ያለቀለት ቤት እና ባዶ ቦታ በተመጣጣኝ ዋጋ በዉቢቷ ወሎ መዲና ደሴ ከተማ ደስ የሚል ሰፈር ላይ/sadamTube/Amiro Tube/Brex Habeshawi/zed

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 12. 2020
  • ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ያለፋችሁን ወሳኝ መረጃዎን ከታች ባለዉ link ታገኛላችሁ
    1ኮምቦልቻ ላይ 172 ካሬ ባዶ ቦታ በ2 በኩል ምንገድ ያለዉ
    • ኮምቦልቻ ላይባዶ ቦታ ለምትፈልጉ ሁ...
    2በደሴ 200ካሬ ባዶ ቦታ ምቹ ስፍራ ላይ
    • 200ካ,ሬ ሜትር ባዶ ቦታ በደሴ ከ...
    3በደሴ 150 ካሬ ፊኒሺንግ ብቻ የቀረዉ g+1
    • 👍በር እና መስኮት የቀረዉ g+1ነዉ...
    4አዲስ ፋሽን ጅልባብና ኒቃብ፥ጀለብያ ዋጋ በEthiopia
    • አዳዲስ ፋሽን ጅልባብ፤ኒቃብ አና ጀ...
    5ቁርአንን በዩትዩብ ለመቅራት#qurean learninge in CZcams by yasin Tube
    • Live በጥያቄያችሁ መሰረት ያሲን ...
    6ጀግና እናት ያሳደገቻቸዉ እንቁ ወሎየዎች በwollo
    • (አጃኢብ ነዉ)ጀግና እናት ያሳደገቻ...
    7ወሎየዎች ጦርነት ዉጡ ብትባሉ ስላቸዉ የመለሱልኝ አስቂኝ መልሶች
    • Video
    8የመቀሌ ህዝብ የሚያሳዝን ህዝብ መሆኑ ምክንያት
    • Video
    9ዶክተር አብይ ስለ ዉጊያዉ የሰጡት ታሪካዊ ንግግር
    • Video
    10የአመቱ አስቂ የጁንታ ቀልዶች በወሎ
    • የአመቱ አስቂ😂ያልተሰሙ የጁንታ ቀል...
    11ቤተሰቦች ተጫዋች አያቴን ተዋወቁዋት ፈታ በሉ
    • 😂🤪ተጫዋች አያቴን ላስተዋዉቃችሁ😜 ...
    12እናታችሁንናአያቶቻችሁን በዚህ መልኩ በቀላሉ አስደስቶቸዉ
    • Video
    13qurean ቁርአንን በ12 አይነት ድምፅ በታዳጊ
    • ❤ቁርአንን በ12 አይነት ድምፅ የሚ...
    14የዉጭ ሀገር ብሮች ምንዛሬዎች
    • 👉ተጠንቀቁ በዉጭ ያላችሁ እህት ወን...
    15የወርቅና የብር ዋጋ በግራም#Ethiopia
    • በኢትዮጲያ ያለዉን የወርቅና ዋጋ ዝ...
    16live ዱንያ ጠፊ ናት ኩሉ መን አለይሀ ፋን
    • Live ዱንያ ጠፊ ናት ኩሉ መን አ...
    17ከኛ ቀምታችሁ ለመከላከያ ቤትና መኪና ስጧቸዉ ያለዉ ወጣት
    • ❤በወሎ ከኛ ቀምታችሁም ቢሆን ለመከ...
    18ያለቀለት ቤትና ባዶ ቦታ በተመጣጣኝ ዋጋ በደሴ ከተማ
    • ያለቀለት ቤት እና ባዶ ቦታ በተመጣ...
    19አዲስ ፋሽን ልብስና ጫማ ዋጋ በኢትዮጲያ
    • አዲስ ፋሽን የወንድናሴት ልብስናጫማ...
    20የጤና ባለሙያ ይዘን መተናል የሚያማችሁን ጠይቁ ?
    • Live የጤና ባለሙያ ይዘን መተናል...
    21 የ18900ብር ለልጁ ቁርአን ክትሚያ ያረደዉ ጀግና ኢትዮጲያዊ አባት
    • Video
    22 ታናሹን ወንድሜን ላስተዋውቃችሁ
    • 🤗Live ከታናሽ ወንድሜ ጋር መጥቻ...
