የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ ክፍል 3 -Benegerachin lay

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ ክፍል 3 -Benegerachin lay
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 393

  • @bluesticker3762
    @bluesticker3762 Před 3 lety +60

    😂😂😂😂 ሳምሶን የወያኔ ካድሬ እንዳልነበር አሁን ጀግና ጀግና ሲጫወት ይገርማል!!! ሰው ይታዘበኛል እንኳን አይልም በስማም

    • @lulibitew6505
      @lulibitew6505 Před 3 lety +1

      ትክክል ይህ አሽቃባጭ

    • @asmaraeritrea1780
      @asmaraeritrea1780 Před 3 lety +1

      Luli Bitew ኣሽቃባጭ ኣደለም interview ኣርጎ የ ህውሓት ደጋፊ ነኘ ኣለ

    • @gudukasa2010
      @gudukasa2010 Před 3 lety +1

      በጣም ወናፍ ነው
      ምንም የሚያወራው ....

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 Před 3 lety

      @@asmaraeritrea1780 bloal

    • @AbdissaAgga1500
      @AbdissaAgga1500 Před 3 lety +2

      ሲጀመር ሳምሶን ጋዜጠኛ አይደለም :
      እስቲ የትኛውን ፕሮግራም ሰርቶ ያውቃል? ዜና ፋይልኮ ፕሮግራም አይደለም ሰው የተናገረውን በቴፕ ቀርጾ መጥቶ እሱን እየቆራረጡ እያስገቡ "አሳስበዋል :አስገንዝበዋል : ስብሰባው ተጠናቁዋል የመሳሰሉትን " መንገር ጋዜጠኛ አያሰኝም :
      ሙያዊ ክህሎትንና እውቀትን ተጠቅሞ አዘጋጅቶ ያቀረበው ነገር የለም:
      ሌባ ስለነበር የሚያቀርበውም ሌባና ፕሊስን የተመለከተ ብቻ ነው ደረጀ እንዳለው :
      ጌታቸው ይሰራ የነበረው የጋዜጠኛ ስራ ነው " መዝናኛ ፕሮግራም"
      የሳምሶን የማይካድ ችሎታው ገንዘብ በማንኛውምመንገድ ኪሱ መክተት ነው በዛ ደግሞ ትንሽ እውቀት የሚጠይቀው ማስታወቅያ መስራት ህልሙን እውን አርጎለታል : ያልሆነውን ሆነ በማለት ሀስቱን እውነት በማለት ቱጃር ለመሆን በቅቱአል :
      ያ ትክክለኛ ቦታው ነው አጭቤነት የሚመጥነው ስለሆነ የገንዘብ ሀራራውን አርክቱዋል:
      ያለቦታው ነበር ማስታወቂያ ሚኒስቴር የነበርው::

  • @addisugebru1554
    @addisugebru1554 Před 3 lety +34

    ጥሩ ፕሮግራም ነው- ደሬ እናመሰግናለን። የተጠቀሱት ችግሮች ለጋዜጠኞች ብቻ ያጋጠሙ አይደሉም። እንደ ሃገር ሁሉም ባለሙያ ላይ የሚደርሱ ናቸው። መምህራን የግብርና ባለሙያዎች ሌላውም ላይ ይደርሳሉ።

    • @yayne1988
      @yayne1988 Před 3 lety +1

      Betam ameseginalehu! Enem behasabe yihe neger simelalesbign neber. Kenun mulu komew ewuketachewn simegibu yemiwulut memhiran, yesew hiwot kemot yemitadegut hakimoch ....ere sintochu! Hagerachin akimua silalfekede lehulum yemigebachewn alkefelechim.

    • @addisugebru1554
      @addisugebru1554 Před 3 lety

      @@yayne1988 በጣም‼🙏

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 3 lety +26

    አለምነህ በትክክል ገልፆታ ማመስገን በቁም እያሉ ነው ምርጥ ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን

  • @ayalqie4587
    @ayalqie4587 Před 3 lety +43

    ወይ ሳሚ አስጠላሀኝ ።የወሬውን ፍሎው አቆረፈድከው ብዙ ታሪክ አለህ የሚያዝናና ግን አንተ ከክብር ጋር አየህው ተለጠጥክ። የትኛው የመንግስት ሰራተኛ እና ባለሙያ ነው በክብር እና የሚገባውን ነገር እየተከፈለው የሰራው ??? ዛሬም ከዩንቨርስቲ በማረግ ተመርቀን ከባርነት ባልተናነሰ መልኩ ነው የምንሰራው ከደሞዝ እስከ ክብር ምንም ባልተሟላበት ሁኔታ። ጌቾ የሚባለው ያራዳ ልጅ በሌላ ፕሮግራም በሬድዮም ቢሆን በሰፊው ብታቀርቡልን ደስ ይለናል።

