የሞርፌስ ከ3 አመት በፊት የተነገሩ አስገራሚ ንግግሮች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Ethiopian

Komentáře • 369

  • @mikishow
    @mikishow  Před 4 lety +52

    ስለሞርፌስ አሁን የት ነው ላላቹ አለ ሰላም ነው ግን ወደ ሶሻል ሚድያ የመምጣት ፍላጎት የለውም ፌስቡክ አካውንቱን ለምትፈልጉ facebook.com/robville.girma ዩትዩብ አካውንቱ czcams.com/video/KAOrhFZHQxQ/video.html
    ይሄ ቆየት ያለ ከ3 በፊት የተለቀቀ ቪድዮ ነው

    • @kbtube8142
      @kbtube8142 Před 4 lety

      ሚኩ እስቲ channalen Subscribe አስደርግልኝ

    • @enough1754
      @enough1754 Před 4 lety

      @@kbtube8142
      ክክክክክክክ

    • @na-uu5or
      @na-uu5or Před 4 lety +1

      Awo tiz yilegnal yet hada eyalku neber ante video mesrat yejemerkew besu neber

    • @yaredd4824
      @yaredd4824 Před 4 lety +3

      Miki Facebook linkun aytehiwal gin? Keminagerew ga yesemayina yemidir

    • @Keyoman1
      @Keyoman1 Před 4 lety

      Miki show ሚኪሾው czcams.com/video/hlTdC1fHzho/video.html hi miki Addis you tubers new eyewenena kewededekew eredan thanks

  • @josephayali8341
    @josephayali8341 Před 4 lety +59

    የኔ ጌታ አተ እብድ አደለክም እብድ ብለው የሚሳደቡት ናቸው ያመክው
    አምላክ ይጠብቅካል አይዞክ ወድሜ
    እግዚሐቤር አለ

    • @chanachana8299
      @chanachana8299 Před 4 lety

      Yesun CZcams gebtesh melewin temlkece min endemen besmame yana trejewalsh

  • @mekinahmed3888
    @mekinahmed3888 Před 4 lety +132

    ይሄን ፅሁፍ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረና ቫይረስ ይጠብቃችሁ የልባችሁንም መሻት ይሙላላችሁ እወዳችዋለው ያገሬ ልጆች ይመቻቹ !!!

  • @samuelhabte3485
    @samuelhabte3485 Před 4 lety +72

    ይሄ ልጅ የሚናገረው ንግግር ጥቂት ሰዎች ናቸው የሚገባቸው በተለይ የፍልስፍና መጽሀፍታትን የሚያነቡ ሰዎች በደንብ የገባቸዋል

    • @mr.supernatural396
      @mr.supernatural396 Před 4 lety +2

      Samuel Sema
      ጭቅላት በቂ ነው የሚናገረውን እዲገባህ

    • @mommom9907
      @mommom9907 Před 4 lety +1

      የሱን ንግግር ለመረዳት ሰው መሆን በቂ ነው በተለይ ሙስሊም ከሆንክ ደግሞ የበለጠ ይግባሀል 👍👍

    • @firaole1
      @firaole1 Před 4 lety

      If you like to read philosophy don’t you think he is making fallacies like an appeal to authority ... 🤔
      ትንሽ እውቀት ታጠፋለች philosophy is academics or science has concrete proof or reason and it is universal although anyone can believe in anything they want, but he is misled. everyone has their own faith and it is not universal. For example, I can believe that my God said something and Someone might believe something else

    • @samuelhabte3485
      @samuelhabte3485 Před 4 lety

      @Dani Mesa ገብቶኛል የአገላለጽ ችግር ይሆናል ያው ፍልስፍናን የሚያውቁ ሰዎች ወደ እምነቱ ሲመጡ ልበለው እሺ ምድር ላይ ያለውን የሰው ልጅ ፌክ ህይወት በፍልስፍና ውስጥ ስትመለከተው በጣም ይገርማል ይሄን አውቀህ ደሞ ወደ ፈጣሪ ስትመለስ

    • @genbaw542
      @genbaw542 Před 4 lety +1

      This mainly has nothing to do with philosophy but rather the term is called conspiracy theories.

