መሬት ክብ ናት ወይንስ ጠፍጣፋ? ክፍል-1 ቴክ ቶክ/TechTalk

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 05. 2023
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Tech_talk
  • Zábava

Komentáře • 31

  • @addisneka4034
    @addisneka4034 Před rokem

    ቋንቋህ ከእውቀትህ በላይ ያስቀናል።ተባረክ።

  • @befkerermiyas3354
    @befkerermiyas3354 Před rokem +1

    ለምን አንተ ራስህ አንድ ወገን ይዘህ ታወራለክ እነሱም ክብ ለመሆኗ የሚያቀርቡት መረጃ አያሳምንም እኮ በሀገርህ ብትኮራ ኑሮ በጣም ብዙ እምነትን ከእውቀት ጋር የያዙ ጥንታውያን የኢትዮጵያ የስነ ፈለግ እና የአቡሻህር ሊቃውንት በዚህ ጉዳይ በጣም ብዙ የፃፉት የተናገሩት አሳማኝ ምርምር ነበር እሱንም በደምብ ታቀርብ ነበር ግን ሁሌ ነጭ ምን አለ ነው የእናንተ ነገር እነሱ ጥናታቸው በተቀያየረ ቁጥር አብሮ መቀያየር ለማንኛውም የዘመኑን እውቀት ከጥንታውያኑ የኢትዮጵያ ሊቃውንት እውቀት ጋር አጣምረው ለያዙት ለስነ ፈለጉ ተመራማሪ እንደ መጋቢ ሀዲስ ዶር ሮዳስ ታደሰ ላሉት አዋቂዎች ተውላቸው እነሱ ላይ ነው የሚያምረው ለእኛ ለኢትዮጵያውያን እምነት ላለን የእውቀት ምንጮጫችን መፅሐፍ ቅዱስ እና ቁርአን የእምነት መፅሀፍቶቻችን ናቸው እነሱ ደግሞ ምድር ዝርግ ስለመሆኗ እና ጨረቃ እና ፀሀይ ስለመዞራቸው የመሳሰሉት ነው የሚናገሩት አንተ technology ነው የሚያምርብ ከልቤ ነው ሰሎሞን በጣም ነው የማከብርህ

  • @user-dj8rh3eh1p
    @user-dj8rh3eh1p Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን 😊

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Před rokem

    እናመሰግናለን ❤

  • @user-ew4yn8ev4e
    @user-ew4yn8ev4e Před rokem +1

    መሬት የሰጎን እንቁላል ቅርፅ ነው ያላት እንጂ ክብ አደለችም

  • @mmennurr
    @mmennurr Před rokem

    The way possible go to from USA to Japan is shortest\ longest way? Either Shep or airplane

  • @terefechdemisedawana2587

    ምን እናውቃለን

  • @nuritmohammed8313
    @nuritmohammed8313 Před rokem +1

    ክብ አይደለም በእምነታችን የተማርንው ዝርግናት

  • @woitay2011
    @woitay2011 Před rokem +2

    መሬት የእንቁላል ቅርፅ አላት እንጂ ክብ አይደለችም።

  • @alazargetachew6750
    @alazargetachew6750 Před rokem +2

    ክብ እና ጠፍጣፋ አይነፃፀርም:: ክብ የቅርፅ አይነት ነው:: ጠፍጣፋ ቅርፅ አይደለም መጠን ነው:: ለምሳሌ ቂጣ ጠፍጣፋም ክብም ሊሆን ይችላል:: ጣውላ አራት ማዕዝንም ጠፍጣፋም ሊሆን ይችላል:: ክብ እና እንቁላል ቅርፅ(sphere) በሚለው ይስተካከል::

    • @nebiyunebiyu9882
      @nebiyunebiyu9882 Před rokem

      አረ ሳይንቲስቱ በዚ ርዕስ ደሞ ሌላ ፕሮግራም ልታሰራ ነው
      Furniture ሰራተኛ ነህ አ

    • @husenhashem4200
      @husenhashem4200 Před rokem

      ​@@nebiyunebiyu9882 😂

  • @kebedeyacob7053
    @kebedeyacob7053 Před rokem

    Topicu aymetinihim

  • @gashawyada3836
    @gashawyada3836 Před rokem

    MIN MALET NEW?

  • @user-ms1wk2vg7m
    @user-ms1wk2vg7m Před rokem +1

    Ante erash bemin aweqih new enesun degifeh mitawera...?!

    • @HaM3Z
      @HaM3Z Před rokem

      because it is scientifically proved

    • @user-ms1wk2vg7m
      @user-ms1wk2vg7m Před rokem

      The first one science is Bible, I don't believe metaverse science...May u believe this

  • @solfunnyvideos9947
    @solfunnyvideos9947 Před rokem

    እሆ ሁሉ መፅሀፍ ቅዱስን ላለማመን ነዋ

  • @mamushamamusha12
    @mamushamamusha12 Před rokem

    Kibim tihun xefxafa ahun yalehubet temechitognal

  • @senaitgutema5760
    @senaitgutema5760 Před rokem

    Esayas 40-22 lay anbibut midir kib mehonun yinageral

  • @oumerahmed1664
    @oumerahmed1664 Před rokem

    ጠፍጣፋነች ክብ ቢሆን ውሀው ሁሉ ተጠራቅሞ አንድ ቦታ ይኳትር ነበር

  • @JegnieMequanint
    @JegnieMequanint Před 6 dny

    ለምሳሌ አንተ ከኢትዮጵያ ተነስተህ አሜሪካ ስትሄድ በፕሌን ነው። እና ፕሌኑ በመሬት ላይ አይደለም ሚሄደው ስለዚህ አሜሪካ ቦታውን ለቆ ለምን አላገኘኸውም?

