🛑የ ሚኮ ማይክ ጭንብል ተገለጠ || ልጅ ሚካኤል ይፋ አደረገ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 04. 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube
  • Zábava

Komentáře • 329

  • @benjatube2
    @benjatube2  Před 2 měsíci +20

    ሀለተኛ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰባዊነታችንን ያጠናክሩ
    የጥያቄውንም መልስ በዚህ ሊንክ በመግባት ሀሳቦን ያስቀምጡ
    czcams.com/video/BQR75OVg-XY/video.htmlsi=jYtf9i8ySyPJhBTq

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 Před 2 měsíci +2

      Banja lna andega CZcamsr ante nehe betame chewa senserate yalhe asetewayi ye CZcams family akebari tehute nehe bezihu ketele kate bezu etbekalne berta enwodehalen ❤❤❤❤big respect ❤❤❤

    • @benjatube2
      @benjatube2  Před 2 měsíci

      ​@@fiyametalovefiyametalove8690
      በጣም አመሰግናለው

    • @merontsegey3837
      @merontsegey3837 Před 2 měsíci +1

      እኔ እምለው ቤንጃ አንተም ፖለቲካውስጥ ልትገባነው ማዝናናቱላይ በርታ እባክህ ፖለቲካ አንገፍግፎናል የኛ አገር ፖለቲካ ዘርላይ ነው የሚያተኩረው

    • @DawitSolomon-lw7bt
      @DawitSolomon-lw7bt Před 2 měsíci +1

      ❤❤

    • @almazali4784
      @almazali4784 Před 2 měsíci +1

      ሚኮ እውነቱን ነው የተሰራውን በትክክል አሳይቷል አሽሩካ አጭበርባሪ ነው ኢትዮዺያ እያለ ምንም ሳይናገር አፉን ዘግቶ ውጪ ሲወጣ ፋኖ ነኝ አለ ጅል ጅላጅል ጅላፎ በለው ግፍ አልተፈፀመም እኔ ያለውት ኢትዮዺያ ነኝ ለምን መታቺው አታዩም ወሬ ከምታወሩ አሸሩካ የአማራ ፋዶ ልጀች ጊፍት ይሰጣሉ እሱን ነው እንደዚሂ የገለባበጠው እኛ ተመችቶናል አትጨቅጭቁን ሴትዪቷ የጮሁተረ መጀመሪያ ቤቱ ሲፈርስ ሁሉም ደንግጧል እኔም ደንግጫለው ህዝቡ እንዴት ሊሆኑ ነው ብዬ ግን የፈረሰባቸው ተለዋጭ ቤት ተሰቷቺዋል ከዚሂ በላይ ምን ይደረግ ነው በጃሚን የምትኖረው ጀርመን ቤትህ ሁሉ ነገር የተሟላ ምን አልብ ዩቱብህን እያቀነባበርክ ቁጭ ብለህ ዶላርክን ትበላለህ ኢትዮዺያ እናቶች እንዳይለወጡ እያከኩ እንዲኖሩ ታደርጋለህ አሹካም አንተም እውነት መቼስ አይዋጥላቹም አይታቹ አታምኑም ሰብስክራይባቹን አንሱ አላለም ሚኮ ሀቅ ነው የተናገረው ትፈነዳላቹ እንጂ እኛ ኢትዮዺያኖች ለውጥ እንፈልጋለን
      ውሻ ይጮሀል ግመል ይሄደል
      ለአሽሩካ አይመለከትህም ብለህ ንገረው ደግሞም ደደብ ነህ ብለህ ንገረው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @TensaDesta
    @TensaDesta Před 2 měsíci +58

    በየትኛውም መንገድ ተፈጥሮን የሚያክል ውበት የለውም የሰው ጌጥ አያደምቅ ፈጣሪ እሱ እንደሚፈልገው ቆንጆና ውብ አርጎ ፈጥሮኛል ክብርና ምስጋና ይድረሰው

