Video není dostupné.
Omlouváme se.
መምህሩ አምልኮ ከ ዘማሪ ይትባረክ አለሙ ጋር
Vložit
- čas přidán 23. 05. 2023
- #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን
#Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇
#የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇
gofund.me/b00feec5
gofund.me/1e8aef46
ተባረኩ
Mong athungi
111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111
እንደው በጌታ መብራቱን ብትተውት እንዲሁ በዚህቤት ያለው ክብር ይበቃል በጣም ነው በዚህ ቤት ባለው ክብር የምንፅናናው
ልክ ብለሻል እህቴ እኔም አስጠላኝ በነብዩ ላይ ያለው በቤቱ ያለው ክብር በጣም ደስ ይላል ማብራት ግን አልተመቸኝም
ማንጊያ ቤት እኮ ነው የሚመስለው
💯✔ my blessed sis,
zem belachu wekba atefxeru normal new
❤
Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ
12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
መብራቱን በጌታ ተውት
ይትባረክ ብርክ በል
❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊እግዛቢሔር ይባርክ
ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን ሀሌ ሉያያያያያያያ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤
Amen
አሜንንንንን፣አሜንንንንን፣አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ጌታነው🙌🙌👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏
አሜን አሜን እሰይ እልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን
በእውናትም እግዚያብሔር ይሁን ያሌዉ ይሆናል ከ ጋምቤላ prophet esrale hebago hemacha ናኝ የእግዚአብሔር ሰዉ ሄኖክ ግራማ ከጋምቤላ ምድራ ናዉ ማልእክት እየፀፋኩ ያሌዉ የፋለኩት ፀጋ አሌኝ ግን ማቀጠል አልችልኩም ብትፀልኝና ራይን ወደ ገምቤላ ምድራ ብትጋራኝ እንዴ እግዚያብሔር ፋቀድ ብትፀልይና ይብራትን ብትፋጥራ ምን ችግራ አሌው እሱት ፀልሄ ንጋሬኝ ለእኔም እግዚያብሔር የጋበኝ ብዙ ራእይ አሌኝ አሁን በድግራ holle babele እየታማሩኩ አሌዉ የእግዚአብሔር ሰዉ ።
Wow that's awesome ❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
It's amazing! when I hear your worship always appreciate it.l don't say anything about God work with you.l wish good time and God bless you and whole of your family.
I❤ much U. Way to go.
Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe tebareku
Amen 🙏
Yes yes yes yes yes yes yes yes amennnnnnnnn
Wow
Amen Amen ❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen....mefusu Alebet Baki ... betam nw Yetebarekut ❤❤❤❤❤❤
Ehenin mabrat tewu betun ye egizabher bet yimiseli eski😢
Yitbewa your amazing person God bless you more and more 🙏
🙏 Good Morning 🙏!!!
Yes! Indeed! Absolutley Right! Everything IS Quite Different in Jesus Christ's supernatural Dynamic Mighty Power!!!
🙏 Amen & Amen 🙏!!!
🙏 Halleluyah 🙏!!!
🙏 Amen & Amen 🙏!!!
🙏 Amen & Amen 🙏!!!
🙏 Halleluyah 🙏!!!
Amen.amen.amen.amen.amen.amen🙏🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙇
WooWooW❤❤❤
Ameeeen
Ameeeen
Ameeeen
Elelelelelele
Elelelelelele
Kibir Liyasusi Yehuni Tabarki Geta Yebaeki Zamani Bageta Yebarkii❤❤❤
❤❤መምህሩ tbarke
🙏 Good Morning 🙏!!!
🙏 Amen & Amen 🙏!!!
🙏 Halleluyah 🙏!!!
Thanks Everlast Mighty Lord Jesus Christ for Loving me more than I Love myself!!!
Thanks Almighty God for the supernatural Unique Fair and Kind Fatherhood! I am Free from Sickness!!!
