ውሎዋችን ደሴ ከተማ ላይ በተገማሽረው የጦሳ ተራራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ውሎዋችን ደሴ ከተማ ላይ በተገማሽረው የጦሳ ተራራ#የወሎ#ደሴ ልዩ ምልክት #ከጦሳ ተራራ ላይ የደሴ እይታ አቀማመጥ#ቤታችሁን ፈልጉ

Komentáře • 24

  • @fedishatube1250
    @fedishatube1250 Před 3 lety +1

    ሀገራችን ሲያምር

  • @naeemanaemma258
    @naeemanaemma258 Před 3 lety

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻ አላህ በርታ ወንዲማችን ሙስሊሞች በርቱ ሚዲያችሁን አላህ ያሴዲጋችሁ

  • @user-fl2fp6om3f
    @user-fl2fp6om3f Před 3 lety

    በረካ ሁኑ አቦ ወላሂ ሳዬው እዛው ያለሁ መሰለኝ ዱአ አድርጉልን እስኪ ለኛም በሰላም ለሀገራችን እንዳበቃን
    ለማንኛውም በርቱልን ወድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-bd7vv7lj6v
    @user-bd7vv7lj6v Před 3 lety

    መሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይገዛችሁ

  • @user-vw7tv4hn5y
    @user-vw7tv4hn5y Před 3 lety

    ማሻ አላህ

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI Před 3 lety +1

    ማሻአሏህ ደሴ ሥታምር የኔኳ ሠፈሬ አይታይም🤔 ሀረጎ ላይ ሆነህ ወደኮ/ቻ ብታሣየን ላየው እችላለሁ ያአሏህ አሁንሥ ሀገሬ ናፈቀኝ 😭

  • @fayezamohammed2113
    @fayezamohammed2113 Před 3 lety

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አዲስ ስራችሁንም አቅርቡልን አላህ ያግዛችሁ ላይክ ሰብስክራይብ ሸር እያደረጋችሁ ሀባይብ እናበረታታቸው

  • @habibaseid78
    @habibaseid78 Před 3 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ ወደ ሀይቅ ጎራ በልና ቤቴን አሳየኝ ወንድማችን

  • @madinaeman3226
    @madinaeman3226 Před 3 lety

    Bertu yageri ljochi

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Před 3 lety

    ጦሳን አስታወስከኝ አስሜ፤ጀዛከላህ ከይረን!

  • @user-td2fe5nk6d
    @user-td2fe5nk6d Před 3 lety

    ወአለይኩውሰላምወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @bahriyaahmad5155
    @bahriyaahmad5155 Před 3 lety

    እንሸ አለ🌹🌹🌹🎁🎁

  • @fedishatube1250
    @fedishatube1250 Před 3 lety

    ገና ዛሬ መጣሁኝ ወደቤትህ የዴሴ ልጂ ነህ እዴ አስሜ ሀቂቃ ነሺዳወችህን እወደዋለሁኝ

  • @user-rm4qk9jv1b
    @user-rm4qk9jv1b Před 3 lety

    ወይን አገረ ወላሂ እኔ ቃላች አጠረኝ ያረብ
    መችነው ግን አሳቤ ተሟልቶ እምመጣው አገሬ ያረብ

  • @user-ys1sj1mf9g
    @user-ys1sj1mf9g Před 3 lety +1

    ውዶቸ ሰውመሆን በቄነው ፕሮፍይል በመጫን ቤተሰብ እንሁን ከዘርኛ የጨዳችሁብቻ

  • @user-ys1sj1mf9g
    @user-ys1sj1mf9g Před 3 lety

    Wswrwb MashaAllah

  • @user-ys1sj1mf9g
    @user-ys1sj1mf9g Před 3 lety +1

    አየሁት ሰፈሬን

  • @user-ij9ci6gr6q
    @user-ij9ci6gr6q Před 3 lety

    ዋአሊኩም ሰላም

    • @adoyalsyas9969
      @adoyalsyas9969 Před 2 lety

      ሰላማሌኩም የደሴ ወጣቶች ጁታው ብቻ ሳይሆን ደሴ ውስጥ ነዋሪ መስለው የነበሩ ጁታዎችም አዳያመልጡ ማስወገድ ብቻ ሌላ አማራጭ እዳታስብ

  • @user-ij9ci6gr6q
    @user-ij9ci6gr6q Před 3 lety

    ትዝታ አትቀስቅሱ አቦ አይ ስደት

  • @feraihewetkebede3942
    @feraihewetkebede3942 Před 3 lety

    Ere Asme sefere Ager Gzat new kesrh

  • @user-gn5ov5jm7z
    @user-gn5ov5jm7z Před 3 lety

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረኮትሁ አስማማው መጅሊስ አረቢያትሸጣለህእደ? ደሴሱቅአለወ ብለወኝነወ??

    • @asmamawahmed
      @asmamawahmed  Před 3 lety

      አወ አለኝ ነበረኝ በኪሳራ ልዘጋው ነው

  • @user-ij9ci6gr6q
    @user-ij9ci6gr6q Před 3 lety

    አያስታውቅም ቤታችን