ለገና በአል መታሰቢያ ግርግም የሚሰሩ ጥበበኛ ወጣቶችን ያሳረፍንበት ትንሽ እረፍት //እሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Komentáře • 87

  • @user-jc3oy4yi9y
    @user-jc3oy4yi9y Před 2 lety +23

    የክርሰትና አምነት ተከታዮች በሙሉ
    እንካን ለጌታችን ለመዲሀኒታችን ለእየሱስ
    ክርሰቶሰ የልደት በአል በሰላም በጤና
    አደረሳችሁ አደረሰን

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 Před 2 lety +30

    ዋው ጎበዞች እደናተ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን የሀገራችን ባህል እዳይጠፋ ጥረት ስለምታደርጉ እኔ በግሌ እደ አድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ከልብ አመሰግናለሁ በእውነት እኛ ኢትጲያኖች እሚያምርብን

  • @mrmam1265
    @mrmam1265 Před 2 lety +12

    እንዴት ደስ እንደሚል እሄ ነው መሆን ያለበት እጃችሁ ይባረክ ⛪️

  • @samrytube2119
    @samrytube2119 Před 2 lety +1

    እጃችሁ ይባረክ የምራባዊያን ፕላስቲክ ዛፍ ጣኦት አምልኮ ከማስገባት እኒህን እናበረታታቸዉ

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ጎበዞች ይሄን ዛፍ ብርቅርቅ አምልኮ የነጮችን ከሚገዙ ትክክለኛውን በበረት መወለዱን ሰርታችሁ ማቅረብ ለናንተም በረከት ነው
    መልእክቴን ለሚስሉት አድርሱልኝ አረጋዊ ቅዱስ ዮሴፍ ስትስሎ ወጣት አድርጋችሁ አትሳሉ አረጋዊ ሽማግሌ አድርገው ትክክለኛውን እዲሲሉ ንገሩልን ትክክለኛው ስእል አድኖ በአረጋዊ ሽማግሌ ነው በተረፈ በርቱልን የዓመት ሰው ይበለን

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 2 lety +3

    ትክክለኛ መንገድ የገና ባህል ይሄ ነው በገና ጊዜ የሚደረጉ ፅዶች የተለያዩ የገና አባት ሳንታ ከሐይማኖት ጋር ምንም አይነት ግኑኙነት የላቸውም ኢባኤስ በጣም እናመሰግናለን🙏❤

  • @user-ce5dq1zt2m
    @user-ce5dq1zt2m Před 2 lety +3

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሠን መልካም በአል ይሁንላችሁ ይሁንልን ኢትዮጲያ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ትንሳኤና ናፍቆት በርቱልን እንዲህ ነው የሚያምርብን እምነታችን

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před 2 lety +12

    ዋው ደስ ሲል እጃችሁ ይባረካክ የምን ዛፍ ምናምን

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 Před 2 lety +2

    ኤቤሥ በጣም ጥሩ ነዉ በረቱ እዉነት ብዙ ሥራ ነዉ እየሠራች ነዉ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 lety +1

    ዋውው ምርጥ ጥበብ ነው በሃሉን ያማከለ የጌታችን የሙዳኒታችን ግርግም

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 Před 2 lety +2

    ስለ ስዕል አድህኖው ትክክል ነው ያልከው ትንሱ

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 Před 2 lety +3

    እኔ የምወደው ይህንን ነው የራሳችንን በዓላችን እናዳብር በራሳችን እንኩራ የነጫጭባ ሁሌም የማልደግፈው ነው እኔ ሰመጣ የመጀመሪያ አንተ ጋር መጥቼ ነው የምገዛው ሁሌም የምለው የምናገረው ነው ወድጄዋለሁ በሚቀጥለው ዓመት ነው የምመጣው እና እገዛለሁ እጃችሁ ይባረክ እናመሰግናለን ይህንን እኛ ነታችንን ስለሰራህልን በርታልን እናተም ሰለአስተዋወቃችሁ ኢ. ቢ ኢሰ እናመሰግናለን 🗣❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @tesfayebm7372
    @tesfayebm7372 Před 2 lety +3

    ሰላም ይብዛላችሁ
    እንኳን ለዚህ ጊዜ አደረሰን

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 Před 2 lety +1

    ኀበዞች እንዴት እንደ ምርምር ወንድምና እህት ነው የምትመስሉት መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 Před 2 lety +2

