የአሲምባ ፍቅር መፅሀፍ ደራሲ ካህሳይ አብርሃ ቆይታ በቅዳሜ ከሰዓት

Sdílet
Vložit

Komentáře • 13

  • @hayatab5501
    @hayatab5501 Před rokem

    የሚገርም ነው የአሲባ ፍቅር ትረካ ዛሬ ነበር አዳምጪ የጨረስኩት እዳጋጣሚ ደሞ ደራሲውን እዚህ አይውት ምስጋናይ ከልብ ነው አጓጊ መፃፍ ነው እጅግ የሚደነቅ የአገር ፍቅር የተከፈለበት መፃፍ ክብር ለጀግኖቻችን አቶ ካሀሳዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አላህ ይስጦት

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 Před rokem +1

    ስላየሁ እዲት ደስ እዳለኚ አንተ ጀግና ደራሲ ስለጻፍክልን ደግሞ እናመሰግናለን እማናቀውን ቦታ በአይነ ህሌናችን እድንቃኘው እረድቶናል ደራሲ ካሀሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @abeymersha1577
    @abeymersha1577 Před rokem

    ከኦሮማይ ፊያሜታን ከአሲምባ ፍቅር ደሞ ድላይ መቼም ማረሳቸው ሴቶች ናቸው ጋሽ ይመር የሰውነት ጥግ ያሳየኝ ሰው ምርጥ ታሪክ respect ፋዘር

  • @lulu-vb1ko
    @lulu-vb1ko Před 4 lety

    ዛሬ ወጉ ደረሰኝ ሶስተኛ ነኝ በስደት ያላቹ እህቶቸ እንድሁም ወንድሞቸ ቸሩ መዳህኒያለም ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ትግስትን ይስጠን እንዲህም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወደ ነበርንበት ፍቅር ይመልስልን አቤቱ ፈተናችንንም ያቅልልን
    እወዳችሁ አለው

  • @Aa-vs3kj
    @Aa-vs3kj Před 4 lety

    ቅዳሜ ከሰአት ሁለት ምርጦች ደስ ስሉ

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube Před 4 lety +2

    ሰላም እንኩዋን ደህና መጣችሁ መልካም ቅዳሜ 🇪🇹 የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኩዋን ለቸሩ መዳሃንአለም አደረሳችሁ በቅንነት መንፈሳዊ ቻይናል ሳብስክራብ አድርጉልኝ።

  • @hfifj2228
    @hfifj2228 Před 4 lety +1

    እኳን ደህና መጣችሁልን የኔ ውዶች ቅዳሴ ከሰአት ስወደው በርቱልን

    • @siscotube3412
      @siscotube3412 Před rokem

      ቅዳሴ እና ቅዳሜ የተምታታበት ጀዝባ ትውልድ!

  • @tigiltigil442
    @tigiltigil442 Před 4 lety

    እውነት ነው በስልሳዎቹ ከካንባስ እንቅስቃሴ ካለ መላው የሀገሪቱ ተማሪዎች ይወጣ ነበር ቪዶዎቻችንን ETV ውስጥ ማየት ይቻላል፡፡

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h Před 4 lety

    መጣችሁ እደ እንኮን ደህና መጣችሁ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 Před 4 lety

    ቅደሜ ከሰሀት ዉስጤ ነቹ እንኮሀን ዴነ መጠቹ ዉድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ሰብስክረይብ አርጉኝ ፖሮፓሄሌን ነክተቹ ግቡ ዎደ ቤቴ ልቀበለቹ ዝግጁ ነኝ

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 Před 4 lety +2

    ይህ ሁሉ ገንዘብ ለፊልም ከሚወጣ ምናለ ስራ ላጣ ትውልድ ቢውል የስራ እድል እንጂ ለሆዳቸው ላደሩ አርቲስት ለምን ይሁን