    • @gudukasa2010
      @gudukasa2010 Před 3 lety +3

      በጣም ወናፍና
      ቀዳዳ ነው

    • @fekadutadesse6682
      @fekadutadesse6682 Před 3 lety

      እናኮ ሳምሶን እንዲህ መረግ የለበትም እኮ ነው ያለው:: ብኛ ይብቃ እኮ ነው ያለው

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 Před 9 měsíci

      እጅግ በጣም እስማማለሁ። አስተውለሀው ከሆነ ከክፍል አንድ ጀምሮ ስላሳለፉት የስራ ህይወት ሲወራ የሚሰጣቸው አስተያየቶች በጥላቻና በንቀት የተሞሉ ናቸው። በክፍል ሁለት ነው ለምን እንደዛ እንደሚሆን ነገሩ የገባኝ። ለካ አጅሬው ስታምታታ እጅግ ከፍንጅ በሙስና ተባራ ነው ለካ። አንተ እንዳልከው በዛ ጊዜ ማለትም በደርግ ዘመን የየትኛውም የመንግስት መስሪያ ቤት ተቀጣሪ ደመወዙ በሲፒዩ አሰረር ደንብ ነው የሚከፈላቸው። ነገር ግን ምንም እንኳ ክፍያው በቂ ባይሆንም አብዛኞቹ ጋዜጠኞች የደባል ሱስ ተጠቂ ስለሆኑ ( የአልኮል፣ የሲጋራ፣ የጫትና የሴት ሱሰኞች) በመሆናቸው ከልክ በላይ የገንዘብ ችግረኞች ነበሩ። አጅሬ ሳምሶን ታዲያ እንዲህ በትንሹ በተገለጠው ጉዱ እንደሰማሐው አምታታው በአቡነጴጥሮስ ሱቱዲዮ ነበር። ለሆዳም በሬ ጭድ ያዝለታል እንዲሉ ደርግ ሲወድቅ ሌባው ወያኔ መጣና አብሮ ይህቺን ሀገር ጋጣት። አሁን ብዙ በሙስና የሰበሰበው ብር ስላከማቸ ነው እንዲህ እንደ እንቁራሪት ፍንደቼ ልሙት የሚለው። ከአራቱም ባለትዝታዎች የአለምነህን ስነስርአትና ቅን ልቦና የበለጠ ለመረዳት ችያለሁ።

  • @timnithabtemicael5688
    @timnithabtemicael5688 Před 3 lety +11

    I never travel from Eritrea to Ethiopian my mother tongue is One of the Eritrean languages I'm my young age I was listening Ethiopian Amharic radio I was in love .This is the first time I saw your faces I learn perfect Amharic from you thank you

  • @malinakebede3275
    @malinakebede3275 Před 3 lety +20

    ደሬ ይህን የመሰለ የህይወት ትዝታችሁን በሳቅ በደስታ በፍርሀት በጭንቀት ያሳለፋችሁትን ደስ የሚል ስሜታችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን በጣም ገራሚ ጨዋታ ነበር እድሜ ይስጥልን

  • @user-dy2ib7qb8c
    @user-dy2ib7qb8c Před 3 lety +17

    በነገራችን ላይ የምወደው ኘሮግራም ነው 🙏

  • @mimiaddisu4840
    @mimiaddisu4840 Před 3 lety +9

    በችግር ውስጥም ብታልፉ ደስ የሚል ትዝታ አላቾሁ እናመሰግናለን ደረጄ

  • @yosephtamrat
    @yosephtamrat Před 3 lety +3

    ሶስት ክፍል ሆኖም አጠረብኝ: ጣፋጭ ታሪክ ነው ያላችሁ: ጌች ክላስ ያለህ ሰው ነህ እናከብርሀለን በጣም: ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ኑሩልን🙏🙏🙏

  • @dagibab
    @dagibab Před 3 lety +2

    ጌታቸው አሁንም የቲና ተርነርን ሙዚቃ አሁንም ስሰማው ቅዳሜ ከሰአት ድራማ ነው ትዝ የሚለኝ የልጅነት ጊዜዬን ያስታውሰኛል thank you

  • @eyob5275
    @eyob5275 Před 3 lety +4

    ድንቅ ጨዋታ ።በእውነት የማይጠገብ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @nathant.4097
    @nathant.4097 Před 3 lety +9

    ደሬ ይገርማል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🌷🌷🌷 ያለውን እውነት ላአሁን ትምህርት ይሆናል ።

  • @menbere3740
    @menbere3740 Před 3 lety +22

    Alemneh and Dereje innocent and truthful people. God bless you guys!!!!

    • @Amanu122
      @Amanu122 Před 3 lety

      በተለያየ የ አለም ክፍል ስላሉ ሀገራት እና ከተሞች አስገራሚ እና ተሰምተው የማይታወቁ እውነታዎች ለማወቅ ቻናሌን ይቀላቀሉ።እየሳቁ መረጃ ያገኙበታል።

  • @henokgebree
    @henokgebree Před 3 lety +16

    I am proud of you guys I missed old times radio show and program you guys are all perfect thank you for your service I am sorry about your bad experiences deeply sad about those who lost their lives and going through hard times. I respect you all❤💯👍🙏