    23 የመኖሪያናድርጅት ቤት በቅናሽ ዋጋ
    • 🤭የሚሸጥ ቦታ በታላቅ ቅናሽ በሀሪፍ...
    24እደዚህ አይነት የጫጉላ(ሙሽር)አይታችሁ አታቁም
    • 😂😂እደዚህ አይነት ጫጉላ(ሙሽር) አ...
    25ከAmiro Tube ጋር በlive ተቀወጠ
    • በlive አብረን እቀውጠዉ ገባ በሉ...
    26 ሰርግ የናፈቃችሁ "ቆንጅዬ ወሎዬ ሙሽሮች
    • Video
    27 የኢትዮጲያ የዲን ታዳጊ አምባሳደሮች
    • በጣም ይገርማል በዚህ እድሜ በኢትዮ...
    28 ይህንን ስታቁ ምን ትሉ ይሆን"ስደት ወደ ኢትዮጲያ
    • ታላቅ እደነበርን አረቦች ነበሩ ወደ...
    29 ምርጥ የአትክልትና ፍራፍሬ የእርሻ ቦታ በቅናሽ ዋጋ
    • የሚሸጥ ምርጥ የአትክልትናፍራፍሬ ቦ...
    30 ስለ ማህበር ቤት አሰጣጥና ዉጭ ሁናችሁ አገር ዉስጥ አካዉንት ለመክፈትም መረጃ ይዘን መተናል
    • ስለ ማህበር ቤቶች እንዴት እደሚሰጥ...
    31 በወሎ ኦሮሞ ልዩ ዞን የCovid 19 በሽታ አሳሳቢ ሁኔታ
    • በወሎ ኦሮሞ ልዩ ዞን የኮቪድ 19 ...
    32 በወሎ የአንበጣ መንጋ በገበሬዉ ላይ እያደረሰ ያለዉ
    • የወሎ ገበሬ በአንበጣ መንጋ ጉዳት...
    33 ይሄንን ሳያዩ ማንኛውንም ገንዘብ እዳይመነዝሩ
    • የዉጭ ብሮች የብላክ ማርኬት ምንዛሬ...
    34 እናቱን የሚወድ እህቱን የሚወድ ሊያየዉ የሚችል
    • እናቱን የሚወድ ፣እህቱን፣ሚስቱን፣ ...
    35 ዱባይ ወይም ሳኡዲ እዳይመስላችሁ ኢትዮጲያ ሀገራችን ናት
    • ዱባይ ወይም ሳኡዲ እዳይመስላችሁ "...
    36 "ከፎቶሽ ምን አለኝ "ደስ የሚል ቆይታ
    • ""ከፎቶሽ ምን አለኝ ደስ የሚል""...
    37 የእውነተኛ ደሰታ ምንጭ
    • ደስታ ከራቃችሁ ድብርት ለበዛባችሁ ...
    38 የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ልዩ ቆይታ
    • የወሊድ መቆጣጠሪያ መጠቀም የሚስከት...
    39 ልዩ የወሎ ወጣት ያስገርማል
    • ይህንን የወሎ ጀግና ታዳጊ አይቶ አ...
    40 ኢሬቻ በኢስላም ያለዉ ቦታ • የኢሬቻ በአል ስነ ስርዐት በእስልም...
    41 የደስታሽናየስኬትሽ መመሪያ 1 100% ሀላፊነት መዉሰድ አለብሽ • ደስተኛና ስኬታማ ሴት ለመሆን/how...
    42 ህይወታችንን በምን አይነት ሙድ መምራት አለብን
    • Video
    43 ትዳር ያሰብንና የጀመርን እዴት እናጣጥመው
    • Video
    44 ትዳር ለመጀመር ወንድና ሴት ጋር ያሉ ችግሮች
    • መንድና ሴቶች ላይ ከትዳር በፊት ...
    45 ሴቶች ትዳር ላይ እነዚህ 8ነገሮች የግድ ያስፈልጋቸዋል
    • 7 ሁሉም ሴቶች ትዳር ዉስጥ ሊያደር...
    46 ሴቶች ስለ ወንዶች የግድ ማወቅ ያለባቸው
    • ሴቶች ሊያዉቋቸዉ የሚገቡ 2 ዋና ዋ...
    47 በደሴ ከተማ ልዩ ቆይታ
    youtu.
    #sadamtube #ethiopian_youtuber
  • Zábava

