የሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 268

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Před 3 lety +53

    እኛ ሁሌ ለስጋችን የምንሣሣ ፍጡሮች ነን እና ያባታችን ማርቆስ በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +32

    አባታችን ሀዎርያው ቅዱስ ጳውሎስ በበረከትህ በረድኤትህ እኛ የታመምነውን እኔንና ቤተሰቦቼን ልጆቼን የማቃቸውንም የማላቃቸውንም በብርሀን እጅህ ቀድሰን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Před rokem +14

    ክብር ለአምላካችን ይሁን የቅዱሳን በረከት ረድኤት አይለየን አሜን 🕯🕯

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +8

    የቅዱሳን ሰመአታት እረደኤት በረከት አቤት የኔ እምነት ቢለካ😭😭 አቤት ባዶነቴ
    😭😭💒🙏 ጌታ ሆይ ይህን ድጋ ልቤን ቀይርልኝ 😭😭💒🙏

  • @hiwotendriyas3509
    @hiwotendriyas3509 Před 3 lety +31

    የአባታችን የቅዱስ ማርቆስ በረከት በሁላችንም ይድረብን አሜን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 3 lety +7

    የወጌላዊው ቅዱስማርቆስ በረከት ይድረሰኝ በእምነቱ እፀና ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፉቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-lg8ke7qe6d
    @user-lg8ke7qe6d Před 3 lety +55

    በእዉነት የቅዱሳን ረድኤት በረከት ይደርብን። የሐዋርያዉ ቅዱስ ጳዉሎስን እስኪ አቅርቡልን በእግዚያብሄር ፈቃድ?

    • @sidahabura
      @sidahabura Před rokem +1

      😅ብን

    • @sabrinkh721
      @sabrinkh721 Před rokem +1

      ማር ቅርስ በርከት ይደርብን

    • @ayeytmareyamlij4958
      @ayeytmareyamlij4958 Před 11 měsíci

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😥

    • @TigistTariku-qo6in
      @TigistTariku-qo6in Před 5 měsíci

      አለልሽ ሰርች ስታረጊው ይወጣልሻል የቅዱስ ጳውሎስ ታሪክ ብለሽ ፃፊ ይመጣልሻል እሕቴ

  • @alliasery3876
    @alliasery3876 Před 3 lety +40

    የቅዱሳን ሁሉ በረከት ይደርብን አሜንንን፫

  • @MeseleKebede-iq4zs
    @MeseleKebede-iq4zs Před 3 měsíci +4

    የልዑል እግዚአብሔር ፍቅርና በረከቱ በኛላይ ይደርብን አሜን።

  • @hanagosaye8136
    @hanagosaye8136 Před 3 lety +22

    የቅዱስ ማርቆስ በረከት ይደርብን

  • @asmertasmert783
    @asmertasmert783 Před 2 lety +8

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመአልና ናይ ቅዱስ ማርቆስ ረድኤትና በረኸት ኣይፈለየና ኣሜን

  • @Ruth-hf5dp
    @Ruth-hf5dp Před 3 lety +25

    የሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ በረከት በሁላችንም ይደርብን

    • @kalmaatouk7495
      @kalmaatouk7495 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @edenb649
      @edenb649 Před 3 lety +1

      Amen

    • @betibeti72
      @betibeti72 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ቅዱሰ ማርቆሰ በረከት ይደርብን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

    • @betibeti72
      @betibeti72 Před 3 lety

      😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏💘💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mnlj3105
      @mnlj3105 Před 11 měsíci

      አሜንንን

  • @alemyeaebe2357
    @alemyeaebe2357 Před 3 lety +9

    የአባታችን የቅዱስ ማርቆስ በረከት ይደርብን አሜን

  • @user-yc9st8ts7n
    @user-yc9st8ts7n Před 3 lety +4

    እግዛብሄር ይመሥገን የአባታች ማርቆስ ረድኤት በረከታቸው አይለየን አሜን3//

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy Před 3 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ማርቆስ ና የቅዱስ ሉቃስ በረከታቸው አይለየን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢👏🙏💚💚💐💛💛❤❤

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊዉ እረዴት በረከቱ ይደርብን ጸሎቱ ይርዳን አቤቱ የቅዱሳን ሐዎርያት አምልካ ስለቁዱሳን ሐዎርያትህ ፀሎት ብለህ ማረን በቀናች ሀይማኖት ፀንተን እንኖር ዘንድ እርዳን የሀጥያትን እሾህ ከልቦናችን ከአእምሮአችን ነቅለህ ጣልልን በቀናች መንገድህን ምራን መፈራትህን አድለን ፀጋህን አልብሰን ጠላታችን ጣልልን ከሚድኑት አድርገን መጨረሻችን አሳምረዉ አሜን አሜን አሜን

