Sancho Gebre - Fiyona | ፍዮና - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 06. 2020
  • Ethiopian Music : Sancho Gebre | ሳንቾ ገብሬ - Fiyona | ፍዮና - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
    Subscribe: goo.gl/vdthqb
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #SanchoGebre
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Hope Entertainment
  • Zábava

Komentáře • 2,3K

  • @amantube9784
    @amantube9784 Před 4 lety +868

    ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
    ለታመመ ጤንነትን
    ላላገባ ትዳርን
    ላልወለደ ልጅን
    የተሰድነውንም ለሀገራችን አብቃን

  • @BdSf-tb6fn
    @BdSf-tb6fn Před rokem +5

    الله الله ع اتيوبيا حلوة حلوة جدا
    بلاد النجاشي خضراء وبلد جميل انا احبه وعشفه بلدي التاني أديس أبابا شاشاءمني
    بصراحه احبك اتيوبيا بركان من اليمن
    عدن عدن أخوانكم عندنا في الحفظ والأمان

  • @najatjemal5833
    @najatjemal5833 Před 2 lety +16

    I am from Ethiopia And i love Ethiopia music love Sancho 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤

  • @asefakidanu7552
    @asefakidanu7552 Před 4 lety +45

    ሳንቾ የዘፈኖችህ እስታይል ግሩም ነው ካንተ ቡዙ እጠብቃሎህ። በርታ

  • @user-de6jq1ss7i
    @user-de6jq1ss7i Před 4 lety +12

    ዋውውው ያበደነው ሣቾየ በርታልኝ። ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሣቅ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪😘😘😘💖💖💖❤❤💘💘💘💖💖💖

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 Před 4 lety +17

    ሁሌም ዘፈኖችህ ዳንሶችህ አንድ አይነ ት እሚያደርጋቸው ይበዛል ይህ ግን ለየት ያለ ነው በርታ የማይክል ጃክሰን ታናሽ

  • @mohajecelowofficial5982
    @mohajecelowofficial5982 Před 3 lety +11

    İ,am from somali🇸🇴 i love sancho songs 🔥 ❤🙏😘

  • @tewodiroszerihun1845
    @tewodiroszerihun1845 Před 4 lety +53

    ሳንቾ እወድአለው ወንድሜ እባክህ በዚህ ጊዜ ማንም አያይም ማለት አይቻልም ሙዚቃን እና እኛ ኢትዮጵያውያን ደሞ ያልተዘመረልን ብዙ አይነት ባህል ያለን ነን ስለዚህ እባክህን ሌላ ነገር ሳይሆን እኛን የሚመስል ነገር ብታቀርብ ለብር ሳይሆን ከዚህ በፊት ያሉት አርቲስቶቻችን የሚያረጉትን ነገር ማለቴ ሴት ልጅ ባሁን ሰአሀት ለሽያጭ የምትቀርብ የሚመስል ዘፈን ከመዝፈን ጥሩ አስተማሪ የሆነ ሴት ብዙ ነገር ማረግ የምትችል መሆኑን የሚያሳይ ነገር ብታረግልን ደስ ይለኛል የራሴ አሳብ ነው ደስ ያለው ይመቻቹ!!!

    • @geramowkasa5555
      @geramowkasa5555 Před 4 lety

      tekakale nwe

    • @ath5249
      @ath5249 Před 3 lety

      leloch misale mehon yemichil comment

    • @dira4989
      @dira4989 Před 3 lety

      ፌዬናዬወቸከኘቸከኘከ

    • @tigistmekuriya8412
      @tigistmekuriya8412 Před 3 lety +1

      Hulum yerasu estayel alew ena esuyebahl music byaweta estiante fred yamrbetal eyaymeslegnm gndahl nazemenaeinet yetelabese dhon desykal

