የሚገለጥላችሁ ክብር ይበልጣል || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 03. 2022
  • UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
    ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
    የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
    • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
    • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
    • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
    • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
    • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
    • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
    • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
    በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
    ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
    +251921295181
    +251900623469
    አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
    +251-114432284
    ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
    የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
    በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
    የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
    The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
    If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
    Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
    #የሚገለጥባችሁ_ክብር_ይበልጣል #Prophet_Tilahun #Ethiopian_Amharic_Preaching
  • Hudba

Komentáře • 85

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 Před rokem +11

    You Christian brothers, are not only prophets but also great teachers. Glory to the Son of God in the Holy Spirit

  • @mulukinde8312
    @mulukinde8312 Před 6 měsíci

    ዉዉዉዉዉ በእዉነት ጌታ ሰዉአለዉ ሰዉ 😌 አነተ ጀግና ሰዉ ዘመንህ ይባረክ አይወሰድብህ እንዲሁ በመድረክ ሁነህ እያረሰረስከን ጌታ ይምጣ ማራናታ እየሱስ ጌታነዉ ✝️🥰🙏

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před rokem

    Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety +7

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @zanneeyoutube
    @zanneeyoutube Před 9 měsíci

    Ameeeeen ameeeeen ameeeeen Uuufffffeeeee tabaarak🥰🥰🥰

  • @betelhemshimeles
    @betelhemshimeles Před rokem

    Maranata getahoy tolona Amen

  • @germewgimeskel8158
    @germewgimeskel8158 Před rokem +1

    ጌታ እየሱስ አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ በእርግጥም ታስተምራለክ

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před rokem +1

    ወንድሜ ተባረክ ፅጋህ በግዚእብሄር ትክበር ፅጋ ያለህ ስው ነህ 🙏🙏🙏

  • @tigistlemma3612
    @tigistlemma3612 Před rokem

    እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ መገለጥን ይስጥህ

  • @deselachtamere-px3tm
    @deselachtamere-px3tm Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን❤❤❤

  • @sebliamare4828
    @sebliamare4828 Před rokem

    Geta hoye enedeze yetebareke swe selesexeken semeke yebareke temesegen🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @berehnedaliga1001
    @berehnedaliga1001 Před rokem

    አሜን

  • @asterbalacho1457
    @asterbalacho1457 Před rokem

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @tezetawa
    @tezetawa Před 2 lety +5

    Uffff!!! What a powerful message!!! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 Glory glory glory to Almighty God!

  • @tadutadu554
    @tadutadu554 Před rokem +4

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ! ብዙ ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-zi9if4tl5z
    @user-zi9if4tl5z Před 11 měsíci

    Name name ameeeeeeeeeeeeeen elelelelelel❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebarekiy igizabher sawu

  • @alemnesheth2165
    @alemnesheth2165 Před rokem

    ዋዉ ዘመንህ ይባረክየሚገርም መገለጥ ነዉ

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 Před 14 dny

    😢ተባረክ

  • @fifidesalegne5879
    @fifidesalegne5879 Před rokem

    Egzeabher yemesgen endante aynet astemare selseten geta semu yebarek

  • @abwasas2864
    @abwasas2864 Před rokem

    Amen

  • @estifbatu1468
    @estifbatu1468 Před rokem +1

    Geta yasnesaw nebi tebarek

  • @hanamehid5214
    @hanamehid5214 Před rokem

    አሜንንን ተባረክ

  • @shereensodah1685
    @shereensodah1685 Před rokem

    Ameeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanimoges9337
    @nanimoges9337 Před rokem

    Amen amen amen be blessed

  • @user-sy9ox2ko7p
    @user-sy9ox2ko7p Před rokem +1

    ጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን ጸጋ ይብዛልህ ነብይ ጥሌ🙏

  • @mesfinabebe9358
    @mesfinabebe9358 Před rokem

    ዘመንህ ይባረክ ያብዛልህ

  • @user-xj4fz6lw4m
    @user-xj4fz6lw4m Před 6 měsíci

    ተባረክ ውድ ወንድማችን❤❤❤

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m Před rokem +1

    ጌታ አምላክ ይባርክ የቃል ኀይል ይጨመራልህ 📖📖📖❤

  • @millionshimelis9223
    @millionshimelis9223 Před rokem

    የጌታችን የእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ።ፀጋውን ያብዛልህ

  • @marthaadgo1985
    @marthaadgo1985 Před rokem +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ነብይ ❤❤