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna Před 2 měsíci +30

    ይኸውልህ ቤንጃዬ እንኳንስ ቀበሌ ቤት የፈረሰባቸው ህጋዊ ካርታ እያለን ሊዝ ከፋዮች ሆነን እነኳን መሀል ቦሌ ላይ አየር መንገዱ ፊትለፊት ህጋዊ የመኖሪያ እና የድርጅት ካርታ እያለን አንድ ሰፈር ሙሉ አፍርሰውብና ምንም አይነት ምትክ ቦታ ሳይሰጡን ይኸው እያንከራተቱን ነው የፒያሳዎቹን ደግሞ ሆድ አደር ለሆኑት በየቀበሌው ለሚልከሰከሱ አስር ሰዎች ኮንደሚኒየም እየሰጡ ሌሎች በሺዎች የሚቆጠሩትን ግን ሜዳላይ በትነዋቸዋል እነዛን ሆድ አደር አስር ሰዎች ባሉት የመንግስት ሚዲያዎች እያቀረቡ ሲያስቀባጥሯቸው ይውላሉ እውነታው ይሄ ነው አኛ ቦሌላይ ህጋዊ ነዋሪዎች ሆነን እንኳን የፍርድቤት እግድ እያሳየን ነው በላያችን ላይ አፍርሰው ንብረታችንን የዘረፉት ምክንያታቸውን ስንጠይቅ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ ትዕዛዝ ስለሆነ ቦታችሁን ቤታችሁ ከፈረሰ በኋላ እየተመላለሳችሁ ጠይቁ ነው የተባልነው በሀገር ውስጥና በውጪ ትርፍራፊ አየተሰጣቸው የሚቀባጥሩት እውነታውን ያውቁታል ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድ😢😢😢

    • @hareg6874
      @hareg6874 Před 2 měsíci +5

      አይ የአዲስ አበባ ህዝብ ቤቱን በላዩ ላይ እየናዱ ሲያባርሩት ዝም ብሎ ማለቃቀሱ ነው የባሰ ያስናቀው፡ መፍትሄው ለመብት መታገል፡ እምቢ ማለት ነው፡ ህወአት እንኳን በዚህ ልክ አልናቀችንም ነበር፡ እነዚህ ከበሻሻ፡ ከአርሲ እና ባሌ ጫካ መጥተው እንደፈለጉ እንዲያሽላሉብን መፍቀድ ያሳዝናል።

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 2 měsíci +2

      ያ አላህ እሱ ለግፈኞ ፍትሀዊ ዳኛ ነዉ ፍትህ ከአላህ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 Před 2 měsíci +3

      ትክክል እኛም ፒያሳ ላይ እያንከራተቶን ነው 25 ሚሊዮን በላይ ሚሽጥ ቤት አፍርሰው በ 2.5ሚሊዮን ብቻ ሰጠው እየሁ ቦታ ጫካ ው mስጥ ለሱም ካርታ እስካሁን አልሰጦንምምምም ❓❓❓

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn Před 2 měsíci +26

    ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ....

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 2 měsíci

      ኧቦ የራይዱ ተመቸኝ ባለ አህያው መሰልጠን ካልቀር እንደዚ ነው አይ አወቅሸ አወቅሸ ሲላት😅😅😅

  • @maresketafff2901
    @maresketafff2901 Před 2 měsíci +12

    ለኔ ቁንጅና ንጽሕና ነው ።ብዙ ድጋፍ ከበዛ ምንም ኮፌደንስ አይኖርም ።እራሳችውን አክብሩት ተገጣጣሚ መኪና ይመስል እስፔር ፓርት አታብዙ

  • @AbsalatFitsum
    @AbsalatFitsum Před 2 měsíci +6

    ለሁዳቸው ያደሩ ሁሉ ፈጣሪ ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 Před 2 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በተፈጥሮዬ ማጌጥ ስጀምር ምንያህል ደስተኛ እንደሆንኩ እና በራስመተማመኔም ጨምሯል ብዙ ጊዜ አርቴፊሻል ከፀጉራችን እስከቅድባችን ጥፍራችን ሌሎቹንም ጨምሮ የተፈጥሮ ስጦታችን የሚያሳጡን ናቸው