  • @tigistgbermeskel3238
    @tigistgbermeskel3238 Před 3 lety +10

    በረከቱ ይደርብን 😍😍😍😍

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e Před 3 lety +8

    በረከታችሁይደርብንአሜንአሜንአሜን

    • @mmmjj9090
      @mmmjj9090 Před 3 lety

      በረከታችሁይደርብንአሜንአሜንአሜን

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532

    ዘየቅዱሳኑ እረደት በረከት ምልጃ ጸሎታቸው አይለየን አሜን
    ፫💚💛❤️

  • @WeldaSemayat
    @WeldaSemayat Před 2 lety +10

    ያባታችን የቅዱስ ማርቆስ በረከቱና ረዴቱ በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን*3

  • @user-zl4mr2uf1v
    @user-zl4mr2uf1v Před 3 lety +6

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአባታችን በረከት ይደሪብልን አሜን አሜን አሜን

  • @ImranKhan-cu2nk
    @ImranKhan-cu2nk Před 11 měsíci +1

    የኣባታችን የቅዱሰ ማርቆሰ ረድኤት በርከት ይደርብን👏👏👏👏

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 3 lety +3

    አሜን ፫ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማላቹሁ የቅዱስ ማርቆስ በረከት ረድኤት በሁላችንም ላይ ይደር አሜን

  • @henokwube
    @henokwube Před rokem +2

    የአባታችን የአባ ማርቆሰ በረከት በእኛ ላይ ይደር❤❤❤

    • @MesiMesika
      @MesiMesika Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +9

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-hy2bh8tn4h
    @user-hy2bh8tn4h Před 3 měsíci +1

    የአባታችን የቅዱሥ ማርቆስ በረከት አይለየን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-ct8eq2wf3h
    @user-ct8eq2wf3h Před 3 lety +12

    የሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 Před 2 lety +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ወልደ እግዚአብሔር በቅዱሳን ሐዋርያት አበው አድረህ ጽናትን ታስተምረናለህ በንጹኃን ቅዱሳን ደናግላን አድረህ አስተማርከን እኛ ግን ፍሬ የማናፈራው ለምን ይሆን ? አለት ልባችነን ሰባብረህ ንጹህ ልብን ስጠን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት እንዲያድርብን ፈቃድህ ይሁን +++ የጋበዛችሁን የተዋህዶ እህቶች ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ መንፈሳዊ ጥንካሬአችሁን ያብዛላችሁ +++

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Před 5 měsíci +1

    በረከታቸው ይደረብን ቅዱስ ማርቆስ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ልቦና ይስጠን😢😢

  • @mebrahtomkidane19
    @mebrahtomkidane19 Před 2 lety +2

    Xoltun Bereketun nay kudus markos ayfeleyena Amen Amen Amen

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን ሀዋርያት በረከታቸው ይደርብን

  • @esataidube6776
    @esataidube6776 Před rokem +1

    የቅዱሳን በረከት ሁሉ ይደርብን አሜን

  • @user-is7go9vn7g
    @user-is7go9vn7g Před 7 měsíci

    የቅዱስ ማርቆስ እረዴት በረከት አይለየን የሁሉ ቅዱሳን አማላጂነት ሀገራችንን ሀይማኖታችንን ሠላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏🎉🎉🎉

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety +4

    የቅዱስ ማርቆስ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የአባታችን ቅዱስ ማርቆስ በረከት ረድኤቱ ይደርብን አሜን

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +1

    የኣባታችን ወንጌላዊ የቅዱስ ማርቆስ በረከቱን ይደርብን ኣሜን

  • @user-et9uf7ie8w
    @user-et9uf7ie8w Před 3 lety +1

    አሜን በእውነትት የአባታችን የቅዱስ ማርቆስ በረከት ረዴኤት ይደርብን

  • @WeyniMurad
    @WeyniMurad Před 5 měsíci +2

    Aemennnnnnn qal hiwet yesmaelna 🛐🛐🛐🛐🌹💞🌹💞🌹💞💐👏💐👏💐👏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před rokem +1

    Amen Amen Amen ye kedusa redeat bereketchw yedetbn❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    አቤቱ ነብሴ ሰላምን አገኘች ካንተ ስትጠጋ❤ የድንግል ማርያም ልጅ የሰላሜ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ማርቆስ በረከት ይድርብን❤

  • @burte-lh5oc
    @burte-lh5oc Před 2 lety +1

    Ye አባታቺን የቅዱስ ማርቆስ በረከቱ አኛላይ ይደር

  • @user-qz5bk5bx4b
    @user-qz5bk5bx4b Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በርከታችሁ ከሁላችን ጋ ይሆን🙏🙏🙏

