የእናቴ እንባ ላይ ደስታዋን አየዉ / Seifu On Ebs

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • 1 ሰዉ Subscribe እንዳያደርግ😜
    I N T A G R A M: www.instagram....
    T I K T O K: vm.tiktok.com/...
    ሁሉም የነባ 4ኪሎ tiktok videos
    በ2022 የዩቲዩብ ቻናል መክፈት አለብኝን?? ምን እጠቀማለሁ ?? ዩትዩብ ለመክፈት #2022 • Video
    ፎቶ አልወጣ ብለው ተቸግረው ከሆነ ከዚህ video በኋላመቸገርወ ይቀራል #lightroom • Video
    #neba4kilo
    #ነባ4ኪሎ
    #neba 4 kilo
    #neba 4 kilo tiktok
    #neba 4 kilo vs hule feta
    #new ethiopian tiktok
    #new ethiopian tiktok video
    #funny habesha tiktok
    #Neba 4 kilo tik tok
    #seifu on ebs
    #Neba4kilo
    #Neba 4 kilo youtube channel
    #Neba 4 kilo entertainment
    #Neba 4 kilo reaction
    #Neba 4 kilo seifu on ebs
    ethiopian music
    ethiopian comedy
    Habesha tiktok,Ethiopian tiktok,Tiktok compilation,Ethiopian funny video,seifu show this week,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun show on ebs,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,comedian eshetu,donkey tube,ethiopian tiktok 2021,ketik tube,babi,ethiopian tiktok compilation,ethiopian tik tok,Habesha tiktok compilation,Comedian eshetu,nati abraham,habesha tiktok funny,Arts tv,Reaction,bereket,dink lijoch,Veronica Adane,Hanan Tarq,Saron,Eregnaye,ሃናን,ሳሮን አየልኝ
    ebs tv,seifu on ebs,eregnaye,arts tv እረኛዬ,habesha blind dates,habesha tiktok,yebeteseb chewata,miko mikee,Ethiopia,feta daily,9negnaw shi,zena tube,ethiopian news,abiy ahmed,ethiopian music,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,tik tok video,ethiopian tiktok this week,ethiopian tiktok,funny habesha tiktok,nebil nur,funny habesha tiktok videos,neba 4 kilo entertainment,neba 4 kilo tik tok,neba 4 kilo,neba 4,neba 4killo,ebs tv ethiopia,ebs sunday show,ebstv worldwide
    new ethiopian tiktok video,new ethiopian tiktok videos,new ethiopian tiktok,funny ethiopian tiktok,new habesha tiktok,new habesha tiktok video,new habesha tiktok videos,ethiopian tiktok,tiktok,tik tok,tik tok video,habesha tiktok,tiktok videos,ethiopia,habesha,tiktok ethiopia,xo havesha,neba 4 kilo,neba 4kilo,neba,neba 4 kilo tiktok,neba 4kilo tiktok,hule feta,hule feta tiktok,estif,Neba 4 Kilo Vs Hule Feta,neba 4 kilo vs hule fetanew ethiopian tiktok video,new ethiopian tiktok videos,new ethiopian tiktok,funny ethiopian tiktok,new habesha tiktok,new habesha tiktok video,new habesha tiktok videos,ethiopian tiktok,tiktok,tik tok,tik tok video,habesha tiktok,tiktok videos,ethiopia,habesha,tiktok ethiopia,xo havesha,neba 4 kilo,neba 4kilo,neba,neba 4 kilo tiktok,neba 4kilo tiktok,hule feta,hule feta tiktok,estif,Neba 4 Kilo Vs Hule Feta,neba 4 kilo vs hule fetaethiopia,seifu on ebs,saron ayelign,tiktok ethiopia,funny ethiopian tiktok,ebs tv,habesha tiktok,new ethiopian music video 2021,new ethiopian amharic movie 2021,seifu on ebs this week,seifu on ebs today,ethiopian movie,ethiopian music,veronica,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,selam tesfaye,babi,aser tad new,dallol entertainment,brekete,feta be endalk,yd tom,ethiopian artist,ethiopian,ethiopian girl,ethiopian news,ethiopia zena,ethiopia wedding,henok dinku
    new music,funny video,ethiopian music,tiktok funny,comedy,Ethiopian Comedy,News,ebs tv,abel birehanu,arts tv,hope entertetment,minew shewa,nahom records,sodere tv,abugida media,ale tube,netsebrak media,avatar tv,esat,mereja tv,rakeb alemayewu,mikee mikoo,tinsae birehanu,seifu fantehun,seifu on ebs,neba 4 kilo,eyehedachuseifu on ebs,new ethiopian music video 2021,new ethiopian amharic movie 2021,new ethiopian protestant mezmur 2021,abiy ahmed,ethiopian movie,babi entertainment,babi new video,ባቢ youtube,ethiopian funny vine compilation,seifu on ebs this week,aser tad,ሰላም,new tiktok reaction,reaction video,miko mike,abel biranu,Ethiopian tiktok video,habesha tiktok,ethiopian tiktok reaction,vlogs,nebilnur,abdujar,life of abel,vlog videos,new oromo music,tiktok songsseifu on ebs,new ethiopian music video 2021,new ethiopian amharic movie 2021,new ethiopian protestant mezmur 2021,abiy ahmed,ethiopian movie,babi entertainment,babi new video,ባቢ youtube,ethiopian funny vine compilation,seifu on ebs this week,aser tad,ሰላም,new tiktok reaction,reaction video,miko mike,abel biranu,Ethiopian tiktok video,habesha tiktok,ethiopian tiktok reaction,vlogs,nebilnur,abdujar,life of abel,vlog videos,new oromo music,tiktok songsneba 4 kilo tiktok,neba 4kilo tiktok,neba 4 kilo,neba 4kilo,neba 4 kilo vs hule feta,ethiopian

