#Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #Ethiopia ያማረ የትዳር ህይወት | Ustaz Mohammed Mustefa

Komentáře • 93

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 Před 2 lety +10

    _አህለን ኡስዝ መሀመድ ሙስጠፋ በሰላም በደህና ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የመጀመሪያ ዳእዋህ የወላጅ ሀቅ እሚለውን አረሳውም_

  • @syoutube4877
    @syoutube4877 Před 2 lety +6

    እደው አላህ የውመል ቂያማ ፊትህ እያበራ ጀነት በር ላይ ቆመህ ባተ ሠበብ ሀቃቸውን ባተ ሠበብ ያወቁ ሰወች ምስክርነት ይበሸርህ
    ወላሂ ሁሌም ኦለማው ዳእዩ ሙአዚኑ የሴቶችን ሀቅ ረስተው ስለ ባል ሀቅ ብቻ እያስተማሩ
    ሲሻው ባልሽ ነኝ እሽ በይ ስጠራሽ አቤት በይ ከኔጋ እኩል አይደለሽም ያች ሀቅ ከኔ አይበልጥም በሚል
    ስቱ ቤት ተበተነ
    ሴቷም በሱ የበላይነት ስሜት ዘቅ እዳለች እየተሰማት የባሏን ሀቅ ዘግታ ሰቱ ቤት ተበተነ
    ጀዛከላህ ኸይር

    • @user-ok9bt1bh1g
      @user-ok9bt1bh1g Před 6 měsíci

      ኢ ወላ ሳሂህ ክላምሽ በተለይ በገጠሩ ብንሄድ ወላሂ በጣም ከባድ ነው በስ አላሁለከ ሽኩርሀምዱ ያርብ አላህ እደነሡ አይነቶቹን ያብዛልን

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg Před 2 lety +4

    አህሌን ያኡስተዙነ አለህ ይጠብቆት ማሽ አለህ አለህ መልከም ያሆነውን ይውፍቀን ማልከምም ያድርገን ያርብ

  • @HadraSani
    @HadraSani Před rokem

    ማሻሻአላህ ኡታዝና አላህ እድሜና ጤና ይሠጥህ

  • @user-lp3lh8uu1w
    @user-lp3lh8uu1w Před 2 lety +3

    ጀዛከላህ ኸይረን ኢሻአላህ በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን ትዳር የሁለቱም ትልቅ መድረክ ነው ተማሩ ኑ ሰው የለም እቤቱ

  • @nbentbaba8823
    @nbentbaba8823 Před 2 lety +3

    ማሻአለህ ጀዛክ አለሁኸይረን ኡስታዝ አለህ እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይወፍቆት እኛንም ጥሩ ምስት ያድርገን

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 Před rokem

    አላህ።።ይጠብቅሁ።።እድሜ።።እርጅም።።ያርብብብብብ

  • @zakiranwarzakiranwar6160

    ጀዛካላህሄይርኡስታዝአላህመልካምያድርግልንያርብ🤲🤲

  • @user-vx2pn3yu6m
    @user-vx2pn3yu6m Před 2 lety +1

    ጀዛከላ ከይር

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464 Před 2 lety +1

    ጀዛከላኸይር እህቶች እንዴኔ ያማር ትዳር አላህ ይወፍቃችሁ

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 Před rokem

    ጀዛካላህ ከይር ኡስጣዝ አላህ ይጠብቅልን

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 Před rokem

    ሱብሀነከ ረበነ

  • @amihussen7196
    @amihussen7196 Před 2 lety +1

    ያረብ ከአላህም ከወላጆቼም ከባሌም ሀቅ ጠብቀኝ ያረብ

  • @user-rt5db2kr9m
    @user-rt5db2kr9m Před 2 lety

    መሻአላ ሺኩረን እረጂም እድሜ ይስጥልን ኡዝታዝ

  • @CcCc-kl3nv
    @CcCc-kl3nv Před 9 měsíci

    era wellhi ostaze allah jazahn allah ykfalh allah erjim edmi yesteh berka hune

  • @kadeejakadeeja1605
    @kadeejakadeeja1605 Před 9 měsíci

    ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله تبارك الله

  • @user-hz1rm3br6y
    @user-hz1rm3br6y Před 2 lety

    ኡስታዙና ጀዛኩሙላህ ኸይር አልሀምዱሊላህ በሠላም ሥላየሀቹ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Před 2 lety

    ሱብሀን አሏህ የአሏህ ተዓምር አንዳችን ያለ አንዳችን መኖር ብንችል. ዘዋጅን. አልፈቀደም ነበር.

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen Před 6 měsíci

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወዛኩምላህ ኸይር ደዕዋዎት በጣም ይገል በልብ ያረብ ሀቁ ሀን ጠባቂ መልካም ሴት አድርገኝ ጌዬ ያረብ ለሁላችንም አላህ ይቅር በለኝ አላህ ሷሊህ ያድርግል እህቶቸ

  • @Samsung-zx1yx
    @Samsung-zx1yx Před rokem

    አላህ።ይጠብቅህ።ውሰታዚ።ውድም።እራምህም።እርጀም።ያራገልን

  • @bintislam8130
    @bintislam8130 Před měsícem

    Alh yamare tidar yiwefikn wly😢😢😢😢😢

  • @mustofaaman3049
    @mustofaaman3049 Před rokem

    Adam tana Allah yasta ustaz

  • @muhydenbesher5774
    @muhydenbesher5774 Před rokem

    እረዥም እድሜ አላሕ ይስጥሕ

  • @asah165
    @asah165 Před 2 lety

    ጀዛከላህኸይር በጣምደስ እያለኚ የሠማሁት

  • @user-kz6uz2kf5b
    @user-kz6uz2kf5b Před 3 měsíci

    ኡስታዝበሁለትፅድመካከልየሚገባየአላህናእላይውርድባችው

  • @cd4076
    @cd4076 Před rokem

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl Před 2 lety

    ዋውው ማሻአሏህ. አኡስታዜ. በትክክል

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před 2 lety

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @zwelloyoutube3217
    @zwelloyoutube3217 Před 2 lety

    ማሻአላህ ያኡስታዝና እዲሜና ጤና

  • @rukyamuzemil775
    @rukyamuzemil775 Před 2 lety +1

    Allah yetebekachu

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 Před 2 lety

    ጀዛኩም አላህ ሀይራ ኡስታዝ

  • @samiraahmad3407
    @samiraahmad3407 Před 2 lety +3

    ፍትህ ለስውዲ እስራኞች

  • @ametullahtube3452
    @ametullahtube3452 Před 2 lety +1

    አሠላሙአለይኩምወራሕመቱላሒወበረካትሑ,ቢላሎች,መሺአላሕ ኡዝታዙና ጀዛኩሙላሑ ከይር ረጅም እድሜ ከጤናጋር 🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍

  • @mustofaaman3049
    @mustofaaman3049 Před rokem

    Dawa argan saki muhammed mustofa

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 Před 2 lety

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ ኡስታዙና

  • @mustofaaman3049
    @mustofaaman3049 Před rokem

    Masha Allah

  • @hevsiayefia9091
    @hevsiayefia9091 Před 2 lety +1

    👂👂👈👈👈👈👈እንሽማው ወንድም እህቶች ይጠቅመናል 🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍

  • @aminat1352
    @aminat1352 Před 2 lety

    አላህይጠብቅህ ኢስታዝ

  • @umabdulmejid8586
    @umabdulmejid8586 Před 2 lety +1

    الله يحفظك انما كنت

  • @chanal163
    @chanal163 Před rokem

    አላህ ይጠብቅህ 😘😘

  • @hanansiraj762
    @hanansiraj762 Před 6 měsíci

    Alihamidulela❤❤❤ isilam

  • @user-kz6uz2kf5b
    @user-kz6uz2kf5b Před 3 měsíci

    የፎስቡዝሙተኞችንአላህበላውንያውሪድባችው

  • @aminat1352
    @aminat1352 Před 2 lety

    ጀዛክአላህ ኽይረን በስማነው የምንጥቀም ያረገን

  • @hayathsssen3144
    @hayathsssen3144 Před 2 lety

    ጀዘካለህ ኸይረን

  • @hayattube5840
    @hayattube5840 Před 2 lety +2

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስቲዛችን አላህ ይጠብቅህ

  • @chanal163
    @chanal163 Před rokem

    ማሻአለህ 😍😍

  • @seideshetu-pz4pi
    @seideshetu-pz4pi Před 7 měsíci

    አሚን

  • @firdowstube789
    @firdowstube789 Před 2 lety

    صلى الله عليه وسلم

  • @fatooma9063
    @fatooma9063 Před rokem

    Mashaallh

  • @samirahussain8669
    @samirahussain8669 Před 2 lety

    አሚንንንያበሪ

  • @user-ut9si4yq4n
    @user-ut9si4yq4n Před 2 lety

    የኔ ጀግና

  • @user-dl1wc4zc6n
    @user-dl1wc4zc6n Před 2 lety

    Masha allah jezakum allah hayr jeza ustazna

  • @jemalambar5366
    @jemalambar5366 Před 2 lety

    Masha Allha Jazakullah khayr

  • @selmaabdu8475
    @selmaabdu8475 Před rokem

    አሰላሙአለይኩምጀዛከላህከይረን

  • @tube9919
    @tube9919 Před 2 lety +2

    ማሻላህ ድምሩኘ

  • @sadawndawek5919
    @sadawndawek5919 Před 2 lety

    ሽኩርንን

  • @mustofaaman3049
    @mustofaaman3049 Před rokem

    S A W

  • @themotherofsix6286
    @themotherofsix6286 Před 2 lety

    Alhamdulilah Alhamdulilah MashAllah

  • @ashash9382
    @ashash9382 Před 2 lety

    Jzk Alha Ustazi

  • @saeedahmaad5906
    @saeedahmaad5906 Před 2 lety +1

    አይይይይይ ወንዶቹኮ ወጥመድ እስኪያስገቡ ብቻ ነው ከዛማ አኡዙቢላህ

    • @user-xp8pr1vo6q
      @user-xp8pr1vo6q Před 2 lety +1

      ሁሉም አድ አይዴሉም እህቴ ጥሩ እዳለ ሁሉ መጥፎም አለ መጥፎ እዳለው ሁላ ጥሩም አለ

  • @sadawndawek5919
    @sadawndawek5919 Před 2 lety +1

    ውንድቸ ስሙት

  • @saeedahmaad5906
    @saeedahmaad5906 Před 2 lety

    አህለን ኡስታዛችን ጀዛኩሙሏህ ኸይር እድሜወትን ያርዝምልን ያረብ

  • @nihal-ru4sy
    @nihal-ru4sy Před 2 lety

    Well said bismillah🌼🌼

  • @user-kz6uz2kf5b
    @user-kz6uz2kf5b Před 3 měsíci

    ፍትህለሳውድባለትዳሮች

  • @aminaamins188
    @aminaamins188 Před 2 lety

    ዶአ አርጉልኝ ዴህናባል እዴሠጠኝ

  • @user-fk2yz3mq4h
    @user-fk2yz3mq4h Před 2 lety

    ጀዛኩም አላህ ኸይር እስታዝ

  • @user-od5gk7ue4q
    @user-od5gk7ue4q Před 2 lety +1

    አህለን

  • @lubabaedies2756
    @lubabaedies2756 Před 2 lety

    ማሻአላህ

  • @aminaamins188
    @aminaamins188 Před 2 lety

    አላህ

  • @hhyy2071
    @hhyy2071 Před rokem

    👌👌🌹👍👍👍

  • @user-pw1tf6bk8f
    @user-pw1tf6bk8f Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuramohamed3900
    @nuramohamed3900 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍

  • @nurukasaye3607
    @nurukasaye3607 Před 2 lety +1

    ዝግጅቱ ደስ ይላል ግን በጣም ረጅም
    ሰው ገና ሳያየው ሊሰለች ይቻላል
    ብትከፋፍሉት ጥሩ ነዉ

    • @kedijaadem7796
      @kedijaadem7796 Před 2 lety +9

      ፐራክ ቢሆን ኖሮ እረዘመ ባላልን ነበር የረሱል ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሀዴስ ና ያአላህን ቃል ከልቡ ለገባው መቸም አይስለቸንም ያረብ

    • @user-pz8cq1nz2s
      @user-pz8cq1nz2s Před 2 lety

      @@kedijaadem7796 ትክክል

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 Před rokem

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rr6qj5ru5r
    @user-rr6qj5ru5r Před 2 lety

    👍👍👍👍☝☝☝🌷🌷🌷🌷🌷🌷👌👌👌👌

  • @medinaabdu1531
    @medinaabdu1531 Před 2 lety

    👍👍👍☝☝☝🙏🙏🙏👌👌👌😘

  • @user-ws7ii6dw4w
    @user-ws7ii6dw4w Před 2 lety

    ጠንጠናዉ ምድነዉ አስተግፉርላህ

    • @ashash9382
      @ashash9382 Před 2 lety

      🤐👈

    • @zeinatmail7608
      @zeinatmail7608 Před 2 lety

      አጃኢብ መማርታልተመቼ አለማዳመጥይቻላል ሥለዝህዝምምምበይ

    • @zumaiadrees2464
      @zumaiadrees2464 Před 2 lety

      ማማየ አላህ ሂደያ ይስጥሺ

  • @mohammedjjassim3661
    @mohammedjjassim3661 Před 2 lety

    ግንሁጥባ ለምንባማረኛ አይሆንም እሚሰማአለአገር ውስጥ

  • @sadawndawek5919
    @sadawndawek5919 Před 2 lety

    መልስ ሴቱች ስሙት

  • @beyankhelil2436
    @beyankhelil2436 Před 2 lety

    Jzk

  • @ashash9382
    @ashash9382 Před 2 lety

    🚑 😁

  • @mymunaahemed2725
    @mymunaahemed2725 Před 2 lety +1

    Mashallhe

  • @zinetmohammed1678
    @zinetmohammed1678 Před 2 lety

    Masha allah

  • @user-xx6cw8un9b
    @user-xx6cw8un9b Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍👍