ብር እና ዶላር፣ ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ምንደነው?
    አቶ ሙከሚል በድሩ በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉት ቆይታ

Komentáře • 134

  • @AnaniaFan
    @AnaniaFan Před 17 dny +9

    በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነህ teacher Mukemil. Addis Ababa unversity ከዘጠኝ አመት በፊት አስተምረኸኛል። Big respect Dear🎉❤❤

  • @me_212
    @me_212 Před 25 dny +18

    እኔ exporter ላይ ነዉ የምሰራው የማይገባኝ ነገር... ትልቁ ችግር trade deficit ሆኖ ሳለ መንግስት ለምንደነው export ላይ ያለውን ከፍተኛ ማነቆ ማስተካከያ የማያደርገው???...3ቢልየን ራሱ በተወሰኑ ሰዎች ነዉ export የሚደረገው...የዛን እጥፍ ደሞ በኮትሮባንድ ከሀገር ይወጣል በዋጋም መፎካከር ከባድ ይሆናል!!!!... በጣም የሚገርመው ደሞ ባንክች ለመኪና መግዣ ብር ያበድራሉ ለ ቡና ወይም ለሰሊጥ መግዣ የሚሆን pre shipment ብድር አቁመናል ይሉሃል... አሰቡት ለ ሀገር ኢኮኖሚ ለባንኮቹም የሚጠቅመው export የምያሳድገዉን ብድር ትተው ለማይረባ ያዉም ዋጋው ላልሆነ መኪና መግዣ ያበደርሁል.

    • @abuahmed4716
      @abuahmed4716 Před 24 dny +4

      Without exporting you can't fix deficit. you got it

    • @ymkbe5952
      @ymkbe5952 Před 23 dny +5

      በጣም ጥሩ ነጥብ ነው ያነሳከው፣ አየህ ባንኮች ለቡና እና ለሰሊጥ ብድር የማይሰጡት they knows it well…. የኛ ሀገር ቡና እና ሰሊጥ በአለም ገበያ ከሌሎች ሀገራት በጣም ባነሰ ዋጋ ነው የሚሸጠው ምክኒያቱም ገዥዎች $$$ ለማግነኘት ሌላ አማራጭ እንደሌለን ያውቃሉ፣ ስለዚህ ባንኮችም ሰሊጥንና ቡና collateral ይዞ ከሚያበድር መኪና ይዞ ቢያበድር ይቀላቸዋል… trade deficit በኛ ሀገር ሰላም አለመኖር ሁሉን ያሳተፈ open market በሌለበት መቼም መቼም አይስተካከልም፣ እዚህ ላይ እሱ ስለ ገበያ ሲያብራራ ነበር፣ በኛ ሀገር ገበያ አንዳንዴ አንድ ሰው ብቻ ሲያሽከረክረው ይታያል so how come we could disobey trade deficient…..በጣም ይከብደናል።።።።

    • @ymkbe5952
      @ymkbe5952 Před 23 dny +1

      በጣም ጥሩ ነጥብ ነው ያነሳከው፣ አየህ ባንኮች ለቡና እና ለሰሊጥ ብድር የማይሰጡት they knows it well…. የኛ ሀገር ቡና እና ሰሊጥ በአለም ገበያ ከሌሎች ሀገራት በጣም ባነሰ ዋጋ ነው የሚሸጠው ምክኒያቱም ገዥዎች $$$ ለማግነኘት ሌላ አማራጭ እንደሌለን ያውቃሉ፣ ስለዚህ ባንኮችም ሰሊጥንና ቡና collateral ይዞ ከሚያበድር መኪና ይዞ ቢያበድር ይቀላቸዋል… trade deficit በኛ ሀገር ሰላም አለመኖር ሁሉን ያሳተፈ open market በሌለበት መቼም መቼም አይስተካከልም፣ እዚህ ላይ እሱ ስለ ገበያ ሲያብራራ ነበር፣ በኛ ሀገር ገበያ አንዳንዴ አንድ ሰው ብቻ ሲያሽከረክረው ይታያል so how come we could disobey trade deficient…..በጣም ይከብደናል።።።።