Komentáře • 639

  • @koki4424
    @koki4424 Před rokem +113

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔን የኔናት ሲያሳዝኑ እናት ስትስቅ ማየት እዴት ደስ ይላል
    ወንድሜ ምንም አልልክም እድሜክን ያርዝመው ❤❤❤❤

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Před rokem +22

    የኔ ጌታ ከፍ ያድርግህ ጸጋ ልበስ ብለው እንደመረቁህ ጸጋውን ያብዛልህ እፍፍፍ የኔ እናት እንዴት ደስ እንዳላቸው

  • @mereja2022
    @mereja2022 Před rokem +49

    በእውነት ደስ የሚሎ እናት እድሜና ጤና ይስጠወት እናታችን ወድማችን አንተም ተባርክ እዴሜ ዘመንህ ብሩህ ይሁንልህ በረታ ወድሜ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před rokem +16

    ፈረጅው ልጄ አሉ የኔ እናት የሰጠሽውም እህታችን በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ ወጣቶች ሁሉ እዳንተ ልብ እንዲኖራቸው ምኞቴ ነው💞💞💞💞💞

  • @user-ov4hm3by5b
    @user-ov4hm3by5b Před rokem +17

    እኔም እናቴን ካይሗት 11ሆነኝ እናቴ ባይት በገኛት በጣም ደስ ይለኝ ነበር በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ እድሜ ይስጣቸው ለሁሉም እናቶች

  • @aisahaisah6649
    @aisahaisah6649 Před rokem +5

    ወላሂ ያን video ቲክቶክ ላይ ባየሁ ቁጥር አይኔ ሳይሆን ልቤ ነው የሚያነበው ወንድሜ እረጅም እድሜ ከናትህጋ ይስጥክ እኔም እናቴን በህይወት ማግኘት ትልቁ ደስታዬነው ኢሻ አላህ 😘😘😘

  • @user-qr5vc8pb3u
    @user-qr5vc8pb3u Před rokem +21

    ወንድሜ አደራ እኚህን እናት በየጊዜው እየሄድክ ጎብኛቸው እንዳትረሳቸው የኔ መልካም አንተም ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ❤🙏

  • @user-jq1km8uw9j
    @user-jq1km8uw9j Před rokem +7

    አላህ ወጣትእነትህ ይባርከው የእኔ ወንድም ....
    ምስኪ እናት እንደት እዳሳዘኑ አላህ ረጂም እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Před rokem +11

    የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው
    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 Před rokem +9

