ግፍ መጨረሻው አያምርም || ልብ ያለው ልብ ይበል ||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 11. 2022
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Komentáře • 346

  • @MaybarAcademy3526
    @MaybarAcademy3526 Před rokem +23

    በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡
    «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡
    «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡
    «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
    ኢኽላስ اخلاص

    • @amriyabefita6253
      @amriyabefita6253 Před rokem +1

      አንቴም እዝ አሌክ ዴ አህሌን ኡስተዝ

    • @myhero6436
      @myhero6436 Před rokem

      @@amriyabefita6253 የእሱ ትክክለኛ ቻናል አይመስለኝም በስሙ ተከፍቶ ነው

  • @fatimaadam8635
    @fatimaadam8635 Před rokem +23

    ወላሂ 10 አመት ተበድዬ ነበረ 18 እድሜዬ እስከ 28 አመቴ በዉሸት ተስፋ ስኖረ ነበረ በረቀት ሀገረ ሆኜ ግን ታማኝ ነበረኩ እንጋባ ልን ብሎኝ አምኜዉ ነበረ ልጅነቴን በልቴ በቃ አትደዉዪ ኣሌኝ😭 አሁን እድሜዬ 30 ነዉ በጣም ደስተኛ ኔኝ አልሀምዱልለህ በጣም ምስኪን ሀዛኝ ባል አላህ ሰጠኝ ያላሰብኩትን ሰዉ! ዉድ ቆንጆ አላሃን ፈሪ ያላሰብኩትን የ ❤ፊቅረን ካሳ (አብሺሪ ሁሉም ግዜ አለዉ )🤲🏻🤲🏻

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 Před rokem

      አላህ ለሁላችንም የደሥታ ሂወት ይሥጠን እህቴዋ መገፋት ጥሩ ነው እኔም በምወደው ባሌ ተገፋሁ ገዘቤን ይዞ ከደኝ እሢ ደአ አርጉልኝ

    • @saadaahmed4731
      @saadaahmed4731 Před rokem +1

      የኔም ጥሎኝ አግባ💔💔💔💔እፍፍፍ ከባድነዉ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 Před rokem +4

      እኔ ባለቤቴየ የልጄየ አባት እሰው ቤት ሰርቸየ ለፍቸየ ሽንት ቤት አጥቤ በኢቃማ አንጥቸው እዚህ በደረሰ በ6 ወሩ መሸዋር ነበር የሚሰራው ለፍቸየ መከራየን አይቸየ ሹፍራና አስተምሬው ሌላ ገንዘብ ያላት ኢቃማ ያላት ጉራጌ በላየ ላይ አግብቶ ጢባጦቦ ተጫውቶብኝ የማላቀው ሰው እስከሚመስለኝ በድሎኝ አስረግዞ ድጋሜየ አገር ልኮኝ አገር ስደርስ ፈታኝ አባቴየ ቤት ድጋሜየ ወንድ ልጅ ወለድኩለት እሱም ከእኔ የበለጠ መከራ ደረሰረበት ሚስቱ የ9 ወር እርጉዝ ሆና መኪና ገጨው አባቱ ቤቱን ሸጦ አሳከመው በክራች እየሄደ 4 ልጅ በየ አመቱ ወለደ ዛሬ ላይ ተሽሎት እየሰራ እየኖረ ነው እኔ ግን ልቤ አሁንም እንደተሰበረ ነው አልተጠገነም ገንዘቤን ፍቅሬየን እምነቴየን ልጅነቴየን ቁንጅናየን አርግፎት ሄደ ይኸው 10 አመት ሊሞላኝ ነው እሱን ሳስታውስ ወንድ የተባለ ያስጠላኛል በዚህ ምድር ላይ እሱ ብቻ ያለ ያክል ነበር የምወደው በጣም የምወድህ የልጆቸየ አባት ልቤን የሰበርከው ለአላህ ብየ አውፍ ብየ ሀለሁ

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 Před rokem

      @@aminamohammed3808 የአላህ አይዞሽ እህቴዋ አላህ ከቸበዳይ ጎን ነው በዱኒ ቢከዳሽ በአከይራ ይከፍላል አላህ የሥራቸውን ይሥጣቸው

    • @hayat2906
      @hayat2906 Před rokem +1

      😭እኔም ባሌ በጣም ይወደኝ ነበር ሳውድ አረቢያ እሄዳለሁ ስለው አችን ከማጣ እሺ አለኝ እኔግን ከመጣሁ በሀላ ከዳሁት በጣም አዘነብኝ እረገመኝ አሁን እሱጡሩሂወት እየኖረነው እኔግን እያለቀስኩ በሰደት እገኛለሁ 2ልጂ ወልጀለት ከዳሁት የመጀመሪያየ ባሌን።😭😭😭😭😭

  • @user-xf3ee8st7u
    @user-xf3ee8st7u Před rokem +35

    ኢላፍ አላህ እደሜ እና ደጤና አብዘቶ ይሰጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-qe1ju2ms4f
      @user-qe1ju2ms4f Před rokem

      ሲጀመር ሲከፋኝ የምገባው ከዚህ ዩቱብ ነው ነፍሴ ትረጋጋለች

    • @user-yt5us2uq1u
      @user-yt5us2uq1u Před 11 měsíci

      ​@@user-qe1ju2ms4fእኒም እዴዛው

    • @muntha6959
      @muntha6959 Před 8 měsíci

      አሚን

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Před rokem +190

    ማነው እንደኔ ይሄን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ

  • @myhero6436
    @myhero6436 Před rokem +28

    ፕራንክ እና ድራማ የማይረቡ ነገሮች ላይ ተጠምደናል የእነሱን ቻናል ሰብስክራይብና ላይክ ከኢስላማዊ ትምህርቶች ጋር እናነጻጽረው የለንም እኮ ኧረ በአላህ ዲናዊ ቻናሎችንን እናሳድግ እውቀታችንንም እናስፋ አላህ ይርዳን

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Před rokem +47

    ልቤ ሲደርቅ የሚያፅናናኝ ፔጂ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ኤላፎች👌☝يارب
    👉"ነገሬንም ሀሉ ወደ አሏህ አስጠጋሁ
    አሏህ ባሮቹን ተመልካች ነውና"♥✅
    🌹

    • @zeherazehera3054
      @zeherazehera3054 Před rokem +1

      እኔም እንዳንቺነኝ ልቤሲደርቅብኝ በጣም አለቅሳለሁ ያአላህን ቅጣት በማስታወስ ይሄን ፕሮግራም ስሰማ ትንሽ ልቤ ይረጋጋል ያረብ አንተ ከቅጣትህ ጠብቀን እኛ የሰውልጆች ስህተትላይነና

    • @HassanHassan-rn8kz
      @HassanHassan-rn8kz Před rokem +1

      እኔምወላሒየቀልብድርቀትአለብኝ፣ዱአእአድርጉልኝ

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 Před rokem +15

    በሺር ነኝ ከሣኡድ አረቢያ ማሻአላህ በጣም ደሥ የሚል ልብ የሚነካ ምክር ወላኪ አላህ ቀልባቺንን ያፅዳልን በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @goodhurmahabasi559
    @goodhurmahabasi559 Před rokem +18

    አተን ስሰማ የተጨነቀይዉ ልቤ ሰላም ታገኛለይ ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ😔😔😔

  • @seadi_tube6747
    @seadi_tube6747 Před rokem +8

    ማነው እንደኔ የኢላፍን ትምህርት በጉጉት የሚጠብቀው🙏🌷🌹🌺

  • @fathumasaeed708
    @fathumasaeed708 Před 2 měsíci

    ያረቢእርዳኝ ዱአርጉልኝ ጭቅላይነኘረ😢😢😢😢😢😢😢

  • @sa7869Sa
    @sa7869Sa Před 4 dny

    አላህ ይውዳድ አማንህኒ ያስፋለህ አድሜ ና ጠና ይስጥልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @user-wr3ds7tp4f
    @user-wr3ds7tp4f Před rokem +7

    ገፊ አታድርገን ሁሉንም የምንችል አርገን
    😥🌹

  • @bint4181
    @bint4181 Před rokem +7

    ሱባሀናሏህ ደስ የሚል ደዕዋ እኮነዉ ሶብር አድርጎ ላዳመጠዉ ስዉ

  • @sa7869Sa
    @sa7869Sa Před 4 dny

    ያራብ ካ ግፍ አነት ጠብቃን ቶቡ እል አለሀ s a w ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ባዱንያም ባዓከራም አልህ ያስዳስተን ያራብ አላሁ ማግፍርለ ባራሃማትክ 💞💞