  • @sarondesta9709
    @sarondesta9709 Před rokem

    Tile Geta zemenehin yibarek

  • @dnpnshayele7771
    @dnpnshayele7771 Před rokem

    Geta tsga yabazalihi❤❤❤

  • @fanoswadu8007
    @fanoswadu8007 Před rokem

    Tsega yibizali

  • @rebikaanna1793
    @rebikaanna1793 Před 2 lety +1

    Amen amen amen tebareku🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🤲🤲🤲💔💔❤❤

  • @user-ec9po9ji7h
    @user-ec9po9ji7h Před rokem

    አሜንንን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🥰🙏

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሀለሀ

  • @selam677
    @selam677 Před rokem

    Eyesus Eyesus yemishet temhrt nw. Yehonelhal yedergelhale ke medere yenqele

  • @user-qh2ys1sl8d
    @user-qh2ys1sl8d Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem

    የሚሰገርም መገለጥ ይህ መንፈሰ ቅዱሰ መገለጥ ነዉ እግዚአብሔር ተባረክ ወንድሜ የበለጠ መገለጥ ይሰጥ።

  • @mihiretseyoum736
    @mihiretseyoum736 Před rokem

    ጌታዬ አብዝቶ ይባርክህ , ዳርቻህ ይስፋ በየሱስም

  • @mesertyohansileka5206

    አሜንንን አሜንንን ጌታ አየሱስ ዜመን የባርክ ተባረክ ጊን ፀሎት አታቃሩቱ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @liyaroba3441
    @liyaroba3441 Před rokem

    Tebarek!

  • @elizabethhadgu7186
    @elizabethhadgu7186 Před rokem +2

    አሜን ብሩክ ነህ ጥልዬ አሁንም ተባረክ ትምህርትህ እኮ እሚገርመው በነሱ ዘመን አብረህ የነበርክ እስከሚመስል ነው ምታስተምረው አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @silverdone8520
    @silverdone8520 Před rokem

    God bless you

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @asterbalacho1457
    @asterbalacho1457 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen🔥🔥🔥🔥🔥🔥✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @bezawitmekonnen4444
    @bezawitmekonnen4444 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @medana_geremegne2674
    @medana_geremegne2674 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ነብይ ጥሌ

  • @selam677
    @selam677 Před rokem

    Buruk hune

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN AMEN gata YIBRARKH ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-hu5ro6fw5p
    @user-hu5ro6fw5p Před rokem

    አሜን 🙏♥️♥️♥️

  • @lelisebekuma4112
    @lelisebekuma4112 Před 2 lety +1

    📌 አዎ እና አሜን ነው 👉 ኢየሱስ ❤‼️

  • @tadutadu554
    @tadutadu554 Před rokem

    ጌታ እግዛብሔር ይመስገን : እግዚአብሔር ከተባለው ከተነገረን ከሰማነው ሁሉ በላይ ነው ።

  • @haileslaseabebe1073
    @haileslaseabebe1073 Před 2 lety +1

    ስወድህ እኮ

  • @adanemekdes4658
    @adanemekdes4658 Před rokem

    ተባረክ ነብይ ጥልዬ😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @birhanutube3919
    @birhanutube3919 Před rokem

    እስኪ ነብይ ነን ብላቹ የምትኩራሩ እንደዝህ ልጅ ወንጌልን ስበኩት

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Amennnn Amennnn kibr legeta yihun neby tile tebarek neby zeni huletachihum.eyesus new kalachihu tsega yibzalachihu

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl Před 2 lety

    አሜን አሜን ክብር ለጌታ ለየሱስ ይሑን ተባረክ ጌታየሡሥ ይባርክህ

  • @kalebdawitofficial4003

    Hulachum tebareku❤tile dink ye geta lij❤

  • @elroigospelmissionaries114

    May God bless you prophet

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před rokem

    God bless you prophet tilahun

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před rokem

    Jesus is very coming soon

  • @okoo3056
    @okoo3056 Před rokem

    The word is Sweet like Honey praise God 🙏🙏 God bless you pastor

  • @bekitilahun2450
    @bekitilahun2450 Před rokem

    This time for gospel

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před rokem

    U r blessed

  • @asterbalacho1457
    @asterbalacho1457 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @betiararsa5426
    @betiararsa5426 Před 2 lety

    ተባረክ

  • @tekdes309
    @tekdes309 Před rokem +1

    Amazing! Teach more and more

  • @tokichawe6836
    @tokichawe6836 Před 2 lety

    Betame betemeretehe kemitekemu swoche andu negne. beteleye tselote mwededehe yasedesetegnale egezabere yichemerelehe litelehe yemifelegewene diyabilosene egezabere yitalelehe .