    • @me_212
      @me_212 Před 23 dny

      ​@@ymkbe5952የሚገርመው የኛ ሀገር የexport ምርቶች ባነስ ዋጋ አይደለም የሚሸጡት...እንዳዉም ከሌላ ሀገር ምርቶች በላይ ዉድ ሰለሆነ ከዓለም ገበያ ጋር ለመወዳደር ይከብዳል በዛ ላይ ከኢትዮጵያ የሚሄዱ ምርትችን ደፍረው ለመግዛት ይቸገራሉ ምክንያት አሰራሩ በጣም ረጅም እና አሰልቺ መሆኑን ያውቃሉ ምርቶቹም በጊዜ አይላኩም የኛ ሀገር አሰራር በጣም ዉሃላ ቀር ነዉ... ለምሳሌ የታንዛንያ እና ሱዳን ሰሊጥ ዋጋቸው ከኢትዮጵያ በታች ነዉ... አንድ ሰሊጥ ገዥ ከኛ ከሚገዛ እነሱን ይመርጣ... ቬትናም, ብራዚል ለዓለም ገበያ የሚያቀርቡት ቡና ከኢትዮጵያ በአነሰ ዋጋ ነዉ... የበግ እና የፍየል ሰጋ ሶማሊያ,,ኬንያ,, ታንዛኒያ,,ሳይፕረስ ዋጋቸው ከኛ ይቀንሳል... ያማለት አንድ ነጋዴ ምርቶችን ከመግዛቱ በፊት ዋጋ ያነፃፅራል የዓለም ገበያ ክፍት ነዉ ብዙ ተወዳዳሪ አለ ዋጋችን ካልተስተካከለ ከዛች ከ 3ቢልየን አናልፍም... ማለፍ ከፈለግን...አስተራረስ ቢዘምን...እስቶሪንግ እና ሎጂስቲክስ ቢስተካከል...ምርቱ በቀጥታ የምገኝበት አሰራር ቢዘረጋ ያማለት ecx ቢሻሻል...መንግስት ለዘርፉ ሰራ ነቀል ማሻሻይ ቢያደርግ... ጋራንቲድ ኮንትራት ይዞ ለመጣ preshipment የምያገኝበት አሰራር ቢዘረግ... የተሻለ ገቢ ለሀገር ማስገባት ይቻላል... ሰላም 🙏

  • @dinkinehshiferaw6047
    @dinkinehshiferaw6047 Před 25 dny +17

    ጊዜውን እና ወቅቱን ያማከለ ሴሚናር እና ብዙ መገንዘብ ፈጥረህልናል!
    እናመሰግናለን!

  • @NuraWab
    @NuraWab Před 25 dny +7

    You are one of the best scholars in the field of finance and economics in terms of both theoretical and practical achievements.
    Keep it up !!!

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Před 19 dny +5

    ወንድሜ ሙኬ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል የዛሬ 16 አመት ድሬደዋ ዩኒቨርስቲ ስታስተምር ነበር የማውቅህ

  • @RiduMukter
    @RiduMukter Před 25 dny +10

    አቶ ሙከሚል በድር በጉጉት ስጠብቅክ ነበር ስራወችንክ አላሀ ያግራልክ በርታ ወድሜ እኛም ካንተ ተምረን ምንለወጥ ሰው አላሃ ያድርገን

  • @user-gd2ez5wy9x
    @user-gd2ez5wy9x Před 25 dny +5

    Thanks for having this legend again, Bilcores

  • @wondifrawdejene671
    @wondifrawdejene671 Před 11 dny

    As a layman and blind to the concept you are talking about, your approach took my attention. Your teaching experience has molded you to be a real pedagogist!! 👏👏👏👏👏

  • @abrahamdeftie2327
    @abrahamdeftie2327 Před 22 dny +2

    በጣም ጥሩ ገለፃ ነው።
    ብዙ ነገሮች ላይ ግንዛቤ አግኝቻለሁ።
    ግን ግን
    ቁጥጥር ያስፈልጋል ብዬ አስባለሁ/ምክንያቱም ነጋዴዎቻችን ክፉዎች ናቸው።ምርትን ደብቀው አቅርቦት እንዲያጥር በማድረግ ላይ ናቸው።በገበያ ዋጋ ከሚሸቱ ምርቱ ቢበላሽ ይመርጣሉ።

  • @TechWithTGS
    @TechWithTGS Před 25 dny +2

    This guy is amazing! He was the instructor for the entrepreneurship course I took at AAU.