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 2 měsíci +35

    ሚኪ ማይኮ ወጠጤ ድሮም አልወደው

  • @KinefAmen-ni8bl
    @KinefAmen-ni8bl Před 2 měsíci +4

    ሀገራችን ሰላም ትሁን❤❤❤❤

  • @denbeldesta6900
    @denbeldesta6900 Před 2 měsíci +3

    ቤንጃ አንድ ትልቅ አስተያየት አለኝ !!!! ባልተማረ ሰው መሳቅ መማር ምን እንደሆነ መርሳት ይመስለኛል። እባክህን አስተካክል። በዚህ ዘመን እንደዚህም አይነት የትምህርት እጥረት አለብን።

  • @kidist1705
    @kidist1705 Před 2 měsíci +2

    ትርፍትርፍ አይመቸኝም በጭራሽ ስንፈጠር ውብ ነን ብዬ አምናለው ኩል እንካን በቁጥር ቀናች ነው የተካልኩት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ እራሱ አይዘጋም አርቴፊሻ ❤

  • @alemdawit9487
    @alemdawit9487 Před 2 měsíci +1

    ተመሰገን ተመሰገን ጌታ በሰጠኝ አመሰግናለሁ አይ መጨረሻችን ቤስማር ሊዘቡብንነዉ ወይ ከከከከከ

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Před 2 měsíci

    ቤኑዬ በየትኛውም ሁኔታ በቀልድም ይሁን የፈጣሪን ክብር የሚገዳደሩ ቁሻሾችን አታቅርባቸው ያስቀስፉሀል ማርያምን!!!

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před 2 měsíci +3

    ምርጥ ነበር ቤንጃዬ ....#ክብር 🙏🙏 ይመችህ ብሮ

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Před 2 měsíci +4

    እንኳን ደህና መጣክ አትጥፋ ቢኒ

  • @zainabyaseen9941
    @zainabyaseen9941 Před 2 měsíci +1

    አልኹምዱሊላ ካርተፊሻን ሁሉ ነፃነኝ አላህ በሰጠኝ እኮራለዉ

  • @user-rg3hj7hr7m
    @user-rg3hj7hr7m Před 2 měsíci +1

    ከሁሉም ቪዲዮ በላይ በጣም ትክክል አንድ ብር እውነቱን ነው በጣም ሰው ሥራ ስላጣ ሁሉም እርዳታ ሰብሳቢ ሆነ እባካችሁ አረብ ሀገር ያለን እህቶች ተጠንቀቁ ብራችሁን ያዙ በራሳችሁ አካውት ወደ ሀገር ስትገቡ ትረዳላችሁ እባካችሁ እግራችን እያበጠ የፈለግነውን ሳንበላ ሳንልበስ ሳንዝናና እየሰራን ለሰው መሆን የለበትም ብራችሁን ያዙ ነገ እኛ ስንወድቅ ማንም የለንም ሌላው ቪዲዮ ጥሩ አይደለም እያልኩ አይደለም ጥሩ ናቸው ግን በጣም አስቸኳይ የሰሞኑ ለማለት ነው በርታ ወንድም

  • @serkalemmulneh7059
    @serkalemmulneh7059 Před 2 měsíci +1

    እኔ በራሴ በኩል አልደግፍም እግዚአብሔር በሰጠኝ ነው ማጌጥ የምፈልገው ምክንያቱም ባለን ነገር መኩራት ጥሩ ነው የተፈጥሮ ያልሆነ ነገር አንድ ቀን ያዋርዳልና

  • @derejesime6230
    @derejesime6230 Před 2 měsíci +6

    ቤንጃ ማኛ!!!