    እናት እንዲ ስትደሰት ማየት እንዴት ደስይላል ለሰጪዋም ለአድራሹም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ሀገራችንን ሰላም ይሁን💚💛❤

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 Před rokem +14

    እንደዚ አይነቶቹን መልካም ወጣቶችን እናበረታታ ኑሩልን 😍😍😍😍

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před rokem +14

    እናትን ስትድሰት ከማይት ሌላ ምን ድስታ አለና የኔ እናት❤😍❤

  • @EeEe-vh7ig
    @EeEe-vh7ig Před rokem +11

    የኔናት እድሜጤናውን ይስጥሽ ተባርከ ወንድማችን ለስጠሽም እታችን አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽአሜን

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Před rokem +8

    እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እግዛብሄር እድሜ ከጤናጋ ያድላችሁ እህቴም እግዚአብሔር ይጨምርልሽ

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Před rokem +14

    ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሃን በአማላጅነቷ ትጠብቅህ👏🕯🤲

  • @user-vb9dx2jj2m
    @user-vb9dx2jj2m Před rokem +5

    የእውነት በጣም ከምንም በላይ ደስ ይላል ወንድማችን በርታ የወጣትነት ዘመንህን ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክ በወጣትነት እድሜ በጎ መስራት መመረቅ ጥሩ ነው። ሌሎቹም ወጣቶች እዲህ ከፕራንክ አለም ወጥተው እናቶቻችንን ጎዳና የወደቁትን ቢጠይቋቸው መልካም ነው የወጣትነት እድሜ ካለፈ ይቆጫል እኛ በአረብ ሀገር ሆነን ይሄው ስንቱን የእናቶች እንባ አየን እናንተ ግን እድለኞች ናችሁ። ለእናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ቤታቸውን ሁላችንም የበኩላችንን አድርገን ከዝናብና ከጸሀይ እናድናቸው

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 Před rokem +3

    የመሐን ልጄ 😭😭😭😭😭😭 አላሉትም እማምየ እንኳን ደስ አሎት እንተንም የኔ ጌታ ጌታ ግርማ ያልብስሕ ❤️🙏

  • @user-qp4rl4mh1m
    @user-qp4rl4mh1m Před rokem +11

    ውዶቼ ተባብረን ልጁን እናሳድገው እውነት በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ የሚሰራው እናበረታታው

  • @muntiyase649
    @muntiyase649 Před rokem +3

    የኔ እናት ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት መልካምነት ለራስ ነው በርታ ብሮ

  • @user-wv2qd9lp4f
    @user-wv2qd9lp4f Před rokem +1

    ውይ እንደት ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እንደዚህ የተቸገረን ሠው መርዳት መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před rokem +6

    የኔ አባት ታደለክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እናታችንንም እረጅም እድሜ ጤናጋር ያኑርልን😍😘

  • @blentube3002
    @blentube3002 Před rokem +7

    በእውነት ትልቅ ሰው ነክ ፈጣሪ እድሜና ፀጋ ይስጣቹ

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +6

    የኔ ቆንጀ አላህ ይጠብቅህ መልካም ሰው ሳይ እንባየ የመጣል ከመድቴ የተነሳ

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před rokem +6

    የኔ እናት ደስታችሁ ሙሉ ይሁን እድሜ ይስጥልን❤

  • @stvhelen9032
    @stvhelen9032 Před rokem +1

    የኔ እናት እናት ምን ጌዜም ትሳቅ አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 Před rokem +5

    እኚህ እናት እንደዚህ ሲደሰቱ ማየት እንዴት እርካታ ይሰጣል! እግዚአብሄር አምላክ እንዲታዩ ስላደረጋቸዉ ክብሩን ይዉሰድ፡ ወንድሜ አሪፍ ቪዲዮ ነዉ ስላጋራሀን አመሰግናለሁ፡፡

  • @addismyway64
    @addismyway64 Před rokem +4

    የኔ እናት አይ ድህነት😭😭😭ለቤትህ አዲስ ነኝ ጎበዝ በርታ ደግነት ጥሩ መሆን ለራስ ነዉና ቀሪ ዘመንህን ያሳምርልህ

  • @fastfast4519
    @fastfast4519 Před rokem +3

    የኔእናት።ደስይላሉ።እዴሜ።እናጤናይስጣት።ወንድማችን።ተባረክ።እዴሜ።ጤናይስጥህ።በርታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ge8dt9ug6p
    @user-ge8dt9ug6p Před rokem +4