  • @eliasnega5484
    @eliasnega5484 Před 3 lety +22

    ሳምሶን እራሱን በከባድ ሚዛን ነው የሚያየው ከቃላት አመራረጡ ጭምር የወረደ ነው በተረፈ ደረጄ አለምነህ ጌቾም ያጣፍጡታል ትዝታውን ከነ ድሮ ሙዚቃው ምርጫ ጭምር ያምራል ያስቃል ብራቮ ደረጀ

  • @danielmekonnen4087
    @danielmekonnen4087 Před 3 lety +11

    ደስ የሚል ጨዋታ ነበር ደረጀ አሁንም የድሮዋቹን እንደነ አዲሱ እና እነ ጥሩነህን የመሳሰሉትን አቅርብልን የቶት ምግብ ቤትን ግን በጣም ሳላደንቀው አላልፍም

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před 3 lety +11

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር በተለይ ደሬ እና አለምነህ ክብር ይገባችኅል: ነገር ግን ስለ ጋሽ ደምሴ ዳምጤ በተሻለ መልኩ ልትወያዩ ይገባ ነበር ❤️👏

  • @samsonm2011
    @samsonm2011 Před 3 lety +5

    This show was one of the best TV shows I have ever watched. I am very grateful for that!
    እጅግ በጣም ድንቅ ውይይት ነው!

  • @wubeadmassu377
    @wubeadmassu377 Před 3 lety +3

    እንዴት ደስ የሚል የትዝታ ግዜ እንደሆነ እኔ የናንተን እየሰማሁ ወደ ራሴ ትዝታ ነው የገባሁት በቃ የኛም የዛን ግዜ ከጓደኞቼ የነበረን ነገር ትዝ እየለኝ ሳቄን መቆጣጠር አልቻልከኝም አምሰረው ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ነበር ጎደኞቼም ለድርጅቱ ለB ቡድን ኮስ እንዲጫወቱ የተቀጠሩ ጎረምሶች ነበሩ እና በተለይ የደሞዝ ሰሞን ያለው ነገር በቃ ከእናንተ ጋር አንድ ስለነበር በቃ እያንዳንዱ በናተ ውስጥ የለፈዉ ነገር የኛ ትዝታ እየመሰለኝ በፍቅር ነው ፕሮግራሙን የተከታተልኩት ባላለቀ እያልኩ በጣም ነው ደረጄ እማመሰግነው

  • @kiflejotewara3059
    @kiflejotewara3059 Před 3 lety +4

    በጣም ጠቃሚና አስደሳች ፕሮግራም ነው ። የደርግ ዘመን ሙዚቃ ስለ ሕዝቦች አንድነትና ስለ ሀገር እድገት አጉይ ስለ ነበረ፣ በአሁኑ ጊዜ መሰማታቸዉ ቢቀጥል ይጠቅማል የሚል ግምት አለኝ።
    አመሰግናለሁ!!!

  • @SKYBLUE-sc1yc
    @SKYBLUE-sc1yc Před 3 lety +7

    በጣም የሚመስጥ ማስታወሻ ነው 10 ደቂቃ ያዳመጥኩኝ አልመሰለኝም እባካችሁ አታቁሙት ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን እየቀረባችሁ አውጉን በዚህ ድብሎቅልቁ በወጣ ጊዜ በሀሳብ ወደ ጏላ እየመለሳችሁ ያንን የፍቅር እና የመተሳሰብ ጊዜ አኑሩን ላደረጋችሁት አስተዋጽኦ እና ለከፈላችሁት በሙሉ በኢትዮጵያ ውሰጥ አንድ የታሪክ አካል ናችሁና ልትኮሩ ይገባችኋል እናመሰግናለን።

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 Před 3 lety +3

    ጌታ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እደቤተሰብ ነው ሚጫወቱት ደስ ሲሉ

  • @cherry6416
    @cherry6416 Před 3 lety +1

    ሳምሶን በጣም ደግና እንዚህንም ከስራ ያባረሩትን አለቆቹን የረዳ መልካም ሰው ነው ያው ንግግሩ እንደልቡ ነው ! ከስራ ስላባረሩት ሰዎች በፍቅር እንዲያወራ አትጠብቁ

  • @timasrat9226
    @timasrat9226 Před 3 lety +4

    Classic! We can see the experience behind these legends! Thank you for sharing all your beautiful stories.

  • @yosephtamrat
    @yosephtamrat Před 3 lety +1

    ስስት ክፍል ሆኖ አጠረብኝ: ጣፋጭ ታሪክ ነው ያላችሁ: ጌች ክላስ ያለህ ሰው ነህ እናከብርሀለን: ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ኑሩልን🙏🙏🙏

  • @ethiopiasolo2863
    @ethiopiasolo2863 Před 3 lety +1

    ምንጊዜም የማልረሳው በጣም በልጅነት አህምሮዬ ተቀርፆ እስከዛሬ አብሮኝ ያለ መቸም አብሮኝ የሚኖር የጌታቸው ኃይለማርያም ድምፅ ነው "ጌታቸው ኃይለማርያም ነኝ ከአትላንታ ጆርጂያ" እንደገና ዜና ክፍላተሃገር እሁድ እሁድ በእሱ ድምፅ ሲጀምር በጣም ደስ የሚል ውብ ለዛ ያለው ዜማው ያማረ የተቃኘ ድምፅ አልረሳውም

  • @ymaryamlij4561
    @ymaryamlij4561 Před 3 lety +54

    ሳምሶን ምን ሆኖ ነው ከወቀሳ በቀር መናገር አልቻለም ያሳደገህ ቤት በዚህ ልክ መጥላት ያሳፍራል

    • @kn6602
      @kn6602 Před 3 lety +2

      Samson is a loser

    • @solomongerma2406
      @solomongerma2406 Před 3 lety +1

      Some people are very bitter and arrogant.. He also said he admire መለስ ዜናዊ on other interview. We pray for him so he can be hamble person .