  • @user-jk7oq3lj1b
    @user-jk7oq3lj1b Před 4 lety +30

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይች አለም ጠፊና አላፊ ነችና ለዚህ ለሚያልፍ ነገር እንዳንገዛ አንተ ጠብቀን ትክክለኛውን መንገድ ምራን አሰተኞቹንም በቃልህ እንድናሸንፋቸው አፅናን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 Před 4 lety +11

    " አደጋ አለው " አለች አዛሉ ። እግዚሐብሔር ይርዳክና ወደ አገርክ በሰላም በገባክ ፈጣሪ ድርዳክ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 4 lety +70

    ይችን ምሽት እንድናይ ላረገን ፈጣሪ ምስጋና ይድሰው።መልካም ምሽት።

  • @aidahamza12
    @aidahamza12 Před 4 lety +7

    He is incredibly intelligent beyond measure.spiritually awaken high conscious wend new .much my dear

  • @miramira4102
    @miramira4102 Před 4 lety +20

    ይገርማል በርግጠኝነት ይኖራል
    ምንም አይሆንም ፈጣሪ ከነዚያ ከመኑት ጋ ነው
    ከጨለማም ወደ ብርሀን ያወጣቸዋል።

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c Před 2 lety

    ተባረክ እውነት ነው መጽሐፉን ቀይረውታል ያልከው ሁሉ እውነት ነው ልጄ አንተም የድንግል ልጅ መድሀንያለም ላገርህ ያብቃህ

  • @abrahamtegen320
    @abrahamtegen320 Před 4 lety

    የዚህ ልጅ ንግግር የሚገርመኝ የዛሬ ዓመት በፊት ነኝ የሠማሁት በጣም ይገርማል አሁን እየታየ ነው ።እግዚአብሄር ይጠብቅህ ፡ትንሽ

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 Před 4 lety +12

    የሚገርማቹ ይህን ልጅ ከ3 አመት በፊት ሚኪ አቅርቦት ፌስቡክ ሁሉ አድ አርጋው ፍሬንድ ነበርን። የሚያወራው ለትንሽ ጊዜ በጣም አዳምጠው ነበር በኅላ ግን እውቀት እየተራራቅን መጣን መሰለኝ አልገባ እያለ ሲመጣኝ የውጭ ኑሮ ለራሴ ሊያሳብደኝ ነው እብድ የሚለፈልፈውን ከምሰማ ብዬ ብሎክ አደረኩት። አሁን ላይ ግን የተናገረው ሁሉ ሲደርስ የኔ መሀይምነት እንጂ ልጁ ከጤነኞች በላይ ጤነኛ ነው። ያገባሁት ሰው ደሞ ልክ እንደሱ አይነት ወሬዎች የሚያወራና የአለምን ሂደት የሚከታተል ነው። ባለቤቴ ራስታ ነው ግን ከኔ የበለጠ የሀገሬ ታሪክን የሚያውቅ ነው። እራሱን የድሮ ኢትዮጵያዊ እንደሆነ ያወራል። አይ እራስክን ቻል ጃማይካ ነክ እለዋለው።እኛ የተመረጥን ህዝቦች እንደሆንን ይነግረኛል። አሁን አሁን ግን ምንም ያልበሰልኩ እንደሆንኩ ገባኝ። ቢሆንም ቶሎ ነቅቼ ማዳመጥ ጀመርኩ። በባዶ መኮፈስ መሀይምነት ነው። ይህ ልጅ ማርያምን ልዩ ሰው ነው። ግን እንደኔ አይነት ሰው ሳይሆን እውቀት ያላቹ ሰዎች አድምጡት። እኔ ስደት ድንጋይ አድርጓኛል መሰለኝ።

  • @abebe7017
    @abebe7017 Před 4 lety +17

    He made me think where I am going. I am studying in one of the best universities in the world. Unfortunately, they just feed you what is there in the world and they control me through assignments. I have never had any free time since I joined my university. Thank you for sharing your experience!!!!

    • @Ivyblac
      @Ivyblac Před 4 lety

      I feel you, I share your experiences. Once I have started college, I have become more unstable and get stressed out frequently.