  • @user-lj5vo1ov1e
    @user-lj5vo1ov1e Před 4 měsíci +2

    ኢሽ አላህ አላህዩ የዱአየን የእባየን የስብራቴን ምላሽ አድቀን እደሚያሳየኝ በአላህ አምናለሁ ዛሬ የሳቀ ነገ ያለቅሳል ሁሌም ሳቅ የለም እደው በዱንያ ላይ ባይሆንም ነገ በአኬራ የዱአየ መልስ ይሰጠኛል ኢሽአላህ

  • @user-yh6fn8jt5t
    @user-yh6fn8jt5t Před 8 měsíci +2

    ያረብ አላህ ቀልብ ይስጠን❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @EzzXas
    @EzzXas Před dnem

    ባአላህይሁንብኝነፁህልቤንየምሰጣትእሷምየምሰጠኝእህት እስከወዳኛው አለም የምኮኝ ኝ እህቴ አናግርኝእኔ ኑፁህልቤ ይዛየምቀርበኝ እህት እፈልጋለሁ እዴኔየተጎዳች ከሆችትሰዳኛለች

  • @SusuBaba-zw5vp
    @SusuBaba-zw5vp Před 13 dny

    ኢላሂ የልቤን አተው ታቃለህ አግዘኝ ያረህማን😢😢😢😢😢

  • @ethiopia9117
    @ethiopia9117 Před rokem +2

    _ደስስስስ የሚለኝ ትምህርት ቢኖር ኢላፍ ነው በጉጉት የምጠብቀው አላህ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን_

  • @kadireshamsdine9507
    @kadireshamsdine9507 Před rokem +16

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱለህ ወበራካቱሁ ❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-pi8jp4zy8r
    @user-pi8jp4zy8r Před 3 měsíci

    ያረብ አላህየ ከኸይር ሰሪወች አድርገኝ

  • @jenetiyoutube771
    @jenetiyoutube771 Před rokem +21

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኢላፍ ወድሜ መልካም ስራህን አላህ ይቀበልልህ 👌👌👌👌👌👌

  • @user-yt5us2uq1u
    @user-yt5us2uq1u Před 11 měsíci +2

    ያረብ ተበዳይእጂ በዳይ አታድርገን ያረብ ያረብ ያረብ

  • @feriii265
    @feriii265 Před rokem +3

    አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @abdu859
    @abdu859 Před rokem +14

    -🌹🌹🌹 እጅግ በጣም አስተማሪ እንዳያቋርጡት❤

  • @NewVip-dt2rc
    @NewVip-dt2rc Před měsícem

    ያረብተሀበድእጂብዳይአታድርገንየያረህምን😢😢😢😢😢

  • @user-mw1bd5oo3t
    @user-mw1bd5oo3t Před 21 dnem

    ያረብአላህቀልብይስጠን🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢

  • @zaharahail6159
    @zaharahail6159 Před 9 měsíci +1

    የአላህ ልቤንክፈትልኝ❤❤❤

  • @Fatima-bg6zc
    @Fatima-bg6zc Před 2 měsíci

    ያረቢ፡ቀጥተኛው፡መንገድ፡ምራኝ

  • @user-gs5wt5ek1m
    @user-gs5wt5ek1m Před rokem +3

    እዚህ ቤት ስመጣ ሠላም ይሠማኛል ጭንቀቴ ሁሉ ይወገዳል ያረብ አላህዋ ብዙ ያለፈብኝ ነኝ አንተ እርዳኝ የውስጤን አንተ ታውቃለህ አንተ አሳካልኝ ያረብብብ

  • @Fatma-jx5on
    @Fatma-jx5on Před 11 dny

    ስራትሰራ ሀድስ ቁረአን አሰማለሁ ስራ ስጨርስ ትንሽ አዉርቸ ቁረአን እቀራለሁ የሱና መድረሰ ትምርት አለኝ እሱን እሰራለሁ❤❤❤አልሀምዱሊላሂ ድሮ በሙዚቃ ፍቅር ያበድኩነበርኩ