  • @GenteSofe
    @GenteSofe Před 2 měsíci +3

    አሹካየ የቁርጥ ቀን ልጆ እደዚህ አጋልጥል አሁን ባንፋረዳኀቸዉ ሲነጋ ፍርዳቸዉን ይሰጣቸዋል ጭጋፍ ሚኮ የተባለ አሰመሳይ😢 እዳልክ

    • @MK-yr3up
      @MK-yr3up Před 2 měsíci

      Jil Esu Le rasu sil new

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 Před 2 měsíci +11

    😊😊እረ ሴቶች እባካችሁን ሰው ሁኑ እኔም ሴት ነኝ ግን ከቻፒስቲክ በስተቀር ሌላ ነገር አላውቅም ማወቅም አልፈልግም እግዚአብሔር ሲፈጥረን በራሱ አምሳል ምርጥ አድርጎ ነው የሰራን. ለምን ለራሳችን አንኖርም ይህ ሁሉ ለወንድ ብላችሁ?? 😊😊ቱ!!!

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 2 měsíci +1

      ወይነ እህት አገኘዉ ያለ ቻፒስትክ የምጠቀመዉ ነገር የለኝም እሱንም እንደ አስፈላግነቱ እንደ እኔ ያለ ሰዉ በዚህ ዘመን ማግኘተ አስደስቶኛል በጣም

    • @binyamsolomon185
      @binyamsolomon185 Před 2 měsíci

      Chapstick lemn tekebalachu??

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 2 měsíci

      @@binyamsolomon185 ከንፈራችን ስደርቂ 🤣

  • @hymanotsyum
    @hymanotsyum Před 2 měsíci +1

    በራስ ዉበት መጠቀም የተፈጥሮ ስጦታን መንከባከብ በቂ ነዉ ፅድት ማለት።

  • @kassas4
    @kassas4 Před 2 měsíci +1

    ይሔ ማፈናቀል የሚያሣዝን በጣም የጭካኔ አረመኒያዊ ግፍ ነዉ ይሔንን ጭካኔ የሚፈፅሙ ለልጅ ልጆቻቸዉ የሚከፍሉት እዳ ነው የለየለት ዘር ማጥፋት በአዲሥ አበባ ሕዝብ መቅናት መቼ ነዉ የሚቆመዉ

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 Před 2 měsíci +2

    ሰውነት ላይ ሚጨመሩነገሮችን አልደግፍም የሴትልጅ ውበቷ የተፈጥሮዋነው።😊

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 Před 2 měsíci +2

    ሠላም ለኢቶጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራ እንደነታቺን ሠላምሽ ይመለስ 🇪🇹🇪🇹🤝🤝ሀገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ ሠላም ለእምየ አብሮነት ለህዝባችን ይሁን 🇪🇹👍👍

  • @Tare_del_piro
    @Tare_del_piro Před 2 měsíci +4

    ሀሳበችሁ በጠም ደስ ይለል በዚሁ ቀጥሉበት

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před 2 měsíci +1

    አቤቱ ይቅርበለን መጀመሪያ ለነብሳችን ብናስብ ለስጋችን ከመድከም😢😢😢😢

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 2 měsíci

      ኧቦ በርግጫ ጥፍ የምትማታው በሳቅ ገደለችኝ ሆዴን ነው ያመመኝ ይመቻት ጎበዝ 😅😅😅😅

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před 2 měsíci +2

    ሚኪ ማይክ እኮ ቆየ ከጠገበ በእኛ እይታ ቆየውun subscribe ካደረኩኘ. ሆድ አደሮች የእናቶችና የህፃናት እንባ ይፋረዳችሀል😮😮

