በላቸው ስመኝ - ወለላዋ (Belachew Simegn- Welelawa) - New Ethiopian music 2024 (official video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • HG Entertainment #like #share #subscribe

Komentáře • 49

  • @abetao
    @abetao Před měsícem +1

    በማራኪ ጨዋታችሁ እጀግ እግጅ ተስቻለሁ በበላቸው ጣፋጭ ድምጽና እስክስታ በሚጨዋወቱ ባለጆፌ እህቶች ለሁላችሁም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @Tizitananakot
    @Tizitananakot Před 2 měsíci +3

    ያበደ ነዉ በሌ በርታ ድምፅ ብቻ ሳይሆን በግጥም እና በዜማ የተለያዩ ድምፃዊያንን ያሳወቀ ምርጥ ደራሲ ነዉ
    እና መልካም እድል HG Entertiment
    ሁሌም ምርጥ ነዉ ሀይሌ ሙላቱም ምርጥ አቀናባሪ ነዉ!!!!

  • @abetao
    @abetao Před 20 dny

    ክቡር ወንድም በላቸው ስመኝ
    እንድህ በጣፈጠ ዜማና ግጥም የምታወድሣትን እንቁ ሴትን ልጅ ጌታ እግዚአብሔር በመጀመሪያ አዳምን ፈጥሮ ለኑሮው እጀግ አስፈላጊና ተስማሚ ክብርት ሴት እንደአገራችን እንደ ኢትዮጵያ ያሉ የሕገ መንግሥት እውርና የመሪዎች እውርነት ያላቸው የአለም አገሮች የሴትን ልጅ መብት ባለማክበር ሴት ልጅ እንደእቃ በመቆጠር ከባድ የወንደ ልጅ ድብደባና እንግልት እንደሚደርስባት ሁላችንም የምናውቀው ጉዳይ ነው የወንድ የበላይነት ማለትም በጡንቻ ሐያል መሆን ሴት ልጅ ግን በአንጻሩ ግን ደካማ ናት
    ስለሆነም አመንም አላመንም ተወደደም ተጠላም ሴት ልጅ የሌለችበት ሁሉ ነገር ጨለማና ሲኦል ነው
    ስለዚህ ያለ ሴት ልጅ አንድ ቀን መዋልና ማደር የማንችል እኛ ወንድ ተብለን የተፈጠርን ነገር ግን ሥራችነ ፍናፍንቴ ወንዳገረዶች የሆን ሁሉ ሴትን ልጅ ደፍረን ስንደበድብ በጣም ይገርመኛል ፍርዱን ከላይ ከጸባኦት ጌታ ኢየሱስ ለማንም ለምንም የማያዳላው ንጉስ የጽድቅ ፍርድ ከእሱ ዘንድ አለን
    ይህን የጻፍኩት ፖሮግራማችሁን ደስ ስለአለኝና ትምህርትም ይሆናል ብየ ስለአሰብኩ ነው
    ሁላችሁንም ይባርካችሁ
    ጌታ ይመስገን

    • @abghabesh
      @abghabesh Před 16 dny

      haha minew misgana abezah bekifatim eko setochin seytan ayiwodaderachewum sidersibih new mitakew. lemanignawum setoch enkibikabe yasfelligachewal kemilut wust negn gin yan yakil kidus argeh makrebih minalbat addis afkari huneh yihonal enam eyastewalk afkir wodaje

  • @abetao
    @abetao Před 29 dny

    እጅግ እጅግ በጣም ያምርባቸሗል ቸሩ መድሐኒአለም በሚያስገርም ፈቃዱ እንደፈጠራችሁ ሁሉ እንድሁ በምድርም ስትኖሩ በምህረቱና በቸርነቱ ብዛት ጤናችሁን እድሜኣችሁን ሀብታችሁን ልጆቻችሁን ሁሉ ይባርካችሁ
    ከሚጫወት ከሚደሰት አብረን እንብላ ከሚል ከእናንተ ማህበረሰብ እኔንም አምላከ ክርስቶስ ወዶና ፈቅዶ ስለፈጠረኝ ወድቄ ሰግጄ ለቸሩ መድሐኒአለም አመሠገንኩት አመሠግነዋለሁም
    ከዚህ በተረፈ የበላቸው የግጥም ቅኔ ቅላጼ በጣእመ ዜማ ታጅቦ የሰሚን ሰው ጆሮ መንፈስን ያድሳል
    የእህቶቻችን አንገት ከማራኪው ጆፌኣቸው ጋር አንገታቸው ሲሽከረከር ሣይ በጣም እመሠጣለሁ እደነቅማለሁ
    አሁንም ደግሜ ደጋግሜ መልካም ጤንነታችሁን ከእረጅም እድሜ ጋር
    አምላኬን እንድሠጣችሁ እለምነዋለሁ
    ጌታ ይመስገን