  • @tizufikir9829
    @tizufikir9829 Před 4 lety +5

    ገና ሳልጨርነው ኮሜት የሰጠውክ ምርጥ ስራነው ከጠበኩት በላይ የእውነት ፍዮና እውነት ብለካል በርታል ሰንቾ

  • @kiyayebuzemankiyayebuzeman3225

    ሳንቾዬ ዋዋዋዋዉ ምርጥ ሙዝቃ ኑርልን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘🙏🙏🙏

  • @asenemaryamlijiyoutube6818
    @asenemaryamlijiyoutube6818 Před 4 lety +75

    🙆‍♀️ ከሙዝቃው ይልቅ ኮመንት ለማንበብ ብየ ስሮጥ💃 ተደፍቼ ነበረ🤣🤣

  • @Tube-xz7rg
    @Tube-xz7rg Před 2 lety +3

    ቱርካዊ ነኛ የሚለው ባይገኝም የኢትዮጵያን ዘፈኖች በጣም እወዳለሁ

  • @user-lx6oh5vk8j
    @user-lx6oh5vk8j Před 4 lety +116

    በውጪ ሀገር የሚስቃዩ ወገኖቻችን በተቻለን አቅም ድምፅ እናሰማ😭😭

    • @messitube8047
      @messitube8047 Před 4 lety +4

      አብረን እንጮሀለን በሰው ሀገር ላሉት እኔም በሰው ሀገር ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @messitube8047
      @messitube8047 Před 4 lety +1

      ምርጤ አመሰግናለው

    • @tigist19
      @tigist19 Před 4 lety +2

      አሜን 👏👏

    • @ethio-tik-tok3507
      @ethio-tik-tok3507 Před 4 lety +2

      ይህን ለምታነቡ ቤተሰቦች በሙሉ ሰላማቹ ይብዛልኝ ያሰባቹት ይሳካ ስደተኞችም ከስደት ይገላግላቹ ያልወዳቹ ወልዶ ለመሳም ያላገባቹሁም ለማግባት ያብቃቹ ጋደኞች l inkun በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ ሰብስክራይብ ያርጉ czcams.com/video/HVMEa2gU34s/video.html

    • @sinightaisi6541
      @sinightaisi6541 Před 4 lety

      ትክክልውዴ

  • @sefradavid464
    @sefradavid464 Před rokem +6

    Am a Nigerian but loving this song

  • @niyaalshilall5914
    @niyaalshilall5914 Před 2 lety +36

    I Don’t understand but i liked this song 🎶👨‍🎤✨fev. Singer Sancho Gabre 🤴🏽🥰 from Somalia 🇸🇴👋

  • @Mykeyshewa
    @Mykeyshewa Před 4 lety +15

    ቆንጆ ሙዚቃ ነው ወንድሜ 🙌🙌🙌✌🏿✌🏿🙏🙏

    • @mykmt8558
      @mykmt8558 Před 4 lety

      ሌባ ቱልቱላ ንገረው ወንድምህ ከሆነ ካዘንክለት እንዲያሻሽል እርዳው ብጭርቅርቅ ያለ ነገር አምጥቶ ቆንጆ ትለዋለህ ሸንጋይ

  • @user-lu4cp5zs7l
    @user-lu4cp5zs7l Před 4 lety +9

    ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ❤❤ሳንቾዬ በጣም ደስ ይላል በርታ የኛ ሰው ማበረታታት አይወድም ሀበሻ ወሬ እንጂ ችሎታ የለው ሰለዚ ወደፊት ነው መጓዝ ወደዋላ ካየክ ችግር ነው በርታ ❤❤❤❤

  • @mp6639
    @mp6639 Před 2 lety +3

    I'm Bro SoMaLi Keep GoiNg🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @sabatefera7212
    @sabatefera7212 Před 3 lety +3

    ድምፅ %100 የተቀጠሩት ዳንሰኞች %100 ዳንስ % 100 ሁሉ ነገር %100 በጣም ሁሉ ነገሩን ወድጀዋለው በርታልኝ ሳንችዬ 1 ቀን ባገኘውህ