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Před 2 měsíci +1

    ትክክል አሹ ወድሜ

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash Před 2 měsíci +2

    በብር የተገዛ ካድሬ ስለሆነ ሌላ ምን ማለት ይቸላል

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv Před 2 měsíci

    አላህ እንደሰራ ይውሰደኝ እድህ አይነት ነገር ከማደርግ

  • @addismamo2728
    @addismamo2728 Před 2 měsíci +1

    ሠላም ቤንጃ፤ ጥሩ ነው ነገር ግን ይህ ገንዘብ እንረዳለን በኛ በኩል ኑ ለሚሉ ሰዎች ሰው መታለል የለበትም ማስተዋል እና መንቃት አለበት

  • @Aradawiyan
    @Aradawiyan Před 2 měsíci +2

    የገጠሩ ቪዲዮ ግን አልተመቸኝም መለያችን የሆነውን ቀናውን ማህበራዊ አኗኗራችንን ለማስቀየርና "ለማሰልጠን" 😂 (ለማሰይጠን) የትኛውም ርቀት ድረስ የሚጓዝ አካል እንዳለ የማስጠንቀቂያ ምልክት ይመስለኛል። ቀና ይሆን ያሰብኩት?😊

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 2 měsíci

      ልክ ነዉ እደግፍለዉ👍👍👍👍👍

  • @ovucj7709
    @ovucj7709 Před 2 měsíci

    አላህ. የሰዉልጅ. ከሁሉም. ፍጥረታት
    ባማረ ሁኔታ. እንደፈጠረን. ተናግራል. ስለዚህ
    ኤኔ በበኩሌ. ምንም. ማስተካከያ. አያስፈልገንም. አላህ. ዉብ. አድርጎ
    ከፈጠረዉ ከሰዉልጅ. በመፈጠሬ
    ደስተኛነኝ❤❤

  • @teruloveisfromgods2215
    @teruloveisfromgods2215 Před 2 měsíci

    Welcome bro❤

  • @yodhemen1682
    @yodhemen1682 Před 2 měsíci +1

    Ashruka werkt alwesedmmm eskahunnn

  • @yoseph3397
    @yoseph3397 Před 2 měsíci +2

    እንግዲህ እንዲህ ለሚያረጉ እንስቶች ጆንያ እንደያዘ ቡና ቂጣቸውን በጩቤ መዘጋት ነው🗡🗡🗡🗡🗡

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    Ena a lellahe wube adergo feterogale menme ayinte techemari ayafelgegeme 🙏

  • @yemsrachdaniel4020
    @yemsrachdaniel4020 Před 2 měsíci

    ፈጣሪ ሁሌም ትክክል ነው

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 Před 2 měsíci +1

    ጨዋ ዩቱበር ነህ በርታ

  • @birukmesfin6246
    @birukmesfin6246 Před 2 měsíci

    ይመችህ

  • @helina3753
    @helina3753 Před 2 měsíci +3

    ቤንጃ ፋንነሻል አይዞሽ ተንፍሽው 😂😂😂 አሽሩካ ፋኖ ሆኗል ማይኮም የራሱን ቢመርጥ መብቱ ነው በሃሳብ ልዩነት እመኑ እንጂ 🏃‍♀️🏃‍♀️

    • @Sassy387
      @Sassy387 Před 2 měsíci +2

      Yehasab liyunet ena wushet mawrat yileyayal.

    • @helina3753
      @helina3753 Před 2 měsíci +2

      @@Sassy387 የወሬው ትኩረቱ ማይኮ መበልፀጉ ላይ ነው🤷🏽‍♀️

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 Před 2 měsíci +2

    ሽልማቱ ፌር ይሁና

  • @tesfayearagaw1170
    @tesfayearagaw1170 Před 2 měsíci +1

    ሠላም ወንድሜ ባለፈው ለተጠየቀው ጥያቄ ትክክለኛው መልስና እጣው የወጣለት ሰው የመለሰው መልስ በጣም የተለያየ ነው እጣ ከወጣልህ መልሱ ምንም ቢሆን ትሸለማለህ ማለት ነው? አልገባኝም