  • @mahelattekle3535
    @mahelattekle3535 Před 2 lety

    Lante eysusn yemglte tisga lenm gta bistgni hooo ftmo hogne new yesmahut😘 tebarklgni telsha 😍

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před rokem

    😮

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 Před 2 lety

    May God bless you richly my son

  • @natenate4650
    @natenate4650 Před rokem

    God blessed you!

  • @ruthasefa2516
    @ruthasefa2516 Před 2 lety

    Geta ybarkh

  • @ribeccatefera7099
    @ribeccatefera7099 Před 2 lety

    Powerful Message. Maranata

  • @melesedori319
    @melesedori319 Před 2 lety

    min ayinet merdat new ...

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt Před měsícem

    በሰለሞን ቤተመቅደስ መታደስ ቀያዮቹ ጊደሮች ሰባት ወይም ዘጠኝ አለበለዚያም አስራ ሁለት
    በነዚህ ቁጥር ስለት ለመስዋእትነት የደም ቃል ኪዳን ለኃጢአት ሲቀርቡ
    ሐሰተኛው መሲህ በቤተመቅደስ በእስራኤል ላይ እኔ ነኝ ኢየሱስ ይላቸዋል አያሳዝኑም እነሱም አሁን በገአዱ እየተዋጉ የጦራቸው ድል መንሾ ጠላት ያደተጉት አሁን ላይ በትክክል የእስራኤል ጠላት ሆነው ታጥቀው እየተነሱ እየወደቁ የሚዋጓቸው ጠላቶቻቸው ናቸው በድራማቲክ መልክ የጊደሮቹን ደምም እየተቃወሙ በጎን የደሙ አድናቂ መሲ ሆነው በሃሰት በሰለሞን ቤተመቅደስ የሚነግሰው ሃሰተኛው መሲህ ከሃማስ ወገብ ነው
    በጦር ይቀርና በፍቅር ሊነግስ እስራኤልን ለመግዛት የሚነግሰው እስካሁን የሰቀሉት ኢየሱስ ለነሱ ተራ ነው እንጅ በእኔ ውስጥም ሆኖ የሚያግዛቸው ያ ኢየሱስ ነው
    እነሱ በጦር ድል የነሱት ጠላት በፍቅር ይነግስባቸዋል ሲነቁበት የርኩሱን መሲህ ከተቀደሰው ስፍራ ለማጥፋት እንደ አሁኑ ይታትራሉ
    አየህ ያኔ ነው አልፋና ኦሜጋ ያለና የሚኖር ለዘላለም የሚኖር ፊት የመጣ የሄደ ዳግም በእስራኤል ከተማ በእስራኤል ጠላቶችና በአለም ላይ ለፍፃሜ ሊፈርድ ኢየሱስ ይመጣል
    እስራኤልን በምንም አይነት መልኩ በምታፈርጋቸው ድርጊቶች አልቃወምም ፀጋ ና መንፈስ የአጥንትም ነው የኤሳው አጥንት በድን ቀስቃሽ ስለነበር 😊

  • @magnamakel
    @magnamakel Před rokem

    አንድ ነገር ልነግርህ የምወድህ ነገር ቢኖር እንደሰማሁህ የማልጠግብህ ነገር ቢኖር ወቀሳ ከበዛ መስማት አልችልም ኢየሱስን ብቻ ስትናገር ይጣራልና ራስህን እንደንጹህ ሌሎችንን መኮነን ቢቀርብህ ተባረክ

  • @netsanetrufael8258
    @netsanetrufael8258 Před rokem

  • @user-iv6xq9yg4n
    @user-iv6xq9yg4n Před 7 měsíci

    የጌታ ሰው ማለት አንተ ነህ።

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před rokem

    Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya

  • @MihiretGettaye
    @MihiretGettaye Před rokem

    God bless you

  • @tedenekalemu2200
    @tedenekalemu2200 Před 2 lety

    Amen