  • @MehamedFentaw-tz8zb
    @MehamedFentaw-tz8zb Před 17 dny

    ተባረኩ ሥታምሩ በረቱ

  • @KedijaAli-mj5rc
    @KedijaAli-mj5rc Před 2 měsíci +1

    እንዳልክ ነኝ በሌ በጣም ነዉ ደሰ የሚለዉ ድምፅህም ደሰ ይላል በርታልኝ ይመችክ ወንድሜ

    • @user-ko7sh7zl3r
      @user-ko7sh7zl3r Před 2 měsíci

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @abetao
    @abetao Před 14 dny

    ለተከበርከው ውድ ወንድም አቶ ቻላቸው ስመኝ
    በመሠረቱ እኔ አንተ እንዳሰብከኝ የመጀመሪያ አፍቃሪ አይደለሁም ይልቅስ የአራት ልጆች አባት የአንድት ሴት ባል ነኝ
    በፊትም እንደነገርኩህ ዘፈናችሁ በጣም ደስ ብሎኝ ስለነበረ ነው ምሥጋና ያበዛሁብህ ለዚህም ይቅርታ ምሥጋና የሰው ልጅ አይሰለቸውም ነበር ነገር ግን አንተ በዛብህ መሠለኝ

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 Před měsícem

    I thank you for your beautiful CULTURE I love you so mach 🙏🙏
    my Amhara people we are together. To day a lot of challeng we🏵
    have this all one day we pass it.🌹🌹💯💯❤❤ 💚💛❤

  • @user-qv9cx3ss6g
    @user-qv9cx3ss6g Před 23 dny

    አቤት እናተስ ትለያላችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እወዳችሁ አለሁ

  • @user-ym3ex9ch6q
    @user-ym3ex9ch6q Před 2 měsíci +1

    Bele betam mirt new ❤❤❤❤Hg is great💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @DebolTechnology
    @DebolTechnology Před 2 měsíci +1

    Mahi, Welcome to your new role as Video Editor! Keep up the great work with best music

  • @AmirYlo
    @AmirYlo Před 2 měsíci +2

    אמא לה איזה יפה אני רוצה להיות שם ❤❤❤❤❤❤אמיר ❤❤ילאו ❤❤❤כל הכבוד להם ❤❤❤❤

  • @KedijaAli-mj5rc
    @KedijaAli-mj5rc Před 2 měsíci +1

    ዋዉዉዉ በሌ ያምራል ይመችክ ወንድሜ

  • @Gafatentertement
    @Gafatentertement Před 2 měsíci +2

    አመለ ልጋው ወንድማችን
    ሁለ ገብ ሰው ነህ !!!
    ትለያለህ !!!

  • @abetao
    @abetao Před měsícem

    dear Amahara cultural lyricist Belachew Simegn and other dancer women who have gotten talented in the region of Wollo Raya they are familiarized traditional dance and accompanied by attractive hair dressing ladies which events symbolised much more how much the wollo people and communities are good and make soical enterainments and good hospitabilities to every peoples of the world.
    thanks you Belachew and your dancer women.

  • @tameneayfokr4029
    @tameneayfokr4029 Před 2 měsíci

    Yerasihin atizefinim ena yesew musika abelash. ኩረጃ የስንፍና ውጤት ነዉ

  • @ChakraBahadurbudh
    @ChakraBahadurbudh Před měsícem

    Hi guys I'm from Nepal actuly i don't understand your language but really like this song and i so much like your voice its amaging voice 🌸🌺🏵️

  • @Kiflehaile-p5m
    @Kiflehaile-p5m Před 2 měsíci +1

    Wawuuu yamral HG bertu mirti sera new

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 Před měsícem

    This generation has go far Eskista
    Beautiful.