  • @adee212
    @adee212 Před 4 lety +3

    ሳንቾዬ የኔ አንደኛ ምርጥ ስራ ነው

  • @dawitejoberg1224
    @dawitejoberg1224 Před 4 lety +7

    4 ደቂቃ 15 ሰከንድ ላይ ያየሁት የጡት ጫፍ ነው የኤዲተር ችግር አልያም ሆን ተብሎ ነው የተሰራው።የእህቴ ሕይወት ለመታወቅ ተብሎ እራስን መሸጥ የድህነት ክፋቱን ያሳያል ።በተረፈ ሳንቾ በድምፅ ሳይሆን በዳንስ 👏👏👏👏👏

  • @iyyahissa7368
    @iyyahissa7368 Před 3 lety +7

    I am Eritrea boy .ILove sancho& gildo kassa

  • @hossaenatesfaye5655
    @hossaenatesfaye5655 Před 4 lety +1

    Sanchoooo man! Brother ምርጥ ስራ። Ethio shake ስትደንስ ራሱ ትዝ ይለኛል ከ Sami Go ጋር ያኔ ልጅ እያለው አታሳዩኝ ሳይለትቀቅ በፊት. በርታ ብሮ በርታ good job!

  • @AmiinMuqtar-rn6de
    @AmiinMuqtar-rn6de Před rokem +3

    I'm Somalian I love this song

  • @user-fg1yp3nw4u
    @user-fg1yp3nw4u Před 4 lety +3

    ይሀን ኮረና አሏህ ያጥፉዉና ሁሉም እደፈለገ የሚዝናናበትን ጕዜ ያምጣልን ያገሬ ልጆች ከክፉነገር አሏህ ያጠብቃቹ በተለይ ተኮረና🇧🇴💔❤️

    • @user-gt2xf2nn2j
      @user-gt2xf2nn2j Před 4 lety

      እምንንንንንንን❤️❤️💔💔💔🇪🇹

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 Před 3 lety

      አሜን ውዴ አንችንም 😘👌👍🙏

  • @ewatbenson
    @ewatbenson Před rokem +1

    My best artist I will visít you óne day from Turkana, Kenya

  • @robelkiros4620
    @robelkiros4620 Před 4 lety +16

    አሪፍ ስራ ነው!

  • @redusami6664
    @redusami6664 Před 4 lety +4

    ምርጥ ነው በጣም ይመች 👌👌❤😍

  • @hayattessema6015
    @hayattessema6015 Před 4 lety +15

    ብዙም ደስ አይልም ከዚህ በፊት የሰራሀቸው
    ይሻላሉ ግን ይቅርታ የተሰማኝነው

    • @justblessed9358
      @justblessed9358 Před 4 lety

      Betikikil wegene

    • @yemaryamlove894
      @yemaryamlove894 Před 4 lety +1

      Hayat Tessema bedenb admechiw eshi betam arif mesic new

    • @azariasmikias8844
      @azariasmikias8844 Před 4 lety

      Hayat tessema አንድን ዘፈን ደጋግመሽ ስትሰሚው ነው ደስ ይላል አይልም ማለት የምትችይው ..... ብዙ ጊዜ እንዲህ አይነት ነገር ያጋጥማል...... ለ comment ባትፈጥኝ ጥሩ ነው....

  • @SanchoGebre
    @SanchoGebre Před 4 lety +84

    ለምትሰጡኝ አስተያየት በቅድሚያ እያመሰገንኩ አዳዲስ የኔ ቪዲዮዎች እንዲደርሳችሁ ትክክለኛውን የዩትዩብ ቻናሌን ሰብስክራይቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    አመሰግናለሁ!