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 Před rokem +8

    ይሄ ቲዩብ በዙልም ለተዘፈቀች ነፍስ አላዋቂ ፈራጂ የሆነ ሰዉ ይህንን ቻናል ተከታተሉ ለደረቀ ቀልብ መድሀኒት ነዉ በላይክ ፈንክቱ ቱርፋቱ ብዙ ነዉ እህት ወንድሞች አርሂቡ በወሎኛ

  • @user-cu5fp5rx5g
    @user-cu5fp5rx5g Před 9 měsíci +1

    አህን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ በሂወቴ ሠወች ሳልቅም እያወኩም የጎዱኚ ሠወች አሉ ግን አላህ አጠክሮኚ እረስቸዋለሁ አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢

  • @fouziafouzi6560
    @fouziafouzi6560 Před rokem +2

    ጀዛኩሙላሁ ኽይር. ወላሂ በጣም ከፍቶኝ እያለቀስኩ ነበር ይህን ሥሰማ ውስጤ ተርጋጋ አልሀምዱሊላህ ያርብ

  • @muntha6959
    @muntha6959 Před 8 měsíci +2

    አለህ ይጠቢቅህ 😢😢❤❤❤❤

  • @zenataliyoutube56
    @zenataliyoutube56 Před 11 měsíci +1

    እስኪ አላህ ከታጋሾቹ አድርጎን😢😢 መገፈታችንን አላህ ይልን😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭 ሁሉም ሰዉ የዉሥጡ ህመም አለዉ

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 Před rokem +4

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኡዝታዝና ቃላት አጠረኝ ምን ልበልህ ሀቂቃ አላህ ይጠብቅህ የዉሥጤን አወራህ ወሏሂ ተገፍቼነዉ ሥዴት የመጣሁት ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před rokem +1

    🤲🤲🤲አው እጠብቃለው አሚን የስራቻው እየጠበኩ ነው 🤲🤲ጌዜ አልው

  • @user-cb7nm4vo4t
    @user-cb7nm4vo4t Před 6 měsíci

    አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዛችን❤❤❤❤

  • @user-is9sf7ph6b
    @user-is9sf7ph6b Před 2 měsíci

    S........A..........W❤

  • @temri4431
    @temri4431 Před rokem +1

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኝ ምርጥ ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝምልን

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Před rokem +2

    ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ❤️❤️

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 Před rokem +1

    ጀዛኩምአላህ ከይር በሰማነው ተጠቃሚያርገን

  • @bintbilal6033
    @bintbilal6033 Před rokem +9

    ብዙ ጊዜ ሳዳምጥ abx ጋር ይመሳሰልብኛል ደራሲውን መጥቀስ በጣም ደስ ብሎኛል እንደዚህ ነው ደስ ሚለው ቀጥልበት

    • @user-oq1ul2qq3w
      @user-oq1ul2qq3w Před rokem +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ei3zv5tl1z
      @user-ei3zv5tl1z Před 29 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-yw5ed4vr8l
    @user-yw5ed4vr8l Před 7 měsíci

    የብዙ ነብያት ታሪክ አወኩ በዚሁ elaf tube አላሕ ያግዝህ

  • @user-tb1zb9oq8g
    @user-tb1zb9oq8g Před rokem +4

    👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐 ጀዛከላ ኸይርን ወንድማችን

  • @Dgu-gi5sq
    @Dgu-gi5sq Před rokem +1

    ኡሥታዙና እኛ እንከታተላለን በቅደም ተከተል ሽርሸርሸርርርር አድርግል አተ በምታሥተምረን ትምሕርት እጂግ በጣም ለውጥ አምጥተናል አልሀምድ ሊላህ አተንም በምትሠራው ኸይር ሥራ ሁሉ አሏህ ምዳውን በዱኒያም በአኸራም
    ይክፈልህ ያረብ

  • @nusakemal1306
    @nusakemal1306 Před rokem +1

    ወአለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ጀዛከላ ኸይረን

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před rokem

    ያኢላሂ ልቤን በእዝነት አግራልኝ
    ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ ያረብ!!