Wow tabarak AMEEN
ሀለ ሉያ አሜን አሜን❤❤
Amen amen amen amen
Amen
ትባርኪ
Ameen thank goodness
Ameeeeeen❤❤❤
Wawww minte taberk tamasigan geta hoy ❤❤
I don't know what I must say just let me say praise God in heaven and God bless you yitibarek
Yitbe enkuwan Dena meta stefa debro neber betam bebzu tebarek
Amen Amen elelelelelel❤❤
Amen*3 hallelujah eleleeeeee
አሜንንንንን
blessed church
Ameeen Tabariki Amazing worship.
I am Protestant this look like night club what the difference from dance 😢😢😢 God please help us the end of the day ! It mixed up now I don’t have any words…
Yes u right
Abo Egzabhere Yebarke Berke Belelgne Yetbye Egzabhere Mogese Setokale Zemnke Yebarke Sefalene
ሜንንንንንንንንአሜንንንንንንንንን❤❤❤❤
Ye egezaber bet ye tselot bet enji yechfera bet aydelem
amen🙏
ተወዳጅ ዘማሪ ይትባረክ ተባረክ ❤
በመፈሰ የሞታቹ በሰጋ የተገለጣቹ ና
እናተ እዉር:: በእዉነት ክርሰታን ከሆሺ በሰጋ እየዘመረ ነዉ ሐይታዪም?የት ላግኝ አተንና እትባረክር ላያቹያለዉ አጋንት ለማራገፊ ፈልጋለ መገድሐጣዉ እጂ ሁለም በናት ልነቃኔበረ ኤራሳቸዉ መፈተሺ ይጀምሩነበረ አይ ነበይ የነሱ አጋንት አልታየይም??አይ ቃለዉት ዉሰጥ የምለዩ ነበሩ በታመጣ ባልተሰናከልነበረ::
አሜንንን አሜንንን ተባረኪ ዛርክ ይባረክ 🙏
Ebakachu light kenesu eras metat new miyaseyezew
አሜን❤❤❤❤❤❤ 5:05 5:07
❤❤❤
tebareku
Wow Tabark
Amen amen Amennnnnnn
Amennn
Ameeeeen ❤❤
Fire fire 🔥🔥
Ende yachi boss be geta nech ende
❤❤❤❤❤❤
ማራናታንም ብታስመልኩ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
beneke ejih maranatanim sirat🙏🥰
Ameeen
😍
Amen.Amen.💔💔💔🔥🔥🔥✋✋✋✋🔥✋✋✋🔥🔥💔💔
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
is this really house of God? the light, the act everything is copy from world, please respect the name of Jesus you are calling.
መናፍቅነት የሞት መንገድ
ይትቤ እና ሳሚ ❤❤❤❤❤
ግን ላይቷን ለምን አተውትም
ፈውስን እንደ እንጀራ ለአምልኮ አይሆንም ለምን ትልቅ መልእክት የያዘ ዝማሬ ነው ለዘመኑ ሌቦች ከደሀው እየነጠቁ ባለ ሀብት ለሆኑት ሌላው አምልኳችን ወደ ቀድሞው ይመለስ 😢😢😢መድረኩ ጭፈራ ቤት በቃ ዝላይ ጭፈራ ብቻ 😢😢😢
ልክ ነዉ፡ ፈዉስን እንደእንጀራ፦ቦታ ላልተያዘላቸዉ፦በኢየሱስ፡መጎበኛ ጊዜ ለምገኙ ብቻ ይሆናል፡ለዝላይ ሳይሆን፡ይህ ሕይወት ነዉ፡፡
እግዚአብሔር ይባርክሽ
🥰🥰🥰
Dureye werada negade
አቤት ጌታ ይቅር ይበላችሁ !!!