Komentáře • 201

  • @sadamTube
    @sadamTube  Před 3 lety +3

    ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ያለፋችሁን ወሳኝ መረጃዎን ከታች ባለዉ link ታገኛላች
    1 የጤና ባለሙያ ይዘን መተናል የሚያማችሁን ጠይቁ ?
    czcams.com/video/K5-9aaYF2n4/video.html
    2 የ18900ብር ለልጁ ቁርአን ክትሚያ ያረደዉ ጀግና ኢትዮጲያዊ አባት
    czcams.com/video/hVffCBZ6Lj4/video.html
    3 ታናሹን ወንድሜን ላስተዋውቃችሁ
    czcams.com/video/SxK9xWQ5OmM/video.html
    4 የመኖሪያናድርጅት ቤት በቅናሽ ዋጋ
    czcams.com/video/20I3KllDcBI/video.html
    5 እደዚህ አይነት የጫጉላ(ሙሽር)አይታችሁ አታቁም
    czcams.com/video/O2Hcalb4P_o/video.html
    6 ከAmiro Tube ጋር በlive ተቀወጠ
    czcams.com/video/akcR-HuWlXU/video.html
    7 ሰርግ የናፈቃችሁ "ቆንጅዬ ወሎዬ ሙሽሮች
    czcams.com/video/7k3XZC9KJJA/video.html
    8 የኢትዮጲያ የዲን ታዳጊ አምባሳደሮች
    czcams.com/video/AV3Nq8CtXts/video.html
    9 ይህንን ስታቁ ምን ትሉ ይሆን"ስደት ወደ ኢትዮጲያ
    czcams.com/video/w88vT1Q4aLc/video.html
    10 ምርጥ የአትክልትና ፍራፍሬ የእርሻ ቦታ በቅናሽ ዋጋ
    czcams.com/video/jIA06bfcsa4/video.html
    11 ስለ ማህበር ቤት አሰጣጥና ዉጭ ሁናችሁ አገር ዉስጥ አካዉንት ለመክፈትም መረጃ ይዘን መተናል
    czcams.com/video/Ro8zEOr5Gac/video.html
    12 በወሎ ኦሮሞ ልዩ ዞን የCovid 19 በሽታ አሳሳቢ ሁኔታ
    czcams.com/video/5o59wonRjEo/video.html
    13 በወሎ የአንበጣ መንጋ በገበሬዉ ላይ እያደረሰ ያለዉ
    czcams.com/video/ZimQOdHOPD8/video.html
    14 ይሄንን ሳያዩ ማንኛውንም ገንዘብ እዳይመነዝሩ
    czcams.com/video/6YElNWgwWDE/video.html
    15 እናቱን የሚወድ እህቱን የሚወድ ሊያየዉ የሚችል
    czcams.com/video/r76WZSAZGw4/video.html
    16 ዱባይ ወይም ሳኡዲ እዳይመስላችሁ ኢትዮጲያ ሀገራችን ናት
    czcams.com/video/mE_lZKJ6zYs/video.html
    17 "ከፎቶሽ ምን አለኝ "ደስ የሚል ቆይታ
    czcams.com/video/vYYlGg95Ois/video.html
    18 የእውነተኛ ደሰታ ምንጭ
    czcams.com/video/nZUf39-BNDk/video.html
    19 የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ልዩ ቆይታ
    czcams.com/video/5I89HfP1a8Y/video.html
    20 ልዩ የወሎ ወጣት ያስገርማል
    czcams.com/video/-IZDJzisjzA/video.html
    21 ኢሬቻ በኢስላም ያለዉ ቦታ czcams.com/video/qhNb1msG0KM/video.html
    22 የደስታሽናየስኬትሽ መመሪያ 1 100% ሀላፊነት መዉሰድ አለብሽ czcams.com/video/MirBFWjSs7I/video.html
    23 ህይወታችንን በምን አይነት ሙድ መምራት አለብን
    czcams.com/video/0lLcgl2oLNg/video.html
    24 ትዳር ያሰብንና የጀመርን እዴት እናጣጥመው
    czcams.com/video/lK6ekiMk8X4/video.html
    25 ትዳር ለመጀመር ወንድና ሴት ጋር ያሉ ችግሮች
    czcams.com/video/QCfN220spi4/video.html
    26 ሴቶች ትዳር ላይ እነዚህ 8ነገሮች የግድ ያስፈልጋቸዋል
    czcams.com/video/iX7bqcZ_8a4/video.html
    27 ሴቶች ስለ ወንዶች የግድ ማወቅ ያለባቸው
    czcams.com/video/sfP0QgBwWB0/video.html
    28 በደሴ ከተማ ልዩ ቆይታ
    youtu.
    #sadamtube #ethiopian_youtuber

    • @griggsgggdggdgd5887
      @griggsgggdggdgd5887 Před 3 lety

      Selam alykum seleam nw sadam edat neh ena yemerissa lije negh desssa bota efeligalhu 450.000 yalikew bota ale weys teshete ena efeligewalhu ebakih meliselgh

    • @azizaassen2427
      @azizaassen2427 Před 2 lety

      ባዶቦታ ስንትነዉእዝህ

  • @user-ef9bv8rv9u
    @user-ef9bv8rv9u Před 3 lety +10

    ደላላዎችን አምናችሁው ገደል እዳገቡ እህቶቸ በእዳ የተያዘ ቤት አለ ውሥብሥብ ነው ገዘባችሁን እዳታሥበሉ ጋደኞየ የገዛችው ቤት ብዙ ጣጣአ አምጥቶል

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +3

      በግና ፍየልኮ አይደለም ቤት ነዉ ሁሉን ነገር ተጣርቶ ነዉ የሚሻሻጡት

    • @ahlammohammed7146
      @ahlammohammed7146 Před 3 lety

      @@sadamTube ትክክል

    • @zeebazeeba4554
      @zeebazeeba4554 Před 3 lety

      @@sadamTube ትክክል 100%

    • @user-wh2mz7vi4l
      @user-wh2mz7vi4l Před 3 lety +1

      ልክ ነሽ እህቴ ደላላ ደላላ ነው ሠው ሽጦም ገንዘብ ይቀበላል

    • @etobhh64
      @etobhh64 Před 3 lety

      @@user-wh2mz7vi4l አወ።

  • @fafitube5711
    @fafitube5711 Před rokem +1

    አድስ አባባ የገዛሁት ፈረሰ አሁንስ ተስፋ ቆረጥኩ ደከመኝ ወሎ ላይ ደሞ ልሞክር በሽወች ከተገኘ 😢

  • @user-ks3dq5oe8b
    @user-ks3dq5oe8b Před 3 lety +1

    በርታ ወድማችን ጡሩ መረጃ ነው

  • @user-zp7gc9cu8m
    @user-zp7gc9cu8m Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @wollomedia1
    @wollomedia1 Před 3 lety +2

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ በጣም ነው እማመሰግነው በጣም የምፈልገው ቦታ ነው ያቀረብክልን እስኪ ባዶ ቦታ በሁለት መቶ ሽ ከተገኘ ሹክ በለኝ በአላህ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Před 3 lety +1

    Mashallhe

  • @SH-jh3tn
    @SH-jh3tn Před 3 lety +1

    ዋአሊኩምእስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርታልን ሳዳም

  • @user-wv9cg5dl3m
    @user-wv9cg5dl3m Před 3 lety +8

    ሰላም ላዳምጥ ባልገዛም ተስፋ ነው ማየቱ 😁😁😁

  • @tesfaymengesha9495
    @tesfaymengesha9495 Před rokem +1

    Sadam bro

  • @hawa5042
    @hawa5042 Před 3 lety +1

    እናመሠግናለን

  • @madinahmuhamad8412
    @madinahmuhamad8412 Před 2 lety +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @leyatseyoum6157
    @leyatseyoum6157 Před 3 lety +1

    Meserata wayeme esemano yebalale ka yunafarsetewe Alfe belo wayeme boru mada hagara Imiss you

  • @seadayimer7090
    @seadayimer7090 Před 3 lety +2

    Wa wr wb bro masha Allah baligezam lishufewu

  • @ZozoZozo-di1xk
    @ZozoZozo-di1xk Před 3 lety +2

    አሪፍነዉባዶቦታልቀቅልን

  • @user-gg8ri2sm2q
    @user-gg8ri2sm2q Před 3 lety +1

    ወድም ሳዳም ስለምትሰጠን መረጃ እናመሠግናለን ነገረ ግን ጥንቃቂ በተሞላበት መሆን አለበት ያረብ ሀገረ ሴት ያለንን ብረ ቤት ላይ ለማረግ እንፈልጋለን አዳዶች እኔ በህይወቴ የምመኘው ቆጆ ቤት ነው እና ለኛ የሚመጥነንን ህጋዊ የሆነ አቅረብልን እናመሠግናለን