    ወኔውድ ክበርልኝ ወላሂ ደስታቸውን ሳይ አለቀስኩኝ ወድሜ እድሜ ይስጥህ 👌👌👌❤❤❤

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 Před rokem +3

    ዘመንህ ይባረክ በዛውም ሀገረን አሳይተሃል ወጣትነትህ ይባረክ ዘመንህ በመልካም እግዚአብሔርን በምያስደስት ሁኔታ ይለቅ ለምልም

  • @tigabebe5775
    @tigabebe5775 Před rokem +1

    ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ ክፍ አይንካህ ተባረክ እናት ስትደሰት ከማይት ውጪ ምን ደስታ አለ

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Před rokem +3

    ሰላም ለገራችን ይሁን እኔም ልጀም እናቴም ናፍቀውኛል እና በሰላም ያገናኘን ሁላችንም የስደት የመዳም ቅመሞችየን

  • @sayfurrahman9340
    @sayfurrahman9340 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን እደዝህ ደስ ስላላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @meditube9018
    @meditube9018 Před rokem +2

    የእናቶችን ደስታ ከማየት በላይ ምን ያስደስታል ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኑርልን

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube4838 Před rokem +7

    እንዳንተ አይነት መልካም ወጣት አሉ እና ይብዙልን ፈጣሪ መልካም ወጣቶችን አብዛልን ፈጣሪ ሀሳብ ልቦናህ ይሙላልህ😘😘😘😘😥🙏

  • @user-lv3ry7kc8p
    @user-lv3ry7kc8p Před rokem +1

    ዬኔውድ እናት ኡፍፍፍ ቃላት የለኝም አቤት ደሥታ ቢሥሚላ አረጅም እድሜ ከጤናጋ ወንድሜ አላህ ያክብርክ መልካምነት ከምንም በላይ ትልቅ ፀጋ ነውና ለሁላችንም መልካምነትን ያድለን አንተንም ሪዛቅክን ያሥፋልክ ያሠብከውን ሁሉ ያሣካልክ እሣቸውን እንደዚ እንዳሥደሠትካቸው አንተም ሁሌ በደሥታ ኑር 🎇🎇🎇

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Před rokem +2

    የኔ እናት 😥ልቤ ቃጥ አለች ኡፉፉፉፉፉ በእውነት መታደል ነው እንደነዚህ አይነት እናቶች እዲሁም ደካሞችን መርዳት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወድሞቼ እመብርሃን በምኬዱበት መንገድ ከፊታችሁ ትሁን 🤲እድሜ ይስጥልን እማምዬ💞ለላከችሁ እህታችንም ፈጣሪ ባለችበት ይጠብቃት አቤቱ 😥😥መልካምነትህን ቀጥልበት ከቻልክ ወድሜ ስልክ አስቀምጥልኝ ... እባክህ😭

  • @shalom0733
    @shalom0733 Před rokem

    የእኔ ወንድም ተባረክ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ለዚያች ቆንጆ እናትህ ከፍ ያርግላት

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +1

    እኝህን እናት የጠየቅሽው እህቴ አንተም ታማኝ ሆነህ አርባ ምንጭ ድረስ ሄደህ ይህን መልእክት ያደረስከው እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጣችሁ::🙏🏽

  • @kuki558
    @kuki558 Před rokem

    የኔ ወንድም ያልባከነ ወጣትነት ወላሂ አስለቀሳችሁኝ አይ እናት ካንተ ያስቀድመኝ አለች 😢😢 እናቴ😢😢 ❤❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ🎉

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 9 měsíci

    እትና ስትስቅ ስትደሰት ማዬት እዴት ደስ ይላል ለሰጪዋም ለአዲራሹም እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እደዚህ አይነት ወጣቶችን እናበረታታ ማረጉዬ😂 በርታ ዬኛ እቁ ወድም እንወድሀለን❤❤❤❤❤