    • @zelalembelay1621
      @zelalembelay1621 Před 3 lety +1

      Samson is low quality person

    • @gudukasa2010
      @gudukasa2010 Před 3 lety +1

      His so ወናፍ

    • @tigid9886
      @tigid9886 Před 3 lety +2

      በአገራችን ቪሮክራሲ መብዛት እንኳን በዛ ዘመን አሁንም ብዙ ፈተና አለባቸው እና የደረሰበትን ሳናውቅ ትችት አለማብዛት አዋቂነት ነው።

  • @nathant.4097
    @nathant.4097 Před 3 lety +12

    እኛ ነን በመኪና የተገጨነው አይ አለምነህ

  • @nuna_enanbib
    @nuna_enanbib Před 3 lety +1

    ሬድዮ ሁሌ የልጅነት ትዝታዬን ይቀሰቅስብኛል። እናመሰግናለን።

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 Před 3 lety +1

    የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ ከክፍል 1-3 በጣም ደስስ የሚል የሚያዝናና ችግሮችን የሚያሳይ የሚያስተምር ምርጥ ቆይታ!!! ህብር ለናንተ፡፡

  • @hirutyeheyes2200
    @hirutyeheyes2200 Před 3 lety +1

    ደርዬ የምወድህ እጅግ በጣም የሚደንቅህ ጋዜጠኛ በጣም እናመሰግንሀለን ከምንወዳቸው ጋዜጠኞች ጋር ያደረጋችሁት ጨዋታ ታሪክን የኋሊት እንድናስታውስ አደረከን በጣም እናመሰግናለን ፡

  • @zemasemayat
    @zemasemayat Před 3 lety +1

    እጅግ ደስ የሚል ልዩ አስተማሪ አዝናኝ ውይይት ነበር ሁላችሁም ያንን ዘግናኝ የችግር ጊዜ ተቋቁማችሁ ለሀገራችሁና ለህዝባችሁ ስለዋላችሁት ውለታ እናመሰግናለን ።
    ሳሚ እጅግ በጣም ነው የወደድኩህ !! እንዳንተ ያለ ፊት ለፊት እውነቱን አፍረጥርጦ የሚናገር ሰው የማይፈለግበት ሀገር ቢኖረንም ሁሉንም ነገር በልክ በልኩ እያስቀመጥክ ወጥመዶቹን ሁሉ ሰባብረህ የደረስክበት ደርሰሃል ጀግና ነህ !!

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 3 lety +13

    ➽➽ አለምነህ ና ደሬ በሞራል መቼም መቼም ከፍ ብላቹ በከፍታ የምትኞሩ ጀግኞቻችንን BIG respect ❤❤ ደር ከድሮም ሽቅርቅር እደነበርክ ጠንክር መስክሮልሀል🤣🤣

  • @ketemamisirach4724
    @ketemamisirach4724 Před 3 lety +1

    ደረጀ የሁልግዜም ምርጥ ጋዜጠኛ የቀደመውን አመታት ያደመቁልንን ተወዳጆቹን ምርጦች አቅርበህ ትዝታዎቻችንን/ ሁን ስላጋራችሁን እጅግ እናመሰግናለን

  • @ashenafitelahun7208
    @ashenafitelahun7208 Před 3 lety +2

    የሚገርም ጨዋታ በጣም እናመሰግናለን

  • @keen659
    @keen659 Před 3 lety +10

    በእውነት የደርግ ዋና ስራ አስኪያጅ ሲል ሳቄን ለቀኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁ደሬ እንደው በናትክ ዚምብዋቤ ሄደክ መንግስቱ ሃይለማርያምን ቃለ መጠይቅ አርግላቸው

  • @yeneneshselehi7994
    @yeneneshselehi7994 Před 3 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው

  • @memywa2756
    @memywa2756 Před 3 lety +2

    ወይኔ እንዲህ ያለ ለዛ ያለው ጫወታ ይናፍቃል ።በስማሞ የሚገርም ትዝታ

  • @wondwossenmekuria7977
    @wondwossenmekuria7977 Před 3 lety +1

    Thank u Dere,Alemineh and Getcho for u dedication.