  • @loveethiopian734
    @loveethiopian734 Před 4 lety +5

    እውነት ነው ለእርሱ የገለጠ አምላክ ለልጆቻችንም ይግለጥላቸው

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 Před 4 lety

    ባጭሩ በጣም የማደንቀው ልጅ ነው እንዲሁም ተደምሜ ነበር የዛሬ 3 አመት ሳዳምጠው የነበረው , ሚኪዬ በጣም እናመሰግናለን ሰላም መሆኑን ስላሳወከን ,አሁን ግን የሱን CZcams account ስላገፕው ደስ ብሎኛል

  • @mitakecho7534
    @mitakecho7534 Před 4 lety +21

    ይሄ ልጂ ከዛሬ 3 አመት ገደማ መሰለኝ ይሄን ያለው በዛን ሰአት ሁልሽም እብድ ነህ ትሉት ነበር ያለው አልቀረም ይሄው ቀኑን ጠብቆ ኮሮና መጣብን😭

    • @Ka0358
      @Ka0358 Před 4 lety

      ሚጣ ቀጮ Mita kecho he is ye arab gerde. Have you heard schizophrenia before google if you know English

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z Před 4 lety +18

    ዉይይ ይህ ልጅ አድሴ ነው ግን ከሶሰት አመት በፊት ነው ተባለ ለማንኛውም ፍሬ ሀሳብ አለው ንግግሩ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @webseyoum8585
      @webseyoum8585 Před 4 lety +1

      አዲስ አደለም እኔ አይቼዋለሁ በፊት አላውቅም በል

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 Před 4 lety

    ዛሬ ነብያት ነን ሐዋሪያት ነን የሚሉ የፀጋ አገልጋዮችን እንዴት እንደቀደመ ተመልከቱ።
    ልብ ያለው ልብ ይበል።እኔ የዝህ እሱ ያለው ነገር በብዙ እጋራዋለሁ።victim ነኝ። በዝህ
    ሀገር ውስጥ ፀሎት በመውዴዴና መፅሐፍ ቅዱስን ዘወትር በማንበቤ በጣም ተወግዤ
    ልዩ ልዩ ስም ተሰጥቶኝ አውቃለሁ። በነርስንግ
    ቤት ልዩ ልዩ መርፌ ወግተውኛ በእ/ር ሐይል
    ሁሉን ተቋቁሜ ኢትዮ ሔጄ 2,አመት አሪፌ መጥቻለሁ።አሁንም ለአንዴና ለመጨረሻ መሄድን እያሰብኩ ነው። የሚገርመው እዝህ
    ሀገር አብዛኛው ሰው አውቆም ይሁን ሳያውቅ
    በሰውነቱ ታቱ አስደርጎአል ያማለት የአውሬው
    አባላት ስለሆኑ መንፈሳቸው ሳያውቁ ከእኛ ይጋጫል። ወንድሜ የተናገረው እውነትና እውነት ነው።

  • @mahitube8862
    @mahitube8862 Před 4 lety +8

    honestly specking this guy is amazing , you are nit crazy. when you have better understanding than others or when you find out what they are doing they will say you are crazy.

