ልብ የሚያሸፍት ቀረርቶ amazing kererto

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 06. 2023
  • አዝማች ሚዲያን ሰብስክራይብ ያድርጉ ፡አስተያየት ይጻፉ፡ይከተሉን

Komentáře • 14

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 Před 7 měsíci +4

    ኢሐዲግ ወይም ብልፅግና
    የሚባል ቃል መሰማት አንፈልግም
    ቆርጠሕ ጣላዉ።
    በተረፈ ስንት አይነት ድምጽ ያለዉ አለ
    የሚገርም እኮ ነዉ፣ በዉጊያ ስሐት ክፈተዉ
    እና የአማራን ፋኖ ታየዉ ነበር፣የወንድ ልክ ታይ
    ነበር። የጀግና ምድር

  • @user-jc9yt8cu4y
    @user-jc9yt8cu4y Před 19 dny

    ፋኖ ይችላልለ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-uz9je2oc7e
    @user-uz9je2oc7e Před 7 měsíci +1

    ፋኖኖኖኖኖኖ ይቺላልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤ 100%

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 Před 7 měsíci +2

    ስጠዉ እዉነትም ስጠዉ
    ለምን ታቋርጠዋለሕ እንፈልገዋለን
    እባክሕ አቅርበዉ እንደገና።

  • @09622894
    @09622894 Před 8 měsíci +2

    Asamnew Tsige alimotem shiwochin afirtal!! He is alive forever!!!!

  • @yitayaladamu7574
    @yitayaladamu7574 Před 7 měsíci +2

    የኢህአዲግ በሬ የምትለዋ ብትወጣ ጥሩነው በተረፈ የመጀመሪያው ሰወየ በጣም ፖቴሻል አለው እርግጠኛ ነኝ ለለብቻው ይመጣል

  • @09622894
    @09622894 Před 8 měsíci +1

    Afer liblalachihu!!!!

  • @user-rl4qy5df9t
    @user-rl4qy5df9t Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asas-ig8vo
    @asas-ig8vo Před 9 měsíci +1

    እንዳበለው

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 Před 7 měsíci +1

    ግጥም የራሱ ቢሖን ጥሩ ነዉ
    ንባብ አስመሰልከዉ አደከምከዉ እኮ
    ግጥም ሲሰጥ አሳጥሮ ነዉ።
    ድምፁን አበላሸኸዉ
    አንተ ብሎ አስተማሪ፣የራሱ ይሻል ነበር

  • @heregderso5305
    @heregderso5305 Před rokem +4

    እረጓራው እረ ድጓ በልማ