  • @funanimal19
    @funanimal19 Před rokem

    ምንድነው ሚቅመው ይህ መላጣ 😂😂

  • @tomasteketel1781
    @tomasteketel1781 Před rokem

    አብይን ጠይቀው😂😂😂😂😂

  • @JegnieMequanint
    @JegnieMequanint Před 6 dny

    አንተ በመጽሐፍ ቅዱስ ታምናለህ? ካመንህ? እግዚአብሔርም በእስራኤል ልጆች እጅ አሞራውያንን አሳልፎ በሰጠ ቀን ኢያሱ እግዚአብሔርን ተናገረ።ሕዝቡም ጠላቶቻቸውን እስኪበቀሉ ድረስ ፀሓይ ቆመ፥ጨረቃም ዘገየ።ይህስ በያሻር መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን ፀሓይም በሰማይ መካከል ዘገየ፥አንድ ቀንም ሙሉ ያህል ለመግባት አልቸኰለም። መጽሐፈ ኢያሱ ም 10፥12-13 መሬትን አይደለም ያቆመው ጸሐይን እንጅ። ነው ላንተ ብለን መጽሐፍ ቅዱስን አንምን? ምን አይነቱ ነው ባካችሁ።

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 Před 2 měsíci

    ዶ/ር አብይ ክብ ነው ሞላላ? ዚግዛግ የሆነ መሪ…

  • @befkerermiyas3354
    @befkerermiyas3354 Před rokem

    ለምን አንተ ራስህ አንድ ወገን ይዘህ ታወራለክ እነሱም ክብ ለመሆኗ የሚያቀርቡት መረጃ አያሳምንም እኮ በሀገርህ ብትኮራ ኑሮ በጣም ብዙ እምነትን ከእውቀት ጋር የያዙ ጥንታውያን የኢትዮጵያ የስነ ፈለግ እና የአቡሻህር ሊቃውንት በዚህ ጉዳይ በጣም ብዙ የፃፉት የተናገሩት አሳማኝ ምርምር ነበር እሱንም በደምብ ታቀርብ ነበር ግን ሁሌ ነጭ ምን አለ ነው የእናንተ ነገር እነሱ ጥናታቸው በተቀያየረ ቁጥር አብሮ መቀያየር ለማንኛውም የዘመኑን እውቀት ከጥንታውያኑ የኢትዮጵያ ሊቃውንት እውቀት ጋር አጣምረው ለያዙት ለስነ ፈለጉ ተመራማሪ እንደ መጋቢ ሀዲስ ዶር ሮዳስ ታደሰ ላሉት አዋቂዎች ተውላቸው እነሱ ላይ ነው የሚያምረው ለእኛ ለኢትዮጵያውያን እምነት ላለን የእውቀት ምንጮጫችን መፅሐፍ ቅዱስ እና ቁርአን የእምነት መፅሀፍቶቻችን ናቸው እነሱ ደግሞ ምድር ዝርግ ስለመሆኗ እና ጨረቃ እና ፀሀይ ስለመዞራቸው የመሳሰሉት ነው የሚናገሩት አንተ technology ነው የሚያምርብ ከልቤ ነው ሰሎሞን በጣም ነው የማከብርህ።

  • @befkerermiyas3354
    @befkerermiyas3354 Před rokem

    ለምን አንተ ራስህ አንድ ወገን ይዘህ ታወራለክ እነሱም ክብ ለመሆኗ የሚያቀርቡት መረጃ አያሳምንም እኮ በሀገርህ ብትኮራ ኑሮ በጣም ብዙ እምነትን ከእውቀት ጋር የያዙ ጥንታውያን የኢትዮጵያ የስነ ፈለግ እና የአቡሻህር ሊቃውንት በዚህ ጉዳይ በጣም ብዙ የፃፉት የተናገሩት አሳማኝ ምርምር ነበር እሱንም በደምብ ታቀርብ ነበር ግን ሁሌ ነጭ ምን አለ ነው የእናንተ ነገር እነሱ ጥናታቸው በተቀያየረ ቁጥር አብሮ መቀያየር ለማንኛውም የዘመኑን እውቀት ከጥንታውያኑ የኢትዮጵያ ሊቃውንት እውቀት ጋር አጣምረው ለያዙት ለስነ ፈለጉ ተመራማሪ እንደ መጋቢ ሀዲስ ዶር ሮዳስ ታደሰ ላሉት አዋቂዎች ተውላቸው እነሱ ላይ ነው የሚያምረው ለእኛ ለኢትዮጵያውያን እምነት ላለን የእውቀት ምንጮጫችን መፅሐፍ ቅዱስ እና ቁርአን የእምነት መፅሀፍቶቻችን ናቸው እነሱ ደግሞ ምድር ዝርግ ስለመሆኗ እና ጨረቃ እና ፀሀይ ስለመዞራቸው የመሳሰሉት ነው የሚናገሩት አንተ technology ነው የሚያምርብ ከልቤ ነው ሰሎሞን በጣም ነው የማከብርህ።