  • @motivationalspace6828
    @motivationalspace6828 Před 25 dny +2

    Appreciated Mukemil!! What an excellent explanation!!

  • @BiniyamSeifu-zg7oh
    @BiniyamSeifu-zg7oh Před 23 dny +3

    ጥሩ ግንዛቤ ፈጥረህልናል።
    እናመሰግናለን።

  • @mesleytagr4254
    @mesleytagr4254 Před 24 dny +2

    በድሩ በጣም እወድሃለሁ በጣም አከብርሃለሁ ማሻአላህ

  • @Kibrusha
    @Kibrusha Před 24 dny +1

    That was a wonderful and timely presentation. In the end, our option is to expand our export base. The whole theory is based on the assumption that there is peace and citizens are moving freely anywhere. This assumption does not hold, and it will take some time. The government expenditure on unproductive sectors matters a lot to bring the exchange rate parity. Thank you.

  • @anwarnesroahmed
    @anwarnesroahmed Před 25 dny +2

    What a nice explanation thanks Mr mukemil

  • @gashuhabte7230
    @gashuhabte7230 Před 20 dny

    በጣም ጥሩ ነው። በተለይ ገበያው በሰኘላይ በዴማንድ ሰለመሆኑና የሚኖረውን ችግር የገለጽክበት ምሳሌ የሀገሮች ቸግር ጥሩ ነው።

  • @HajiHussen-qw7hh
    @HajiHussen-qw7hh Před 25 dny +1

    Professional analaysis and clarifications thank you

  • @BeBlessed23
    @BeBlessed23 Před 25 dny +1

    ❤ Amazing step. I pray in the right direction. Coming back soon, God willing. Thanks for this amazing explanation for a far. U.S. is going thru a transformation, and so are: myself included.

    • @BeBlessed23
      @BeBlessed23 Před 25 dny +1

      This will be amazing for property rights and transparency in government.

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Před 19 dny

    በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ ነው የሚሰራው ለካ እህህህ

  • @simenehshiferaw5265
    @simenehshiferaw5265 Před 24 dny +3

    ማውራት እና መስራት በጣም ይለያያል እስኪ አብረን እንከታተል

  • @adbarmedia
    @adbarmedia Před 23 dny +1

    An over-ambitious analysis. I have no idea which sector is in your mind that will enable us to get enough dollars in the next 5 years.

  • @mishentertainment4242
    @mishentertainment4242 Před 13 dny

    ሙኬ የምን ጊዜም ምርጡ መምህሬ! የሱን ክላስ በጉጉት ነበር የምንጠብቀው

  • @abdelfetaahmedin8468
    @abdelfetaahmedin8468 Před 25 dny +1

    አሪፍ presentation

  • @kirubelteshometefera7340

    Tightening policy (decreasing the money supply) actually promotes imports and reduces exports because it makes the ETB stronger compared to other currencies.

  • @tamiratmekonnen9440
    @tamiratmekonnen9440 Před 25 dny

    I appreciate you !! A right Thing at a right Time 👏👏

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o Před 25 dny +3

    ወንድማችን. ሙከሚል ማሻ አላህ በርታ ፍዝዝ ያለውን የመርካቶ ሙስሊም ነጋዴ በችርቻሮ ረክቶ ሊያጠፉት ቀናት የቀረውን ሙስሊሙን ነጋዴ አንቃው ነገ ዋጋ ይከፍላል 100 አመት ላይነሳ ይችላል በዚህ ሰአት ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከወጣህ በቀላሉ አታገግምም ለምን ካልን አብዛኛው አዋጭ ቢዝነስ በባለ ግዜው ፕሮቴስታንቱ እጅ እየተዘወረ ነው ንቁ ንቁ ንቁ።

  • @YikeberTsegaye
    @YikeberTsegaye Před 23 dny +1

    ድንቅ እይታ ነው

  • @YassminAli-wh1qy
    @YassminAli-wh1qy Před 19 dny

    በጣም እናመሰግናለን።
    መሐመድ አሊ የተጋበዘበትን video በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @shimalscomedy3800
    @shimalscomedy3800 Před 25 dny +2

    የኢትዮጵያ ነጋዴ አብዛኛውን ሸቀጡን ከቻይና import እያደረገ የራሻና የዩክሬን ጦርነት አይመለከተውም ብሎ መናገር ወይም በኑሮ ውድነት ላይ ጫና አልፈጠረም ማለት ትክክለኛ አገላለፅ አይደለም።