    ናፍቂ እና ትንሱ 👍👍💝💝🌷🌷🎁🎁

  • @nardosdegu1369
    @nardosdegu1369 Před 2 lety +2

    ውይ ሲያምር ለቤተሰብ መግዛት እፈልጋለው

  • @user-cp8np1of1j
    @user-cp8np1of1j Před 2 lety +1

    በጣም መበረታታት ያለበት ስራ በቃ ኢቢስ እኮ የምትውሎበትን ቦታ በደንብ ታውቃላችሁ በርቱ

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari Před 2 lety +1

    ጎበዞች ይሄ ነው ትክክለኛው

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 Před 2 lety +1

    በጣም ያምራል ግን ቶሎ የሚበለሽ ይመስላል በጣም ያምራል እጃችሁ ይባረክ

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 Před 2 lety +2

    Selemashi yebeze Ethiopiayi 🇪🇹🇪🇹🙏

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ሀሳብ ያመጣው ልጅ የነጭ የፅድ ዛፍ በየቤታችን ገትረን ትርጉሙ ሳይገባን በነገራችን ላይ ነጮቹ ይህን ግርግም ያዉቁታል በትልልቅ ሆስፒታሎች ከፅዱ ጎን ያስቀምጡታል እኛን ያልገባን ነገር አለ ነጮች መልካም ሰዎች አሎቸዉ መጥፎ ሰዎችም አሎቸዉ ልክ እንደኛ ነገር ግን ክርስቲያኖች አይደሉም ይህን ስል ክርስቲያን የላቸዉም ማለቴ አይደለም እነሱ አይደለም እምነት ሀገር መሆን የጀመሩት አሁን ነው ከይቅርታ ጋር 🙏🏼

  • @bitibahrain
    @bitibahrain Před 2 lety

    ዋው ደስ ይላል በሚድያ ሽፋን ስለተሰጠው የገና ዛፍ አይወክለንም 666ነው

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 Před 2 lety +1

    እውነት ነው ለሚያውቁት ነገር ትርጉም አለው ደስ ይላል።

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 Před 2 lety +1

    በጣም ያምራል መበረታታት አለበት
    ዛፋ መማድረግ እስካሁን ተሸውደናል
    መምህር ዘበነ ያስተማረውን አዳምጡት

  • @bas178
    @bas178 Před 2 lety +2

    ዋውው በጣም ደስ ይላል በርቱ ሰላም
    ለሀገራችን ያምጣልን💚💛❤️
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ላሉ 😭😭

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před 2 lety

    ኮሜንት ፅፌ አላቅም ዛሬ ግን በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @abititube6919
    @abititube6919 Před 2 lety +3

    ኢሄን ያህል ወደቀ ገንዘባችን በጣም ውድ ነው

  • @toninboulo8738
    @toninboulo8738 Před 2 lety

    እኳዋን አብሮ አደርስን

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 2 lety

    ዋው ሲያምር እጃችሁ ይባረክ ትንሽ ዋጋው ተወደደ እንጂ

  • @bizuhan
    @bizuhan Před 2 lety +2

    ጎበዞች ናችሁ እጃችሁ ይባረክ ሁሉም ከእናንተ ሊማር ይገባል በርቱ

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 2 lety +5

    ደስ ይላል ዋጋው ግን ስንት ነው ሲያምር

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይበርከቹሁ
    በረቱ💚🙏

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 2 lety +2

    ናፊቅ ትንሱ ደናናቹ አስፊትዬ ናፈቀኝ

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z Před 2 lety

    ጎበዞች 🥰🥰🥰💒💒💒

  • @yeabsragetahun1930
    @yeabsragetahun1930 Před 2 lety

    my bro big respect

  • @ga3775
    @ga3775 Před 2 lety +1

    ባዛሩ በጣም እሚገርም እቃ አላቸው በርቱ

  • @blenekebedekebede6672
    @blenekebedekebede6672 Před 2 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፍትሕ በሣውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገራቻችን

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 Před 2 lety

    በጣም ያምራል

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Před 2 lety

    አገራችንን ሰላምያርግልንሁሉም የሚያምረው ሰላም ሲኖር ነው

  • @selambezabih4517
    @selambezabih4517 Před 2 lety +2

    Nafkot lanchina le kalye liyu bota alegn berchi

  • @mahlietberhanu8855
    @mahlietberhanu8855 Před 2 lety

    Tinsu you're very talented 👍

  • @kibirtalem749
    @kibirtalem749 Před 2 lety

    Nice program keep it up nafki and tinsi

  • @kabtamuabayneh4061
    @kabtamuabayneh4061 Před 2 lety

    መልካም በዓል

  • @zarakasun8191
    @zarakasun8191 Před 2 lety

    ሀገሬ ናፈቀኝ

  • @menberbayuhbayuh180
    @menberbayuhbayuh180 Před 2 lety

    ጎበዝ በርካታ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Před 2 lety +1

    ጎበዞች ለምን ግን ብዬ ላሰብኩት መልሰ ሰጣችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +1

    ዋውው!! በእውነት በጣም ጎበዝና ምርጥ ስራ ነው ። የፈረጆችን የገና ዛፍ የተባለውን አጥፉልን በርቱ ሰው ግን ገዛ ገዛ አድርጉ እንጂ እኔም ኢትዮ ስመጣ መግዛት እፈልጋለሁ አድራሻውን ንገሩን??

  • @user-pc1pn7vo6m
    @user-pc1pn7vo6m Před 2 lety

    ፍትህህህህህ ለሣኡዲ ስደተኞች ፍትህህህህ ለህፃናት ፍትህህህህህህህህ ፍትህህህህህህህ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 2 lety

    ዋው በጣም ጎበዞች እደናተ አይነቱን ወጣቶችን ያብዛልን ባህሉ እዳይጠፋ ምታደርጉት ጥረት በጣም ሚመሰገን ነው ትሱ ናፍቂ ዋው

  • @liyaliya4023
    @liyaliya4023 Před 2 lety +1

    Enkuan aderedachu aderesen

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 Před 2 lety

    እኮንአደረሳችሁ

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 Před 2 lety +2

    ለኢቢኤስ ቢሮ ያስፈልጋችሀል እኛ ዛፍ አይወክለንም

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 Před 2 lety

    ስታምሩ

  • @firefeleke134
    @firefeleke134 Před 2 lety

    Esayi egzabhare yemsgne dase silel

  • @houssamtannir2739
    @houssamtannir2739 Před 2 lety

    Bravo

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +1

    ዋጋዉ ግን በጠም ዉድነዉ

  • @tizibtmengesha9950
    @tizibtmengesha9950 Před 2 lety

    ye leju selik bekemet teru naber

  • @kiyayeasellawatube4721

    Enkun Aderesechu 🙏❤️

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube Před 2 lety

    #አሠለሙ አለይኩሚ# ዋርመቱለይ -ዋበርከቱ
    #ውድ እህት -ወንድሞቼ# እበከቹሁን ስለ --#ዲነችን-- እንወቅ# ግዜ ውድ ነው አለሃን --#እንፍር-- --#ፕሮፍኢሌን-- --#ኑሁ-- ፍትዋ# አርፍ --#ትምህርት- #ታገኛለች ግዜ #ውድ ነው# #አለሃ ልቦና ይስጠቹ -
    #ኢተ ቁላ አለሃን #እንፍር ይች ዱኒያ ከንቱ ነት- #የርብ የአለሃ
    #ለኢላኢላ ሙሃማድን $ረሱሉላህ አለሃ #ቃጥታኛውን መገድ ይምርን-
    #እውነትን እንከታል #ሀሩን ሚድያን
    #መደገፍ አለብን #ይህ የኛ ግዴታ ነው
    #ከንቱ ቦታ ግዜን #መበከን ዋጋ የስከፍለሊ#
    #ዬት ነው #ውሎዋችን ምን #ለይ ነን #እስክ
    # እናስብ

