I heard that in China, there is an open market place where you shop for your matches ! Besides the look the candidates can ask lots of questions to each other. Nice start 👌
cold spirit and poor management, the couples should have sat on the couch and more chairs should have been prepared for them! welcome back though we have missed the show so much
I love this show! Yimechachuh abo. Gin anid qen anid wenid behulet set temerito yetignawan timeritaleh sibal huletunim yichalal? bilo biteyiq arif new lol
እኔ ደሞ ከዳኛዉ ፍቅር ይዞኛል ቀመሞችዬ መላ በሉኝ😌😁
ኬተኛው ነው የያዘሽ አርፈሽ ሽቀይ😂
በይ አርፈሽ ተቀመጭ ባጭሩ ቅጭው አያዋጣሽም እህትዬ ዝብለን መሸቀል ነው የሚያዋጣን love ሸቁል😂
𝙈𝙚 𝙩𝙤𝙤❤️🤕
እሱ አያዋጣሽም ብዙ ላይ መጠምጠም የለመደ ነው አርፈሽ መዳም ክቺን ተፍ ተፍ በይ ሆ
Qilet naw. Ahun yetewofedew ba lela gwadegna yemetekatu neger ezih eza zelay hulu yetelekefebet beshita naw.
ያዝናናል ኣዝማሪው ብታወጣ ይበልጥ ያምር ነበር
ምናለ እርሻ ብታርሡ . አረ ተዉ ተው ተው
እቃ ነው ገበያ ላይ የፈለከውን አይተህ የምትገዛው እንጅ የትዳር አጋርን አይደለም
ትክክል
Awo ymer ykbdal sewn edii memert😂
ቶቶሎ አለቁምሳ ለመናፈቅ ነዉ ለመረሳት😢😢😢 ሠላም ለዉዷ ሀገራችን😢😢😢😢❤
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ታዲያ መስቀሏን ከንገታቹላይ ወለቅ አርጓት። አሳማኝ ነገር በሌለው ነገር ላይ መስቀሏ አትጠቀሙአት ቦታ አለት ባካችሁ።
ከስደት መልስ እኔም እመጣለው አዳሜን ፍለጋ😁😁😁
Adress
Your address please send
እሩዝሽን ብይ የኔ ቅመም😂😂
@@user-oj5bz4by6o ስልችቶኛል😁😁
😅😊😊😊
በጣም ጥሩ ነው በርታ
Very very nice program. I like it❤❤❤
Marriage like a comedy😂😂😂😂the era of 9th thousand😢
ቶሎቶሎ ልቀቁልን ሱስ ይዞናል❤❤❤
አዎ የምር ሱስ ብቻ በጣምነው የወደድኩት ከሱስም በላይነው❤❤😂😂😂😂
Ere mood meyaz comment lay this is goofy shit weird asf 🤣 🤣 🤣 🤣 🤣 🤣 🤣
ኧረ በናታችሁ ገና አዲስ ተመልካች ነኝ አልገባኝም ግን ሊጋቡ ነው😂😂😂😂
አይ ኮምቴሮች ግን ምንሼ ነዉ ፍቅር ፍቅር ይዞኛል የምትሉት አረ ወዲያ ጫዋ ሴቶች አለን ተዉ አታሰድቡን
Mafker blgna honede😂😂😂
አኡዙቢላ በደህናው ጊዜ አግብቻለሁ አይን ያወጣ ትውልድ
😂😂😂😅😅😅
That's a good program even just chainal program activities nice & that is the ture life thing boy & women
ወይ የናተስ ከፋ ለምንድነው የምትቆዩት😅😂😂
እንየም መርጫለው ረጅሙ ኣለ ኣይደለ እሱን መርጫለው😂❤❤❤❤❤
የኛን ሀሳብ ስምታችሁ ስለቀየራችሁትት እናመድግናለን አትጥፈ❤❤❤❤❤
አቤት አማረኛ😂😂😂
I heard that in China, there is an open market place where you shop for your matches ! Besides the look the candidates can ask lots of questions to each other. Nice start 👌
Is there any chances for singles in abroad
አንተ እያጣበስክ ነዉ ማለት ነው አስጨረስብክን ወደኢትዮጵያ ስንመጣ ማንም ልናገባ ነው
አረ ተው እንደዚ አትጥፉ የምር ናፈቃቹኝ በነገረችን የዳኛው ስሙ ማነው?
cold spirit and poor management, the couples should have sat on the couch and more chairs should have been prepared for them! welcome back though we have missed the show so much
5ጥር ግን ከሁሉም ትለያለች፡በውለተኛ ዙር ኣምጥሉን እስኪ
Amusing job push it ,leads to final relationship to marriage.
I love this show!
Yimechachuh abo.
Gin anid qen anid wenid behulet set temerito yetignawan timeritaleh sibal huletunim yichalal? bilo biteyiq arif new lol
❤wow very nice find mach friend am proud of you.
How am finding
For me?