  • @abirhamdaana
    @abirhamdaana Před 4 lety +1

    በምገባ ምኮ ይሄ ልጅ እዉነቱን ነው እኔም እንደሱ ብዙ ነገር አጋጥሞኛል እዝህ አገር እንዴ መጣው ከተዎሰነ ዎራት በሆላ ክላስ ጀምሬ ነበረ የሞስዳዉም ፖርግራም በ federal aviation ኢንስቲቱተ ዉስጥ የሚተዳደር እና በናሳ ስሪ የሚመራ ነበር::እናም እኔም እንደሱ በፋይናሻል እና በአንዳ አንድ ነገሮች ቢዝ ሆኘ ነበር ::ከዛሃን ግን ሳላስበዉ ሁሉም ነገር በራሳቸው መንገድ አመቻቹልኝ የስራ የእያንዳንዱን እንቂስቃሴ ያዉቁ ነበር እኔም አሜሪካን ሀገር ከማምጣተ በፊት ብዙ ነገር በራይ አይቼ ነበር እና መፅሐፍ ሄኖክንም በደንብ አንብቤ ስለ ነበር ሁሉም ነገር ተገልጥልኝ::የሞስዳዉ ኮርስ ስለ aircraft ነበርና ሁሉም የትምህርቱ ክፍል physics and maths ላይ ያነጣጠር ነበረ ያ ማለት ትምርታቸዉ በቀጥታ ከመፅፍ ሄኖክ ምስጢር ጋር ይገናኛል::መፅሐፍ ሄኖክ ላይ የዎደቁ መላሃክቶች የሳዉን ልጅን ስለ ኩአክብት ምስጢራትን አስተማሩ ይልሃል የፕስክስ ቀመሮቺንም ካየን ቀጥታ ከዛ ጋር ተያይዥነት አለው::ይሄን ነገር ሳዉቅ ትምርቴን አቆምኩ የዛነም ዉጊያው በረታብኝ ስለዝህ ትልቁ ነገር ፀሎት ነው ከሳው ምንም አለመጠበቅ የሃይማኖት አባቶችህ የሀገር መርዮች ሁሉም ተሺጦ ሺጦናልና በዝህ ጊዜ ማንም የሃትማኖት አባት ሆነ የፖለቲካ አካላት ሁሉም በትልቁ እስትራተጅ ነው የሚመሩት ስለዚህ ስቃይዉ በኢትዮጵያ ዉስጥ የለም ማለት ሳይሆን ከሚጠፉት መካከል ኢትዮጵያ የለቺበትም

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 Před 4 lety +17

    Please invite this guy once again

  • @eliaselias2994
    @eliaselias2994 Před 4 lety +38

    የጊዜውን ሁኔታ አስቀድሞ የባተተ ጀግና

  • @elsagetanh9283
    @elsagetanh9283 Před 4 lety +6

    ሚኪ ይህ ልጅ የት ጠፋ ባለፈዉ ይህ ነገር ይህ ወረርሽኝ ሲከሰት እሱን ነው ያስታወስኩት የሆነ ጊዜ እከታተላለሁ ነበር ግን ጠፋ እናመሰግናለን ሚኪዬ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 4 lety +5

    ይሄ ልጅ ዝም ብሎ የሚያወራ መስሎኝ ነበር የዛሬ 3 ዓመት እውነቱ ግን አውን ያለንበትን ዘመን ሲነግረን ነው?

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před 4 lety +8

    ሰውየው ባላውቀም ግን ንግግሩ ትክክል ነው ፡ፍሬ ነገር አለው ፡ሁሉም ባይሆን ፡ግን በራሱ የተለየ እምነት አለው ፡የፈጠራ እምነት

  • @salam1297
    @salam1297 Před 4 lety +11

    ይሄን ልጅ ካሁን በፊት አይቸዋለሁ እውነቱን ነዉ

  • @enough1754
    @enough1754 Před 4 lety +1

    በጣም ያሳዝናል እሄ ወንድም የሚናገረው ሁሉ እውነት ነው እጅግ በጣም ጤነኛ ነው ሚኪ በናትህ Live አቅርበው ትልቅ እውቀት አለው እውነቱን ነው አለም ወደ መጥፎ አቅጣጫ እየሄደች ነው ግንቦት ውስጥም አሜርካ ላይ አንድ አንድ አዲስ ነገር ይፈጠራል ይከሰታል እየተባለ ነው ከቺፕስ 666 ጋር ቢል ጌትስ ብዙ ነገር እየቀባዠረ ነው።

  • @user-cr3ms1fv6r
    @user-cr3ms1fv6r Před 4 lety +10

    ምርጥ ጭንቅላት ያለው ሰው ነው አለም ለእውነት አትመችም

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 4 lety

    ዋው... ይሄ ልጅ ምኑ ጉድ ነው
    ብሪሊየንት ማይንድ ነው... እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ወይ ኢትዮጵያ እንዲህም ያለ
    ወጣትን አፍርተሻል... አረ ወገኔ
    ኢትዮጵያ ትፈልግሀለች ግባ
    ሀገርህ ...💚💛❤️👑... አይ አረ
    ስው ስው አትበል.. ከ ስው መልካምም
    ጠማማም ስው አለ
    ወገኔ... ለ ሚጠላህ ስው ሳይሆን
    ለ ሚወድህ እግዚአብሔር ተጨነቅ
    ::

  • @fortnitemaster5463
    @fortnitemaster5463 Před 4 lety +2

    Thanks a lot Miki, I was looking for him for long. He is perfectly fine with his health that is my observations through his presentation. I don't use Facebook and was looking for his youtube channel. Really appreciate Miki, 🙏🙏🙏. People judged him by looking the don't listen him the message. Thanks again.