  • @user-cx2ws7kj2x
    @user-cx2ws7kj2x Před 2 měsíci +1

    ዋው ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-jk1kk6si8j
    @user-jk1kk6si8j Před 2 měsíci +1

    ይመችህ ወንድሜ በርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bt3jh5ix3m
    @user-bt3jh5ix3m Před 2 měsíci +1

    ዋው

  • @Melese5363
    @Melese5363 Před 2 měsíci +1

    good traditional musics

  • @AsmamawGeto-dz2if
    @AsmamawGeto-dz2if Před 2 měsíci +1

    ልዩ ይመችህ

  • @BireTubee
    @BireTubee Před 2 měsíci +7

    በናትህ ቸጂ copyright srike ተብዬነው ባንተ ቪዲዮ በናትህ ሳላቀው ነው ወንድማለም አስለቅቅልኝ በናትህ የአባዮዘውዴ ሙዚቃነው ዩቲብ ሳይዘጋብኝ 🙏🙏🙏

    • @alemasemamaw6566
      @alemasemamaw6566 Před 2 měsíci +1

      እንደአንተ አይነቱማ ዩቱዩቡ አይደለም ጉሮሮው ይዘጋ ያልዘራኸውን ልታጭዲ ነበር መሳቂያ ፋራ ነህ😂😂😂😂😂

    • @sahaifekady2661
      @sahaifekady2661 Před 2 měsíci +1

      አንተ ምን ቤት ነህ

    • @Girumshiferaw-ko6it
      @Girumshiferaw-ko6it Před měsícem

      Eó ko0😢😢😢​@@alemasemamaw6566

  • @-Ethio-BranaT.Medicine
    @-Ethio-BranaT.Medicine Před 2 měsíci

    ዋውውው የሚገርም ስራነው በርታልን

  • @מסרשהאטאלו
    @מסרשהאטאלו Před měsícem +1

    ልዩነው ድምፅህ ይደላል

  • @amsaluwasse601
    @amsaluwasse601 Před 2 měsíci +1

    Good job

  • @user-zf1yp5yl8o
    @user-zf1yp5yl8o Před 23 dny

    ወይኔ የሺየ ❤❤❤❤

  • @frewtefera4055
    @frewtefera4055 Před 2 měsíci +1

    anbesawu yamral meret bahlawi zefen newu yegha zemen newu

  • @AmirYlo
    @AmirYlo Před 2 měsíci

    עוד אשוב לארץ מולדתי ❤❤❤ישראל ❤❤❤

  • @abayuHabetamu
    @abayuHabetamu Před 6 hodinami

    ❤❤❤❤

  • @ahmedminber
    @ahmedminber Před 2 měsíci

    ዋዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤

  • @ganatganat87
    @ganatganat87 Před měsícem

    ❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉

  • @user-zj5fh4kx2t
    @user-zj5fh4kx2t Před 2 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sahaifekady2661
    @sahaifekady2661 Před 2 měsíci

    ቆንጆ ነው በራስህ ስራ ለማየት ጓጓን

  • @HaymanotAbebe-dl3hf
    @HaymanotAbebe-dl3hf Před 2 měsíci +1

    Bezih Chanal lay yemiqerbu zefenoch lib yineshitalu kiberulign behilachin Eko wub new🇪🇹🇪🇹💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AsmraMehrte
    @AsmraMehrte Před měsícem

    🎉❤❤❤22

  • @BabuteBabute-h8p
    @BabuteBabute-h8p Před měsícem

    Wow

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Před měsícem

    ዋዉዉዉበሌያምራልይመችክወንድሜ🌿🕊💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉🌿🌿🕊💚🕊

  • @LidetAseres
    @LidetAseres Před 2 měsíci

    በሌ ሁለገብ አርቲስት ነህ ድሮም አደንቅሀለሁ አሁንም ያው ነኝ።
    በርታልኝ ጓዴ

  • @doucefrance5481
    @doucefrance5481 Před měsícem

    Oromo?

  • @sahaifekady2661
    @sahaifekady2661 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @Fasika-c8s
    @Fasika-c8s Před 21 dnem

    ❤❤❤❤❤