  • @thomaswassie5135
    @thomaswassie5135 Před 3 lety +13

    እንወዳችሁዋለን የ1970ዎቹ ጋዜጠኞቻችን::
    የሚቻላችሁን ሁሉ አበርክታችሁዋል::
    አፋኝ በነበረ ሥርዓት መስዋዕትነት ከፍላችሁዋል::
    ለሀገራችሁ ያደረጋችሁት ስለነበር ክብር ይገባችሁዋል::
    አሁንም ለሀገራችሁ ወጣቶች እያስተማራችሁ ነው::
    እግዜአብሔር እስከቤተሰቦቻችሁ ይባርካችሁ::
    የምንወዳት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::

  • @jecoman1979
    @jecoman1979 Před 3 lety +2

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር በተለይ ጌች አንደኛ አቦ ጫወታው ሲመች ቴዶ ምርጥ መራጭ ነው

  • @askuteshome54
    @askuteshome54 Před 3 lety +4

    አድናቂያችሁ ነኝ።በተለይ አለምነህና ደሬ

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 Před 3 lety +1

    Very interesting story I enjoy it

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk Před 3 lety +1

    እናመሠግናለን ።በእውነት የብድሩ ነገር የጠንክር የሚለው ጨዋታ በጣም ነው ያዝናናኝ😂

  • @AliAhmed-pf7ot
    @AliAhmed-pf7ot Před 3 lety +1

    MEMHER ABRARAW, GIRMA CHERU, AFEWORK ...,TADDESE MULUNEH....... Theses are some of the real giants of that era who entertained the entire ETHIOPIA. AMAZING PEOPLE!!!!!!

  • @assefaamene8240
    @assefaamene8240 Před 3 lety +2

    I remember the sound of Getachew Mandefro at Ethiopian radio on Saturday program. It was very special .

  • @addissea5340
    @addissea5340 Před 3 lety +1

    I enjoyed it! Thank you all for sharing these good memories.

  • @idrismhammoud865
    @idrismhammoud865 Před rokem

    አልመነህ ዋሴ
    ሬዲዮ እንዳደምጥ ከፎተኛ ተፅእኖ
    አድሮጎቢኛል
    ባህሪውም ስርአቱም የማስታወስ
    ችሎታውም በቃ ምርጥ ጋዜጠኝ
    የደረጄን አቤት አቤት ድምፅ
    ምትክ የለውም
    ለሌሎቹም ክብር አለኝ
    ያልሰማነውን አሰሙን

  • @danidesta763
    @danidesta763 Před 3 lety +1

    Dere big respect

  • @emebetdegaga1515
    @emebetdegaga1515 Před 3 lety +2

    ስታምሩ ያሁኑ ትውልድ ምን ይማር ይሆን ከእናተ በደጉ ግዜ መፈጠር እዴት ደስ ይላል ከዘር በሽታ የፀዶ የአገር ፍቅር ያላቸው ደህነት የማይበግራቸው ጀግኖች በጣም ደስ ይላል ትዝታችሁ።

  • @gebrhanabalcha1676
    @gebrhanabalcha1676 Před 3 lety +1

    አቀራረባችሁ እያንዳንዳችሁን አውቃለሁ አቤት ደስስትሉ !

  • @ammanmichael5590
    @ammanmichael5590 Před 3 lety +9

    I was thinking about part 4 but...it's over too bad

  • @tak4957
    @tak4957 Před 3 lety +2

    I enjoyed every one of yours story!!!!

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 Před 3 lety +1

    Thanks dery God bless you all 🙏

  • @asnaalulaa4527
    @asnaalulaa4527 Před 3 lety +1

    Thanks Dere for organising such wonderful program!

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 Před 3 lety +1

    የምትደነቅ ባለሙያ ደረጀ አድናቂህ ነኝ:: እኩያችሁ ነኝና ወደኇላ ወስደኸን የማናውቀውን ስንሰማ እንዲህ ነበር እንዴ ስል ሬዲዮ ስሌለን ጋሽ,ዲባባ ሱቅ የዕሁድን የዘፈን ምርጫ ለመስማት ስንኮለኮል የነበረውን ለ ልጆቼ ስነግር አብሬ በሳቅ ሞትኩ አይገርምም በርታ ወንድሜ ባጠቃላይ አቀራረብህ ገሩምና ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 Před 3 lety +8

    ሶስቱንም ሳምንት በጉጉት ነው ያየሁት ሰላማችሁ ይብዛ 👏👏👏 👍👍👍 🙏🙏🙏

    • @keen659
      @keen659 Před 3 lety +1

      እኔ እኮ ያለቀ መስሎኝ ነበር

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 Před 3 lety +44

    እውነት ለመናገር ሶምሶን ትችቱ በዛ ያለ ነው።ለሳምሶን ፀሀይ የወጣችው ግን በዘመነ ወያኔ ነው።የአለምነህን ታሪክ ግን የማያውቅ ኢትዮጵያዊ የለም። በተለይ ሰዳም ሁሴን፣ ቡሽ ፣ዲክ ቼኒ ፣ማርጋሪት ታቸርና አለም ነህ ዋሴ ማንም አይረሳቸውም።

    • @Amanu122
      @Amanu122 Před 3 lety

      በተለያየ የ አለም ክፍል ስላሉ ሀገራት እና ከተሞች አስገራሚ እና ተሰምተው የማይታወቁ እውነታዎች ለማወቅ ቻናሌን ይቀላቀሉ።እየሳቁ መረጃ ያገኙበታል።