  • @MoMo-bg9by
    @MoMo-bg9by Před 4 lety +3

    እንካዋን ደህና መጣህ ሚኪየ ጀግና እኮ ነህ ምርጥ ሰው በርታልኝ ሰላምህ ይብዛ

  • @danielgezahegn4463
    @danielgezahegn4463 Před 4 lety +4

    አሁን የት እንዳለ አይታወቅም ሳያጠፉት አይቀርም። አ/ግ ይጠብቀው ብቻ ብዙ እውነት አውቋል ።

  • @Time364
    @Time364 Před 4 lety +1

    He is a head of his time, which is impossible to be understood by impoverished mind.

  • @tayebrihanu8184
    @tayebrihanu8184 Před 4 lety +5

    Surprisingly God has shown what is to come in the future, but I have never seen so many people.

  • @sebletafese3099
    @sebletafese3099 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምንም አዲስ ነገር የለም መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ደጉ ሰለሞን ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለም ብሏል ትጉና ፀልዩ እግዚአብሔር መልስ አለው ።

  • @blenbalagerua4801
    @blenbalagerua4801 Před 4 lety

    አድረን የነገ ሰው እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን አሜን የኔ ወንድም እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ

  • @enderasenegn
    @enderasenegn Před 4 lety +1

    የዚህንን ልጂ ንግግር እና ሀሳብ የሚገባና
    ከ 15 አመት በሃላ ነው

  • @ezanaestifanos4263
    @ezanaestifanos4263 Před 4 lety +8

    ቀድሞ የተገለጠለት ልጅ ነው !

  • @alluallum1800
    @alluallum1800 Před 4 lety +2

    Brilliant ስለ DNA የተናገርከው በጣም ትክክል ነክ። ደሞ ማይክሮ ቺፕ አርገውበታል እንዴ? ለምን? ልጁ አሁን የት ነው?

  • @michaelte8973
    @michaelte8973 Před 4 lety +5

    ድሮም አንተ በምጠይቀው ሰአት እከታተላችሁ ነበር እና ሀሳቦቹ በጦም ይመቹኝ ነበር እና አንዳንዴ ብታቀርበው ያንተ ሾው ላየሰ ጥሩ ነው ብዬ አስባለው

  • @JY-cv4dx
    @JY-cv4dx Před 4 lety +2

    Good to remember Morpheus but we need more video from him. Will you please try to interview Morpheus over current Wuhan Virus 🦠

  • @davepeter5277
    @davepeter5277 Před 4 lety

    ዋውው እምገርም ነው ብዬ አላቆምኩም ትክክል የሆነ ነገር ነው የተናገረው

  • @serkegedefaw9965
    @serkegedefaw9965 Před 4 lety +5

    በነገራችን ላይ ይህ ልጂ እንደዚህ ያለ መልክት ሲያስተላልፍ አይቸው ነበር ባልሳሳት 2016 ላይ

    • @milkilion696
      @milkilion696 Před 4 lety

      Enam ayechewalaw zare tafatara ayedal lol.

  • @biruktawitbiftu9425
    @biruktawitbiftu9425 Před 4 lety +3

    He is telling the truth wake up ppl

  • @davidodav
    @davidodav Před 4 lety +9

    He is telling the truth..there are multiple stupid secrets in this facking world! Hope this young lad is still healthy and alive. Guys do your research!