  • @cilmiboodhari272
    @cilmiboodhari272 Před 3 lety +23

    I'm somali ethiopian and i love dhabib music sancho an other level✌❤

  • @user-ey5jb3mm6v
    @user-ey5jb3mm6v Před 11 měsíci +3

    I'm from somalia but Ethiopian is my second country that I love forever ethopia 🇬🇭👈

  • @danieldemeissie1789
    @danieldemeissie1789 Před 4 lety +5

    chorography and graphics number one .... like it

  • @fyametafeyameta2446
    @fyametafeyameta2446 Před 4 lety +3

    ምርጥ ዘፈን ዋው ጎበዝ

  • @user-nj1ps5lo2z
    @user-nj1ps5lo2z Před 4 měsíci +1

    እወድሀለው የአብስራ❤

  • @zupersiciiddhiif2719
    @zupersiciiddhiif2719 Před 3 lety +8

    Sancho+gildo kassa i support you🔥 who is lestining 2021
    From somalia🇸🇴

  • @arsemamariyam6588
    @arsemamariyam6588 Před 4 lety +11

    የልብስ ና የክሊፕ አራዳ በአንድ አይነት እሪትም መቼ ጠፋ ጊልዶ ቤት
    የ90ዎቹ ኑሩልን

  • @zapnadiadduunka3772
    @zapnadiadduunka3772 Před 4 lety +7

    Yaa Somalia🇫🇲 Ah Sancho Gebre ❤❤💯

  • @purunesiaparapio5849
    @purunesiaparapio5849 Před 4 lety +9

    This is my favorite although I don't understand Amharic but I like the message keep it up SANCHO big up from Tanzania🇯🇲

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 Před 3 měsíci

    እንድየ ምርጥ ስራ ጥሩ ድምፅ ኣያለህ መድራፍ ቐጥሉልህ ❤🎉

  • @Hassan-qk8kl
    @Hassan-qk8kl Před 3 lety +10

    I,from somali...🇸🇴🇪🇹
    Anyone who are here searching for this muusic 2020?

  • @galaydhmedia1855
    @galaydhmedia1855 Před 4 lety +19

    I am somali love so much ethopian music ❤🇸🇴🇸🇴

  • @tigisttigist5193
    @tigisttigist5193 Před 4 lety +2

    ዋውውውውውውው ሳንቾ ምርጥ እቅስቃሴ ነው በርታልን

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 Před 4 lety +2

    Wow betam arife sera new berta wndema ❤❤👌👍

  • @asadkamal8991
    @asadkamal8991 Před 3 lety +4

    Fiyona sancho gebere I love your all music 🎶

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 Před 4 lety +13

    ሳንቾዬ እንደጠበኩት ጥሩ እና ደስ የሚል ስራ ነው😍
    ካንተ ገና ብዙ ጠብቃለው
    #ሀናን_ታሪክ

    • @mastewalwendesen8935
      @mastewalwendesen8935 Před 4 lety

      Ewnet nw

    • @selehagere2193
      @selehagere2193 Před 4 lety

      Hanan konjo

    • @saron6543
      @saron6543 Před 4 lety

      Haniya 😍😘

    • @mykmt8558
      @mykmt8558 Před 4 lety

      ዝም በይ ግልፁን ንገሪው ወንድምሽ ነው ምኑም የማስብ የተንበጫረቀ ጩኸት ይዞ መቶ ጥሩ ነው ትይዋለሽ ? አትዋሺው እንደወንድምሽ ካየሽው ንገሪው በጣም እንደሚያስጠላ

    • @masigosl9411
      @masigosl9411 Před 4 lety

      ሀናን አደለችም ፌክዋ ሀናን ናት ይቺ

  • @azariasmikias8844
    @azariasmikias8844 Před 4 lety +2

    ተመችቶኛል

  • @tsegaygebrie1468
    @tsegaygebrie1468 Před 4 lety +1

    በጣም ነው ማደንቅህ ።።።።።

  • @Sehklioness7
    @Sehklioness7 Před 4 lety +8

    Very talented ethiopian man love my people..i love to watch sancho dance. Love the song.

  • @haimelove2313
    @haimelove2313 Před 2 lety +3

    የኔ ውድ በርታ ሁሉንም ስራህን እወደዋለው

  • @ffffffff-tz4ng
    @ffffffff-tz4ng Před 2 měsíci

    A I am from djibouti I love music Sancho keep going

  • @user-sh5cp5kb4r
    @user-sh5cp5kb4r Před 4 lety +18

    ዝም ብሎ አምሮኝ ነው like አድርጉልኝ 😍

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k Před 4 lety

      @@Classy_Films 👈😘😁czcams.com/video/_fzkMpLg2Wk/video.html

  • @awesomeplanyoel3607
    @awesomeplanyoel3607 Před 4 lety +22

    Am from uganda i love Ethiopian music respect sacho

  • @besufkadtarekegn7131
    @besufkadtarekegn7131 Před 4 lety +1

    ምርጠጥ ነው ለደረሰብህ አደጋ አዝናለሁ 😭😭😭😭😭

  • @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
    @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd Před 6 měsíci +1

    ደስ የምል ዘፈን በርቱ

  • @mbuguandinguri2668
    @mbuguandinguri2668 Před 3 lety +11

    Sancho Gebre you are a performer and a very good musician. I've watched Tanamo and now Fiyona and I am pretty impressed. You remind me of Diamond Platnumz from Tanzania, very energetic. You have a bright future.

  • @fisho214
    @fisho214 Před 4 lety +8

    ሳንቾየ ምርጥ ስራ ነው በርታልን

  • @muazjeylan2211
    @muazjeylan2211 Před 4 lety +2

    Woooow bilnaal

  • @haro4939
    @haro4939 Před 4 lety +6

    ፈጣሪ በስደት ላይ ያለን ልጆች ይጠብቀን አሜን።ኬር ያርገን

  • @abdirahemothman2013
    @abdirahemothman2013 Před 4 lety +10

    Am Somali I live Addis ababa at least 4 years I like habasha language and thier Culture🇪🇹

  • @nasibodida9360
    @nasibodida9360 Před 2 lety +4

    If you are listening to this song December 2021 you are legend.. Much love from Kenya 🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪

  • @venishbedju8424
    @venishbedju8424 Před 3 lety +1

    ሳቾዬ የእኛ ምርጥ ሁሉ ነገር ይመቸኛል አቦ ይመችህ በርታ ልኝ ደግሞ ስራዎችክ ሁሉም በጣም ደስ ይላሉ እናመሰግናለን 💯💯💯👌👍

  • @elssaelssa4354
    @elssaelssa4354 Před 4 lety +2

    Sencho.l.am.from.ethiopia.very.nice

  • @Eritrean-gl4fw
    @Eritrean-gl4fw Před 4 lety +7

    በሳንቾዬ የሚቀና ገደል ይግባ

  • @amiink8845
    @amiink8845 Před 4 lety +5

    Am somali and I LuV HabaSha MusiC 🤗♥️
    VIva HabAsha MUSICS🌹🥰

  • @sululta478
    @sululta478 Před 4 lety +2

    Arf nw bro brta

  • @user-mp3bn1ty8f
    @user-mp3bn1ty8f Před 2 lety +1

    ዋዉ አንደኛ በጣም ይማርካል

  • @bazaamora4573
    @bazaamora4573 Před 4 lety +5

    ፍትህ በየስደት እየተሰቃዩ ላሉት ስደተይኞች🇱🇧😭😭😭😭😭😭😭

  • @amaniytube2685
    @amaniytube2685 Před 3 lety +8

    Video editing and directing are very good... keep up the good work Sancho you got me 👏