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Před 3 lety

      ሳምሶን ዝም ብሎ ይዘላብዳል ማስታወቂያ ሲሱራ ሁሌም አንድ አይነትየሚያስተዋውቀውን ዕቃ መግዛት ወይም መምረጥ ብልህነት ነው ይላል በወያኔ ስርዐት የቶጀረ ነው አጭበርባሪ

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 Před 3 lety

    እድሜና ጤና ሰቷቹ የልብ ልባቹን ለማውራት ላበቃቹ ፈጣሪ ይመስገን የቀድሞ ትዝታቹ በጣም ነበር ደስ የሚለው ገና ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ደሬ እናመሰግናለን ኑሩልን

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 Před 3 lety +6

    Dear Dereje Haile, please arrange a one to one interview with Getachew Manguday.... He is a good story teller, a smart and an honest guy...I used to love his voice and his saturday afternoon radio show......

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Před 3 lety +11

    ደሬ ምን ያህል ጥንቃቄ እንደምታድግ ውኃ ጠጥተህ ብርጭቆውን ስታስቀምጥ ድምጽ እንዳይገባ ያለህ ጥንቃቄ አንዱ ማሳያ ነው

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před 3 lety +2

    Almneh & dere you the best !!!

  • @lemmabedada7220
    @lemmabedada7220 Před 3 lety +2

    Thank you Derje for this program. I was in Ethiopia and used to listen most of the programs . The sunday morning program, Almenh Wasie's News, and Saturday afternoon. They are so lovely , intellgent smart journalist. They have natural talent with beautiful voices. It brings a lot of memory. It is is understandable they have limited resources to prepare their program but they program was always wonderful and intresting. I wish you all success , blessed and wonderful life.

  • @randyjambity6066
    @randyjambity6066 Před 2 lety +1

    They’re legend 😊😊😊‼️👌🏾👌🏾👌🏾 beautiful I’m happy ‼️‼️‼️ I’m an Ethiopian yesarbet lije but I’m living NYC‼️😊🔥

  • @ermiasnagash88
    @ermiasnagash88 Před 2 lety

    ጥሩ የትዝታ ግዜ ነበር:: ላቅ ያለ ምስጋና ለሁላችሁም::

  • @media714
    @media714 Před 3 lety +1

    ዋ ዋ ዋ ዋ ዋ
    የድሮ ትዝታ የአለምነው ዋሴ እና ነጋሽ መሀመድ ዜና ባግዳድ ላይ
    ባግዳድ ፀጥ እርጭ በደም ተጨማለቀች

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 Před 3 lety +1

    የሚጣፍጥ ፕርግራም የቀሩም ካሉ ደሬ ብታቀርባቸው ደስ ይላል

  • @sdym7178
    @sdym7178 Před 3 lety +7

    I like the closing socialism song, "Ethiopia tikdem,amenmagnua yowdem" lol.aye giza, ya gize alfo, woyane hageritwan adebayitwat hede??

  • @antenehadmasu6476
    @antenehadmasu6476 Před 3 lety

    ደርዬ ዕንቁ ነህ!
    ክብር ለአንጋፋ ባለሙያዎቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኋለሁ፡፡
    ሁሌ የኢትዮጵያ ራዲዮ ድራማን ሳስታውስ ትዝ የሚለኝን የቲና ተርነርን ክላሲካል ላበረከትክልን ጌች እጅግ አመስግናልሁ፡፡

  • @belaygebeyehu1664
    @belaygebeyehu1664 Před 3 lety +17

    በጣም ጥሩ ትዝታ ነው ነገር ግን በጣም ነዉ የሚሳፍር ነው እነዚህን አይነት ምርጥ ሰዎች ከአንድ ሳምሶን አይነት ወራዳ ሌባ ጋር መቀመጣቸው ተገቢ አይደለም ደሬ እባክህ አንደ ሳምሶን አይነት ወራዳ ሌባ ዝግጅትህን ያበላሸበሀል

    • @gudukasa2010
      @gudukasa2010 Před 3 lety +1

      ትክክል
      ወናፍ ነው
      ቅዳዳ

    • @dejustar3766
      @dejustar3766 Před 3 lety

      ምክንያት መለስን ሰለሚወድ??? ማሰረጃ አምጣ ወሬ

  • @zelalemabebe3375
    @zelalemabebe3375 Před 3 lety +1

    Dere .Thank you all of you guys nice program.

  • @zionnah8671
    @zionnah8671 Před 3 lety +1

    Wow des yilal betam betam teru zegejit new

  • @neimay4696
    @neimay4696 Před 3 lety +1

    በጣም ደሰ የሚል መዝናኛ ነበር ደስ ይላል

  • @beletshachewtadesse336
    @beletshachewtadesse336 Před 3 lety +2

    Thank you Arts Tv, thank you Dere the precious, thank you alemneh,getachew and samon. It was hilarious.....you took us back which is a key for better tomorrow. Nurulin!!

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 Před 3 lety +2

    እምባዬ እስኪወርድ ነው እየሳኩኝ የሰማሁት

  • @abrehamkalayu201
    @abrehamkalayu201 Před 3 lety

    Samson mamo you are the best for every detail you have said can build the next generation for real just be your self always

  • @ephrem1980
    @ephrem1980 Před 3 lety +1

    ደሬ እድሜህን ያብዛልን🥰🇪🇹
    Your the profile form the generation to come

  • @simesh4548
    @simesh4548 Před 3 lety +1

    What a story!!!!!

  • @bitiag4507
    @bitiag4507 Před 3 lety +1

    ጠንክር ተባረክ ባውቅክ ደስ ይለኝ ነበር

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 3 lety

      የቶቶ የባህል ምግብ ቤት አዲሰ አበባ ቁጥር አንድ ባለፈው ቤቶች ድራማ ዉሎ ገብ የተሰኝው የebc ፕሮግራሞች ለመስቀል የተቀረፁበት ቤት ባለቤት ሚሊነር ሆኞል🤣

  • @user-sb8wy1sj3h
    @user-sb8wy1sj3h Před 3 lety +1

    ዋው ያለፈውን ግዜ አስታወሰን ደሬ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merkiyatube7408
    @merkiyatube7408 Před 3 lety +2

    ኑሩልን!ሁላችሁም ትጥማላችሁ።

  • @ate6814
    @ate6814 Před 3 lety +1

    ዘመን አይሽሬዎች አለምነህ እና ደረጄ

  • @yehulumedia1794
    @yehulumedia1794 Před 3 lety +4

    አይ ሳምሶን እልም ያለአጭበርባሪ እንደነበር ያስታውቃል ያን ዘመን ማንም ለገንዘብ አይንሰፈሰፍም ነበር እና ምንም ሊያገኝ ስላልቻለ አሁን ከወያኔ ጋር ተሞዳምዶ ስለዘረፈ የድሮውን ይኮንናል ጌታቸውና አለምነህ የዋህ እንደሆኑ ያስታውቃሉ ለነገሩ ሳምሶን በደርግ ዘመን ብዙ አይታወቅም ደሬ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ

  • @danieldesta4139
    @danieldesta4139 Před 3 lety

    አስመራ ሆኜ ነው እየተከታተልኩ ልዩ ትዝታ ውስጥ የገባሁት ።ሰላም ለሁላችው ይሁን

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 Před 3 lety +23

    ደረጀ ፕሮግራም የመምራት ብቃትህ አያልቅብህም።

  • @azebyoseph1296
    @azebyoseph1296 Před 3 lety +1

    ደረጀ በጣም አድናቂህ ነኝ በነገራችን ላይን በደንብ እከታተላለሁ አንደበተ ርቱህ ነህ ደስ የሚል ጨዋታ ነበራችሁ ሳምሶን ግን ምነው ኔጌቲቨ ሆነ ብሶቱን ማቅረቢያ ሌላ ፕሮግራም ቢጠቀም ጥሩ ነበር እያልኩኝ አለምነህንና ጌታቸውን ጨዋታ አዋቂዎችን ሳላደንቅ አላልፍም በሳዳም ጦርነት ጊዜ አለምነህ ድንቄም አሉ ጆርጅ ቡሽ ያለውን አባባል ዛሬም እጠቀምበታለሁ እድሜ ይስጣችሁ ::

  • @sisaydube3270
    @sisaydube3270 Před 3 lety +3

    እንኳን ደህና መጣቹሁ

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Před 3 lety +1

    ደሬ እናመሰግናለን

  • @lidiamesfin3342
    @lidiamesfin3342 Před 3 lety +3

    Wow what a nice time

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 Před 3 lety

      I like your channel thanks for your videos

  • @Quaterotube
    @Quaterotube Před 3 lety +1

    የደርግ ግዜ የመንግስት ሰራተኛ ሁሉ በጣም ችስታ ስለነበር የነ አለምነህና የነ ሳምሶን አይነቱ የብድር ታሪክ የሁሉም መስሪያ ቤት ታሪክ ነው። የሳምሶን ሽወዳ ግን በጣም ደስ ይላል። ለካ የአዲስ አበባ ስታዲዮም ዲጄ እሱ ነበር። ጌታቸው ማን ጉዳይን የሰራው ሥራ ክፍለ ዘመን ያሳቅል... ጨላጣ

