[ENG SUB] ማንን ይመርጣል? Dating four women - Finding ideal type | Selamta
Vložit
- čas přidán 4. 06. 2022
- Follow us on Social media :
▶ Telegram : t.me/selamta_1
▶ Instagram : / _amaha__
▶ Instagram : / selamta_1
▶ Tiktok : www.tiktok.com/selamta_1
▶️
● Instagram : / jonathan_seifu
● Instagram : / samri_yimer
● Instagram : / akli_siya
● Instagram : / sari.m_22
● Instagram : / mish.ka9117
◀️ - Zábava
czcams.com/video/Qf9AQwuOXCs/video.html
As a girl I will never put my self in this situation..deficiency of self respect😂
who asked
Onggg😭😭
Smart girl
አቤት ሰልጣኔ ፐእ🙄
ሃገራችን በዚህ ደረጃ ሰልጣና ማየት የሚደነቅ ነው🤔 ትንሽ እንኳ ለራሳቸው ክብር የላቸውም? ሴት ልጃ ወደ ገበያ እንደ እቃ ወርዳ ስትሸጥ እንደማየት የሚያሳፍር ነገር የለም። እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Thank you for adding English subtitles!
how are you habesha but cant speak your mother tongue
Why you saying that like its his fault? Its his parents fault.
ታዲያ ወንድ እንዴት ሤት ያክብር እንደዚህ አይን አውጥታቹ ወንድ እያሣደዳቹ 🥺
እኮ
Great answer
ወንድ ንቀት ይወድለታል ? ነገረኛ
Please ይሄን ጊዜአችሁን ቁም ነገር ባለው ለኛም ቁም ነገርአስተማሪ በሆነ ነገር ቀይራችሁ ብታቀርቡልን እንዴት ደስ ባለን 😢😢
ምን አይነት ኮሜንት ልሥጥ ግን እኔ ። መሠልጠን ከሆነ ግን አይብዛ ባይ ነኝ ። አራት ሴት ተደርድሮ አድ ወንድ ቆሞ ወይ እኛ እራሳችንን ያዋረድንዉ እና ያራከስንዉ እኛዉ ሴቶች ነን ከህንዶች ጀምሮ ቱ ቱ ቱ ።
አቅሌሲያ ማለት የስምሽ ትርጉም ⛪ቤተ ክርስቲያን ማለት ነው😊
ወይ ዘንድሮ ግን በቃ ከውጪ ሃገር ሁሉን ነገር እየኮረጃችሁ ትውልድን ባህሉን እና ማንቱነን ሳያውቅ እና ሳያከብር እንዲያድግ የምትሰሩ የትውልድ ጠላቶች እግዚአብሔር ይይላችሁ🤔🤔🤔
እስቲ እንጀራ በቀን 3 አላምጣችሁ ዋጡ ። ከእናት ቤት ውጡ ። የራሳችሁን ገቢ አግኙ ። የቡናቤት ሴት መስለሽ መጥተሽ ና ብላኝ እያልሽ ምን እሚልሽ ይመስልሻል ። እርካሽ ትውልድ
ወይ ዘድሮ ወይ ዘድሮ አለ ኤፈሬም ታምሩ ብቻ እድሜ ይስጠን ብዙ እናያለን 🤔🤔🤔ከውጪ የምናየው ባህል እዳለ ሀገሬ ገብቷል ጎበዝ
በጣም
😂😂😂😂😂😂
ብላሽ ትውልድ መስራት መለወጥ ባለብን ጊዜ ተራ ነገር ማየታችን ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭
😂😂😂
ሴቶች እባካችሁ እራሳችሁን አታርክሱ
Well came back thanks
ኮሜንት ልፅፍ ነበር ግን በቃ ተውኩት ፋራ ይሉኛል ኣረ በስምኣብ ሴቶች ልቦና ስጠኝ😥🤭
ሁሉ ፕሮግራም ኩረጃ ምነው ስልጣኔው ላይ ብንኮርጅ ከድህነት ሳንላቀቅ ዝሙትና መጠጥ ምናምን
ጉድ በል ጎደር ያገሬ ሰዉ ወዴት ወዴት ነገሩሁ
ህዝቤ በቃ መልክ ቁመት ብር 🙄🙄🙄በእምነት ዙርያ አስተሳሰብ 0 🙄አመንዝራ ትውልድ😌😌😌😪
እሱ እንዳንቺ በራስ መተማመን ለሌላቸው ሴቶች ነው