  • @teferidaba3173
    @teferidaba3173 Před rokem +2

    በርታ ❤️❤️

  • @user-vm3ur3zp9g
    @user-vm3ur3zp9g Před 9 měsíci +1

    እኔ ሱዳናዊ ነኝ ኢትዮጵያን በጣም እወዳታለሁ።

  • @godanaali7993
    @godanaali7993 Před 3 lety +12

    Love this song,from Kenya

  • @henaethiopia
    @henaethiopia Před 4 lety +9

    ሳንቾ አሪፍ ቪዲዮ ክሊፕ ነው።መቼ ነው ግን ግጥም ምታሰማን

  • @mesrabeje9549
    @mesrabeje9549 Před 3 lety +2

    በጣም ቆንጆ Music ነው

  • @ibrahimnoor1751
    @ibrahimnoor1751 Před 4 lety

    100 % betam arif sera woewwww Sanecho sewodeh

  • @tomas-brkneh
    @tomas-brkneh Před 4 lety +3

    ዋው የሚገርም ዘፈን ነው

  • @bettyboo_
    @bettyboo_ Před 4 lety +62

    የፀጉራቹ ከረር በውጭው አለም እነማን እደሚቀቡት ታውቃላቹ ???? እስቲ ለትውልዱ በራሱ ባህል ወግ ዝፍኑለት

    • @user-pk6xr2xp5s
      @user-pk6xr2xp5s Před 4 lety

      በጣም እዉነት ዘፈኑስ ይሁን መቸም

    • @prince_mesay670
      @prince_mesay670 Před 4 lety

      Bihonem Enesu kalamenubet no tata

    • @prince_mesay670
      @prince_mesay670 Před 4 lety +1

      Bihonem Enesu kalamenubet no tata

    • @luelmesfin4552
      @luelmesfin4552 Před 4 lety

      rekashoch nachew .......yemadireg enji yemasebiya chinkilat yelachewum ........sodomoch

    • @hope8944
      @hope8944 Před 4 lety

      @@prince_mesay670 ዝምበል

  • @danieltakele3996
    @danieltakele3996 Před 2 lety +1

    ያበደ ዘፈን ነው

  • @abduretube7278
    @abduretube7278 Před 4 lety +1

    ኣረ ለጆርዋችን እያሰባቹ ወገን

  • @biruktadele1066
    @biruktadele1066 Před 4 lety +7

    አሪፍ ስራ ነው በተለይ ክሊፑ አንደኛ በርታ ሳንቾ

  • @donitamrat7601
    @donitamrat7601 Před 4 lety +5

    ሳንቾ አሪፍ ዘፈን ነው በርታ።
    የዚህን ዘፈን ክላሲካል በቅርቡ እንዴት በቀላሉ በጊታር መማር እንደሚቻል በ ራሴው ገፅ ላይ እለቃለሁ። ቸር ዋሉ ሀገራችንን ፈጣሪ ከ ኮሮና ይጠብቃት🙏

