ዋሽንት ❤❤❤❤

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Try the free video editor CapCut to create videos! www.capcut.com...

Komentáře • 13

  • @ahmenestube9192
    @ahmenestube9192 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፡፡ሀረገወይን ነሽ ድንግል የሚለውን የእንግዳ ወርቅ መዝሙርን ብትሰራልን ደስ ይለኛል፡፡

  • @merejatube6737
    @merejatube6737 Před 6 měsíci +1

    ስልክህን እዴት ማግኘት እችላለው

  • @mezmur774
    @mezmur774 Před 6 měsíci

    ወንድሜ ዛሬ ባትመጣ ልጽፍልህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ እግዚኣብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amentube1689
    @amentube1689 Před 6 měsíci +1

    ወንድሜ ድምፁን እና የጣት እንቅስቃሴውን ችያለሁ የተወሰኑ መዝሙሮችንም እችላለሁ። ነገር ግን እሪትም እና በራሴ ዜማ መፍጠር እና መለየት አልቻልኩም ምን ማረግ ነው ያለብኝ ?

    • @user-ho5pn8tl9k
      @user-ho5pn8tl9k  Před 6 měsíci

      ቀላል ነው ወንድሜ..... ለ ሪትሙ አብዛኛውን ጊዜ በ እግርህ ሪትምን እየቆጠርክ ባለ ሪትም ዜማን እየሰማህ አብረህ ተጫወት...
      ዜማ ላልከው ደግሞ በ ቃልህ የሆነን ዜማ ፈጥረህ አዚም እና መልሰህ ያንኑ ዜማ በ ዋሽንት ተጫወተው....

  • @dereseameneshewa8653
    @dereseameneshewa8653 Před 6 měsíci

    Enquan dhna metah.

  • @hurryup1244
    @hurryup1244 Před 6 měsíci

    ሰላም ወንድሜ በመጀመርያ በጣም ጥሩ ስራ ቀጥለው። እና ዋሽንቱ በየተላያየ major እንዴት እንደ ሚሰራ ሲታየን ጥሩ ነበር። ኣንዱ ቪድዮ ኣይቼ ኣለው። ሲትጨምረን ግን ጥሩ ነበረ።

  • @Yafab_on_yt
    @Yafab_on_yt Před 6 měsíci

    bale 13 condit hintsa msaria heje atahu, min ladrig?