ቆይ ግን ከዚያስ?ሊጣበሱ ነው?prank ነው በሉኝ🙉🙉
በዚ ሁኔታማ ውሀ በላኝ ማለት ነው አመትም ስልክ አውርቼ ተጀናጅኜ አልጠበስም የምለዋ ምስኪን እኔ
እኔምጥያቄዬነው
ወጠጤ ሁላ ሰልጥናችሁ ሞታችሀል🧐🧐🧐😂😂😂😂
Comment section lay hule endih aynet ashkabach aytefam😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
😂😂😂
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ አቤት ጊዜ ገና ብዙ እናያለን አሁን ከየት ነው የሚያመጦቸው ወእኔ መገልፈጥ እርፍ
ያዳምን ዉልውል ጋኛ ሁላ ቆንጆ ሁናችሁ ሙታችኋን እግዚያብሄር እማ እንደት ይማረን❤❤❤❤❤❤
እነኚህ ርካሾች ናቸው እኮ
ደግሞ እኮ ጀምረው የማይጨርሱትን እንግሊዝኛ ይቦጣረቃሉ አመዳሞች
He said i choose samri because she is free but i dont think that is the reason my guy 😂🍑
same here
🙈😁😁
አብዛኞቻችን ይሄን ቪድዬ የከፈትነው ሳምሪን ለማየት የሆነው ነገርስ
Yep, because of that 🍑
Nyash power😂
mind set wuuuuuuuuu
samri kito wow
እኔ እየተሸማቀቅሁ ነው ያየሁት ምን አይነት ጊዜ ነው የመጣብን🙈🙈🙈
🤣🤣🤣
ኣይይ ትውልድ በመማርያው ግዜ በጣምም ይድብራልልል
ወይ ዘድሮ ያዛዝናን😮😮😊😊
ኧረ ምጉድ ላይ ኧረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
አጃይብ ነው ዘንድሮ 🤔🤔🤔🤔
ኣረ እኛ ኣፈረን
ፈጣሪ ሆይ ምን ኣይነት ዘመን ነው
ግን እነዚህ ልጆች ይሄንን እንደሚያደርጉ ወላጆቻቸው ያውቃሉ????
Hahaha 😝
አይ አያውቁም ቢያውቁማ ኖሮ ይታነቁ ነበር
Dero nebber betasaben yemenfaraw😢😢👌
የኔ ጥያቄ
ይሄ የኔም የሁልጊ ጥያቄ ነው በተለይ በሴቶቹ ቤተሰብ መሆን ይከብዳል
I feel so bad for there girls 😳🤦♀️
😅😅 klal
5 ለ 1 ድርጅት ቱ😂
Welahi
ሴቶች ትወና ስለምትወዱ ነው ሬል ላይፍ አይመቻቹህም
Gena Physically ayechea manen endemetemeret geletse nbr ena lemn 20 Min deres endehede alawekem be 2 Sec yemialek nbr 🤨🙄🤔
እድሜ ይስጠ እንጂ ብዙ እናያለን
AKLISIYA Motivation spiker ብትሆኚ አሪፍ ነው።
1:00 this so wired to watch 🥸🥸
Sara mndn nw 10gize mindset mindset alech ye #breakthrough agent nech meselegn😏😅
Yasazengn nager yaworutin ayinorum rijim tamagnitawu achir habitam temagnitawu daha siltun tamegnitawu mahayim birr yalewu woyim yelelawu siyasazinu please
wellehi😂
በዩቱብም ተጀመረ ጉድ
Bro chose because of the nyash
ምነው ቢጫ የለበሽው እንግሊዘኛ አበዛሽ እንግሊዘኛ እቆ የዕውቀት መግለጫ አይደለም::
የኛ ሐገር ባሕል ዴቲግ ጌም አያምርም ያስጠላል
በጣም አንደሚያስጠላባቹ ምን አለ ጥሩ ትምርት ሰጪ ነገር ብታቀርቡ
በህልሜ ነው ብዬ ነበር ለካ ላይቭ ነው
ገና መቸ ምን አይተን እድሜ ይስጠን
Even "average" women from the horn of Africa are intoxicatingly beautiful.
2❤
ሚስት ከፈለክ ፈጣሪን ከልብህ ጠይቀው ያኔ ያመጣታል በድራማ አይሆንም
ወላሂ😂😂😂
እማይታይ ነገር የለም ዘንድሮ😕
አባቴ ትችላለህ
ምን ድነው ባንዴ ሙክክ ማለት😷 ወላሂ ያለው ተመችቶኛል😂😂
ቆይ እመነታቸው ቲክቶክ ላይ ነው እንደ🤔
ሁላችንም ሳምሬን እንመርጣለን
Yehan kit ayetek batmertat nber migermegn
Le achr wend mn asbachu nw guess
Ene gn taype mentali ke hone positive thinker, machurd ena be emnetuwa tankara yhonch nw
🙏
ሳራን አምጣልኝ
የምር ይደብራል መጃጃል የሀገራችን ወጣቶች የት እየሄዱ እንደሆነ ባውቅ እንዴት ደስ ባለኝ
They're going to America 😂
ወይ ዘድሮ😮😢😢😢
Emotional Damage😂😂😂😂😂😂😂😂
ጉድ በል ጎደር
I am the youngest person I think but I don't like to speak English I don't you know what is make me to speak English I don't know absolutely I don't know I'm sorry to say this but this people they don't know English very well I do speak English apps
አይ እምየ ኢትዮጵያ 😭😭😭💘
ምንድን ነው
Body color😂😂😂😂😂
ውውውውውውውውውውው አረ ሴቶች እፈሩ በስረዓት ተጠይቃችሁ ከቤት አግቡ አትእበዱ
This is not our culture.😩😩😩
Derom egna ethiopiawian adis Ena leyet Yale neger aymechenm
ማህተባችሁ ያምራል ሌላውን ቡኃል እናወራዋለን
ማሀተብ ማድረግ ፋይዳ የለውም ቂጣቸውን ጥለው
Kkkkl
ከነዚህ ሞዴል ነን ባዮች ሞዴል አርሶ አደር ይበልጣል። I hope they see this comment. We know this is staged. But come on !
ወይ እናቱን ስብሰብ ማቃጠል ነበር 😏😏😏😏
የሳራ አለባበስ ፈርስት ነው እሷን መርጫለሁ
wenber neger betazegaju teru new pls this looks so awkward and a bit uncomfortable for us the viewers.
Sarah 😮💨
ምነው ድድብናችንን አለም ካላወቀዉ አላቹሳ
ደሞ ሁለም ፋራዉች ናቸው ያስታውቃል
አጭር መሆኔ😢😢
The recoil
Samri mtbalew khulumga date gn. 😏 isn't fair
Wow nech t-shirt be tkur Jens yelbshwa betam nw Des metyew kulhum yetrgagsh ena konjo nesh eski setoch endsua hunu betam nw yewdekush yene konjo
ቆይ እመነታቸው ቲክቶክ ላይ ነው እንደ🤔
So no females like short kings no more 😭
እዉነትም ወድ ተወዶዋል ማለት ነዉ🤔
እረ በጭራሽ የማይሆን ነው
are tewu ye ethiopia wi wegachin eyatefachu nw koy men gud nw ye ewnat betam yasazinale 🤭🤭🤭🤭🙄🙄😌😌
Minew ተላላጥክ bro
sara betam konjo nesh ngigrsh alebabesish melkih hule negersh temechtognal
copy for Amrican for All of
ሲያወራ እራሱ ፉራ ነዉ ቲሽ ኩሽማንኩሽ የሆነ ሉጡ☹️
ሁሉም ወደውታል ያስታውቃሉ
ታዲያ ምን ይበጃቸዋል ክክክክክ
I have a simple question for Ethiopian people daddy is saying self he has many things and a school but still I got a question because I don't finish my question always question question question I'm very sick and tired for this everybody saying English English you do think that English that give you happiness jobs lives whatever you looking for what do not speak your language and you pay absolute success for why not your language is better than anyone so speak Amharic on Eden makes any s*** Nagar አማርኛ ብቻ ብቻ ብቻ ?
Beka kitam set hul hize temerache nat
ልይበት አልጨረስኩትም
esu ayidela ye migermew 😅😅😅😅
ሙስሊም ሴቶች እንዴት ኣይነት ቆንጆዎች ናቸው ሽፍንፍን ያሉ ኣቤት ክርስትያን ለዛውም ማህተብ ኣድርጋችሁ እኔ ኣንዳንድ ወጣ ያሉ ሙስሊም ኣሉ 99%ግን ሽፍንፍን ያሉ ኣሁን ዮናታን ለነዚ ሴቶች ለኣንድ ሳምንት ብቻ ነው ሚፈልጋቸው እንጂ ለትዳር እማ ገጠር ሂዶ ቆንጅዬ ድንግል ነው ሚያገባው እናንተ ርካሾች እቃዎች ኤጭ ኣይጥ ሁላ ከሙስሊም ሴት ተማሩ
እኔምለው ቤተስብ የላቸውም እደ ቱ አትሻብኝ አስዳቢወች
ምድረ ኮልኮሌ
ወይ ዘድሮ ወላሂ ያስለቅሳል
Ahuzubilahi
ደሞእድህጀመራችሁ
አረእድሜያቹ ይጠር አታፋሩም ግን በየሡሥም
ወይዘድሮ
Koshashoch
ሤቶች ፍየል ሆናቹ እንዴ የቁም ግምት ይልሀል እሄ ነው ዘር ሥንቀጥል ሀሀሀ ኢትዮጵያዊ አብዛኛው አጭር ነው በሉ ወደ ሄኖክ ድንቁ ጋር ሢቪያቹ አሥገቡ እናንተ ጨርሣቹ በላተኛ ናችሁ ሥንት ሥቴ አሠደባቹ