup1682 Před rokem +2

    በነዋይ ደበበ ስታይል ነው የመጣኸው ይመችህ!

  • @yaredasteraye2189
    @yaredasteraye2189 Před rokem +2

    አለሚቱ 🔥🔥

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +3

    ጌታ ሊመጣ ነው መንግስተ ስማያት ቀርባለችና ወደ ዘላለማዊ ሊቀ ካህናችን ኢየሱስ በመቅርብ ንስሃ ግቡ ።

  • @edendagne7163
    @edendagne7163 Před rokem +1

    Menew albezam enda ega ydengel marymen lege zara aydelme yawekenew sanewelede newe enante Beye ametu haymanot tekyralaheue ena mene ytebese tergague atenherheru

  • @zewduzewd8198
    @zewduzewd8198 Před rokem +1

    Alemitu fit neh weyene yenaninim mechawecha enihun

    • @henoktigabu5919
      @henoktigabu5919 Před rokem

      Aseged betam yelefa lej new manm sichawoteben menew endih alalkem

    • @thomtaz5973
      @thomtaz5973 Před rokem

      gobez new mitsadebewun sew miret

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem

    የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጢያት ሁሉ ያነፃል ። 1ዮሃንስ 1÷7

    • @Muledoyo
      @Muledoyo Před rokem

      እኛ መቼ አያነፃም ኢሱስ አያድንም አልን ለምን ትበጠብጭያለሽ ስለ ሙዝቃ ስለ ቅኝት መፅሐፍ ቅዱስ ይናገራል ስለ ዜማ ተመልከች መኃልይ ለይ

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Před rokem

      @@Muledoyo ኦርቶዶክሶች ምን ሆኖቹ ነው ጤነኛ ናችሁ ??? ለምንድነው ሚድያ ላይ የሁሉ ሃይማኖት ከሚገኝበት ወንጌል ሲነገር የምትቃቀሙት ??? ሙስሊሞች እና በክርስቶስ የማያምኑ ሳይቅወሙ እናተ ትቃወማላችሁ ሚድያው ለኦር ለኦርቶዶክሶች ብቻ አይደለም ።

    • @Muledoyo
      @Muledoyo Před rokem

      @@habatamhabatam8769 ማነዉ ኦርቶዶክስ አየሽ ዉስጥሽ ከኦርቶዶክስ ጋር ጥላቻ ስላለብሽ ትዘባርቅያለሽ ሰዉ በጥበብ ሰርቶ አይለወጥ ነዉ ዬምትይዉ ዉጭ ከዝህ ይህ የጥበብ ስራ ነዉ አለባደም እራቁቱን አልጨፈረም አልሰከረም ለወንጌል ቦታ አለዉ አጭበርባር

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před rokem

    🫵🏽All’s music instrumental players you are good @ it,🤹🏽🎹🎼🎤🎻🎷🎺🪘🎸🥁🫶🏽👍🏾👏🏾🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem

    ለእግዚአብሔር እና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም ። ማቴዎስ 6÷24

    • @ethiopian7722
      @ethiopian7722 Před rokem

      ብዙ ሰባክያን፥እጅግ ብዙ ጥቅስ የሚያካፍሉ ሰዎች ሞልተው ፈሰዋል፤ ህይወት ግን ባዶ፤ በጣም አዝናለው። እና ምን ለማለት ኖ "ህይወት ይናገር"። ጥቅስ አብዝቶ post ማድረጉ ምንም ትርጉም አይሰጥም።

  • @megenamegen3986
    @megenamegen3986 Před rokem +1

    I'm the first

  • @tesfanewbishaw3514
    @tesfanewbishaw3514 Před rokem

    kojo albem slabereketkl enamesgnale Asegd

  • @brukadam868
    @brukadam868 Před rokem

    መሪጌታ ሰውነት ደጄኔ ነኝ
    ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ
    1. ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን
    ለዚህም ብዙ ምክሮች አሉ
    2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
    3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
    4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
    5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
    6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
    7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
    8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
    9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
    10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
    11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ቀደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
    ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ይደውሉ
    ከታች ያገኙናል በ 0988787406 ይደውሉ።