  • @kidsinhollandvlogs2371
    @kidsinhollandvlogs2371 Před 4 lety +14

    He is a such person and a great man

  • @user-wp5il6gc9h
    @user-wp5il6gc9h Před 4 lety +1

    በ እውነት ስለመናገር ያን ግዜ ሃሺሺ ወዶ የሚለፈልፍ ነበር የመሰለኝ አሁን ግን ደረሰ ያለው ሁሉ እውነት እያለቀስኩ ነው አሁን የሰማሁት ያን ግዜ ግን ስቄበት ነበር

  • @fikirfikir4135
    @fikirfikir4135 Před 4 lety +1

    Amen amen amen

  • @mekdiethiopian.7410
    @mekdiethiopian.7410 Před 2 lety

    He is so special!!
    Very smart

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ

    ፍጣሪ ልባችንን ይመልስ እሱ ይማርን ከሁሉም ነገር. እኳን ተርፍክ አሁንም እውነቱን ይግለፅልህ

  • @bezaethiopian7817
    @bezaethiopian7817 Před 4 lety +3

    ይህን ያለው የዛሬ 3 አመት ነበር ነገር ግን ብዙዎች እንደ እብድ ነበር ያዩት ግን አልፈርድም የኢትዮጵያ ህዝብ አይምሮው በሀይማኖት ታስሮአል እውነትን ሊቀበል አይችልም ወንድሜ በተለይ ለኢትዩጲያ ህዝብ ከመናገር ለግድግዳ መናገር ይቀላል

  • @3Dailyquote
    @3Dailyquote Před 4 lety +3

    My GOD ምን ኣይነት ጭንቅላት ነው የያዘው.....እዚህ ጋ የተናገርከውን ኢትዮጵያ ሂደህ እንደ ክርስቶስ በሄድክበት ሁሉ በታነበንብ ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር

  • @mahermaher9172
    @mahermaher9172 Před 4 lety +1

    ስያሰዝን አላህ በሄድከበት ይከተልህ አብሽር ለበጎ ነው🙆🙆🙆🙆🙆😢😢😢😢😢😢

  • @dechu2381
    @dechu2381 Před 4 lety

    በጣም የሚገርም ልጅ ነው ሚኮ እስኪ ደግመክ አናግረው በጣም ብዙ ነገሩ እውነት አለው ልጁ ስለኢትዮጵያ ያሚያየውን ነገር ጠይቀው የጨነቀው እርጉዝ ያገባል አይደል ተረቱ የሀገሬ የወገኔ ነገር በጭንቀት ልፈነዳ ነው በኮረና በሽታ አገሬ ምንም አይንካሽ መፀሀፍ ቅዱስ ላይ ከ7 በላይ ስምሽ ይጠራል እና አሁንም እግዚአብሔር እንደመረጠሽ እሱ ይጠብቅሽ 😢

  • @giffet1741
    @giffet1741 Před 4 lety

    ፈጣሪ ይርዳህ ዘመኑ ሀቅ የሚያወራ ሠው አይፈልግም አብሽር

  • @philmon3937
    @philmon3937 Před 4 lety

    Nice speech bro.. GBU 🙏🙏🙏

  • @beletutaye2494
    @beletutaye2494 Před 4 lety +2

    Egzabeher Amlek yitabeki wendeme unetinew hulechinim uneti senager desiAlenigim nager gin uneti machem tashenfelechi Ayizok wendeme

  • @tizifit
    @tizifit Před 4 lety

    Wow!!! I remember I watched this video long time ago, and I didn’t give it much attention!!! Please God help us to get closer to you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽God bless Ethiopia,and the world 🙏🏽

  • @FIKERish
    @FIKERish Před 4 lety

    Yene Konjo... Ezgabher ytbkh balhebet. Ayzone stay strong! 🙏

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 4 lety +1

    ወይኔ ንግግሩ ደስ ሲል የተናገረው ሁሉ ልክ ነው ግን አሁን የት ነው ያለው?? ሚኪ ቁም ነገረኛኮነህ👌👍

  • @bozyabamnet5410
    @bozyabamnet5410 Před rokem

    ሄንን ልጅ ከሰማሁት ረጅም ጌዜ ነው አሁን አለ ማለቴ በሂወት አለ ካለስ የት ነው የሚኖረው ምንያቱም አንዳንድ ነገረ የተናገረውን እውነት እያየሁ ስለሆነ ነው

  • @rodaes3894
    @rodaes3894 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር እሱ ከፉ ይጠብቀን ከመልካሙ ይደምረን

  • @ተስፋአለኝበአምላኬ

    የዚህኖ ልጅ ቃለ ምልልስ በፌስ ቡክ ሰምቸው አለሁ በጣም እሚገርም ማስተዋልን ከእውቀት እምነትን ከጽናት ጋር አጣምሮ እግዚአብሔር የሰጠው ። ስለምክርህ በጣም እናመሰግናል ውሸት የነገሰበት እውነት የተናቀበት ክፉ ዘመን ነው ያለንበት ፡፡እውነትን የያዘ ሰው ይገፋል ውሸትን የያዘ ይነግሳት😢 ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏👏

  • @adeytube7264
    @adeytube7264 Před 4 lety +2

    That is The Truth !!

  • @user-xk1bm3nk8j
    @user-xk1bm3nk8j Před 4 lety +2

    እረ ሚኪ የት ጠፍ ሞርፊስ ይመቸኝ ነበር የሚናገረው ነገር እረ ፈልገውና አቅርብልን

  • @keeper4686
    @keeper4686 Před 4 lety +1

    ሚኮ እሄን ቢዲዮ ስፈልገው ነበር 👌👍👍👍

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 Před 4 lety

    ይህ ልጅ ይገርማል እግዚአብሔር ይከተልህ

  • @des895
    @des895 Před 4 lety +1

    He is an intelligent young guy. Why do people think that he is crazy? Is he on Twitter? I’m not on a FB.

  • @tesfitg3366
    @tesfitg3366 Před 4 lety +1

    He is very smart person

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 Před 4 lety

    የግንዛቤ መጠን ልክ እዚህ ደረጃ ላይ ሲደርስ ስጋዊው አካላችን ለነብሳችን ፈፅሞ የማይመጥናት ከንቱ ወጥመድ ለነብሳችን መሆኑን እንጠረጥራለን

  • @ማኛውከልደታ
    @ማኛውከልደታ Před 4 lety

    ወዮዮዮዮ እንደው ቪዲዮውን ሁሉ ገብቼ ሠማሁት ሚኪዋ ከኔ ድንቁርና ጋር አልተገናኝቶም ወፍ የለም😱

  • @saraabebe596
    @saraabebe596 Před 4 lety

    ይሄ ልጅ የት ገባ ሚኪ እስኪ ንገረን በማሪያም አስደማሚ ልጅ ነው የት ገባ ?

  • @tigistahmed9593
    @tigistahmed9593 Před 4 lety +1

    Yegermhal miki...yaneam ayechew neber.betam yegermal..gen leju yalewen eweket sewu algebawem

  • @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም

    አሜን እናተንም እግዝአብሔር ይጠብቃቹ

  • @standforpeace5266
    @standforpeace5266 Před 4 lety +2

    I like his expression

  • @goodguy2656
    @goodguy2656 Před 4 lety +1

    You're right bro!

  • @temesgenalemu717
    @temesgenalemu717 Před 4 lety +1

    Miki ከስር ያስቀመጥከዉ የፌስቡክ ሊንክ ምንድነዉ አልገባንም ?
    የልጁ እምንት ምንድነዉ ?

  • @fikrlehulum3080
    @fikrlehulum3080 Před 4 lety

    morheus robel is special person so please be with him

  • @gudeman8070
    @gudeman8070 Před 4 lety

    Yehe sew maaalet sew yelelebet sew yemihon sew new great man

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም በኩል ይናገራል

  • @user-tt8ee4oj9p
    @user-tt8ee4oj9p Před 4 lety +1

    ሚኪ ያራዳ ልጅ እንኩዋን ደህና መጣክ

  • @user-op2zt2oe1j
    @user-op2zt2oe1j Před 4 lety

    ለነሱ ከምገዛ እራሴን አሳልፌ እሰጣሉሁ ከክርስቶስ የሚበልጥብኝ ምንም የለም

  • @fasikabiru6640
    @fasikabiru6640 Před 3 lety

    ... አሁን የት ጠፍቶ ነው አይታይም ... ግን ባለበት ደህና ነው ወይ ...?