ይሄን ፕሮግራም በጣም አድንቄዋለው
I want come this program😂
እረ አዝማሪው ብቻውን ቀረ😅😮
የምር አልገባኝም የዉነትእዳይሖን አረ ወደየት
yemegemeriyawochu are perfectly mached
1 kutur ayinuwa siyamir be meshesha😮❤
ግን እዉነት ነዉ😂😮😮😮😮
Materik (gerad 12) batalfum aygermem enante be lela sera tetemdachuhal
Nege lerasu yicenek
Yishalali Application kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
Omgd Go ahead
ግን የምሪ ነዉ❤❤😮😮
Ere wogene ye dayinyawu kutir kech arugu haa enitesaseb enjii 😅
ወይኔ በጣም የቀዘቀዙ ናቼው
አወ
እዉነት ነዉ ገን
really is that series this show I want to join this damn jam I need acrush
Ine damo dayhune situliye😂😂
በእንግሊዝኛ Pimp. በአማርኛ አቃጣሪ
Charming new mibal
ማረግዬዬ ❤❤❤ስወድህ እረ እባካችሁ የዚን ልጅ አድራሻ ጀባ በሉኝ
ጀላውን ነው ጀባ የምንልሸ
Can you give a chance to choose ? Then let me know ?
Wodenahuli programishin bro
አይን ያወጣ ትውልድ
Baxam Dass yemil porogiram❤❤❤❤❤❤
Wawwwwoooo❤❤❤❤❤
Wiy widoche yat taftachu naw indaZi lamangnawm tolo liqaqu
የምን ተራነው ጎበዝ
2ቁጥር አኮርፋለች
❤❤❤❤ፍቅርአሲዞ መጥፍትጥሩነው😢😢
Send your address
እኔ ሰጨርሰሸ አለሁ አታሰቢ
እርኩሶች😂
GOD HELP YOU PEOPLE
No 2 is black Queen ,
Her legs,bueaty ,shape and her silence killer 😍 👸🙏
Ere ati qoyuuuuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
please how can i get this chance to marry really if your shows is true?
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
መገኛችሁ የትነው
ወንዳወንድ=Gentleman
ዋው ቆንጆ ሚድያ በርቱ እኔም ከስደት ስመለስ እናተጋ መጥቼ ነው እማገባ😂😂😂😂
I am wating u salamya ..bezzu erko Meade ayasefelegeme
ያቺስ ከፋ
አላህዋ ጠብቀኝ😂😢😢
ያሁኖቹ ፈገግም አይሉሳ😮
ባህር ዳር አት መጡም እንዲ
ምነኛ ናችሁ እናተ ደግሞ
Ba galatagna yixara.
Enim falkglow
የሀገሬ ልጂችይ 🎉🎉🎉🎉🎉
1 number
Let me choose. Amaretugni
what is the aim is this channel ?
አዝማሪው ከማደማመቅ ይልቅ ለማስደበር ነው እንዴ የመጣው እሱ ያለበት ቪድዮዎች ሁሉ ደባሪ ናቸው ወይ አዝማሪ ቀይር
Koy lemn mesrt akomchu
Betam ya,erale 12:22
ወይ አያምሩ ወይ አያፍሩ ቱ
Mache limta❤
ፀይም.ያለው.ልጅ.ተመቸኝ.ዋው
የጠይም ወንድ ጀላ ትወጃለሸ ማለት ነው
አዝማሪው አይሰማም እዴ
ኣዝማሪው ምንም ኣይጥምም ዋይ
ymechh
እኔምለው የምር ነው ግን ወይስ ቀልዲ😊
የኔም ጥያቄ ነዉ😂😂😂
Betam ya,erale
Evening.Asmeriteghn
ሀይ
ኸረ በጣም ያስፈራል ?
Yamral
እንዴ ከሴት ይልቅ ወንድ ነው ሚያፍረው ማለት ነው 🤔
lenam match fwlgelgn lenam
ማዕረግ ጥላሁን ነኝ reply አድርግልኝ
❤❤❤❤
Bal weta ende trsa match adrgwo
2ቁጥአምሮኛል እማየን
😂😂
ሂጂና ይሸክሸክሸ
@@user-ws5ey2et5t 👀
Mnw tegemamachu
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይሄ ጫወታ ነው ወይስ ምር ነው ንገሩኝ
እኔም እደዚህ መርጨ ነዉ የምፈልገዉ ከስደት ልመለስና ሲምሩ ፀይም አቋሙ የሚምር ነዉ የምፈልገዉ
Woooww❤❤❤👍
ሱሶቸ👋
kkkkk
እኔደሞ ካተፍቅርይዞኛል ከባለቤቱ ግንሚስትአለዉመሠለኝ ቅመ ሞችየ ልቀማትነዉ እገዙኝ😂😂😂😂😂😂
እኔ ነጣ ነኝ ምን አሰቀማሸ ከምትቀሚያት ሁለተኛ ሁነሸ ኑሪ
😉