ምንማለት ነው አብሮ ይበለን
don't ask me stuipd question
@@mheretgbermaryiam3220 eskestaawe newa
ወደቀላት፣ቀንበሩ፣ስለመጣ፣መምህሩ፣
አሁናም ተቀይራል ስሜ
Hi
ሰው የፈገውን ይበል ልጁ ተቀብታል
Ende minte billionaire geta yibarkek
minte billionur nawe yayehut
i like you 🎉🎉🎉🎉🎉😍🥰🤩🥳😋😛😝😜🤪
የምን መሸማቀቅ ነው በጌታ ቤት እንደሚገባው መሆን ነው እንጂ የማይገባንን ምህረት ሰቶን ደግሞ
መምህሩ ወይስ ግርግሩ 😭😭😭😭
😂😂😂😂😂
አረ የመብራት ነገር ምንድነው ቢቀርስ
😶
ለምንድነዉ እናንተ ክርስቲኖች በየቸርቹ ዲም ላይት መብራት የምትጠቀሙት ደስ አይልም ናይት ክለብ ነዉ የሚመስለዉ በጌታ ተዉት።
ለነገሩ በየት በኩል ፀልዬህ ቃሉን አጥንተህ ትዘምራለህ እነዚህ ዱሪዬ ነቢያት ነን ባዮች ክሳችሁን
ትክክል ኤነ የሰዉበት ሳራትኛነኝ ግን እነዝ ዱርየ ዘማርነኝ ባይሆቹን የልጂነት ሰልጣነን ተጠቂም እ ላያቸዉ ያለዉን አጋንት ለማራገፊ ፈልጋለዉ ግን ከት ላግኛቸዉ እትባረክም ጨምር ሰዉ ይነቃል መገድ አጣዉ
อามีน
Erre baki bizuu tekatelachu minewu gin😂
መዝሙሩን ግን አድምጣችሁት ነው የምትዘምሩት ዝም ተብሎ የመዝሙሩ Scale ስለተገናኘ እና Stylu ስላዘለለ መዘመር አለበት? በማስተዋል እንድንዘምር እግዚአብሔር ይርዳን። ለሁላችንም ምህረቱን ያብዛልን። አሜን ።
ምእመናኑ ያሳዝናል የታክሲ አላቸው
ኮተቶች! ለሰው ነው የምትዘምሩት ጩኸትና ብር መሰብሰብ ብቻ!
ኧረ ይሄንን በመሰለ የአምልኮ መንፈስ ላይ መብራቱ ምን ያደርጋል እሱን በአለም ላሉት ተውላቸው
😂😂😂😂😂 ጭፈራ ቤት ነው ወይስ !?
Awo min yihun tadiya
@@DechasaKetema-rc5uq ከጨፋሪዎች ጋር ነህ እንዴ?
የራስህን መዝሙር አታውጣና በሰው መዝሙር ፌመስ መሆን ምንም ጥቅም የለውም በየቸርቹ ስለሚዞሩ ጌታ ፊት ቁጭ ብሎ መፃፍ መፀለይ ማንበብ ዋጋ ያስከፍላል
የራሳቸው አንድ መዝሙር አውጥተው በየመድረኩ እሷን ብቻ ብትዘምር ይሻላል ጥሪ አለብኝ ካልክ ምንድነው ገደል ማሚቱ መሆን የራስህ መልዕክት ከለለህ ጥሩ ምዕመን ሁን
exactly
ምንድነው ሁሉም አስተያት ሰጪ ሆነኮ የፍለገውን መዘመር መብቱ ነው ብቻ ጌታን ከፍ ያር እንጂ አንተ የራስህን መዝሙር አውተህ ነው ቤትህ ውስጥ እምትዘምረው
እንደዚህ ከሆነ አንተም የሰዉን አትዘምር የራስህን አዉጣ 😂
@@tube8742 ወንድሜ የሰው መዝሙር ዘምሮ መጽናናት አልተከለከለም ግን በሰው ዝማሬ በሰው መልዕክት titlun ዘማሪ መሆን አይቻልም ነው
Wandeme endaza kahona lamen ya mazemrayawen dawit mezmr eyanababk tezenanaleh larase zefa zemer
አንድ መዝሙር ሳትሰሩ በሰው መዝሙር ምትፈምሱት ነገር
The main point is worshiping, glorifying the Lord Jesus Christ
Ante awra esu yageleglal
ልጂም ከጨለማነዉ የለም የለህ መፈሰቅዱሰ አበት ነበይ አይንየወረ
Chuhet bicha 😂 you try so much but just vacuum
የማን ቀርናና ባርያ ነው እባክህ
Ye Eysuse Barya New Menew CHegr Ale?