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před rokem +3

    በእውነትደስየሚሉእናትናቸው።እግዚአብሄርእድሜናጤናይስጥዎትእናቴኑሩልን።አንተምእድሜናጤናይስጥህ።ከፈጣሪበታችአንተነህለዚህያበቃሀቸው።ከፍበልክፉአይንካህልጄ

  • @tsigeyegeta
    @tsigeyegeta Před rokem +4

    የእናቶች ደስታ እንደማየት ምያስደስት ምንም የለም እግዚአብሔር በጣ ይተካ መልካምነትን በዝው ቀጥል በተሰቦች አበረታቱት 😍😍😍

  • @misimisi4197
    @misimisi4197 Před rokem +1

    በእውነት ለሰጪዋ እግዚአብሔር ይስጣት አተም ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የወጣትነት ዘመንን እንዲህ ለመልካም ነገር መዋል መነኛ መታደል ነው🥰🥰

  • @birtukanaregaw4518
    @birtukanaregaw4518 Před rokem +3

    ይሄን ልጅ ስወደው የኔማር ደሞ የባሌን ወንድም ቁጭ እሱን የሚመሥለው ቶሎ ቶሎ ና

  • @alemneshdemewoz3641
    @alemneshdemewoz3641 Před rokem

    በጣም ነው ያለቀስኩ እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ የበለጠ ምን ደስታ አለ። አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Před rokem

    መዋለድ ከንቱነው ፍቅርብቻ አንተ የተባረክ እግዛብሄር በከፍታላይ ያቁምህ እንደናት እትርሳት አደራ ደስታዋ ብቻ ላንተበቂነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hiyabsolomon81
    @hiyabsolomon81 Před rokem +1

    የኔ ውድ ልጅ ፀጋ ልበስ በማያልቀው በረከት ተትረፍረፍ
    በመስጠት ውስጥ መባረክ አለ መድሃኒአለም አብዝቶ ይስጥህ

  • @selambersuyutob8637
    @selambersuyutob8637 Před rokem +1

    እጂግ በጣም ደስይላል ጎብዝ ወንድሜ በርታ መልካምነት ለራስነው በዚሁቀጥል የክፉቀን ስቅናት መሮጥለመልካም ነገርነው ይምድር ብልጭልጭቀሪነው አንተያደረግከው ግን ዘላለማዊነ ተከትሎህ ይሄዳል ይህሊና እርካታ የሰማይ ስንቅናት

  • @meri-bx3os
    @meri-bx3os Před rokem

    ታውቃለህ እኔም እዳተ መልካም መሆን እፈልጋለሁ ሰውን ማስደሰት ደስየሚል ነገር ነው በርታ ወድም❤❤

  • @chewatatv19
    @chewatatv19 Před rokem +2

    በእውነት እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ተባረክ ወድሜ አይ እናት

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem +4

    እረ ወይኔ አስለቀሳችውኝ በደስታ ፈጣሪ ያኑሮት እናቴ ለእህታችንም ለአንተም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችው ተባረኩ

  • @hewikalientertainment5915

    ፈጣሪ ከዚም በላይ እንድታረግ አድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ማዘርም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @tewabu1
    @tewabu1 Před rokem +4

    Bro እረ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ ትናፍቀኛለህ❤❤

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Před rokem +6

    ስንቴ ደጋግሜ አየሁት ከአራት ጊዜ በላይ እስኪ የሰው ደሥታ የሜሥደሥተው

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Před rokem +1

    ወይኔ እንዴት ደስ የሚሉ ባህላዊ እናት ናቸዉ እናትህ ናቸዉ ወይ

  • @tamuyoutube3110
    @tamuyoutube3110 Před rokem +3

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአለህ ወንድሜ የኔቁምነገረኛ ሰላም ዉድ የአገሬልጆች እንደትናችሁ ባላችሁእበት ሰላም አችሁ ይብዛ አገርአችንን ሰላም አላህ ያርግልንበያለንእበት የአላህ እራህመት እዝነት አይለይአችሁ ዉድ ያገርቾልጆች በስደትያላችሁ በሰላም በፍቅር በሰላም ያስገባችሁ