  • @awoldemlie7726
    @awoldemlie7726 Před 25 dny +1

    You are the right person at the right time

  • @allyabd7438
    @allyabd7438 Před 25 dny

    Wow Mukemil its wonderful analysis

  • @ethiopia3936
    @ethiopia3936 Před 24 dny

    የሚገርም የማስረዳት ክህሎት❤ በአንተ የተማሩ ተማሪዎች ታድለዋል።

  • @hanifawol6386
    @hanifawol6386 Před 25 dny

    The best explanation so far

  • @user-qm8se4kb8h
    @user-qm8se4kb8h Před 19 dny

    Government must consider 4 economic policies 1) Domestic Fiscal policy 2)Abroad Fiscal policies 3)Restrictions of Imports by trade policy 4)Increase in domestic Investment demand

  • @mahud-nine
    @mahud-nine Před 25 dny +1

    አቶ ሙከሚል በድር በጉጉት ስጠብቅክ ነበር ስራወችንክ አላሀ ያግራልክ

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl Před 21 dnem

    Bro can you gave us couple of year it's to hard explain Ethiopian economy
    Government interfere everywhere bro so it's to hard forecasting what is happening.
    Theoretically you are perfectly right I don't have any issues, so give us time then we will talk

  • @tijaravlogset
    @tijaravlogset Před 15 dny

    Thank you! Join us for any business and Entrepreneurship contents. እናመሰኛለን ለማንኛውም የንግድና ስራ ፈጠራ ዝግጅቶች ተቀላቀሉን!

  • @danie8559
    @danie8559 Před 16 dny +1

    Dimits tirat yinurachuh

  • @mulukendubale5999
    @mulukendubale5999 Před 21 dnem

    Amazing explanation!!

  • @user-ud3tr8ng4v
    @user-ud3tr8ng4v Před 17 dny

    Dear bro, macro is a bit tough even for macro-economist to define it.

  • @tizitaassefa3887
    @tizitaassefa3887 Před 24 dny

    Thank you so much for your explanation

  • @AlmeaAgro
    @AlmeaAgro Před 23 dny

    የኢትዮጵያን ህዝብ የቢዝነስ ግንዛቤ ደረጃ በአስተማሪው እና በተከታታዮቹ ያለውን የግንዛቤ ልክ ማት ይቻላል በጥጉ እንኳን አያልፉም

  • @TheMesgana
    @TheMesgana Před 24 dny +1

    This education is worth a million. The lady in the front 😢 ዝም ባለ አፍ .....

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před 25 dny +6

    Brother as you said inorder to open the valve of the Buanbua import substitution is crucial but how is it possible to substitute Fertilizer and petroleum since these 2 items take the lion's share of import .The other thing is in your presentation you haven't touched the fate of dollar in the coming near future since dedollarization is on the horizon. Thirdly what about Ethiopian membership in BRICS camp and its impact towards dollar itself .What about the plan to inject crypto currency in the market ? Finally there are some studies that suggest that the entire world economy is swimming in a debt pool of 94 Trillion dollars .hence economic collapse is going to be inevitable in the world. Let's focus to our spiritual life and ignore to talk about the unfixable toxic world fate .

  • @Nasnani
    @Nasnani Před 20 dny

    Masha’Allah Allah yechamrelhe

  • @amin-j2z
    @amin-j2z Před 25 dny

    Excellent analysis 🎉

  • @gebreyohannesgoitom
    @gebreyohannesgoitom Před 18 dny

    በተቻለ ቋንቋህን ለመጠቀም ብትሞክር ጥሩ ነበር

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 Před 19 dny

    የዛሬ 3 ወር የኢትዮጲያን የሀገሪ ገብያ ብራችን እና ብሔራዊ ባንክ በ( IMF) ቁጥጥር ስር ሲውል ተገዥነቱ በቀጥታ IMF ዋና ስራቸው ወዲት እንደሚወስዱት ጊዜ ያሳየናል IMF ለሀገሪ ኢኮኖሚ አፍርድሚ ነው የሚያባለው አሳዛኝ አሳዛኝ ወሳኒ ነው 3ወር እናያለን ቀናውን ለሀገሪ መልካሙን ይግጠማት ሀገሪ