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 2 měsíci +3

    አይ ሚኮ ማይክ ለዚህም ደረሰ ይሄ ሆዳም😥😥😥💔💔

  • @alexhabesha6016
    @alexhabesha6016 Před 2 měsíci

    am new subscriber dear bra

  • @TigsteArega
    @TigsteArega Před 2 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን ምንም አክብሮልኝ አያቅም

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 Před 2 měsíci

    እንደምነህ ወንድማች ን ቢኒ❤❤❤❤ በርታ

  • @qananisaregasa3299
    @qananisaregasa3299 Před měsícem

    You are amazing 👏 ❤️

  • @user-gl7xx3bn2c
    @user-gl7xx3bn2c Před 2 měsíci

    ቤንጃዬ ስወድክ❤

  • @betieltsegaye4315
    @betieltsegaye4315 Před 2 měsíci +1

    የወረደች፡ሴት፡ናት፡ስለአርቴፊሻል፡ነገር፡የምታወራው። በጣም፡ታስጠላለች!

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Před 2 měsíci

    የወድማማቾቹ ነገር ሳየው እግዚአብሔር ውስጤ እባም ግርምትም ፈጠረብኝ እኔ ብሁን አረገው ይሁን ብዬ እራሴን ታዘብኩኝ የማረገው ስላልመሰለኝ ግን አሳዘኑኝ ይሄነው እውነተኞ ህግ ማስከበር ለሀገሬ ተመኝው

  • @NurelhudaMuhammad-rn8gu
    @NurelhudaMuhammad-rn8gu Před měsícem

    የሀረር ልጅ አይደለችም ምክንያቱም ቡዳበር እና በድሪ በሪ አንድ በር ነው ጪገር ማለት በሐረሪ ቋንቋ ፀጉር ማለት ነው

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před měsícem

    ማጣት በጣም ክፉ ነው እኔ በሆነ 20 ሺ ሰጥቼው ጭገሩን ሁሉ እላጨለት ነበር ቪዲዮ የምትሰሩ እንዲ አታድርጉ

  • @birikpaulos5083
    @birikpaulos5083 Před 2 měsíci

    Benjachin well come

  • @RobelGashaw-sm6qh
    @RobelGashaw-sm6qh Před 2 měsíci +1

    tyakewn yemtlkbetn seat btnegren dess yilegnal hule like aregalew gn demo tyakewechin beseatu memeles alchalkum

  • @adanetesfaye3077
    @adanetesfaye3077 Před 2 měsíci

    Benjaye Enewedehalen berta bro

  • @user-ct7uv6ee5v
    @user-ct7uv6ee5v Před 2 měsíci +2

    ያለንን ብንከባከብ እንዴት ውብ ነን

  • @kelemeworkbaweke1170
    @kelemeworkbaweke1170 Před 2 měsíci +1

    Benjayyee ❤❤❤❤

  • @21MarYam
    @21MarYam Před 2 měsíci +1

    ሚኮ እሚባል ሰውዬ ከተውኩት ቆየሁ ማጭበርበር
    ጀምሯል

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před 2 měsíci

    እፍፍፍ የኔናት መግስቢኖር መች እንደዚህ ይሆን ነበር😢😢😢

  • @hvgb6263
    @hvgb6263 Před 2 měsíci

    Meko Qomo Aydal Moto Erasu Ybaltachual Mekoye Enwadhalan Barta ❤❤❤❤

  • @cherinetgobena7464
    @cherinetgobena7464 Před 2 měsíci +1

    ሚኮ ማይክ ማለት ክመንግሥት ጋር የወገነ ሆዳም ነው እዚህ ደረጃም ያደረስነው እኛው ነን ስብስክራይብ እያረግን ይሔ ሆዳም በአናቱ መደፋት አለበት!!!