  • @user-xu2gq9rw6c
    @user-xu2gq9rw6c Před 2 lety

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 Před 2 lety +3

    አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ያደረከኝ ጌታ

    • @user-jc3oy4yi9y
      @user-jc3oy4yi9y Před 2 lety +4

      አወ ክርሰትና ለአንቺ አይመጥንሸም
      አህዛብ ዉጭ ከዚህ

    • @user-vu6qu1qc8i
      @user-vu6qu1qc8i Před 2 lety +3

      ታዳ እዚህ ምን ሸቶሽ መጣሽ ቀበሮ

    • @sallmsallm5561
      @sallmsallm5561 Před 2 lety +3

      በሁሉም ቦታ ጥልቅ ማለት ስትውዱ

    • @foufoifukado3025
      @foufoifukado3025 Před 2 lety +1

      ታዳ እዚህ መን ትስራለሽ ቡችላ

    • @user-jc3oy4yi9y
      @user-jc3oy4yi9y Před 2 lety

      @@foufoifukado3025 ክክክክክክኪኪኪኪኪ
      አኮ የርጎ ዝንብ

  • @alem_nuguse
    @alem_nuguse Před 2 lety

    Gobazoch💕😘

  • @user-gp4in4zj6m
    @user-gp4in4zj6m Před 2 lety

    ግን ውድ ነው

  • @abenitube5758
    @abenitube5758 Před 2 lety

    bekebitoch beret new yetwoldew girgim aybalem

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 Před 2 lety

    ሰራ ተቀያየሩ ከመቅሰ ጋራ ዲያሰፖራው ገብተው ካለቁ ሆቴል ማሰተዋቂያ አልቋል

  • @zemzemh815gmilcom
    @zemzemh815gmilcom Před 2 lety +1

    አይ ትሱ ግድ ግዙ ክክክክክ

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 Před 2 lety

    በርቱእደናተጠንካራወጣቶችንያብዛልንበክርስትናእምነትውስጥየገናዛፍየተወገዘነውለትውልዱየነጭአምላኪእዳይሆንየሀገራችንባህልእዳይረሳይበልጡንጎልቶእንዲታየሰውባህልእዳንከተልጠንክረንበሀገራችባህልመደሰትአለብን

  • @taybarak2297
    @taybarak2297 Před 2 lety +1

    እትዬ ቴሌቤጁን እስከሆና ድረስ ሁሉን ሃይማኖት የማይወከል ስረ አትስሩ🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

    • @nardosaklile5406
      @nardosaklile5406 Před 2 lety +5

      ገና የክርስቶስ ልደት በዓል ነው ክርስቶስ ደግሞ የክርስትያኖች አምላክ ነው።
      የተወለደውም በግርግም ነው።

  • @adgu4209
    @adgu4209 Před 2 lety

    Yeserachhut grge 👏
    🗑️🗑️🗑️

  • @nanibelete6371
    @nanibelete6371 Před 2 lety

    EWNET NEW ESEY GOBEZOCH ZAFU YE ILUMINATI NEW TEWGZUAL FETARI YEBARCACHEW

  • @hanyfloeralflor5354
    @hanyfloeralflor5354 Před 2 lety +3

    ኣይማጃጃል አልሃምድሊላህ ሙስሊምላደረገኝ ገታ🙏👌ምስኪን ዳሃ ዶሮ የምገዛባት ያጣል እናንተ ለ ሲኢል 2500

    • @user-ym5gh5wb9s
      @user-ym5gh5wb9s Před 2 lety +4

      እውነት ነው የተወለደው ጌታ በእፃቤት ሳይሆን በግርግም ነው

    • @user-hd8jn5qd1x
      @user-hd8jn5qd1x Před 2 lety +6

      እምነቱ የማይመለከታችሁ አፋችሁን አትክፈቱ ምድረ ጨለማ

    • @selamtefera6597
      @selamtefera6597 Před 2 lety +5

      አሁን አንቺ ስለክርስትና ምኑን አውቀሽ ነው እናቱ? ደሞ እኮ አንቺው እዚህ ፈረድሽብን ሲኦል እንደምንገባ🙄🙄🙄….እኔ አንቺን ብሆን ስለማላውቀው እና ስለማይመለከተኝ ነገር ሀሳብ አልሰጥም!

    • @user-jc3oy4yi9y
      @user-jc3oy4yi9y Před 2 lety

      ውይ የሙሀመድ ዲቃሎች ምን አገባችሁ
      ለናንተ አይመጥንም ዉጡ ከዚህ ወይ ጉዲ
      የኛ ሀይማኖት ነዉ እንከባበር

    • @helenestifanos7455
      @helenestifanos7455 Před 2 lety

      Sedi ye sawedi atabi