  • @salamagonafer2726
    @salamagonafer2726 Před rokem +1

    ያአበታችንየቅዱሥማርቆስበረከትይደርብአሜንአሜንአሜን

  • @vanishathvanishath2441
    @vanishathvanishath2441 Před 3 lety +3

    የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን ፫

  • @Henoka369
    @Henoka369 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @etifsemre4263
    @etifsemre4263 Před rokem +1

    አሜንአሜንአሜን ቃለሂወትያሰማልን የቅዱስማርቆስ እረድኤትበርከትይደርብን

  • @helenabudabi4452
    @helenabudabi4452 Před rokem +1

    ክብርናምስጋና ይገባዋል ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 Před 3 lety +1

    ስለ ቅዱስቃሉ የቃሉ ባሌቤት የቅዱስ ማርቆስ አምላክ ልዑል ቅዱስ ቅዱስቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ከአጽናፍ አጽናፍ ከፍ ከፍ ያለ የተመሰገነ ይሁን አሜን
    የቅዱስ ማርቆስ በረከት ረድኤት ይደርብን ጸሎቱ ለሃገራችን ኢትዮጵያ ይድረስላት አሜን

  • @Eyou653
    @Eyou653 Před rokem

    የአባታችን ቅዱስ ማርቆስን በረከት ሬዲአት ይደርብን እንደኛ ሃጥያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት እያኖረን ነውና የእግዛብሄር ስም ዛሬም ነገም ለዘላለምም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @aynadstube4684
    @aynadstube4684 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን እና አባቶቻችን እረደኤት እና በረከታቸው ይደርብን 👏👏👏 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @RRy-xq2jl
      @RRy-xq2jl Před 2 lety

      የቅዱሳን እና አባታችን እረደኤት እና በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜኖ👏👏😥😥

  • @adaneshabebe5668
    @adaneshabebe5668 Před 3 lety +5

    አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-uy2qn
    @AaAa-uy2qn Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን የኣባቶች በረከቶ ይደርብን

  • @aber5403
    @aber5403 Před měsícem

    እቤቱ እንደቸርነትህ ብዛት እምላኬ የማርቆስ አምላክ ሆይ አኔንም ፈዉሰኝ ስለሀይማኖቴ አፀና ዘንጀ አርዳኝ አሜን➕🙏🙏💛💜💙💙💚🧡👏🏻👏🏻🌺🌈🌈🤲➕➕➕➕➕

  • @Israel9563
    @Israel9563 Před rokem

    አባቴ ሀዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በረከታቸው ይደርብን

  • @Yegna
    @Yegna Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት እረዴት በረከቱ ይደርብን

  • @user-vc5gi7mp4p
    @user-vc5gi7mp4p Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ አባታችን ማርቆስ በረከት ረድኤቱ ይደርብን ጸሎቱ ትጠብቀን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Před rokem

    የቅዱስ ማርቆስ በረከቱ ይደርብን ስጋው ባረፈበት ሀገር ስላለው እድለኛ ነኝ አይቼም ተባርኬያለው

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 8 měsíci +1

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የቅድስ፣ማርቆስ፣በረከት፣ረዴቱ፣ይደርብን፣አሜን

  • @bbn8011
    @bbn8011 Před rokem +1

    የቅዱሳን ሁሉ በረከት ይደረብን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @iurrfgi
    @iurrfgi Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያባቶቻችን በረከት ይደርብን❤❤🙏🙏🙏

  • @kebronabiyot487
    @kebronabiyot487 Před 7 měsíci +1

    Amen amen amen bereketu yderbn

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před rokem +1

    የቅዱስ ማርቆስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን

  • @KL-xq7xw
    @KL-xq7xw Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በሐይማኖታችን የፀናን የረገን በረከቱ ይደርብን

  • @almazalmaz2838
    @almazalmaz2838 Před 10 měsíci

    የአባታችን ሐ ቅዱስ ማርቆስ በርክትና ረድኤት ይደርብን

  • @titigezaei138
    @titigezaei138 Před rokem

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Před 6 měsíci +1

    ክርስቶስ ኢየሱስን የማርያም ልጅ አብርታኝ🙏😭

  • @user-mj8js4qm8w
    @user-mj8js4qm8w Před rokem

    የአባታችን የቅዱሽ ማርቆስ በረከት ይደርብን

  • @user-lc7ed7kx4c
    @user-lc7ed7kx4c Před 7 měsíci

    ይሕንን እዳይዬፈቀደልኝአምላክክብርናምስጋናለሡይሑን በዬአባማሪቆስ በረከታቸዉ ከኛምጋይሑነን

  • @Hana-ul9xi
    @Hana-ul9xi Před měsícem

    የአባታችን የማርቆስ በረከት ይደርብን አሜን(፫)❤❤❤❤❤❤

  • @BantayehuTadesse-hz1pr
    @BantayehuTadesse-hz1pr Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @tube7474
    @tube7474 Před 3 lety +3

    እኛም በእምነት ፀንተን ስለሰማዕትነት ያብቃን

  • @user-sk3bl9kt2d
    @user-sk3bl9kt2d Před 10 měsíci

    በእውነት የቅዱሳን በረከት በሁለችን ይደር አሜነ አሜን አሜን ❤❤❤

  • @merrygh
    @merrygh Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር አምላከ አባዊነ ይክበር ይመስገን በረከቱ ይደርብን ታላቅ ወንገላዊ ።

  • @yoditkeflom9587
    @yoditkeflom9587 Před rokem

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln yabatachin ye kudus Markos bereketuna rediatu yderbn 🤲🙏🙏🙏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 10 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋን ይስጥልን የቅዱስ ማርቆስ በረከቱ አይለየን አሜን!

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před rokem

    በእውነት ይቅዱሳን በረከትቸው ይደርብን አሜን ፀጋ ውን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏

  • @behafetabehafeta5376
    @behafetabehafeta5376 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከት ቶለታቸው አይለየን 🙏🙏🙏♥️♥️💕

  • @meriapps
    @meriapps Před 3 lety +2

    Yee abetchini muse filma sheri argunyaa baa Mariyaama 😭⛪🤲

  • @user-wr4ox5lo8t
    @user-wr4ox5lo8t Před 5 měsíci

    የሐዋርያው ቅድስ ማሪቀስ በረከቱ ኣይለየን 🙏🙏🙏

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 Před dnem

    ቅዱስ ማርቆስ በረከት ምልጃና ፀሎት አይለየን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Erakeb
    @Erakeb Před 10 dny

    የቅዱሳን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem

    የቅዱሳኑ በረከታቸው የደርብን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️⛪️✝️✝️❤🤲🙏❤

  • @user-qy5kn3sm6e
    @user-qy5kn3sm6e Před 3 lety +2

    የእውነት በርታቸው ይድርስን አሜን

  • @agerazanaw9717
    @agerazanaw9717 Před 3 lety +1

    የቅዱሳን በረከት ይደርብን

  • @fatmaman2519
    @fatmaman2519 Před 5 měsíci

    የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-wk7un4gj2m
    @user-wk7un4gj2m Před rokem

    አሜን አሜን አሜን
    የቅዱስ ማርቆስ እረዴት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @user-il2bh5dm2b
    @user-il2bh5dm2b Před 3 lety +1

    አሜን አባታችን ቅዱስ ማርቆስ እኛንም አስበን አሜን

  • @behafetabehafeta5376
    @behafetabehafeta5376 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን የቅዱሳን የሰማእታት ምልጃ በረከት ይደርብን

  • @user-yu1gb7vs6z
    @user-yu1gb7vs6z Před rokem

    አሜን ፫ የአባታችን የቅድስ ማርቆስ በረከቱን ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před 8 měsíci

    የቅድሶን አባቶቻችን እረዴት በረከታችው ይደርብን አሜን፫❤❤❤❤

  • @solianaabreha5008
    @solianaabreha5008 Před 3 lety +2

    Ewnet des yil neber bereketachew yderbn.ame

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ያባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @moonaathimannil6573
    @moonaathimannil6573 Před 11 měsíci

    አምላኬ መደሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ አሁንም እደቀድሞ ከሀግሬ ቅድስት ኢትዮጲያን አሁን ጣኦትን ያዳቢሎስን ክፉ ሴራ ያፍርስልን በአራቱም አቅጣጫ ያጥፋልን አሜን፫

  • @user-mf5jv2nx2j
    @user-mf5jv2nx2j Před 11 měsíci

    የቅዱስ ማርቆስ በረከቱ ይደርብን🙏🙏🙏🙏

  • @user-gy2th1jt3f
    @user-gy2th1jt3f Před 2 lety

    የቅዱሳን ሐዋርያት በረከት ይደርብን በሐይማኖታችን ፀንተን እስከ እለተ ሞታችን ይርደን አሜን

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před rokem

    የአባቶቻችን በረከትና እረድኤታቸው ይደርብን

  • @zahraasd3326
    @zahraasd3326 Před rokem

    Amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️✝️ egizeabehier yemasegine

  • @6djdjdhhd48
    @6djdjdhhd48 Před 3 lety

    ቃል ሂወት የስመዐልና እግዚኣብሔር ኣምላክ

  • @user-ww6op5rw9s
    @user-ww6op5rw9s Před měsícem

    የሐዋርያው የቅዱሥ ማርቆስ በረከታቸው ይደርብን