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p Před 2 měsíci +2

    ሚኮ፣ሚባለው፣ከሽመልስ፣ጋር፣ጥሩ፣ፊት፣እላቸው፣ቁጭ፣አህያዋን😮

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c Před 2 měsíci +3

    ሚኮን የመሠለ ምርጥ ሠው የለም ቅናታሞቺ

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 Před 2 měsíci +1

    ፍሬንድ ተረጋጋ ሌላው በገንዘብ እየተሸጠ ነው የሚለፈልፈው አሽሩካም ቢሆን ለምን ተከፋይ አልሆንኩም ብሎ ነው የመንግስት ተቃዋሚ እና ለአማራ አሳቢ ሆኖ የመጣው የት ነበር እስከ ዛሬ ??

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot Před 2 měsíci

    Exactly asheka my blood 🩸

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před 2 měsíci

    ይህ ሰውነትን መቀያየር ግን ሰይጣነዊ ነገር ነው ሴቱ አሁን ሁሉ ነገራቸው ማባበጥ ንብ የበላቸው ነው የሚመስሉት

  • @bertukanfekerberhan8907
    @bertukanfekerberhan8907 Před 2 měsíci

    ቤንጃ ማኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahelgetachew6846
    @rahelgetachew6846 Před 2 měsíci

    ቤንጃዬ እኔንስ አትሸልመኝም😂

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před měsícem

    👍👍👍👍❤

  • @user-di5vn3xs9r
    @user-di5vn3xs9r Před 2 měsíci

    ቤንጃ ለምን ዞር ዞር እያልክ ለምን አሰራም የመንገድ ላይ ጥያቄዎች

  • @user-de9ok9df6e
    @user-de9ok9df6e Před 2 měsíci

    well come በንጃችን

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 Před 2 měsíci

    benji gin antenm zeregnochu eyweseduh new astewil

  • @Adme1244
    @Adme1244 Před 2 měsíci

    ምናምን የምትጨማምሩ ስውቺ ዊግ፣ምናምን ምናምን እራሳቺሁን የምታታልሉ ናቺሁ በራሳቺሁ የማትተማማኑ በአላህ ዘንድም የሚያስጠይቃቺሁን የምትጠቀሙ

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 Před 2 měsíci +1

    እንደ ማይኮ አሽቃባጭ አይቼ አላውቅም:: ድራማ ኮ ነው የሰራው:: እኔ ወድያው ነው አንሰብስክራይብ አድርጌ የወጣሁት:: ብልፅግናን መደገፍ መብቱ ነው በዚህ ልክ በሰዎች ላይ መሳለቅ ግን ግፍ ብቻ ሳይሆን ሰብስክራይበርን መናቅ ነው::

  • @kasahunakalewelde8886
    @kasahunakalewelde8886 Před 2 měsíci

    By the way she got black belt Benja ,

  • @user-cm7wm3om3p
    @user-cm7wm3om3p Před 2 měsíci +2

    ሚኮማይክ ተብዬው ከርከሮ ፊት ቆይ ጊዜ ዳኛ ነው

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 2 měsíci +1

    ሚኮን የሆነ ሰው አንገቱን ቆርጣችሁ መጣል አቃታችሁ።ሚኮ እዚህ የደረሰው በህዝብ ገንዘብ ነው አዲስ አበቤ አጠገብህ የሚያስበላህ እንደሚኮ ያለ ወንበዴ ነው ዝም አትበል!!

  • @kelemeworkbaweke1170
    @kelemeworkbaweke1170 Před 2 měsíci +1

    Please 🙏🙏🙏 ye benja beteseboch yehe Miko yemibal wetemesha kehadi Unsubscribe aderegut. Egna nen yategebenew eko beteseb endezi ayinetun kehadi be achiru nw mekechet yaleben 🙏🙏🙏.