  • @user-xg7tw2gg8z
    @user-xg7tw2gg8z Před 3 lety +1

    ሳዳም አድስ ነኝ አብሽር በርታ ወንድሜ😍😍😍

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety

      መርሀባ ሹክረን ሀቢቢ

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 Před 2 lety +1

    አረይህ ደሴአይመሥለኝም
    አገሩማነዉ ያለህበት ሥሙ ገጠርነዉ በጣም👍👍👍ተቃም
    ፈልግልኝ ደሴ

  • @sofiyaeshete7368
    @sofiyaeshete7368 Před 3 lety +1

    እናመሠግናለን ሣዳም ባዶ ቦታ ብታሣየን ጡሩ ነበር

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety

      ቀጣይ ቪድዮ አለ ባዶ በታ ሀሪፍ ሰፈር ነገ ይለቀቃል

    • @sofiyaeshete7368
      @sofiyaeshete7368 Před 3 lety

      @@sadamTube እሽ እጠብቃለን

  • @elhamtube6426
    @elhamtube6426 Před 3 lety

    በርታ ወድሜ ስንት ይሄን መረጃ የሚፈልግ አለ

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety

      10a Elu Tubeየዉጭ ግሩፕ watsapp or imo or telegram ካለ አስገቢኝ 0925960640 ሳዳም

  • @rabiaalli6397
    @rabiaalli6397 Před 3 lety +2

    በርታ ወንድሜ እኔ እኮን ከሚሴ ሠርቻለሁ አልሃምዱሊላህ

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +1

      መርሀባ ራቢ ሹክረን

  • @mominaabdula4614
    @mominaabdula4614 Před 10 měsíci +1

    እሄ ዋጋ ዛሬ በሆነ እኔ ነበርኩ የምገዛው😊😊😊

  • @user-ef9bv8rv9u
    @user-ef9bv8rv9u Před 3 lety +2

    አገሪ ደሴ መሻአላህ

  • @leyilaahmed1105
    @leyilaahmed1105 Před 3 lety +5

    ወይሚሊየንለናንተቀላልነውእኛለአረብሀገርስንትአመትሰርተንነውሚሌየንቁጥርእምንገባው

  • @samiraali3569
    @samiraali3569 Před 3 lety +1

    አህለን

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Před 3 lety +3

    አህለን ሣዳም እንኳን ደህና መጣህ ኮቦልቻ ባዶ ቦታወችን አሣየን

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +2

      በዚህ ሳምንት ጠብቂኝ ኮቻ ላይ

  • @sofiyaeshete7368
    @sofiyaeshete7368 Před 3 lety +1

    አህለን ሣዳም እንኳን ደህና መጣህ

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +1

      እኳን ሰላም ቆያችሁ ዉዶች

    • @user-do6md2ku9b
      @user-do6md2ku9b Před 3 lety

      እረአቦ ዝም በል አገሬነው በደንብአውቀዋለሁ ውሸትነው

  • @wshasas9495
    @wshasas9495 Před 3 lety +2

    ኧረ ብሮ እንዲህ ያለ ዋጋ ለኛ አረብ ሃገር ለምን ሰራ ይከብደናል ባዶ ቦታ ከ200,000-300,000ከተገኘ

  • @sumeyatube5544
    @sumeyatube5544 Před 3 lety +2

    በጣም ውድ ነው ገና ብዙ ጣጣ አለው ቢስ 200ሽ ብርኮ አይጨርሰውም እደ በ300ሽ 150 ካ ገዝተው 300 ሰርተው የጨረሱ አሊ የጨት ቤት የግል ቦታ ደሴ አሳየን ባዶ ቦታ 150 ካ

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +1

      200 ካ,ሬ አለ ነገ ይለቀቃል

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety

      ያለቀለትም አለ ከ3 ቀን በኋላ ይለቀቃል

    • @asmamohammed5944
      @asmamohammed5944 Před 3 lety

      @@sadamTube ere tew bado bota felig dessie kutiren lilakilih 0504566507

    • @user-qe1ju2ms4f
      @user-qe1ju2ms4f Před 2 lety

      @@sadamTube ቁጥርህን ፈልጋለሁ ወድም ደሴ ፈልግልኝ ቤት 180 ካሬ የሚሆን

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 Před 3 lety +1

    Sadame semonun xeftehal beselam new

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +1

      kezih behuwala altefame ተመልሻለሁ ት/ት ቢዚ አርጓኝ ነበር ጨራርሻለሁ አሁን ሹክረን zooz

  • @gsmrame3743
    @gsmrame3743 Před 3 lety +1

    ሰላምአለይኩም. ወልደይ. ወይምመርሳ. ከለ አሳዩን

  • @zeharahussen6029
    @zeharahussen6029 Před 3 lety +1

    ጤና ይስጥልኝ ቦታው እስማኖ ይባላል አላቀውም ስትል ሰምቸሀለሁ

  • @zeharasaied2954
    @zeharasaied2954 Před 3 lety +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እናመሰግናለን ከቻላችሁ ገራዶ አሳየኝ

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +3

      ኢሻአላህ ገራዶ የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዉቁኝ

  • @halan9208
    @halan9208 Před rokem +1

    አዲስ ነኝ ለቤትህ ሀገሬም ዴሴነው
    እኔ እፈልጋለሁ ቦታ

  • @fetlebekele9548
    @fetlebekele9548 Před 3 lety +3

    ይሄ ለኛ አይሆንም ትላልቅ ድርጅት ላለዉ ነዉ የሚሆነው

    • @samirasamira2883
      @samirasamira2883 Před 3 lety +1

      ሳህ

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +6

      እረ ትልቅ ነገር እንመኝ የሚሰጠዉ አላህ ነዉ ሰበብ ብቻ ነዉ አኛ የሚጠበቀዉ

  • @nemaawol324
    @nemaawol324 Před 3 lety +1

    አህሌንንንንንንንን ሣዳምምም አንደኛ.ነኝ ዛሬ

  • @user-do8bg1ky6y
    @user-do8bg1ky6y Před 2 lety

    ደሴ
    ለኔም ፈልግልኝ

  • @asmamohammed5944
    @asmamohammed5944 Před 3 lety +1

    Ebakih ene bota efelifalehu

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety

      Ale 200 ካሬ ሀሪፍ ዋጋ በቀጣይ ይለቀቃል

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o Před 3 lety +3

    ሆሆ ሰፈራችን ሄደህ ማሻአላህ አለፍ ብለህ ቤቴ ብታሳየኝ ምነበር በል

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +2

      እዳየሽዉ ቁጠሪ

    • @user-jc6pg6if1o
      @user-jc6pg6if1o Před 3 lety

      @@sadamTube እሺ ሺኩራን

    • @user-jc6pg6if1o
      @user-jc6pg6if1o Před 3 lety

      @@sadamTube እዛው ነው አይቸዋለሁ አመሰግናለሁ

    • @emuerezan3449
      @emuerezan3449 Před 3 lety

      @@user-jc6pg6if1o እስኪ ደውይልኝ ከቻልሽ እህት

  • @user-jh7hi3kz4i
    @user-jh7hi3kz4i Před 3 lety +1

    በርታ ወድሜ አድስ ነኝ ለቤትክ

  • @sara-yp2ig
    @sara-yp2ig Před 3 lety +1

    ሳዳም ከቻልክ መቅደላ ማሻ. የተጀመረ ቤትና መሬት ጠይቅልኝ

  • @user-fn3oq9gv3x
    @user-fn3oq9gv3x Před 2 lety +1

    ሳዳም ይህን ቤት ዛሬ ቢሆን አይኔን አላሺም ነበር ስገዛው እፍፍ እስኪ እንደዚህ ቦታ አቅርብልን ኮቻ ደሴ

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 2 lety +1

      Ale tenesasaye

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 Před 10 měsíci +1

      @@sadamTube ጢጣ ወይም ገራዶ መግዛት እፈልጋለሁ አሳየን

  • @hayatwollo1231
    @hayatwollo1231 Před 3 lety +2

    ቆይ ላዳምጥና መጣሁ ግን ደሴ ዩኒቨርስቲ ይመስለኛል

  • @user-uj2cg9fv9x
    @user-uj2cg9fv9x Před 3 lety +3

    ካየው ት ይበቃኛል እኔ ኢሄ እሰራለው ሽበት አላወጣም ሆሆ ለብቻ ይከብዳል እደኔእናመሰግናለን

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +1

      kk አይዞን ይሰራል ባዶ ቦታ ነገ ይለቃል በቅናሽ ዋጋ ጀምሮ በማህበርም ከፈለግሽ አለ

    • @user-uj2cg9fv9x
      @user-uj2cg9fv9x Před 3 lety +1

      @@sadamTube ወድምሰዳም ለምታደርሰንመረጃሽኩረን ግን የማህበር ቤትእኛ አገር ዬለም ወደቡታጀራአለሲባልአልሰማሁምእሙህምእኔ የጭቃ ቤት አቁሜ ሲሚቶ ተወዶብ ኝ ቁጭ ብሎዋል እሱን ጨርሼ ጉዞ ወደአገር ኢሄስ በጠለብ ቤት ደሞዝ አይታሰብ ሰው እደቤቱ እጂ እደጎረቤቱ አይኖርም

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety

      በትክክል ማህበር ቤት ግን ሁሉም ቦታ ነዉ በትዉልድ ሀገር የሚሰጠዉ

  • @samerasamera6202
    @samerasamera6202 Před 3 lety +1

    ይሄስ ዋጋውእራስ ይመታል ቤቱገና ብዙ ይቀራዋል

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +1

      አዎ ባዶ ቦታ ነገ ይለቀቃል እሱን እይዉ

  • @mohdhasan6920
    @mohdhasan6920 Před 3 lety +1

    Lemin Baher dare ateyeklenem

  • @zedzed8167
    @zedzed8167 Před 3 lety +4

    እስከ 2000 ሺ አግኛለሁ ወይ ብሮ እንዳስቁ ከዚህ በላይ አቅሜ አይፈቅድም

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +1

      ባዶ ቦታ የወረዳ ከተማ ላይ አይጠፋም

    • @zedzed8167
      @zedzed8167 Před 3 lety

      @@sadamTube ባባየ እስኪ ካለ እሞክራለሁ ኢንሻ አላህ

    • @zedzed8167
      @zedzed8167 Před 3 lety

      @@sadamTube የወረዳ ከተማ ማለት በጣም የወጣ አካባቢ ማለትህ ነው

  • @user-dx6zt2yw9m
    @user-dx6zt2yw9m Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን በነካጅህ የጭቃቤት ግርፍ በዴሴና በኮቻ አሳየን ከመሀል ከተማ ወጣ ያለ ቦታም እንደዛው ?

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +1

      መርሀባ መርሀባ

    • @user-en4rq5gx1y
      @user-en4rq5gx1y Před 3 lety +2

      አወ እኔም እፈልጋለሁ የጭቃ ቤት ዋጋ ጠይቅልን

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety

      @@user-en4rq5gx1y ኢንሻ አላህ በቀጣይ አዘጋጃለሁ ሶፊ

    • @user-en4rq5gx1y
      @user-en4rq5gx1y Před 3 lety

      @@sadamTube እሺ ወድም ሳዳም ጀዛኪላ ኸይር

  • @MdAmir-zn4vk
    @MdAmir-zn4vk Před 2 lety

    የኔ ዮንቨርስቴው ማዶ አባቴ ስቶኝ ቦታ አለኝ ልስራበት እያደር ከተማ ይሆንድሆ ምን ትመክሩኝላችሁ እህቶች

  • @toyibaandres4741
    @toyibaandres4741 Před 2 lety +1

    እስኪ አቀስታ አሳየኝእኔ እፈልጋለሁ ቤት በናትህ

  • @tube8843
    @tube8843 Před 3 lety +3

    ኮበልቻም

  • @zainbemam8390
    @zainbemam8390 Před 3 lety +1

    Masalahe safara selasayhagi dsblogal

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +1

      Minmaydel lela yemetfelegiwe botam kala asawekigne

    • @zainbemam8390
      @zainbemam8390 Před 3 lety

      Amasgnalhu kamasmer balai ezawe akababi botslnber 90korkoro sarchalhugi sltbbrhe amsgnalhugi

  • @fafiyasin7259
    @fafiyasin7259 Před 3 lety +2

    ዋጋዉን ቶሎ ተናገር አታስረዝም ባባ

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +1

      እሺ ይስተካከላል

  • @samerasamera6202
    @samerasamera6202 Před 3 lety +1

    ሳዳም ባዶ ቦታ አሳየን

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety

      ነገ 8: 00 ለይ አለ ጠብቁ ይለቀቃል

  • @mekyaendrismekyaendris8978

    እስኪ ወንድም በደ ቧንቡሀ አከባቢ የሚገኝ ቦታ አሣየን

  • @SH-jh3tn
    @SH-jh3tn Před 3 lety +2

    የተስራ ቤት ደሴ ስንት ነው

  • @Ad-tt9qs
    @Ad-tt9qs Před 3 lety +1

    ወይ ሚሊየን እኔስ 10 አመቴ በስደት አሁንስ ደክሞኛል

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +2

      አይዞን ሰበብ ብቻ ነዉ ካቺ ሚጠበቀዉ አላህ ያገራዋል

    • @Ad-tt9qs
      @Ad-tt9qs Před 3 lety

      @@sadamTube እሽ ወንድሜ ኢንሻ አላህ ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም እዛው እዩንቨርስቲው አጠገብ ነበረችኝ ግን ህገ ወጥ ናት ካልፈረሰችብኝ ትበቃኝ ነበር

    • @user-uj2cg9fv9x
      @user-uj2cg9fv9x Před 3 lety

      @@Ad-tt9qs እኔም ህገወጥ ተሳቅቃለው ፈረሰ አልፈረሰ እያሉክ

    • @Ad-tt9qs
      @Ad-tt9qs Před 3 lety

      @@user-uj2cg9fv9x አብሽሪ እህቴ ለኛ ካለው ምንም አይሆንም እኔም ያለኝ ተስፋ እሱ ብቻ ነው ከ10 አመት ልፋቴ ያገኘሁት

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 Před 3 lety +2

    የመዳም ኦክስጅኖች ሀብታም ባል ይወፋቃችሁ እኛስ ሰርተን አንችለውም

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +1

      kkkk ere ayebalem

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 Před 3 lety +1

      @@sadamTube ክክክ እና ድሃ ልበላቸው አብረው እከከኝ ልከክህ🤔

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +1

      @@zeynebe6065 አይ እኔ በሀብታም ባል ባልሺዉ ላይ ቅሬታ የለኝም እኛ ሰርተን አንገዛም ያልሺዉን ሀሳብ ነዉ አይባልም ያልኩት

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 Před 3 lety

      @@sadamTube ስቀልድ ነው ከዚህም በላይ ማድረግ እንችላለን ለማንኛውም ለቤትህ እንግዳ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ

  • @user-yd4yc7gi3q
    @user-yd4yc7gi3q Před 3 lety +1

    አድስ ነኝ ለቤትህ እስኪ ወደ ወሎ ዩኒቭርስቲ አከባቢ ቦታ ጠይቅልኝ

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +1

      ነገ የሚለቀቀዉን እይዉና ካልተመቸሽ ሌላ እፈልጋለን እዛዉ ዩነመቨርስቲዉን አለፍ ብሎ ነዉ

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +1

      well com to my house

  • @user-hq1tx2du8u
    @user-hq1tx2du8u Před 3 lety +1

    ሳዳም ህጋዊ ቦታ እና ቤት ፈልግልን ደሴ ወይም ኮቻ እሺ

  • @denaathuby4112
    @denaathuby4112 Před 3 lety +5

    ጣራ ነው የቀረው ስትል አታፍርም

  • @user-kq7qk3gs3z
    @user-kq7qk3gs3z Před 3 lety +1

    ህጋዊ ቦታ ካለ አሳዬኚ ካለ አሳውቀኚ

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +2

      የዛሬዉ ህጋዊ ነዉ

  • @betibeti1151
    @betibeti1151 Před 3 lety +1

    Bota kondo miliyen bet bale 1& 2 wagawun negereg

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety

      በቀጣይ ይለቃቀቃሉ የተሰራ ቪድዮ አለ ጠብቂ

  • @mustefaabdu5758
    @mustefaabdu5758 Před 3 lety +2

    ለደሀየሚሆንተመጣጣኝዋጋየሆነቤትአሳየኝ

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +2

      መርሀባ አለ ሰሞኑን ይለቃል አለ

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 Před rokem +1

    የመቸ ነው

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Před rokem

    ወድሞ አድ ከሶስት ያልከው ተሽጧል አለ ንገርኝ?

  • @zinatmohammed6265
    @zinatmohammed6265 Před 3 lety +1

    ወንድሜዋ እኔ የምፈልገው የግል ነው የማህበር ያልሆነ ከ150 _ ከ160 ካሬ እፈልጋለሁ ደሴ ወይንም ኮበልሻ ቦታ ካለ ሹክ በለኝ ሳዳምየ

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +2

      ቀጣይ ቪድዮ አለ ደሴም ኮቦልቻም የሰረሆዋቸዉ በዚህ ሳምንት በተከታታይ ጠብቁ

    • @zinatmohammed6265
      @zinatmohammed6265 Před 3 lety +2

      @@sadamTube
      ኢንሻአላህ እጠብቃለን ግን ስትለቅ ወይንም ስታቀርብ ከቻል እስከነ ዋጋው አቅርብልን

    • @user-hq1tx2du8u
      @user-hq1tx2du8u Před 3 lety

      እኔም እፈልጋለሁ ደሴ ወይም ኮምበልቻ ህጋዊ ቤት ወይም ቦታ እሺ አባቱ?