  • @dfdf706
    @dfdf706 Před 3 lety +2

    Iraa gudisee somalee laala woow we love all somalia🇸🇴❤❤

  • @user-de6jq1ss7i
    @user-de6jq1ss7i Před 4 lety

    የኔጀግና ሣቾየ ትችላለህ በርታልኝ እየደጋገምኩ ብሠማው የማልሠለቸው ነው የሆነብኝ ❤❤👌👍👍

  • @loreenlorca29
    @loreenlorca29 Před 4 lety +4

    Nice song 🎶❤️

  • @branishb2033
    @branishb2033 Před 3 lety +4

    Beautiful 💕💕💕

  • @princessistaahil
    @princessistaahil Před 4 lety

    Everything is best this song Hope keep going

  • @derejetlahun3388
    @derejetlahun3388 Před 4 lety +3

    በርታ ምናምን ምትሉ ሰወች ግን ነፍሳችሁ አይማርም:: ከዚህ በላይ ተጫወተብን እኮ 😡

  • @user-cd9pz9rq4c
    @user-cd9pz9rq4c Před 4 lety +30

    ሳንቾ የምትወዱ ላይክ አትለፉኝ

  • @abdirahmanelabe8061
    @abdirahmanelabe8061 Před 4 lety +90

    I’m somali boy i love Ethopian music

    • @ethio-tik-tok3507
      @ethio-tik-tok3507 Před 4 lety

      ይህን ለምታነቡ ቤተሰቦች በሙሉ ሰላማቹ ይብዛልኝ ያሰባቹት ይሳካ ስደተኞችም ከስደት ይገላግላቹ ያልወዳቹ ወልዶ ለመሳም ያላገባቹሁም ለማግባት ያብቃቹ ጋደኞች l inkun በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ ሰብስክራይብ ያርጉ czcams.com/video/HVMEa2gU34s/video.html

    • @luliberhane6283
      @luliberhane6283 Před 4 lety +1

      Respekt Respekt great Job. .i am Eritrean

    • @brightinfo63
      @brightinfo63 Před 4 lety

      czcams.com/video/-Fosc3WB9i0/video.html

    • @eyozethio7930
      @eyozethio7930 Před 4 lety +1

      This is not Ethiopian music #Abdirahman

    • @yonasgidey8102
      @yonasgidey8102 Před 4 lety

      Jiyogjgjvig

  • @ethiobrightside1387
    @ethiobrightside1387 Před 4 lety

    ሳንቾ እናመሰግናለን!!

  • @melatmesele4541
    @melatmesele4541 Před 4 lety +1

    betam arif sira

  • @mekdiesk5867
    @mekdiesk5867 Před 4 lety +11

    ሳንቾ አንተ ታዋቂ ነህ አንተን ሚከተሉህ ልጆች ይኖራሉ እባክህ ይህ የጌ ቀለምህን አጥፋልን መብትህ ቢሆንም ሀገራችን ገና ስለ ጌ ቀለም ልዬነት አልተረዱትም በቃ ልንገርህ እናንተ አርቲስ ነን ዘፋኝ ነኝ እያላቹሁ ምትለብሱት የውጪውን አክት ምትከተሉት ሁላ እወቁ ሳታውቁት የነሱን አላማ እያካሔዳችሁት ነው አንዴ ዞር ብለህ ስራቸውን ብታይ ተፀፅተህ ገዳም ትገባ ነበር

  • @Yusuf-oska-77
    @Yusuf-oska-77 Před 4 lety +3

    iam somaLi i Like Ethiopian music💫❤

  • @user-if8yj6kn5h
    @user-if8yj6kn5h Před 4 lety +2

    ሳንቾየ ስወድህ በጣም አሪፍ ነው ሙዚቃህ

  • @olgaolga6224
    @olgaolga6224 Před 3 lety +2

    Thanks more sancho Fiyona is my little and beautiful sister 😍😍😍😍

  • @semirasemiret6525
    @semirasemiret6525 Před 4 lety +7

    ሳንቾ ያራዳ ልጅ በርታ ለሙዚቃ ቻንሲ አለህ።

  • @walalkhanproduction
    @walalkhanproduction Před 4 lety +14

    I love this guy he is the best keep going brother! Love you from Kenya

    • @nasibodida9360
      @nasibodida9360 Před 2 lety +1

      Cheers to us Kenyans who love Ethiopian music 🥂

    • @tgsthaile6382
      @tgsthaile6382 Před rokem

      love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selihabeshawittube793
    @selihabeshawittube793 Před 4 lety +1

    ሳንቾዬ የኔ ምርጥ👌 ስወድህ እኮ ይመችህ😍😍😘

    • @gedionzereay2811
      @gedionzereay2811 Před 4 lety

      Yaw anchi yesu aynet slhonshe koy gn goro alsh ergetega nege denkoro nsh

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Před 4 lety +1

    You paint your hair red you pretend you're Ethiopian man noooooooo you are not !!!!!Ethiopian man who keeps his glory........he is hero 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @tube-enazgtube4674
    @tube-enazgtube4674 Před 4 lety +4

    Wow bro I like It!!! KEEP UP z Modern creativ Way!!!