ወልዶ መርሳት? ኹጥባ በኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ/ USTAZ MOHAMMED MUSTEFA

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 01. 2024
  • ወልዶ መርሳት? ኹጥባ በኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ/ USTAZ MOHAMMED MUSTEFA

Komentáře • 410

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 Před 6 měsíci +37

    ያአላህ የሚጨፍር በመሆን ተከታዩ ብዙነበር ሱባሀንከ ያረብ የመጨረሻየን አሰምርልኝ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 Před 6 měsíci

      በጣም አላህ ሂዳይሰንበሥ

    • @halimamoehamade3933
      @halimamoehamade3933 Před 2 měsíci

      አላህ የዘንልን መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን

  • @ekrmyimam
    @ekrmyimam Před 6 měsíci +13

    *_አባቴ ለኔ ሁሎ ነገሬ ነው በሀያት እያለ እንዳስደስተው እመኛለሁኝ ኢንሻ አላህ የወደፍት ባሌም ሷሊህ ያርግልኝ እኔም ሷሊህ ያርግኝ_*

  • @zinatt1303
    @zinatt1303 Před 6 měsíci +51

    ይሄ ትምህርት ሊደጋገምልን ይገባል አሁን ላይ ያለው ትልቁ ችግር ወልዶ መጣል ነው ባሎች አላህ ልቦና ይስጣችሁ

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 Před 6 měsíci +32

    በኢስላማዊ ሚዲያ የወላጅ ሀቅ ብዙ ይነገራል ስለልጅ አስተዳደግ እና ሀቅ ብዙ አልተባለም ኡስታዛችን እናመሰግናለን!!! ልጆችን በአግባቡ ማሳደግ ትውልድን ማዳን ነው እዚ ላይ ሚዲያዎች ሰፊ ሽፍን ሊሰጡት ይገባል !!

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt Před 6 měsíci +123

    እር የት ናችሁ ሙስልሞች በአላህ 😢

    • @Zainab-qg8mu
      @Zainab-qg8mu Před 6 měsíci +15

      በጣም ወላሂ እንገርማለን ወደ ኸይር መንገድ መጓዝ ተስኖናል አላህ ይሁነን እስካሁን ወደ ጀሀነብ መንገድ የሚነዳን ፕራንክና ሌላ ድራማ ፖለቲካ ቢሆን አወልሦፍ ነበርን ሡብሀነ አላህ!!!

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 6 měsíci +5

      በጣምነዉእምናሳዝነዉ ይህንጣፋጭትምህርትትተን እትፎቱዉተራእንገኛለንአላህልብይስጠንአይእዱኒ

    • @Zainab-qg8mu
      @Zainab-qg8mu Před 6 měsíci +1

      @@cgf8399 አሚን እህት አለም

    • @user-sh7ev2dz3e
      @user-sh7ev2dz3e Před 6 měsíci +1

      አህለን አረ ብቅ ብቅ እያልን ነው

    • @tybahty2881
      @tybahty2881 Před 6 měsíci

      አለን ውደ

  • @emuabdurahman9497
    @emuabdurahman9497 Před 6 měsíci +8

    አጅብ ጌታየ ሆይ መልካም እናት አድርገኝ ለልጀ

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 Před 6 měsíci +14

    የአላህ ጥበቃ እና እገዛ አይለይህ ኡስታዚና🥰🥰🥰

  • @HadraSani
    @HadraSani Před 6 měsíci +9

    ጀዛከላህ ኡሥተዝና ያኡመት መሀመድ ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ዌንኩም ታሉ እንታለም ኢልም

  • @user-pf3rc8iq7k
    @user-pf3rc8iq7k Před 6 měsíci +6

    ወዶች ተወለዱ ቡሀላ ለኛ ለናቶች ትተዉ እየሄዱነዉ ልጆች መዉለዳቸዉንም የሚረሱ አሉ ለሙስሊም ወድሞች አላህ ይዘንላቸዉ ያለንበት ዘመን እጅግ አስከፊ ነዉ😢😢

  • @user-ef3bu6cm7b
    @user-ef3bu6cm7b Před 2 měsíci

    አላህእድሜናጤናይስጥልንእሥታዝ❤❤❤❤

  • @Sada-kv4tl
    @Sada-kv4tl Před 6 měsíci +17

    ያረብ ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 Před 6 měsíci +9

    ጀዛኩም አላህ ከይረን ኡሥታዝ ያጀመአ ዱአ አድርጉልኝ አላህ በድኔ ጠካራ እድሆንና በሠላም አገሬ እድገባ አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ቪዶውን ደሞ ላይክ ሼር እናድርግ አጅር እናገኛለን

  • @sarasesaye
    @sarasesaye Před 6 měsíci +9

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ኡስታዝ❤

  • @user-gt5ms5pe3v
    @user-gt5ms5pe3v Před 4 měsíci

    በሠንው እምን ጠቀም አላህ ያድርገን ያረብ ኡስታዞችን አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ

  • @user-bw7jm7tq6l
    @user-bw7jm7tq6l Před 4 měsíci

    የአለህ ሰምቶ ሚጠቀም አዲርገን

  • @user-ek6bh5bl9b
    @user-ek6bh5bl9b Před 6 měsíci +4

    የኛ መላሾች ነፍ አመት ኑሩልን የኛ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madeenamadeena1558
    @madeenamadeena1558 Před 5 měsíci +2

    ማሻአላህተባረከላ ኡዝታዝአላህእዲሜናጤናይስጥህ ያረብ❤❤❤

  • @user-hq8cd6kj3n
    @user-hq8cd6kj3n Před 5 měsíci

    ያአላህ እምጠቀምበት ያድርገን ኡስታዝ እ ናመሰግናለን ጀዛኩምላህ ❤

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl Před 6 měsíci +6

    3 ልጆች አባት የኔ አጭበርባሪዉ ባሌ ይሆን እንዴ እኔንም እንደዛው ሳውዲ ከሄደ በኃላ ወፍ የለም እኔ ግን አልሃምዱሊላህ ጥሎ ቢሄድም አሁን አድገዉ ሴቷን ዳርኩ ለዉጭ ሃገር ዜጋ ያውም ሰለምቴ መጭረሻዋን ያሳምርልኝ ዱዓ አድርጉላት

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Před 6 měsíci +18

    ሙስሊሞች የት ናችሁ በአላህ አይ የኛ ነገር😢

  • @semiraseide6069
    @semiraseide6069 Před 6 měsíci +2

    ጅዛኩም አላህ ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @narufadil2723
    @narufadil2723 Před 6 měsíci +11

    እድሜና ጤና ለኡስተዞቸችን

  • @taibataiba9361
    @taibataiba9361 Před 5 měsíci

    ማሻአላህ ሺህ እረጂም እድሜ አላህ ይስጥለን

  • @WolloyeNegn
    @WolloyeNegn Před 5 měsíci

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8q Před 6 měsíci +4

    ሰለላሑ አለይሂ ወሰልም ጀዛከላሕ ሸክና እሕታችን አላሕ ይድረስልሽ የኔ ሕይወት ያለፍኩበት የሳኡድ ባሌች ቃሚታወች አላሕ ይሂድኩም😢😢😢

  • @aminaawol1499
    @aminaawol1499 Před 6 měsíci +4

    ወላሂ የኛ ሀገር ሰዎች በሺመል እያሉከብት ለማስጠበቅ ነዉ እንጂ ለልጁ አንድም የዲን እዉቀት አያሳስባቸዉም አላህ ያህዴን ያረብ👐👐👐

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 Před 5 měsíci

      ያ ሁሉ እኮ ስለ እስልምና ምንም እውቀት የላቸውም እኔም ስላለሁበት ነው ብቻ አላህ ይምራቸው

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv Před 5 měsíci

    ጀዛክ አላህ ኸይር ያኡስታዝ

  • @ToybaAhmed-k6s
    @ToybaAhmed-k6s Před 11 dny

    ያሪብ❤❤

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt Před 6 měsíci +4

    አላህ ይጠብቅህ ያኡስታዝ እደው አላህ ይዘንልን ያኢላህ

  • @user-hw5gw4gt1j
    @user-hw5gw4gt1j Před 5 měsíci

    ከመዞላለም አሏህ ይጠብቀን ያረብ

  • @user-pj5tc1oh8k
    @user-pj5tc1oh8k Před 6 měsíci +2

    ጀዛኩሙላህ. ኡስታዝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኢሻአላህ

  • @tube9320
    @tube9320 Před 5 měsíci +1

    እኔ የሚከነክነኝ ነገር አንድ ቀን እንኳ ልጁን አለመጠየቁ ሁሉም ሳስበው ያመኛል አንድ አካባቢ ተቀምጠን ይኸው 9 አመቷን ይዛለች ወላሂ አንድ ቀን እንኳ ደውሎም አይጠይቅም ብቻ አልሀምዱሊላሂ ጠንካራ አድርጎኛል

  • @KedijaMohammed-ny9lc
    @KedijaMohammed-ny9lc Před 6 měsíci +2

    እድሜ ከጤና ከደስታ ከሠላም ጋር ይስጥህ ሠደቀል ሀቅ ብያለሁ ለንግግርህ

  • @user-lg4yl6bd4o
    @user-lg4yl6bd4o Před 4 měsíci

    አለህ ቀልቡን ይስጠን

  • @user-bx5mp8xz2g
    @user-bx5mp8xz2g Před 5 měsíci

    ጀዛከላሁኸይረንኡስታዙና

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 Před 5 měsíci +1

    ያረብ እንዳዉ ሥራችንን ያሳምርልን❤❤❤

  • @user-ol7cs7lk7u
    @user-ol7cs7lk7u Před 4 měsíci

    ጡሩ፡ሃድስ፡ናው፡ያናሳሃው፡ኤባክህን፡ባዳንቡ፡ያሳራባት፡ጄዛአካለሃ፡ካይራ

  • @user-kw6mz9qz4r
    @user-kw6mz9qz4r Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤ያረበ😢 ዓላመን

  • @user-lc7ts3cs9h
    @user-lc7ts3cs9h Před 6 měsíci +2

    ኡስታዝ እረጂም እድሜ ይሰጥልን

  • @user-gu4sg6un5v
    @user-gu4sg6un5v Před 5 měsíci +1

    ustazachini alaha yitebkihi ihe timiti betami tekami new beteleyi labatochachnina leinatochachin new

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 Před 5 měsíci +1

    ማሺአላህ ወላሂ ይሄ ሁሉም ወላጅ ሊሰማዉ የሚገባ ነዉ እኔ ሁለቱንም እወዳለሁ ግን እናት ልዩ ናት ከወንድ የሚመጣባት ብዙ ግፍ አለ እናም ሀቁን በጣም እየፈራሁት ነዉ እንጂ በጣም እናደዳለሁ ወላሂ

  • @user-gh3kl3wo9x
    @user-gh3kl3wo9x Před 6 měsíci

    ጀዛከላህ ኡስታዝ

  • @wollomedia1
    @wollomedia1 Před 6 měsíci +2

    ወላሂ በትክክል ያረብ አላህ ኡስታዞቻችንን ይጠብቅልን

  • @user-lg4yl6bd4o
    @user-lg4yl6bd4o Před 4 měsíci

    ሱብሀነለህ

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m Před 6 měsíci +1

    ማሸ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 6 měsíci +3

    ትትክክልል ወልዶመርሳት ወሳኝትምህርትነዉ ጀዛከላሁኸይርኡስታዝ🎉🎉🎉
    የትናችሁየኢስላምልጆች ይህንጣፋጭትምህርትኑአዳምጡ. ፕራክድራማ አያታላችሁ እባካችሁ

  • @bintislam8130
    @bintislam8130 Před 2 měsíci

    Jazakalh ustaz😢😢❤

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Před 6 měsíci +1

    ወላሂ የዉሥጤን ሥለተናገሩ ኡሥታዝ። ደሥብሎኛል ጀዛኩሙላሁኸይር

  • @user-fc4yk8qr5i
    @user-fc4yk8qr5i Před 6 měsíci +1

    አላህ እንዴናተ አይነቶቺን ያብዛልን ኡስታዘና

  • @user-tw9zg4js1t
    @user-tw9zg4js1t Před 6 měsíci +1

    እሰታዛችን ሰወድ አላህ በያላቹበት ይከተላችእደሜናጤና የአላህ ኢዝኔት

  • @hussenebrahim7688
    @hussenebrahim7688 Před 4 měsíci

    ሱባሀን አላህ

  • @abusalihtube2742
    @abusalihtube2742 Před 5 měsíci

    አላህ ያቆይህ ኡስታዝ

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 Před 6 měsíci +1

    ወሰኝ እና ጋዜዊ ኡጥባ ነው ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡስታዝ

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n Před 6 měsíci +8

    ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hadiyahadiya9941
    @hadiyahadiya9941 Před 5 měsíci

    ማሻአላህ አላል ይጨምርልህ ኡሰታዝና

  • @user-so6mj9cz4x
    @user-so6mj9cz4x Před 4 měsíci

    Masha Allah 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-go9jl6nu3z
    @user-go9jl6nu3z Před 5 měsíci

    አላህ ያግራን ያረብ

  • @fhhfgg6557
    @fhhfgg6557 Před 5 měsíci

    መሸአለህ አለህ ዪጠብቆት

  • @bintislam8130
    @bintislam8130 Před 2 měsíci

    ustaz❤❤❤

  • @abumahir1835
    @abumahir1835 Před 6 měsíci +1

    ጀዛ ከላህ ኸይር ኡስታዙና እደው ለሳኡዲ ወድ ነበር በየጀሮው መናገር አላህ ሂድያ ቢሰጣቸው

  • @user-kt1el5um8r
    @user-kt1el5um8r Před 6 měsíci +1

    ኡሱታዝ ጀዛከለ ኸይረን አላህ ይጠብቆት ያረብብብ

  • @medinamohamed2852
    @medinamohamed2852 Před 5 měsíci

    ሱበሀነአላህ😢

  • @SikoSilo-sj8bf
    @SikoSilo-sj8bf Před 5 měsíci +1

    አልሀም ዱሊላህ ሀገር ቤት ምን አላውሀቅም ነበር ግን ስዴት አሏህ አመጣኝ ይህው ድኔንም ቂአቴንም እየተማርኩ ነው ቁርአን 15 ጁዝ አርጌ አለሁ አልሀም ዱሊላህ

  • @SikoSilo-sj8bf
    @SikoSilo-sj8bf Před 5 měsíci

    كزكم الله خير استز

  • @user-ug9dp3kk5v
    @user-ug9dp3kk5v Před 6 měsíci +1

    ጀዛህ አላህ ኸይር

  • @fjf7535
    @fjf7535 Před 6 měsíci

    ጀዛክሏህ ኸይረን

  • @user-gy2yd5px6j
    @user-gy2yd5px6j Před 5 měsíci

    የአላህ ጠብቅን ያረብ ወላሂ አባቴ እናቴንም ብዙ አሰቃያተ 6 ልጅ ብቻዋን አሳደገችን ዚሮ በመጨረሻ ።እሷእያሰታመመችው ነው የኔ የዋህ እናት።በአያሳድግም አባት ሰለሆነ ብቻ ልነሳክመው ብር ከወንድሞችጋ አዋተን።ላክን ወላሂ እናቴ በደሰታ እልል ሰተል ወላሂ ድሰይላል።አላህየ ልቤን እንድነቴ አረገልኝ ያረብ😢😢💔😭☝

  • @user-gp5ew2iu7s
    @user-gp5ew2iu7s Před měsícem

    አለን

  • @karimamohammed3487
    @karimamohammed3487 Před 5 měsíci

    ማሻአሏህ አስፈላጊና አገብጋቢት/ት ነዉ ጀዛኩሙሏሁኸይረን ኡስታዙና

  • @user-wb1eo2rs4o
    @user-wb1eo2rs4o Před 6 měsíci +1

    አባቶቻችንን እና። ባሎቻችንን ። ወዲሞቻችንን አላህ ያብጂልን

  • @Jawhar-if1vy
    @Jawhar-if1vy Před 6 měsíci +1

    እሥታዝ ሣዳት አላህ ያቆይህ ብሠማዉ የማይሠለች ድኦዋ አላህ ይቀበልህ

  • @user-tx9iv2cf9u
    @user-tx9iv2cf9u Před 5 měsíci

    ሡበሀን አላህ

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j Před 6 měsíci +1

    ጀዛክአላህ ኸይር ጀግናው ኡስተዘችን

  • @iehsu
    @iehsu Před 6 měsíci +2

    جزاكم الله خيرا و احسن الجزء

  • @bintislam8130
    @bintislam8130 Před 2 měsíci

    Rabbin baka ofi jalatu nahakauuu insha alh ❤❤😢

  • @aminajaro4283
    @aminajaro4283 Před 6 měsíci +2

    Jzk ustazan ❤❤❤❤❤❤❤rabbi umurii kessan nuf haa dheresuu❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SofiKedar-zi7go
    @SofiKedar-zi7go Před 5 měsíci +1

    ,ያረብ ስምተን የምንጠቀምበት ያዲርገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oi6ce4ip1g
    @user-oi6ce4ip1g Před 5 měsíci

    ያረብአገራችንአላህሰላምያድርግልን እስታዝጅዛክአላህከይረን

  • @miminegusse-3297
    @miminegusse-3297 Před 5 měsíci

    ማሻ አላ ኡስታዝ ትምህርቱ ትክክለኛ ነው አላህ ሁሉንም ያስተካክልልን

  • @user-um1bw7yo8w
    @user-um1bw7yo8w Před 6 měsíci

    ያአላህ ያረብብ በእዝነትህ እዘንልን አላህ እድሜ እና ጤና ለኡስታዞቻችን ያረብብ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před 6 měsíci +1

    ጀዛኩመላህ ህይር ኡስታዛችን አላህ ያኑረልን🤲🤲🌺🌺በሰማነዉ ይንጠቀም ያረገን🤲🤲ሰለላህ አለይሂ ወሰለም🌺🌺🌺🌺

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 Před 6 měsíci +1

    ጄዛከላህ ኸይር ውስታዝ

  • @yeemanenattube
    @yeemanenattube Před 6 měsíci +1

    አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን ኡስታዙና ይሔ ትምህርትህ ለኛ ለሀበሻ ወንዶች በጥብጠዉ ቢግቷቸዉም አይገባቸውም ፈርድ ሶላት አስተካክለው ሳይሰግዱ አራት ሚስት ሱና ነው ብለው ሲያገቡ አያፍሩም ብዙወቹ

  • @Tseion
    @Tseion Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክ ይህ ትምህርት ለኔም አስተምሮኛል

  • @zeharakassie5384
    @zeharakassie5384 Před 5 měsíci

    ኡስታዝ የልቤን ነዉ የተናገሩት ።በረካ ሁኑ።❤❤❤
    ሙስሊም ነን ባይ ወንዶች LISTEN WHAT
    ISLAMIC EDUCATION SAYS!

  • @user-xy9lg1bj6i
    @user-xy9lg1bj6i Před 5 měsíci

    እረጅም እድሜ ኡስታዝና

  • @mulitejabirjamal2153
    @mulitejabirjamal2153 Před 6 měsíci

    ሹክራን ኡስተዝ አላህ ይጣብቅህ
    ሀቅ ነው አላህ ዎለጆቸችንን የወደቸው ያራብ ሱበሀናላህ 😢

  • @user-uw8vt1bx8e
    @user-uw8vt1bx8e Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢😢ሡብሀን አሏህ

  • @ms93s96
    @ms93s96 Před 6 měsíci +1

    ሱለላሕአሊሒወሰለም❤❤❤❤❤

  • @user-gw9rs5og7h
    @user-gw9rs5og7h Před 6 měsíci +1

    ጀዘአኩሙላህ ኸይር
    💐💐💐👍👍

  • @safinamahmod
    @safinamahmod Před 6 měsíci

    ያረብ 🤲🤲

  • @SikoSilo-sj8bf
    @SikoSilo-sj8bf Před 5 měsíci

    ጀዛኩምሏህ ኸይር ኡስታዙና

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 Před 6 měsíci

    ጀኩሙላሁ ኽይረን ጀዛ ያአሏ በዝነትህ በራህመትህ እዘንልን

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 Před 6 měsíci

    ሱብሀን አላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @giftibintnuraba6745
    @giftibintnuraba6745 Před 5 měsíci

    Sallallaa Aleeyii Wassalamaa

  • @user-lx4ty5sy2k
    @user-lx4ty5sy2k Před 6 měsíci

    ኡስታዝ ጀዛከ አሏህ ሀይር አሏህይቀወይቅ ይገውይክ አሏህ ያህፍዝክ መሻአሏህ

  • @hawa1234hawa
    @hawa1234hawa Před 6 měsíci

    ኡስታዝዋ ጀዛካላህ ኸይር ዱንያ ወል አኼራ

  • @WSw-cy8zx
    @WSw-cy8zx Před 5 měsíci

    Jezakellahu keyran ustaz walahi berekikil ewenetun new yetenagerachut ye westen yetenagerachut 😢😢😢 betam yasazenal yene tarik ga yemesaselal Allah rejim edme yestachuh

  • @user-xg1mh6cw6v
    @user-xg1mh6cw6v Před měsícem

    ያረብ

  • @user-cx2uj4uz3d
    @user-cx2uj4uz3d Před 5 měsíci

    አላህ ዪጠብቅህ ኡስታዜወላሂ የአብዛሀኛወቻችን አስተዳዴ በጣ በሚያሳዝን ሁኔታነው 😭😭😭😭