  • @SeidaalemuSeida
    @SeidaalemuSeida Před měsícem

    Ya rebeeee Allahye qetetenyawen menged meragn ameeen.
    Jezak Allah heyer

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z Před rokem +1

    በትክክል ግፍ መጨረሻው አያምርም ኢላሂ ሰዎችን ተመዞለም ጠብቀኝ ኢላሂ ተዞላሚ እንጂ ዞላሚ እዳታደርገኝ ጀዛከላሁ ኽይረን ወንድም

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 Před rokem +1

    የኔ ታሪክ ምታወራ ነው የመሰለኝ

  • @umrashid927
    @umrashid927 Před 2 měsíci

    ጀዘኩሙላ ኮይር

  • @user-ck9et9hv2c
    @user-ck9et9hv2c Před rokem +3

    እረ ውዱቸ በአላህ ላላህብቹህ ዷአ አርጉልኚ ወላሂ በጣም ነው የጨነቀኚ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-up2gm7vl3g
      @user-up2gm7vl3g Před rokem

      አይዞሽ የኔእህት

    • @fudr.5623
      @fudr.5623 Před rokem

      አላህ ጭቅሸን ያላቅሸ ያረብ በደሰታ ይወጥልሸ

  • @FatimaFa-p6s
    @FatimaFa-p6s Před 9 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኢላሂ አተሁነኝ😢😢😢

  • @user-kj6tq8ol9i
    @user-kj6tq8ol9i Před 7 měsíci

    ያረብ በሰማንው ተጠቃሚ ያርገን

  • @fantayedawd
    @fantayedawd Před rokem +1

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቅልን ብሰማነው ተጠቃሚ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ላይክ ሼር

  • @amsaadaa724
    @amsaadaa724 Před 7 měsíci

    ወላሂ 😢😢ስከፋኛ እዘሀነውየምመጣው ጀዛከላሁምክይር

  • @zkrayoutube4227
    @zkrayoutube4227 Před rokem +1

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ😢😢

  • @user-ne7ev3ch1k
    @user-ne7ev3ch1k Před 11 měsíci

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይርን በርቱልን

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 Před rokem +1

    ሱብሀናላ ጀዛኩሙላ ኸይረን ወድማችን

  • @madinamed317
    @madinamed317 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤እውነትነውወላሂ

  • @hayubintbaba1081
    @hayubintbaba1081 Před rokem

    ማሻ አሏህ አሏህ በሰማነው ተጠቃሚዎች።ያድርገን ጀዛኩሙ ሏህ ኸይረ

  • @ayshabentsefa7575
    @ayshabentsefa7575 Před rokem +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ አንተም ባወራኸው እኛም በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ኢላፍ እራሀ ቀልቢ💐

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Před rokem +1

    ወድሜ ጀዛክ አላህ ከይር ቀልቤ ሠላም ይሠማዋል ዳእዋወችህን ትሠማ አላህ ንጥህ ቀልብ ይሥጠን በዳዮችን የጃቸውን ያገኙታል ኢሸአሏ

  • @efggftxvvf7497
    @efggftxvvf7497 Před rokem

    ማሸ አለህ ኡስታዝ አለህ ሰለም ይሲጥህ

  • @GhvFjc-px3uw
    @GhvFjc-px3uw Před rokem +1

    ጀዛኩምአላሁኸይረን።የለውጤምክኒትኢላፍትዩብ🌹🌹🌹👍👍👍

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 Před rokem

    ጀዛክ አላህ የኝ መካሪ እድሜህን ያረዝምለን ያረብ

  • @user-ur5jz9ix1d
    @user-ur5jz9ix1d Před rokem

    ሱበሃን አላህ መረጋጋትን የሚያጎናፅፍ ምክር ጀዛከሏኸይር😍

  • @user-ix8ev3kl1z
    @user-ix8ev3kl1z Před 8 dny

    s,a,w

  • @mekiyaabdilhadi1998
    @mekiyaabdilhadi1998 Před rokem

    ጀዘካለሀ.ያኡስታሀዚ.አለሀ.ይጪመሪልክ

  • @samerasamera1295
    @samerasamera1295 Před rokem

    አልሃምዱሊላህ አለ ኡመተ እሥላም ❤❤❤❤❤

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 Před rokem

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያ ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልህ

  • @user-ye9mb9nm9r
    @user-ye9mb9nm9r Před 9 měsíci

    አወን😢😢 ወላሂ ኡስታዝ እኔ ወላሂ ባተ ማክናየት ተመልሻለሁ ጀዛክ አላህ ከይር💔💔🤲😥ያአላህ አልሃምዱሊላህ አለኩሉሸይ አልሃምዱሊላህ ከቲራ ከቲራ በጣም

  • @hayathhayath1124
    @hayathhayath1124 Před rokem

    ወላሂማሻአላህጀዛከላህኸይር የኔን የውስጤንነውኢሻአላህሶብር ብቻይስጠን

  • @fghhdccvh1488
    @fghhdccvh1488 Před 9 měsíci

    ጀዛክላህ ኸይርን🌷🌷🌷🌷

  • @aamantube9605
    @aamantube9605 Před rokem

    ሱብሃን አለህ አለህ በሰማነው ምንጠቀም ያርገን

  • @Teba-ht3km
    @Teba-ht3km Před rokem

    አለህ ቃጥታኛዉ መገድ ይምረን🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷✅✅✅

  • @munameles571
    @munameles571 Před rokem

    የአላህ የአላህ
    አላህየ ልቦና ስጠን
    ኸይር አሰራን የአላህ !!!
    ጀዛኩም አላህ ጀዛ ዑስታዝ

  • @kemriyamohammedahmed1593

    ወአለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠቡቀን
    ጀዛከላ ኸይረን

  • @djfnjhfhajjk4477
    @djfnjhfhajjk4477 Před rokem

    ሱበሀንአላህወላሀምዱሊላህወላኢለላህወላህአኩበር

  • @hyatt127
    @hyatt127 Před rokem

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር አላህ ይጠዉል ኡምር በጣም ነዉ ተመስጨ የምሰማዉ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ማሻአላህ

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 Před rokem

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ለም ታቀርቡ ልንከልብእናመሰግናለንጀዛችሁንከላህይሰጣችሁ👌👌👌ያረብ እኛንም በሰማ ነዉ የምን ጠቀም በት ያደረገን

  • @sofiaasfaw7234
    @sofiaasfaw7234 Před rokem +1

    Mashallah 🌺🌺masha allah Jzk

  • @toybaoumer411
    @toybaoumer411 Před měsícem

    አየሥደትእናባለቤቴ😭😭😭😭

  • @amnayousef5348
    @amnayousef5348 Před rokem

    እኔምምበጣምነዉየምወደዉአላህእድሜዉንያረዝምለትያረብ

  • @taibaishaq8569
    @taibaishaq8569 Před 2 měsíci

    አሚንንን

  • @user-wb1vn1tb3o
    @user-wb1vn1tb3o Před rokem +1

    جزك. الله. خيرن ودم

  • @feruzaoro1714
    @feruzaoro1714 Před měsícem

    Alhamdulillah 😢🎉❤

  • @abdulbari717
    @abdulbari717 Před rokem +1

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته يا الله جزاك الله خير مشاءالله تبارك الله سبحان الله الحمدلله لا إله إلا الله محمد رسول الله اكبر الله 🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️

  • @hayatababe9000
    @hayatababe9000 Před rokem

    እረእኔሰ ያረብ አህህህህህ💔💔😪😪💔

  • @shameerashameera2683
    @shameerashameera2683 Před rokem

    ወአለዩኩምሰላም ወራህመቹ ላህወበረካቱ🌷🌷🌷

  • @user-vr7bs6dq1s
    @user-vr7bs6dq1s Před rokem

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @titioumer
    @titioumer Před rokem

    ያረብ ወንጀሌን ይቅር በለኝ ኢላሂ ያረብ

  • @jemal-u9c
    @jemal-u9c Před rokem

    ያረብ ለኸይርስራእርቁም🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢

  • @zaynabisaq4765
    @zaynabisaq4765 Před 7 měsíci

    Allahu Akbar ya Allah Alhamdulillah ya Rahman Alhamdulillah ya Rahim ☝️🤲😭

  • @user-oz6uo7by4p
    @user-oz6uo7by4p Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤subhaanaa Allah

  • @samsungsamsung2665
    @samsungsamsung2665 Před rokem

    ጀዛከላህ ኸይር ደስ የሚለኝ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ

  • @semirasemira8627
    @semirasemira8627 Před rokem

    ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱ ላሂወበረካቱ
    ጀዛኩም አላህ ከይርር

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 Před rokem

    ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ መልካም ሰራህን የቀበልህ