  • @aminaabdu7515
    @aminaabdu7515 Před 3 lety

    ቁረአን በአላህ የጠበቀው። ሁልጊዜ በአላህ ጥበቃ ነው ቅራ መጰሀፍ ቁድስ የአላህ ቃል ነበር ቁርአን ይናገራል በሰው ቃል ተበርዘዋል። በመጵሀፍ ቂድስ የተፃፈ አለ ።

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 Před 4 lety +3

    ዋው በእውነት ደስ የሚል አዕምሮ

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz Před 4 lety +2

    ህይወት ያለ order አይመራም
    የስው ልጅ ህግ ያስፈልገዋል እለበለዚያ distraction ይፈጠራል
    እግዚአብሔር የorder አምላክ ነው ህጉን እንድ ከተለ ይፈልጋል ካልተከተልን እንሞታለን የእግዚአብሔርን ስም እየጠሩ anarchist ነኝ ማለት አይነፋም
    ህግን ማወቅ እና ለህግ መመራት ያኖርሃል እለበለዚይም ህይወት የመንጋዎች ጥርቅም እሆናለች
    ፀሎት መልካም ነገር ነው ህግን ማወቅ ነው እና ለህጉ መገዛት ህይወት ይሰጥሃል
    የቄሳርን ለቄሳር የእየሱስን ለእየሱስ የተባለው ህይወት ያለ distraction harmony ጠብቆ እንዲኖር የእግዚአብሔር ፍቃዱ ነውና
    አትዘባርቅ

    • @mr.supernatural396
      @mr.supernatural396 Před 4 lety

      Ros2017
      እግዚአብሔር 10 ቱን ትእዛዛት ብቻነው የሰጠው እንድናከብር

    • @wome8375
      @wome8375 Před 4 lety

      Ros2017 ሮዜ በትክክል አስቀምጠፕዋል በድጋሜ ከሶስት አመት በኻላ ሰማሁት

    • @user-fv7js6mz4t
      @user-fv7js6mz4t Před 4 lety

      @@mr.supernatural396 በምድር ላሉ ህጎችም ተገዙ ይላል ወንድሜ

  • @abiyfikadu
    @abiyfikadu Před 15 dny

    Yetegeletelet sew3....ye ewinet...ewnet malet yihe new

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před 4 lety

    Amen amen amen🙏 my bro
    Egesaber yemesgen 😘👌

  • @abebaabebaa8955
    @abebaabebaa8955 Před 4 lety +4

    አረ ማኘው ንገሩኝ
    አዋቂ ይመስላል የ ኮሮና መዳኒት ታውቃለህ ወይ በልሉማ ወገን

    • @ivataiwan2068
      @ivataiwan2068 Před 4 lety +1

      ሶስት አመት ነው ከተናገረ

  • @yemiasfawe8048
    @yemiasfawe8048 Před 4 lety

    Betam yegermal. Ewnetem new. Micky Thank you

  • @senaitgebresilase5318
    @senaitgebresilase5318 Před 4 lety

    Miki semunu betam yasbkut nber ewnte mufta tekeklg nger nber yetngrew edwem anten ltyekek nber awen mufti yet new egzabhr yetbkew❤❤🙏🙏

  • @wesenambaye1200
    @wesenambaye1200 Před 8 měsíci

    It good see you

  • @LinaLina-xf8uj
    @LinaLina-xf8uj Před 4 lety

    እግዚአቤርእስከመጨረሻዉይከተልህ

  • @cherucheru4916
    @cherucheru4916 Před 4 lety

    Miki ምርጥ ሠው
    please እንደገና ኢንተርቪው

  • @ethio8774
    @ethio8774 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @user-yi4et6wn2f
    @user-yi4et6wn2f Před 4 lety +5

    የት ነው የነበረው አሁንስ ያለው የት ነው?

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Před 4 lety +1

    እሚገርም ነዉ ፣ እዉነቱ አሁን ተገለጠ ።

  • @user-su3yk5nc8v
    @user-su3yk5nc8v Před 4 lety +1

    Enda mik leju eko December 07 2019 yegba now menow ba selam dagmo samnun seflgew naber tanentu endat now?

  • @taibataiba.youtube4045

    ፈጣሪ ይጠብቀን ያርብ 🙏🙏🤲🤲

  • @adonai2761
    @adonai2761 Před 4 lety +1

    ሰላም....