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před rokem

    የእናት ደስታ ከቃላት በላይ እንደዚህ አይነት በጎነት እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር እንደዘራኸው ይስጥህ

  • @lubabanegash8321
    @lubabanegash8321 Před rokem

    ወላሂ መልካም ስራ ለራስ ነው ወንድሜ ቀላል አይደለም ያደረከው ጎበዝ አላህ ይጠብቅህ መልካሙን አግኝ ።

  • @tsigetg7429
    @tsigetg7429 Před rokem

    ወንጌልዬ የኔ ቆንጆ አንተን የወለድች እናት መፅህኗ ይለምልም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebgebrehiwot5625
    @azebgebrehiwot5625 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ይሄ ትልክ በረከት ነው ላንተ

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Před rokem +1

    አልባሾቹም ሰጪዎችም ፀጋ ያልብሳችሁ ❤️❤️❤️❤️😘😘😘🙏🙏🙏

  • @aaasa3348
    @aaasa3348 Před 11 měsíci

    እግዚያብሄር ጨምሮ ይስጥህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ማረጉዬ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ጥበበኛ ልጅ ነህ በዚህእድሜህ

  • @zuzu8077
    @zuzu8077 Před rokem +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት🥺🥺🥺አላህ ይጨምረልህ ብሮ

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 Před rokem

    በርታ ቀዮፈረንጁ ከጎንክ ነን የሳቸው ደስታ እኔ ምን ያህል ውስጤን እዳስደሰተው በሽታዬም ለቀቀኝ እውነት እናቶች ይደሰቱ ላኪዋም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዋናው ጤና ከዛን እድሜነው በወጣ ይተካ እህቶቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወቶ ከመቅረት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marrybintaboha8017
    @marrybintaboha8017 Před rokem +1

    እዴሜ ይስጦት እናቴ አንተም ተባረክ የሰጠሽውም ልጅ እግዛቤኤር ጨምሮ ይስጥሽ

  • @kedjamaere8425
    @kedjamaere8425 Před rokem +3

    አለህ ይጠብቅህ ወዲም እርሜና ጤና ይስጥሽ የናት

  • @ematube8524
    @ematube8524 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭እህህህ እናት ደስ እደማድርግ ምን ደስታ አለ አላህ ይስጥህ ወንድም አንተንም ሰጭውንም ሁላችሁም አንተም እድህ ተጨቀህ ህድህ ስላየንህ ፍጣሬ ይስጥህ ክበር ወንድም አላህ ይጠብቅህ እህህ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před rokem

    የኛ አስተዋይ በዚ እድሜህ እንደዚ ማድረግህ ትልቅ ነገር ነው እሺ የኔ ወንድም በርታ 👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před rokem

    ኑርልን እናታችን እንኳን ደሰ አለዉት መልካም ልጆች ካሉ ሁሉም ጥሩ ይሆናል እኔም የምለዉ ሁሉም እጁን ይዘርጋ ባለዉ🙏🙏🙏🙋🙋🙋🙋❤

  • @toybanurye3778
    @toybanurye3778 Před rokem +1

    ወላሂ በጣምነው የምወድህ አላህ ይጠብቅህ የኔመልካም ደሞ ቶሎቶሎ ናልን ትናፍቀናለክ

  • @sofyajemalyoutube319
    @sofyajemalyoutube319 Před rokem +2

    ለቤትህ አድስ ነኝ አላህ ይጨምርልክ ምስኪን የኔእናት

  • @mahimahimahi6629
    @mahimahimahi6629 Před rokem

    ደግነት ከመሰዋትነት ይበልጣል ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅክ🙏🙏

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Před rokem +3

    አሚገርም ነው በርታ ወድማችን

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před rokem +1

    የኔ እናት ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይስጣችሁ አንድ ሰዉ ሰብስክራይብ እንዳያደር አላለም ክክክ ለየት ያለ ሙድ ነዉ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ከዚህ በላይ እንድትሰራ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @user-ry1mr4bb2y
    @user-ry1mr4bb2y Před rokem +3

