🔴 አምላክ ይህን ክፍ ዘመን አሻግረን ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ official youtubr yitbareke tegegn new Orthodox mazmure ashagrn

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • የክፎችን ሀሳብ የምናሸንፈው አንድም በፀሎት በእግዚአብሔር ሀይል ነው እኔ እናተ ከተስተካከልን ዓለም ትስተካከላለች እግዚአብሔርን እያሳዘንን ዓለም / ምድራችን/ ትስተካከል ማለት የኔ ድርሻዬ ለአባቶቼ ያለኝን ክብር ለቤተክርስቲያን ያለኝ ፍቅር አፅንቼ መጠበቅ እግዚአብሔር በመፍራት መኖር ለህጉ ለትእዛዙ መኖርከሀጢያት መሸሽ መልካም ማድረግ በጎ ዘመንን ያመጣል ሁላችን ድርሻ እንወቅ እንጠብቅ የጎደለንን እግዚአብሔር ይሞላልናል ይህን ክፍ ዘመን አምላካችን በቸርነቱ ያሻግረን

Komentáře • 29

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 2 lety +4

    አምላኬ ይህን ክፉ ዘመን ይህን ክፉ ጊዜ
    አሻግረን አምላካችን ማረን
    አምላካችን የሚሳነዉ የለም አሜን ያድነን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @martamesgana1333
    @martamesgana1333 Před 2 lety +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሱ በቸርነቱ ያሻግረን

  • @netsanetsolomon8689
    @netsanetsolomon8689 Před 2 lety +3

    አመን አመን አመን ዝማሬ ላእክትን ያሰማልን፡፡

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před 2 lety +2

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን 👏👏👏 በቤቱ ያፅናችሁ 🙏 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 👏

  • @saradanial3167
    @saradanial3167 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን😭😭😭😭😭😭

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታችን እና ለወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛላቹ በእውነት መታደል ነው ስወዳቹ ተባረኩ እንቁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ።

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😭😭✝️✝️🙏🙏🙏

  • @hayemanottube
    @hayemanottube Před 2 lety +2

    አጥንትን የማለመልም ጥኡም የሆነውን የመላይክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላሕክትን ያሰማልን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen zem🤲🤲🤲😭😭😭aramaleykit neyasemamalen

  • @tsegaabate7389
    @tsegaabate7389 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @getad2783
    @getad2783 Před 2 lety +1

    Zemare mela'akt yasemalin

  • @aekuattube
    @aekuattube Před 2 lety +2

    አምላክ አሻግረን ይህን ክፉ ዘመን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen Zamare Malaktan Yasamaln memehir

  • @getad2783
    @getad2783 Před 2 lety +1

    Ameen

  • @user-ms7ll1yx3m
    @user-ms7ll1yx3m Před 9 měsíci

    አሜን።እንደ፡ቸርነቱ፡ያሻግረን።ዝማሬ፡መላእክት፡ያሰማልን።

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 Před 2 lety +1

    አሻግረን

  • @tgyetewahedolij4501
    @tgyetewahedolij4501 Před 2 lety +1

    ⛪️⛪️⛪️

  • @abeethiopiaethiopia5800

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @mulu1621
    @mulu1621 Před 2 lety +1

    ✝️ 😢🙏

  • @meskiymeskiy-gp9dh
    @meskiymeskiy-gp9dh Před rokem

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @haymiephrem
    @haymiephrem Před rokem

    amen yashgren 😭😭😭😭

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskiymeskiy-gp9dh
    @meskiymeskiy-gp9dh Před rokem

    🙏🙏🙏😭😭😭😭