Ras Tekor Kiristena Part2 ራስ ተኮር ክርስትና ክፍል2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ራስ ተኮር ክርስትና ክፍል2 Ras Tekor Kiristena Part2 #Pastor_Tizitaw-Samuel #ELM

Komentáře • 20

  • @Eme-el3uc
    @Eme-el3uc Před 2 měsíci +1

    ጌታ አባት ሆይ ከክፉዎች ሁሉ ጠብቀን አሜን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 měsíci +1

    Amen Amen Amen 🤝🏽 🙏🏻 🤲🏻 🙇🏻‍♂️ Tabareke ❤❤❤

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo Před 2 měsíci

    ራስ ተኮር ክርስትና ትዝያ በጣም እየጠቀመኝ ስለሆነ ይሄን አገልግሎትህ ተደራሽነትህ ይብዛ🙏🙏🙏

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg Před 2 měsíci +1

    Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen hallelujah

  • @asabkebede1145
    @asabkebede1145 Před 29 dny

    ትዜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በክርስትና ሂወት ውስጥ ቅድስና እና እምነት ዋና ነገር ናቸው
    መዝሙር 23 እንዲህ ይላል
    እግዚአብሔር እረኛዬ ነውየሚያሳጣኝ የለም
    በለመለመ መስክ ያሳድረኛል
    በእረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል
    ነብሴን መለሳት
    ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ
    በሞት ጥላ መካከል እንኳን ብሄድ
    አንተ ከኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም
    በትርህና መርኩዝህ እነርሱ ያፅናኑኛል
    በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ
    በጠላቶቼ ፊት ለፊት እራሴን በዘይት ቀባህ
    ጽዋዬም የተረፈ ነው
    ምህረት እና ቸርነትህ በሂወት ዘመኔ ሁሉ ይከተሉኛል
    በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም እኖራለሁ

  • @Eme-el3uc
    @Eme-el3uc Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ

  • @eleni311
    @eleni311 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ትዜ🙏❤

  • @user-th8ud8nn6pmogesayele
    @user-th8ud8nn6pmogesayele Před 2 měsíci

    አሜን እኔም እወድሃለው ፓስተር ትዜ ዘመንህ ይባረክ

  • @ariam8984
    @ariam8984 Před 2 měsíci +1

    Amen geta yeberekh thank you ❤🙏

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg Před 2 měsíci +1

    Hallelujah hallelujah praise God God bless you tizee and family ❤❤❤❤

  • @saved1580
    @saved1580 Před 2 měsíci

    ❤ኢየሱስ❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 měsíci +1

    Well com too shalom shalom shalom ❤❤❤

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg Před 2 měsíci +1

    Salaam lante yihun tize tabarkh ❤❤❤❤

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg Před 2 měsíci +1

    Ameeen

  • @AbushGidi
    @AbushGidi Před 2 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ

  • @markimulugeta9925
    @markimulugeta9925 Před 2 měsíci +1

    Tebarek tize

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg Před 2 měsíci +1

    ዕብራውያን 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።
    ⁹ ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ ይላል።❤❤❤

  • @webalemteshome9950
    @webalemteshome9950 Před 2 měsíci

    amen tebarek

  • @tesfayezerihun5805
    @tesfayezerihun5805 Před 2 měsíci

    መንፈስ ቅዱስ የሚደሰትበት (የሚወደው) ጥላቻ ኃጢያትን መጥላት ነው

  • @ZekariasDisco
    @ZekariasDisco Před 2 měsíci +1

    Download ayadergim