  • @fadhus
    @fadhus Před 25 dny +1

    I love Bilcor

  • @yafetsolomon3254
    @yafetsolomon3254 Před 24 dny +1

    አቶ ሙከሚል ወቅቱን ያማከለ ሴሚናር በርታ ወድሜ

  • @ymkbe5952
    @ymkbe5952 Před 23 dny

    አሁን ያልከው በሙሉ it’s economists justifying እንደ አስተማሪ አብራርተክ አስረድተካል፣ ጉዳዩ practically እንደ ቢሮ rules and implementation ስራ ላይ ይውላል ወይ በጭራሽ አሁን ያልከው በሙሉ አንዱም አይውልም፣ you know why? እኛ እስከ አሁን agriculture ላይ ነን፣ አለም techno revolution ጨርሶ A I ደርሷል፣ የኛ መንግስት አሁን የተገበረውን እንድናስፈጽምላቸው ወጥረው የያዙን ልክ እንደ ፈጠሩት A I እኛንም manipulte እያደረጉን pop up ለማድረግ ነው፣ import-substitute ጨርቅ ላይ ብቻ ጠቅሰካል፣ አንድ ልብስ አምስት እና ከዛ በላይ ይለበሳል፣ መድሀኒት፣ ማዳበሪያ፣ spare parts፣ machinery፣ school stuffs የህፃናት ምግብ አረ ስንቱን በምን import substitutes እናድርገው? አየህ ብዙ economist’s የተሸወዳችሁት መንግስት ተገዶ አንገቱን ተይዞ ማነቆ ውስጥ መግባቱን ደፍራችሁ መናገር አልቻላችሁም። ግን you have to…. ለሀገር ለህዝብ ቢጠቅምማ ኖሮ ይሄ policy ለምን እስከ ዛሬ አልተተገበረም፣ እናንተስ ለምን አልተናገራችሁም specially western class taker ምሁራን፣ any way ዳፋው ለኛው ለህዝቡ ነው we will get mercy from God….

    • @addistube35
      @addistube35 Před 21 dnem

      Brother you have a decificiency of tangeble information about the Ethiopian economy. Ethiopia is not as you explain her. Go and visit what going on in Ethiopia at the moment.

  • @user-yf2bg9tm4p
    @user-yf2bg9tm4p Před 22 dny +1

    Thank you for this seminar But,The sound Quality it’s not good please solve it NT thanks a lot again.

  • @andualemmerzu4980
    @andualemmerzu4980 Před 23 dny

    Betam astemronal thank you 🙏🙏🙏

  • @KidaneLemmaNedi
    @KidaneLemmaNedi Před 23 dny

    insightful analysis

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 Před 25 dny

    Thank You Mr Mekemil.

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ

    I agree. Thank you. ነገር ግን የአገሪቱ ኢኳኖሚ በጦርነት እየደቀቀ የገባው ዶላር መሳሪያ ለመግዛት ወደ ውጭ ስለሚዎጣ በቅርቡ የዶላር እጥረት ሶለሚኖሮ $1=300ይገባል

  • @samilishan1310
    @samilishan1310 Před 13 dny

    Ende teacher mukemil DDU eko astmerhal resthew nw? Enem temarih neberku

  • @3lhap874
    @3lhap874 Před 23 dny

    Well done bilcor!!

  • @naolg1864
    @naolg1864 Před 25 dny +1

    fetfto magures yelhual yehe newe...

  • @abdulhamidhadra5829
    @abdulhamidhadra5829 Před 24 dny +1

    እረ ልጅቱዋ ካወቀች ለምን መጣች …..

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před 16 dny

    እያስጨነክ ለምን ታስረዳለህ ፈታ በል

  • @FuadHussen-on5ci
    @FuadHussen-on5ci Před 22 dny

    Be Ante be Memare ekoralew Mister Mukemil

  • @AbdiSul-gq9nt
    @AbdiSul-gq9nt Před 22 dny +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን! ልጅቷ ግን ትረብሻለች መጨረሻ ወንበር ነበር መቀመጥ የነበረባት

    • @hadgubelay6501
      @hadgubelay6501 Před 22 dny +1

      ምን ብላ ረበሸችህ? ካልጠበብክ በስተቀር

    • @Destavich
      @Destavich Před 22 dny +1

      ትኩረትህን ሰብስብ! ሴት ባየህ ቁጥር የምትረበሽ ከሆነ ፣ ችግሩ ያንተ ነው። ራስህን አስተካክል።

    • @bini3003
      @bini3003 Před 17 dny

      Aram neh

    • @lenchoabebe3436
      @lenchoabebe3436 Před 16 dny

      Sireat mibal neger algebatim stegur .....