  • @user-iy7jv8en5e
    @user-iy7jv8en5e Před 3 lety +2

    ሱበሀን አላህ ይህ አካባቢኮ በግ ስንጠብቅበት ነበር የምንውለው አሁን ፎቅ በፎቅ ሁኗል እኔም በዚሁ አካባቢ 500 ካሬ 550 ሺ ገዛንልሽ ብለውኝ ነበር እስካሁን ግን ስሙ አልዞረም ቤት ካልተሰራበት ብለው እኔም የት ስሄድ ላድርበት ደግሞ እዛ ቤት ልስራ እያልኩ ልቤን የማሸራትት ብየ ንቄ ትቸዋለሁ ቤተሰቦቸም ስሪበትና ስሙ ይዙርልሽ እያሉ ይቸከችኩኛል

    • @ahlam3388
      @ahlam3388 Před 3 lety +1

      እኔ ልግዛሽ እህት

    • @user-kq7qk3gs3z
      @user-kq7qk3gs3z Před 3 lety +1

      ህጋዊ ነው እንዴ

    • @user-iy7jv8en5e
      @user-iy7jv8en5e Před 3 lety +1

      አወን ህጋዊ ነው

    • @user-kq7qk3gs3z
      @user-kq7qk3gs3z Před 3 lety +1

      @@user-iy7jv8en5e የት ሰፈር ነው አፈላልጊልኚ እስኪ ትንሽ ቦታ ብቻ ግን ውድ አልፈልግም አቅሙም የለኚ

    • @user-uj2cg9fv9x
      @user-uj2cg9fv9x Před 3 lety

      @@user-iy7jv8en5e ህጋዊ ከሆነ ይቀመጥ ይጨምርሻል

  • @leyilaahmed1105
    @leyilaahmed1105 Před 3 lety +1

    ሲቀርይቀራልለዱኒያቤት

  • @emanmenhajiselefiyah1904

    እኔ እፈልጋለሁ ደሴ ባዶ ቦታ

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 2 lety

      0925960640 sadam online market

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 Před 3 lety +4

    በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-eq2zb6og1f
    @user-eq2zb6og1f Před 3 lety +1

    ሠብሥክራይብ አርጉኝ በቅንነት

  • @faizatube6550
    @faizatube6550 Před 3 lety +2

    ተቋም ወይም ቧንቧውሃ ፈልግ ቦታ

    • @user-kq7qk3gs3z
      @user-kq7qk3gs3z Před 3 lety +1

      ህጋዊ ከአንድ ሚሊዬን በላይ ነው

    • @faizatube6550
      @faizatube6550 Před 3 lety +1

      @@user-kq7qk3gs3z ቦታ ነው ወይንስ ቤት

  • @rabiaassefa1863
    @rabiaassefa1863 Před 3 lety +2

    ደሴ ከተማ ትላለህ እዴ ቦሩ ተቀምጠህ

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +1

      ደሴ አተማ አስተዳደር ስርኮ ነዉ

    • @user-dx3rd1xp7f
      @user-dx3rd1xp7f Před 3 lety

      Kkkkk

    • @Noor-bh5sh
      @Noor-bh5sh Před 2 lety

      ሀሀሀ

    • @Noor-bh5sh
      @Noor-bh5sh Před 2 lety

      @@sadamTube ለአስተዳድሩማ ኩታበርም ዴሴ ነው ክተማነ ገጠሩ ግን ይለያል ዴሴ ከተማ አትበል አታጓጓን ቦሩማ እኛም አለን

  • @tube6850
    @tube6850 Před 3 lety +2

    እምታውቁ መልሱልኝ 100ካሬ ላይ ጅ+1 መስራት ይቻላል

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +2

      በደንብ ነዋ g+3 ከዚያም በላይ ይቻላል

    • @tube6850
      @tube6850 Před 3 lety +1

      @@sadamTube አመሰግናለሁ ሳድ

  • @user-kq7qk3gs3z
    @user-kq7qk3gs3z Před 3 lety +1

    ህጋዊ ቦታ ነው ወይስ የጨርቃ ቦታመልስልኚ

  • @fafiyasin7259
    @fafiyasin7259 Před 3 lety +1

    እረ በአሏህ ዝም በል የሰዉ እዳ ይዤ በሀሳብ ልሙት

    • @SH-jh3tn
      @SH-jh3tn Před 3 lety +1

      ክክክክ ምነዎ ሆ ተይው ይናገር ክክክ

    • @fafiyasin7259
      @fafiyasin7259 Před 3 lety

      @@SH-jh3tn ክክክክክክ እሽ

  • @asmamohammed5944
    @asmamohammed5944 Před 3 lety +1

    Ere ene bota bicha efeligalehu esike hulet meto hamisa kare yemihon

    • @sadamTube
      @sadamTube  Před 3 lety +1

      አለ 200 ካሬ በቀጣይ ቪድዮ ላይ ተከታታይ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን