አዲስ ነሺዳ ድንቅ ስራ ||Ethio New neshida 2021 “ ከሙታን ሸለቆ “ ሙንሺድ ነስሩ ከድር' kemutan sheleko' Best Nesru kedir

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 07. 2024
  • Aselamu Aleykum Wererhmetulahi Weberekatu. Thanks for watching my video about Islam.
    In this neshida video we’ll walk you through:
    Tewhid
    Forgiveness
    Ethiopian Muslim.
    my channel is about Islam. We cover lots of cool stuff such as Neshida, Menzuma and Islamic Entertainment.
    Please make sure to subscribe to this channel & share with your family and friends.
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for 'Fair Use' for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research, Fair use is a permitted by copyright statute that might otherwise be infringing,
    Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use
    Social link :-
    / nesrukedirofficial
    / b9kddxaj98c
    #NesruKedir #Neshida #Menzuma
    MUNSHID NESRU KEDIR (Official)
    JEZAKALLAH || THANKS

Komentáře • 419

  • @abckwt3582
    @abckwt3582 Před 4 lety +97

    በስደት ያጣሁህ የኔ ውድ አባት አሏህ ይዘንልህ 😭😭😭💔

    • @ohoudomqy3870
      @ohoudomqy3870 Před 4 lety +1

      Abshiry
      Dua. Argeylat
      Aselakashin

    • @mekiyamifta9153
      @mekiyamifta9153 Před 4 lety +1

      አሚንን

    • @rahmanangebintalihi7936
      @rahmanangebintalihi7936 Před 4 lety +1

      Absher Allah yejente yaderegachu.
      Seqqaa.awchilte.ehete
      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @naimatube6216
      @naimatube6216 Před 4 lety +1

      የአላህ አብሽር አላህ ይረህመቸው

    • @abckwt3582
      @abckwt3582 Před 4 lety +1

      አሚንን ያረብ አሏህ ያብሽርኩም♥

  • @NaniNani-tv2rg
    @NaniNani-tv2rg Před 4 lety +23

    ማሻላህ ትልቅ ትምርት ነዉ ደሞ ክላሲካል የለ ምን የለ ደስ ይላል

  • @user-xp1jp6wr7d
    @user-xp1jp6wr7d Před 3 lety +5

    ስደት ጥቅሙ ብዙ ቢሆንም ግን እድህ ሲለዩ እሳት ነው ብቻ ከአላህ ነውና አልሀምድሊላህ

  • @user-rl2pu4is7u
    @user-rl2pu4is7u Před 4 lety +23

    ባባዬ አለህ እድሜና ጤና ይስጥህ እናቴም አበቴም.ሙተውብኛል ስከፈኝ የአንቴን.ናሽዳ ነው ምሰማው በሰለም ለአጋሽ ያብቃሽ ብለቹ በዱአቹ አትርሱኝ

  • @semotubesemotube7994
    @semotubesemotube7994 Před 4 lety +16

    الله يرحمك يا ابي الغالي اسال الله تعالى ان ان يجمعنا في دار كرامته
    اللهم ارحم والدي وجميع المسلمين
    وجعل قبورهم روضة من رياض الجنة يارب العالمين

    • @hayatymar4351
      @hayatymar4351 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭

    • @ssfddhcdds1672
      @ssfddhcdds1672 Před 2 lety

      ኡፍ አተሰውዬ በዱኒያም በአኼራም ይመችክ

  • @semufeker8465
    @semufeker8465 Před 4 lety +14

    በጣም ጥሩ ነሺዳ ነው አላህ ይጠብቃቹ ያኡመተል ኢስላም

  • @zaintube2568
    @zaintube2568 Před 4 lety +15

    ሙንሺድ ነስሩ ከድር ሁሉም ነሺዳወችህ በጣም ደስ ይላሉ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @merylion9366
    @merylion9366 Před 4 lety +20

    የኔውድ አባት አላህ ይዘንልህ በስደትላይሁኝአጣሁህ

    • @zamzamzamzam4963
      @zamzamzamzam4963 Před 4 lety +2

      አላህይርህምማሬሶብር ይስጥሽቀብራቸው የድርግላችሁ😭😭😭

    • @rheemaet7115
      @rheemaet7115 Před 4 lety +2

      አብሽሪእኔምንምየለኝከአላህበታኝ

    • @user-eq8be8xo4x
      @user-eq8be8xo4x Před 3 lety

      አላህ ይራህማቸዉ አብሽሪ ሀያቴ

    • @fozyamohammed4395
      @fozyamohammed4395 Před 3 lety

      አላህ ይረህማቸው አይዞሽ

  • @user-nf6vf8uj8k
    @user-nf6vf8uj8k Před 2 lety +3

    ማሻ አላህ ምርጥ ነሽዳ ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @user-dw9pd1ch8v
    @user-dw9pd1ch8v Před 3 lety +28

    እማ የኔልዩ አንችን ለመግለፂ ቃላት የለኝም ብቻ አላህ በጅነት ያናኝን የኔውድ ሁሌም ትናፍቂኛለሺ። ያጅመአ ለናቴ ዱአ አርጉልኝ

    • @Signalmedia309
      @Signalmedia309 Před 3 lety +1

      አብሽር አላህ ይዘንላት

    • @fozyamohammed4395
      @fozyamohammed4395 Před 3 lety +1

      አይዞሽ እህቴ አላህ የዘንላቸው

    • @bintridwan9233
      @bintridwan9233 Před 2 lety

      አላህ መኖሪያዋን ጀነተል ፍርዶስ ያድርግልሽ አብሽሪ ሁላችንም ቀን ጠባቂ ነን

    • @user-ok8hj4go7e
      @user-ok8hj4go7e Před měsícem

      አብሽር አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃት

  • @kkhh7850
    @kkhh7850 Před rokem +3

    የሞትን ጀነትን ፈርዱሥ ይወፊቅቸዉ ልብይነካል የኔወድም አላህ ይጠብቅህ

  • @user-in8nx4tx4n
    @user-in8nx4tx4n Před 3 lety +3

    የኔ ወድ አባት የኔ እቁ አላህ በጀነት ያኑርህ ሁሌም በልቤ ዉሥጥ ነህ የኔ ተናፋቂ አባት ምግዜም ትናፍቀኛለህ ያረብ አባቴን በጀነት አኑርልኝ

  • @suleymanahmed1134
    @suleymanahmed1134 Před 4 lety +21

    አባቴ አላህ ይዘንልህ አላህ ይራህምህ የኔ አባት ሁሌም ትናፋቀኛለክ

    • @Signalmedia309
      @Signalmedia309 Před 3 lety

      አላህ ይራህመቸው

    • @fadhilajameel6123
      @fadhilajameel6123 Před 3 lety

      አላህ ይርህማቸው አሁንም አላህ ሶብር ይስጥሽ

  • @aichaabdo2165
    @aichaabdo2165 Před 4 lety +10

    ያአላህህ አላህ ይጠብቅህ ወድማችን ወላሂ ነሽዳዎችህ ሁሉም ን በደንብ ነው ማዳምጣቸው በረታለን

  • @bda7alsba3y83
    @bda7alsba3y83 Před rokem +3

    Mashalaa suhubahani.alaa yarabii xabiqanii

  • @user-ob7zr7qu1c
    @user-ob7zr7qu1c Před 4 lety +6

    አብሽር ወንድማችን አይዞህ ዱንይ እንዲህ ናት 😢

  • @user-gw4fj9kf1k
    @user-gw4fj9kf1k Před 4 lety +12

    በርታልን እደዚህ ብቅ ብቅ በል ነስርየ ወላሂ ላላህ ብየ እወድሀለሁ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 4 lety +11

    የእውነት ልብ የሚነካ ነሽዳ ነው የአይ ሞት እኔም ሆድ ባሰኝ እምወደውን አያቴን ስደት ሆኘ ነው ያጣሁት አይ ሞት👈 😭😭😭😭😭በጣም ደስ ይላል ነስሩ ማሻአላህ

    • @muktaretupy1225
      @muktaretupy1225 Před 6 měsíci +1

      አላህ ይማራቸዉ እኔም ሤትአያቴን አጥቻለሁ ያሣደገችኝን አላህ ጀነትን ይወፍቃቸዉ

  • @cherekatube9856
    @cherekatube9856 Před 4 lety +21

    ሆድ ባሰኝ ምን አደርጋለሁ አላህ ጀነተል ፊረዶስ ይወፍቅህ አባቴ

    • @fatyaworku1600
      @fatyaworku1600 Před 4 lety

      ሆድባሠኝ አባቴ ጀነተል ፊረዶሥይወፍቅህ

    • @rheemaet7115
      @rheemaet7115 Před 4 lety

      @@fatyaworku1600 እብሽሩእኝምየለን፣ከአላህበታችእኔምንየለኝአላህ፣ይዘንላቸው

    • @elhambintseid9187
      @elhambintseid9187 Před 4 lety

      Ayizosh ema allah yirhemachew abatshin lehulum ayikere new mottttttt😭😭

    • @user-eq8be8xo4x
      @user-eq8be8xo4x Před 3 lety

      አብሽሩ አላህ ይራህማቸዉ ሁሉም ከዛ አይቀርም

    • @Signalmedia309
      @Signalmedia309 Před 3 lety

      አብሽር. አላህ ይራህመቸው

  • @naimatube6216
    @naimatube6216 Před 4 lety +8

    መሸአላህ ተበራክ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-up6pu6ce3t
    @user-up6pu6ce3t Před 3 lety +4

    ማሻ አላህ በጣም ልብ የሚነካ ነሽዳነው ነስሩ ከድር አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብብብብብብ

  • @bsgshggsgssge9742
    @bsgshggsgssge9742 Před 4 lety +6

    ማሸአለህ፡አለህ፡ይጠብቅህ፡የአኬረ፡ዋድሜ

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 Před 5 měsíci +1

    ማሻአላህ ወላሂ ልብየሚነካ ነሽዳነው አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ

  • @toybatoyy6351
    @toybatoyy6351 Před 3 lety +2

    ያአላ አላህ ይዘንልኝ በራህመቱ

  • @ummuraayyaan9032
    @ummuraayyaan9032 Před 3 lety +2

    obboleesa kennaa #Naasruu #khadiir RABBIIN umrii si haa dheeresuu kheeyrii irrati inshaa Allaah 😭😭💔

  • @neimaabdu2226
    @neimaabdu2226 Před 4 lety +7

    የኔ ትርታ ሁለነገሬ ባባ ናፍቆቴ አላይ ይዘንልን ጀነተል ፍርደወስን ይወፍቅህ አይስደት እንደተዋደድን እንደተናፋፈቅን ለያየነህ ኡፍፍፍፍ

  • @semusemu875
    @semusemu875 Před 4 lety +28

    አይ ነስሩ ወላሂ ገና ድምፅህ ስሰማ እባዬ ይመጣል
    ከነሽዳዎችህ ሁሌም ደጋግሜ ምሰማቸው
    አላሁ ረቡና
    ዝምተኛው መካሪዬ
    አሚን አላሁማ አሚን
    ያ ኢላሂ አለሚን አላሁ ረቡና ሰላትና ሰላም ይውረድ እራህመት በነቢና ጠፊ በሆነችው በዱንያ የምትረዝቀው እየው ጎተራዬን ያአላሁ ቀሪው ያንተ ነው አጥቼ ነው እንደ ሰው መሳቅ ያቃተኝ የቀረሁት ሁሉም እርቆኝ ..... በቃ ኢሄ ነሽዳ ለኔ የተሰራ እስኪመስለኝ ነው ደግጋግሜ ምሰማው የነበረው እያነባሁ
    በዛ ወቅት ደግሞ እናቴ ወደ አኼራ ሄዳ ነበር አቤቴ በልጅነት ነው የሞተው እና ሁለት ተሰናሽ ወንድሞች አሉኝ በጣም ከሚባለው በላይ ተቸገርን ሁሉም ፊቱ አዞረብን ዘመድ ሳይቀር ማን የት አላቹ ሚለን አጣን ሰው እራበን ልጅነትም ስላለ ችግሮች ተደራረቡብኝ መቋቋም እስኪያቅተኝ ሁሉም ማሽሟጠጥ ጀመረ ስማችን ትተው የቲሞች ተብለን ተጠራን አላህዬ እንደሰው አይደለም ከብዙ ውጣ ውረዶች በዃላ ነገሮች በትንሹም ቢሆን ቦታ አስዤ ወደ አረብ ሀገር መጣው አልሀምዱሊላህ ካሰብኩት ባልደርስም የነበርኩበት አይደለሁም ወንድሞቼም አድገውልኛል ያኔ ለሰላምታ የሚጠየፉን የነበሩ ሰዎች ዛሬ ላይ ወዳጆቻችን ሆነዋል ቀን ቢጥልህ ቀን ያነሳሀል ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ

    • @samiraethio4837
      @samiraethio4837 Před 4 lety +2

      የኔልዩ እህት አብሽሪ ይቺ ያለንባት ጥብ ዱንያ ብዙ ላንኖርባት ስንት መከራ ታሳየናለች

    • @fatimamuhammad3209
      @fatimamuhammad3209 Před 4 lety +2

      አብሽሪ ሁሉም ለኸይርነው

    • @khatijakhatija6759
      @khatijakhatija6759 Před 4 lety

      😭

    • @khatijakhatija6759
      @khatijakhatija6759 Před 4 lety +1

      አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያስቀምጥልሽ
      አብሽሪ ማር

    • @nwdsd2611
      @nwdsd2611 Před 4 lety +2

      አብሽር የኔ እህት ሁሉም ለኸይር ነው

  • @user-et4de1ck2j
    @user-et4de1ck2j Před 2 lety +2

    ወድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @user-zv7nf6um9h
    @user-zv7nf6um9h Před 4 lety +5

    ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ

  • @bintmehamed8406
    @bintmehamed8406 Před 2 měsíci

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ..............ምርጥ ነሺዳ!!!!!!!!!!

  • @user-xv7tv4ge6f
    @user-xv7tv4ge6f Před 4 lety +5

    ማሻአላህ ደሥ የሚል ነሺዳ ነው ሆድ ያባባል😭😭😭

  • @bintridwan9233
    @bintridwan9233 Před 2 lety +3

    ስራዎችህ ሁላ ልዩ ናቸዉ በጣም ነዉ እማደንቅልህ በርታ አላህ ካንተጋር ይሁን

  • @user-tn5lf6cy9t
    @user-tn5lf6cy9t Před rokem +1

    አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ማሻአላህ በጣም ልብ ይሚነካ ነው ነስሩ ከድር አሳህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና

  • @kedijaaahmed81
    @kedijaaahmed81 Před 4 lety +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ🌹🌹🌹

  • @user-yf3ir6ts2r
    @user-yf3ir6ts2r Před 3 lety +4

    አባቴናእናቴ አላህ ይዘንላችሁ አላህ በጀነት ያገናኘኘ አይዶንያ በናፍቆትላይ ሀዘን በጣም ከባድ ነው ወደ ሀገርስ እደት ብየ ልገባ

  • @samrawithabesha1652
    @samrawithabesha1652 Před 4 lety +7

    አለህ ይዘንልህ አበዬ

  • @user-nz8qk8qz1g
    @user-nz8qk8qz1g Před 4 lety +2

    ማሽአለህ ነስሩዬ አለህ ይጠብቅህ

  • @ajivajalo698
    @ajivajalo698 Před 4 lety +5

    ማሻ አላህ 😭😭😭😭😭😭

  • @hayatislam1593
    @hayatislam1593 Před 4 lety +5

    ወላሂ አባቴ ሲናፈቀኝ ይሄን ነሺዳ እየሰማሁኝ
    ማልቀስን ይዛለሁ አባቴ በዱንያ እስካለሁ ድርስ ያለኝ ወደ ኋላ አልልህም አላህ ይዘንልህ አባቴ ባባዬ ወስጤ ባባልህ

    • @zedtube2269
      @zedtube2269 Před 4 lety

      መልካም ስሪለት እህት አብሽሪ

    • @rheemaet7115
      @rheemaet7115 Před 4 lety

      መልካምእንስራላቸው፣እማ፣አባይናፍቁኛል

  • @emanfamili2077
    @emanfamili2077 Před 2 lety +1

    ማሸአላህ ያላህ ልብ ይነካል አላህ ይዘንልን ባባዬ አላህ የጀነት ያድርግህ

  • @jennyantabo5500
    @jennyantabo5500 Před 3 lety +6

    ውዱ አባቴ. አሏህ ጀነተል ፊዶስን ይወፍቅህ ያረብብብ በልጅነቴ ያጣሁት. አባቴ. ትዝታው መጣብኝ ውዶቼ ዱአ አድርጉልኝ. እህህህህ

  • @zemzeyoutube8121
    @zemzeyoutube8121 Před 4 lety +5

    Masha Allah bareta😍😍😍😍😍💪💪💪💪👌👌👌👌👍👍👍👍yane Jagina

  • @meryamm2875
    @meryamm2875 Před 3 lety +4

    ማሻአላሕ ሙነሺድ ነስሩ ከድር አላሕ ይጠብቅሕ በጣም አስተማሪ ነዉ ወላጆቻችን በሐያት አላሕ ያቆይልን በርታ

    • @NesruKedirofficial
      @NesruKedirofficial  Před 3 lety +1

      Amin Amin Amin
      ጀዛከላህ ኸይር
      ላይክ፣ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግዎ
      Thank you

    • @NesruKedirofficial
      @NesruKedirofficial  Před 3 lety +1

      Amin Amin Amin
      ጀዛከላህ ኸይር
      ላይክ፣ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግዎ
      Thank you

  • @user-ch7jf1re2u
    @user-ch7jf1re2u Před 4 lety +2

    አባቴ አላህ ይረሀም ውድአባየ የእኔ ልዩ አላህ በጀናት ያገናኝ ያርብ ወድም ጀዛኩም ከላህ ኽይርን

  • @najatali5961
    @najatali5961 Před 4 lety +3

    እፍፍፍፍፍ አባቴ እኔ ልዩ ያረብብብ ሰላም ያገናኛን ሀቅህን እምውጣ ያርገይ አላህ አይ ስደት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @miskuethiopiawit3055
    @miskuethiopiawit3055 Před 4 lety +4

    Masha allah yezi sew dimts endet yamerale

  • @sebrinabintmohammed6975
    @sebrinabintmohammed6975 Před 4 lety +12

    As wr wbበረታልን ነሰሩየ ወላሂ ደምፅ እኮ ይዘሀዋል ውይእባየን አፈሰስከው አባቴ በጣም ናፍቆኝ ነበር አይ ይሄ ስደት 😊 እህት ወነድሞቼ አስኪ ዱአ አርጉ ይሄን በላ አላህያንሳልን ዛሬ የመጀመሪያ ልጄ ሁለት ወሩ ያሳድግልሽ በልኝ አላ በሰላም ላሀገራችን ያብቃን ያረብ

  • @user-vc6qb6hz1n
    @user-vc6qb6hz1n Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ስወድክ እኮ ወድም ጠክር በረታ

  • @heyetahmad9537
    @heyetahmad9537 Před 4 lety +4

    😭😭😭😢😢😢😢በጣም ልብየሚነካና ደስየሚልነው

  • @Zehara-oi7lf
    @Zehara-oi7lf Před 4 lety +5

    Ma sha Allah

  • @najutube9779
    @najutube9779 Před 4 lety +2

    Mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa baxxam Lab yasabarall ahunam alhaa camaroo yasxakk uqataa waduu munashidaa nesruu kedirr mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa walhii nashidochakk hulum baxxam naw mawadachaw alhaa edmekan yarzamanalaa

  • @user-vm2in2uu6f
    @user-vm2in2uu6f Před 4 lety +2

    Mashaa Allah mashaa Allah jezak Allah keyer

  • @user-sc8dp8gw2c
    @user-sc8dp8gw2c Před 4 lety +6

    አባቴሁሌምእስባሀለሁአላህይርሀምህ፣እደኔይአባቱሞትልቡንየተስብር፣አላህየሴብሩንውሀያጠጣን፣እኔስመቸነውአባቴብየየምጣራህ😭😭😭😭😭😭

    • @user-sw9jv4fx1n
      @user-sw9jv4fx1n Před 3 lety +1

      አብሽሩ ዉድ እህትና ወንድሞቸ ሁሉን ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት ዱአ አድርጉላቸዉ አሏህ ሶብር ይስጣችሁ ሀቂቃ ሆድ. ያባባል

  • @saadakedir2535
    @saadakedir2535 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል

  • @esmame2251
    @esmame2251 Před 2 lety +1

    Allah yebarkh

  • @patimapatima5762
    @patimapatima5762 Před 4 lety +3

    ማሻአላህ ማሻ አላህ ወንድም

  • @ddgh7356
    @ddgh7356 Před 3 lety +1

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ

  • @yeshizelelew3542
    @yeshizelelew3542 Před 3 lety +3

    አላህ በመልካሙ ሁሉ ያሰብህ አባቴን ና እናቴን አላህ በጀነቱ ያኑራችው ሀቅ ነው እናንተ የሆናችውትን ማን ሆነ እንደኔ እናት አባታችውን ያጣችው አላህ ይራሀማቸው።

  • @sherefa3150
    @sherefa3150 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ. ማሻአላህ. አላህ ይ ጣ ብቅህ

  • @hanisadik2926
    @hanisadik2926 Před 4 lety +4

    Mashallah he is the best Munshied ever!!!

  • @user-og9ee1kx6z
    @user-og9ee1kx6z Před 4 lety +20

    ኮሜንት አስለቀሳቹኝ አላህ ሰብር ይስጣቹ የሞቱትን በጀነት ያበስራቸዉ

    • @abckwt3582
      @abckwt3582 Před 4 lety

      አሚንንን ያረብ

    • @user-rw7ir4xy3v
      @user-rw7ir4xy3v Před 3 lety +1

      ዎሏሂተነሽዳውየበለጠኮሜቱአስለቀሰኝኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @mizanamanmidiya8284
      @mizanamanmidiya8284 Před 7 měsíci

      አሚን 😢😢😢

  • @hawlitube9071
    @hawlitube9071 Před 4 lety +5

    አሰላሙአለይኩም ቆንጆ ነሽዳ ነው ሆድ ያስብሳል

  • @hawalove6855
    @hawalove6855 Před 3 lety +1

    Mashaa Allah

  • @fatyaworku1600
    @fatyaworku1600 Před 4 lety +3

    አባ አላህ ይዘንልህ

  • @zinetali1410
    @zinetali1410 Před 2 lety +1

    ያአላህ ወላሂ እንባየ መጣ. ሱብሃነሏህ አይ ዱኒያ
    ነስሩየ አላህ ይጠብቅህ በርታልን

  • @nwdsd2611
    @nwdsd2611 Před 4 lety +2

    አበቴ አለህ እድሜሄን የርዝምልኝ። መሻለህ ደስ ይላል

  • @HayatHayat-mt7mw
    @HayatHayat-mt7mw Před 4 lety +6

    allaah ke qebir fetena hetabekan😭😭😭😭😭😭

  • @user-qe1cp6qn9s
    @user-qe1cp6qn9s Před 4 lety +3

    አሏህ ይጣብቅህ ያአክ በርትልን ዋደማችን ።

  • @nebiyatamrela6738
    @nebiyatamrela6738 Před 3 lety +4

    አላህ ይጠብቅክ የሞቱብን ሁሉ ፍሚሊዎች አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው

  • @layelalayela34
    @layelalayela34 Před 4 lety +2

    ማሻአሏህ ነስሩ ዲምፅህ በጣም ደስስስቲል

  • @user-qq9wr5zs4t
    @user-qq9wr5zs4t Před 4 lety +2

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ አድሎሀል ድምጽህ ብሰማህ ብሰማህ አይጠገበም

  • @user-ph2oj5yi4m
    @user-ph2oj5yi4m Před 3 lety +1

    በጣምየምወደውነሽዳነው

  • @mmmm-hh1cv
    @mmmm-hh1cv Před 3 lety +2

    ሙስሊምእህትውድሞቸሁላቺንንምአላህይጠብቀን

  • @toybatoyy6351
    @toybatoyy6351 Před 3 lety +2

    አባየ አላህ ይዘንልህ

  • @FetihaTube
    @FetihaTube Před 4 lety +2

    ማሸአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም ነስሩ ሁሉም ነሽዳወችህ ልብ ይገባሉ ላስተዋላቸው ሌላም እንጠብቃለን

  • @najatali5961
    @najatali5961 Před 4 lety +6

    አባየ አላህ አፈያህን መልሶ እኔንም ሰላም ላሀገሬ አብቅቶ ሀቅህን እምውጣ ያርገኝ እኔ ውድ አባት ያረብ ጤናህን ይስጥልኝ እፍፍፍፍ

  • @alfeaalfea997
    @alfeaalfea997 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ

  • @hayatshariff5958
    @hayatshariff5958 Před 4 lety

    ማሻላህ አላህ ይህም አባታ

  • @user-rs8vb2jr2c
    @user-rs8vb2jr2c Před 4 lety +2

    ማሻአላህ ደስ የሚል ነሽዳ ነው 😭😭

  • @sumeyasumeya24
    @sumeyasumeya24 Před 3 lety +2

    አባዪ የኔውድ አባት ሁሌም እወድሃለሁ ጀነተል ፊርዶውስን ይወፍቅህ አላህ በጀነት ያገናኘን

  • @user-hu8vk8zp7n
    @user-hu8vk8zp7n Před 3 lety +2

    አላህ ይጠብቅህ ነሽዳዎችህን በጣምነው የምወዳቸው በተለይ ዝምተኛው መሐሪ

  • @hayathayat5156
    @hayathayat5156 Před 2 lety +1

    ማሻአላ

  • @hayatkays8923
    @hayatkays8923 Před 3 lety +1

    ያረብማሻአላህ

  • @hananbliss2605
    @hananbliss2605 Před 4 lety +2

    መሸአላሕ''ነሸዳወችሕንሑሉእወዳቸዋለሑአላሕይኸሊይሕየአሔ

  • @user-zm3ni8vp2e
    @user-zm3ni8vp2e Před 4 lety +2

    ማሻ አላህ ወድማችን

  • @lailafadhlu3664
    @lailafadhlu3664 Před 4 lety +4

    የአላህ ስደት ይብቃቹበለን በኮመትላይ ያላቹ አብሽሩ አላህ ከናንተጋርይሁን ስደት ከምውደው አባቴ ለየኝ

  • @anwarawel8793
    @anwarawel8793 Před 4 lety +3

    ማሻላህ ውብ ተስረቅራቂ ድምፅ
    ኢንሻለህ ከዚህ ጣፋጭ ድምፅ ብዙ ብዙ ነሺዳዎች እጠብቃለሁ አንደኛ ነህ በርታልን።

  • @Xzsa-ww4pf
    @Xzsa-ww4pf Před 2 lety +1

    ማሻአላህ😭😭😭😭

  • @halimamohammed493
    @halimamohammed493 Před 3 lety +1

    አላህ አብሽር በጣም ነው መልእክቱ የተመቸኝ ማሽአላህ

    • @NesruKedirofficial
      @NesruKedirofficial  Před 3 lety +1

      ጀዛከላህ ኸይር
      ላይክ፣ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግዎ
      Thank you

  • @hayatsied5066
    @hayatsied5066 Před 4 lety +1

    ማሻ አላህ ነስሩ ከድር ነሺዳ ሁሉም በጣምነዉ የምወደዉ አላህይጠብቅህ

  • @user-jt8nd7yw6m
    @user-jt8nd7yw6m Před 4 lety +2

    Masha Allah Uuuuufffffff Yaerbi

  • @lubabalubaba8191
    @lubabalubaba8191 Před 4 lety +2

    ማሻአላህ በርታ ውንደሜ

  • @ummuraayyaan9032
    @ummuraayyaan9032 Před 4 lety +1

    rabbiin umrii kee haa dheeresuu munshiid #Naasruu Khaadiir hedhuu sii jalaadha rabbiif jechaa qofa❤💔💔💔

  • @dhrhrhhrhyehrhrhr2140
    @dhrhrhhrhyehrhrhr2140 Před 3 lety +1

    አቢ ረህመቱላህ አለይክ በርታ ወንዲማችን

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 Před 4 lety +2

    Mashaallah brother

  • @asmanajjii8052
    @asmanajjii8052 Před 4 lety +1

    Mashaa'aallh rabbiin sira Haa jallatuu sadarkaa keessn ol Haa fudhuu jabadhaa

  • @hananmukhtar4142
    @hananmukhtar4142 Před 4 lety +1

    Masha ALLAH batamedaseyelal jazakelah wakayeran wanedem

  • @hailmayemar1451
    @hailmayemar1451 Před 4 lety +1

    ማሻ አላህ ወንድም ነስሩ 👍👍

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 Před rokem

    የኔዉድአባትነሰሩየአላህይጠብቅህ😭😭😭

  • @fedilaawol5847
    @fedilaawol5847 Před 4 lety +3

    Masha Allah ❤️🙏🙏🙏