  • @user-xq2zs9sm1q
    @user-xq2zs9sm1q Před 2 měsíci

    Bene yantan hasab dagafe nagn astsasbek ymachagnal wandeme ❤

  • @adamlynne7599
    @adamlynne7599 Před 2 měsíci

    Sod at bemegemeria mule Acal leyandachin setomal sleaze Egziabher yasetegn albekagnem meet new yes’m male Egziabher mekawem new lhulum Egziabher Ymir ybelachew 18:46

  • @hiwotlegesse5239
    @hiwotlegesse5239 Před 2 měsíci +2

    ካራቴው ተመቸኝ

  • @elizabethtekle2368
    @elizabethtekle2368 Před 2 měsíci

    እኝተ ራሥህ እሽሩካ ያለውን ነገር 3:23 3:02 መድግፍህ ያሢዝናል እባካችሁ ክዘር ነገር ውጡ . እሽሩካ ኢትዮጵያ ግብቶ ክርሞ ሤት ሲያማርጥ ቀልዶ ነው የወጣው

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 2 měsíci

    Almost 40k subscribers 😊

  • @SemertSemert-um2lb
    @SemertSemert-um2lb Před 2 měsíci

    Well come benja🎉😅

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 Před 2 měsíci +1

      Welcome እንዲህ ነው መፃፍ ያለብሽ

  • @habtenegusse9030
    @habtenegusse9030 Před 2 měsíci

    ወገን ሲያልቅ
    የእናንተ ጭምልቅ

  • @EthioElnorTube
    @EthioElnorTube Před 2 měsíci

  • @sphonetastic8719
    @sphonetastic8719 Před 2 měsíci

    ወይ ዘንድሮ ሴቶቹ ምን እየነካቸው ነው ቆይ እግዚአቤሔር ምንም ሳያጎል ፈጠረን እናተ ብር አለኛ የት ልጣለው እያላቹ ሴቶቻችን እህቶቻችን አሰቡ ምነው በዛ

  • @sabahtube577
    @sabahtube577 Před 2 měsíci +1

    anet dero adezih alenaberakem ahun adezih honke amehara oromo kalel men yiseral setasadebu alenaberam woyi.salezi azaw bakelelachu.atemaxuban

  • @JemilAbdurahman
    @JemilAbdurahman Před 2 měsíci

    ❤❤

  • @Netsirtube
    @Netsirtube Před 2 měsíci

    Benja

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 2 měsíci +1

    ሚኮ አጭበርባሪ ነውኮ ጴንጤ ሁኖ ደህና ህሌና ቢኖረው ነበር የሚገርመኝ የመንግስት ግልገሎች በየሄዱበት ቀጣፊ ናቸው

  • @eduam2859
    @eduam2859 Před měsícem

    የእነዝህ እንቶች እምባ የትያደርሰናል?

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 2 měsíci +3

    ምስኪን ያገሬ ሰዎች መንግስት እያፈናቀላቸው እየገደላቸው የመንግስት ያለ ይላሉ ሚኮ ፈጣሪ ይበቀልሀል ጠብቅ

  • @RihanaHassen-lh5em
    @RihanaHassen-lh5em Před 2 měsíci

    ውነቶነው. ወንድልጂ የምትከባከበውን አይወደውም ለግዜው ለጥቅም አብሮትሊሆንይችላል ከዛ ውጭ. ወንድልጂ የደከመባትን ብር ያወጣባትን ሴት ነው ይወዳታል

  • @abinetabebe17
    @abinetabebe17 Před 2 měsíci

    benja

  • @sakabetelhemchoka3814
    @sakabetelhemchoka3814 Před 2 měsíci

    ውነቶን ለወሬኝ እንካን ካራቲ ሊላም ጉበዝ እሰይ ደግፊለው እዚህ ጣሊያን ያሉት የሲት ወሬኝዋችን መተሸ ከረባብቺልኝ የሰው ትዳር አፍራሻቹን ነይ ነይ ውዲ እኒም እንዳንቺ ነኝ ተምሬለሁ አብረን እንጠባቸው ኪኪኪኪ ንጥፍጥፍ ኪኪኪኪ

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj Před 2 měsíci +1

    15:17 Aldehefm:::::

  • @GenteSofe
    @GenteSofe Před 2 měsíci

    ወገኔ ችግር ተፈላሳፊ አደረገዉ እኔን