  • @enquanhonebirara5496
    @enquanhonebirara5496 Před 3 lety

    ይሄንን ቪድዮ ዘግይቼ ባየውም በጣም ተደስቻለው። እውነት ለመናገር የዛ ዘመን ትውልድ ባልሆንም እራሴን የ ታሪኩ ተጋሪ አድርጌ እስካስብ ነበር ወጋቹ ጣፍጦኝ ስከታተል የነበረው። በውነት ለመናገር ሁላችሁም ጋዜጠኝነት ምን ማለት እንደሆነ ማሳያ ናችሁ በተለይ ደሞ በዚ ዘመን ላሉ ጋዜጠኞች መማርያ ናችሁ (ሚማር ካለ?????)
    ደሬ እኮራብካለው የ ጋዜጠኛ ልክ ነክ ፣አለምነክ ብዙ ስላንተ መናገር ባልችልም ድምፅክ ብቻ በቂ ነው አስደማሚ ነው ፣ ሳሚ ድፍረትክ ይመቸኛል በተለይ ጋዜጠኛ በልፋቱ ልክ በማይከበርበት ሀገር እንዴት ማምለጥ እነደሚቻል (በ ገቢ ) ለ ሌላውም ማሳያ ነክ (ችግር በ ቅቤ ያስበላል አሉ) በመጨረሻ ጌቾ ስላንተም ብዙ አላቅም ነበር ግን የ ቴዲ አፍሮ ማናጀር እንደሆንክ እንደ አብዛኛው የ ንጉሱ አድናቂ አውቅ ነበር ነገር ግን የ ንጉሱ ማናጀር ስትሆን በርገጠኝነት አቅም ያለ ሰው እንደምትሆን አስብ ነበር ዛሬ ይሄንን አረጋግጫለው ደሞ ጨዋታክ እርድናክ ያዝናናል ብቻ ሁላችሁም ይመቻቹ ሻሎም!!!

  • @belayneshmeshesha4709
    @belayneshmeshesha4709 Před 3 lety +1

    Wow our hero thanks i never seen this kind of interview awesome we love you thanks derege hayli

  • @tulu027
    @tulu027 Před 3 lety +2

    ጠንኪር ቴኒን ለምን ለ " በነገራችን ላይ " አትጋብዙትም

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Před 3 lety

    ሁላችሁንም አዳመጥኳችሁ። ጌታቸው ማንጉዳይ ከነዚህ ቅራቅምቦዎች መሻልህ ምሁር በመሆንህ ነውና የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ። አብረውህ ያሉት ዓለምነህ ዋሴና ፤ ሳምሶን ማሞ አለቆቻቸውን በክፉ ቃላት ሲከታትፉ አንተ ' ጌታቸው ማንጉዳይ ' በዝምታ እያዳመጥክ ስሜትህን ተረድቻለሁ። ጭፍራ ሲያጠፋ አለቃ ይገስጻል ። የዓለምኘሕ ዋሴና የሳምሶን አማረ ብልግና ፤ ወያኔ ሲገባ የቧረቁበትን ጅራታቸውን ለወያኔ መወዝወዛቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጣቱን የቀሰረባቸው ጠላቶቻችን መሆናቸውን ዘንግተዋል። ጌታቸው ማንጉዳይ ተባረክ።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 3 lety

    *ኢትዮጵያ ትቅደም" ድሬ የኔ አንደኛ ይህን መዝሙር ስሰማ በጣም ነው ውስጤን ደስ ያለኝ ያለዛሬ ሰምተው አላውቅም ድስ ይል ነበር የናንተን ትዝታ ማድመጥ

  • @dunab2126
    @dunab2126 Před 3 lety +2

    እጅግ በጣም አስደሳች ዝግጅት ነው ከልቤ ነው ያሳቃቹኝ የደሞዝ ቀናቱን ሁኔታ ስታስታውሱን። ባልኖርበትም ያን ዘመን እንዲህ እንድናፍቀው እና ትላንትና ምን ዓይነት ኢትዮጵያ እንደነበረች አሳይታችሁኛል። ሳምሶም ግልጽነትህን ስሜታዊነት ስለሚጫነው አማራሪ የመሰልካቸው አስተያየት ሰጪዎችን ተመልክቻለሁ ለኔ ግን የፕሮግራሙ ውበት እና other dimention ማለትም the pros and cons of that organization አሳይተኸኛል። ስለ ሁሉም ደሬ፣ ሳምሶን፣ ጌታቸው እና አለምነህ በጣም አመሰግናቹኻለው። kudos :-) :-) :-)

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 Před 3 lety +1

    Wow it's a good memory and funny thanks!

  • @berhanugetahun2140
    @berhanugetahun2140 Před 3 lety +4

    የገንዘብ ብሮክ መሆን፣ ሞደል ስድስት፣ የሂሳብ ክፍል ሰራተየኞች የሚያደርጉት ተንኮል፣ እንደነ አቶ ጠንክር ከውጪ ያለ የዱቤ ረዳት በዚያን ጊዜ በሁሉ መንግስት መስርያ ቤቶች የነበረን ትዝታ ስላነሳችሁ ደስ አለኝ።

  • @tulu027
    @tulu027 Před 2 lety

    ደረጀ ኃይል ዝግጅትህ አይጠገቤ ነው ይህንን ዝግጅት ደግሜ ስሰማ 4ኛዬ ነው ወደፊትም መድገሜ አይቀሬ ነው!!!
    ደሬ እስቲ በነካ እጅህ ኃይሉ ወልደፃድቅንና ሙልጌታ ወልደሚካኤልን ጋብዝና ትዝታቸውን ያስኮምኩሙን አደራ እባክህ
    ሰላሙ ሁሉ ላነ

  • @merafwolde4601
    @merafwolde4601 Před 3 lety +1

    Benegerachin lay... Ewnetim!!! I really enjoyed all the three parts dear dereje! I enjoyed and learnt a lot from your lifetime experience. Great to know you all are doing well in this part of your life. Lots of respect 💚💛❤️🥂