  • @abumaryem
    @abumaryem Před 24 dny

    What about govt budget deficit, instability?

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 Před 16 dny

    ድምፅ ጥራቱ ይረብሻል ለሌላ ጊዜ ብታስተካክሉ

  • @NuredinAhmed-n9f
    @NuredinAhmed-n9f Před 12 dny

    ❤❤❤

  • @nebilsemuti2822
    @nebilsemuti2822 Před 23 dny

    Brilliant

  • @user-iu5zd5iu9l
    @user-iu5zd5iu9l Před 24 dny

    ከፊት ቁጭ ያለችው😂😂😂

  • @mulubrhanAtenaw
    @mulubrhanAtenaw Před 23 dny

    Tanks bro❤

  • @YosephFikeru
    @YosephFikeru Před 25 dny

    እጅግ በጣም በጉጉት ❤❤❤❤

  • @adamumulu525
    @adamumulu525 Před 19 dny

    give him a water peoples. and ngr teb ayilim esu yeminagerewu.

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 Před 14 dny

    አብዛኛው ትምህርትህ ቴክኒካል ተርምስ ይበዙበታል።ምናልባትም ለአካውንቲንግ፡ ማኔጅመንት እና ኢኮኖሚክስ ተማሪወች ካልሆነ ለሌሎች ባለሙያወች ገለፃህ ግልፅ አይደለም። በአማርኛና በሚገባን ተራ ቋንቋ ብትጠቀም መልካም ነው።

  • @tayeworkuthemc4997
    @tayeworkuthemc4997 Před 18 dny

    How can we contact this man Please ? We would like him to be on a panel on real estate expo Please

  • @assefaderb2563
    @assefaderb2563 Před 25 dny

    በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ሀሳብክን

  • @Hawa-j4n
    @Hawa-j4n Před 17 dny

    Mert yemuya akerareb

  • @johnsisay6349
    @johnsisay6349 Před 15 dny +1

    Video recording and sound system is so bad 👎

  • @samsonabebe9455
    @samsonabebe9455 Před 25 dny

    👍🏼🙏🏼🔥

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 Před 25 dny

    Thanks🙏

  • @Groomepic
    @Groomepic Před 25 dny

    U need for Ethiopia

  • @TheMesgana
    @TheMesgana Před 24 dny

    Where is part 2 ?

  • @MameAsowuri
    @MameAsowuri Před 25 dny

    በ ጉጉት ስጠብቅ ነበር ❤❤

  • @dararaulfina7029
    @dararaulfina7029 Před 25 dny

    Good❤

  • @FikremariamYilma
    @FikremariamYilma Před 23 dny

    Dear Bilcor I want to participate on your seminary. So how can you help me?

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 Před 22 dny +1

    How about Ethiopian corruption

  • @RISKMANAGERR
    @RISKMANAGERR Před 22 dny

    As usual this man is bluffing out of thin air

  • @kedijaaabdu7297
    @kedijaaabdu7297 Před 25 dny

    How I can register to attend this kind of seminar.?

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před 25 dny

    Bilcor🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanifawol6386
    @hanifawol6386 Před 25 dny +1

    Part 2 ????

  • @kiflenegash9913
    @kiflenegash9913 Před 11 dny

    Please do not say black, that one is real market that depends on demand and supply although there may happen some speculations

  • @abumaryem
    @abumaryem Před 24 dny

    20 billion what's ur data source?

  • @Addistoday
    @Addistoday Před 24 dny

    🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45

    Zinibua Irasu Set Tihun Wonid Yihun Silemayitawok Lek Inide Elikofterochi Yeminedu Kehone Yetflegubet Bota Indiyarfu Ketechale Min Ayinet Nitork Min Yahil Riketochi Inidemititekemu Bedigame Inide Adis Maseb Alebachu

    • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
      @40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Před 22 dny

      Silezi Bekoshashachu Worket Plasitik Korkoro Termus Karton Almuniem Wusit Megegnet Mechali Alebachu

  • @gideyaraya5027
    @gideyaraya5027 Před 25 dny

    Best explanation.