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Před rokem +1

    ሰይፍሻ እረ የባባን ቤተሰቦች አቅርብልን

  • @henokdanail8272
    @henokdanail8272 Před rokem

    እንጉርጉሮ ይብቃ አለሚቱ

  • @user-xl2gf6rw4z
    @user-xl2gf6rw4z Před rokem

    This song 🎶 actually says a lot ❤❤ ALAMITU is a gold digger 😂😂

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Před rokem

    ከከከከከከከከከከከ

  • @axumsound7012
    @axumsound7012 Před rokem +1

    ደደብ ሀይማኖት ሰባኪዎች የፈጣሪን ስም በማይገባ ቦታ የምትለጥፉ ከንቱዎች ቶሎ አጥፉት
    እሸቱ ደግሞ በርታ ምርጥ ስራ ነው በቻናሌ ስላንተ የሰራውትን ስለወደድከው ደስ ብሎኛል

  • @user-hz5fe2py7y
    @user-hz5fe2py7y Před rokem

    Who is alemitu? 👌👌👌👌

  • @masalt1424
    @masalt1424 Před rokem

    እኔ የሚገርመኝ የሴፉ ባንድና ሲፒከሩ በሀገሪቱ ካሉ ክለቦች የተሻለ የፀዳ ነዉ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem

    ሮሜ 13
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² ሌሊቱ አልፎአል፥ ቀኑም ቀርቦአል። እንግዲህ የጨለማውን ሥራ አውጥተን የብርሃንን ጋሻ ጦር እንልበስ።
    ¹³ በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤
    ¹⁴ ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።

  • @toyba923
    @toyba923 Před rokem

    ሠብስክራይብ። እንደራረግሲ ያጀማአ

  • @biruhemesay6615
    @biruhemesay6615 Před rokem

    ሙሉቀን መለሰ ጉድህን እይ ሙዚቃ ሚያስታምማት አታ😭

  • @sintayehuassefa6291
    @sintayehuassefa6291 Před rokem

    አለሚቱ መስሚያዋ ጥጥ ነው ነዋይን ካየች አትሰማም

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Před rokem

    ይህ ዘፈን ዜማ ከጴንጤ ዘፈን ወይም እነ እሱ በሚጠሩት መዝሙር የተወሰደ ነው ግጥሙ ብቻ ነው ያንተ

  • @birukteshome2440
    @birukteshome2440 Před rokem

    ያማል ቅኔው 😂😂 ይሄማ ለአቢቹ መሆን አለበት 👍👍

  • @ethiopiawitnat8374
    @ethiopiawitnat8374 Před rokem

    Mindinew ?zefen new 🙄😳😳😳🤔🤔🤔 min achiso new sewiyew mekabir lay yebekele chat mehon alebet ere geta hoy leyitek mita ale 🤣🤣

  • @MmMm-nu2ws
    @MmMm-nu2ws Před rokem

    ዝም ብለህ ኦሮምኛህን ብትዘፍን ይሻልሀል ከንቱ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +3

    “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤”
    - ዮሐንስ 11፥25

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +4

    “ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች፥ እጆቻችሁን አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ፥ ልባችሁን አጥሩ።”
    - ያዕቆብ 4፥8

    • @alexmak821
      @alexmak821 Před rokem +1

      Ere bro fta yihe eko wengel mesbekiya aydelem new zefagnun stayew eyu chufa mesloh new 😂

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Před rokem

      @@alexmak821 ወንጌል ስው ባለበት ሁሉ የሚነገር የምስራች ነው ።

    • @beckydd8865
      @beckydd8865 Před rokem

      @@habatamhabatam8769 አዲስ ግልብጥ ነህ መስለኝ አዲስ ገቢ ጴንጤ እንደዚህ ነው መቆሚያ ምቀመጫ ነው ይምታሳጡት በወረት ያለኛ መንፈሳዊ ሰው ይለም ትላላችሁ አስመሳዮች ሁላችን መድሃኒዓልምን ከእናቱ ማርያም ጋር እንወዳቸዋለን ሁሉም ነገር ቦታ ቦታ አለው አጭበርባሪ ጴንጤ

    • @alexmak821
      @alexmak821 Před rokem

      @@beckydd8865 eski nigerlgn