    እንዳተ ያሉትን ያብዛልን ባቤ 🥺🥰🥰🥰🥰🥰እናት አይቸግራት መሥጠት ታውቅበታለች 😥

    • @imanusdxb5078
      @imanusdxb5078 Před rokem +2

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲😍😍💚💚💚💚❤️❤️❤️🧡🧡

  • @additube9120
    @additube9120 Před rokem +1

    ተባረክ ፀጋ ልበስ ቲክታክ ላይ አይቸው የመጀሪያውን ቪድዎ በጣም ነበር ያለቀስኩ እመብርሃን ፀጋ ልበስ ።

  • @rafiqkhanbaloch5384
    @rafiqkhanbaloch5384 Před rokem

    ዋው፣ደስ፣የሚሉ፣እናት፣አገኝህ፣እግዝአብሔር፣ይባርክህ፣

  • @user-tl8qs6fr6g
    @user-tl8qs6fr6g Před rokem

    ማሻ አላህ የኛ ቅን እድግ በል ወድም አለሜ ሁሉ ነገር አልጋ ባልጋ ይሁንልክ ግን ሰብስክራይብ አላደረኩም ክክክ በርታ ከጎንህ ነን

  • @banchayehumekonnen3685

    ይህ ፀጋ አይወሰድብህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @SadiaSadia-tm1fv
    @SadiaSadia-tm1fv Před rokem +2

    የኔ ዉድ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔጌታ😥❤❤❤

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ የእኔ ወንድም ❤😢

  • @mbet1840
    @mbet1840 Před rokem

    ፈጣሪ ይጠብቅህ የልጅ አዋቂ የላከችላትን እህታችንም ምሰጠው አትጣ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያት

  • @hana967
    @hana967 Před rokem

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት እማዬ አንተም እግዚአብሔር ይስጥህ ባባዬ ወጣት ማለት እድህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @namamobark8577
    @namamobark8577 Před rokem +1

    መታደል ነው ከደዚህ አይነት እናቶች ጋር መዋል

  • @nasexhabibi9049
    @nasexhabibi9049 Před rokem

    እናት ስትደሰት እንዴት ደስ ይላል ተባረክ ወንድሜ

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q Před rokem +2

    የኔ እናት አንተም እድሜ ሰጤና ይስጥህ😍😍😍

  • @sintayehuabeb8556
    @sintayehuabeb8556 Před rokem +3

    እንዴት አይነት ደግ እናት ናቸው❤❤

  • @kidisima2615
    @kidisima2615 Před rokem

    ተባረክ ይህንየመሰለ ደስታንማሳየት ቀላል አይደለም

  • @benjaminfranklin4157
    @benjaminfranklin4157 Před rokem

    እድሜ ይስጥህ የያዝከውን ያሳምርልህ ተባረክ ወንድሜ

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግን አለን ወድምየ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 Před rokem

    ተባረክ እድሜ ጤና ፀጋ በረከት ያድልህ ቸሩ መዳህኔዓለም

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před rokem +2

    ከአድስ አበባ አርባምንጪ 358 k,m ነው
    600ቶ አይደለም ተሳስተሀል🤔
    ብቻ መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እማ እድሜና ጠና ይስጦት 😍😍

  • @sumayaatube9937
    @sumayaatube9937 Před rokem

    ተባረክ ወንድሜ የኔወጣትቁምነገራይድረስለሀገር እምጠቅም ያርግህ

  • @wdasseandebrhan413
    @wdasseandebrhan413 Před rokem +1

    እሰይ ሁሉም እናቶች በደስታ ስታያቸው በጣም ደስ ይላል እሰይይይይይይይ

  • @lamrewtdefarelamrewtdefare8811

    ፀጋውን ያልብሳቹ የምር በደስታ ነው ያለቀስኩት በርቱ የናትን ደስታ አማየት በላይ ምን አለ የኔ እናት

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Před rokem +1

    ኦፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ካሰብኸው በላይ ያደርስህ

  • @mitikutilahun1675
    @mitikutilahun1675 Před rokem +1

    እድሜ ና ፅጋ ይስጥልኝ ዘመንክ የእግዚአብሔር ይባርክል

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 Před rokem

    እግዚአብሔር ጤናውን ከድሜ ጋር ይስጥህ እንዲህ በልጃቸው ባንተ እንደተደሰቱ ላንተም በልብህ የምትደሰት ያርግህ።