  • @DawitTadese-v7j
    @DawitTadese-v7j Před 21 dnem

    W0w

  • @Abduletifomer_omer
    @Abduletifomer_omer Před 24 dny

    Sound disturbing

  • @sultanmohammed1941
    @sultanmohammed1941 Před 19 dny

    I am Existed on

  • @johnsisay6349
    @johnsisay6349 Před 15 dny

    The sound is not good

  • @abuahmed4716
    @abuahmed4716 Před 24 dny +1

    You put theory right and I don't see any issue with that. However this theory works well if there is responsible government. If government is wasting money, then how come we can have a positive balance of payment. Another issue, you believe IMF works comes to fix a country's economic problem but that never happens. It usually happens at the expense of population.

    • @mohammednasirabagero5668
      @mohammednasirabagero5668 Před 22 dny

      Yes you get the points

    • @addistube35
      @addistube35 Před 21 dnem

      ከአመት በኋላ አሁን የተናገርከውን አደግመውም። እኛ አገር አሁን ያስቸገረን ሁሉንም ነገር መቋወም ከዛ ደግሞ በስኬት ተሰርቶ ሲታይ ደግሞ ማጥላላት። አሁን አትመልሰውም እኮ በቃ ተወሰነ። አሁን ማውራት ያለብን በስኬት ለመውጣት እንደ ህዝብ ምን ማድረግ አለብን ለኢኮኖሚው ነበር። ግን እንደ ዜጋ ይህንን ማንም ሲያወራ አልሰማሁም።

  • @wegf6808
    @wegf6808 Před 24 dny +1

    የእኛ አገር ምሁራን ተብዬዎች አይገቡኝም ስልጣን ላይ ያለው መንግስት አባይን ሊገነባ በሚችል የውጪ ምንዛሪ ቤተመንግስት እየገነባ አገሪቱ ፣ ከ አአ ውጪ ዜጎች መንቀሳቀስ በማይችሉበት፣ መንግስት በዘፈቀደ ገንዘብ በሚያትምበት፣ አብዛኛው የሀገሪቱ ክፍል የጦር ሜዳ በሆነበት ፣ የመንግስት ሹማምንት ዘረፋ ላይ በተሰማራበት ስለ ውጪ ኢንቨስትመንት አይደለም ስለ ሀገር ውስጥ መዋለነዋይ ፍሰት ለማውርት ድፍረትን ከየት አምጥተው እንደሚተነትኑ ይገርማል!!!
    ሰው ተሰብስቦ ያጨበጭባል

    • @simenehshiferaw5265
      @simenehshiferaw5265 Před 24 dny

      በመጀመሪያ ሀገሪቱ ላይ ሰላም አምጡ ማውራት እና መስራት በጣም ይለያያል በብልፅግና ስርዓት ያለው ሙስና እና ብልሹ አሰራር አንድ እርምጃ አንራመድም

    • @addistube35
      @addistube35 Před 21 dnem

      ብሮ የመረጃ ምንጮችህን ቀይራቸው። የነገሩክ የተጋነነ መረጃ ነው። ሙሉ እውነታ አይደለም።

    • @wegf6808
      @wegf6808 Před 20 dny

      @@addistube35
      ሰላሌ ላይ ህዝቡ ልጆቹን ሞፈር ጠምዶ ወንዶች ልጆቹን የሴት ቀሚስ አልብሶ የወጣው ሰላም አጣሁ ብሎ ፊቱን ዉደ እግዚአብሔር ያዞረው ፀሀይ የሞቁው እውነት ነው። የውጪ ኢንበስተሮች አግሪቱን ለቀው መውጣታቸው ዜጎች በገፍ እየታገቱ በሚሊየን የሚቆጠር ብር መጠየቃቸው እውሸት ነው እያልሽኝ ነው? ጠቅላዩ እውቀትም ክህሎትም የላቸውም መባሉ ውሸት ነው?? ሰርተው ሳይሆን መንግስት አደሬጅቷአቸው ዘርፈው ሀብታም የሆኑ የጋላ ባለሀብቶች የሉም እያልሽ ነው?? በዚህ ሁሉ ውስጥ የውጪ አይደለም የአገር ውስጥ ባለሀብት ከየት ነው የሚመጣልሽ??

  • @amalmediag
    @amalmediag Před 22 dny

    mic