እርዳኝ ዝም አትበል | ዘማሪት ፋንቱ ወልዴII erdagn zimi atibeli yesrawit geta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • እርዳኝ ዝም አትበል Erdagne Zem Atebel ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ Zemarit Fantu Wolde
    "እርዳኝ ዝም አትበል የሰራዊት ጌታ
    ተስፋ እንደሌለኝ ሰው ልቤ አያመንታ
    አንተን ለማገልገል የነበረኝ ብርታት
    ዛሬስ ተሰኖኝል አቅቶኛል መትጋት"
    #Subscribe_በማድረግ_በየቀኑ_የሚለቀቁ_video_ይመልከቱ::

Komentáře • 65

  • @user-zc4jn1dt4w
    @user-zc4jn1dt4w Před 12 dny

    እርዳኝ ዝም አትበል የስራዊት ጌታ ተስፋ እደሌለው ሰዉ ልቤ አያመታ😢😢 ዝማሬ መላክትን ያሰማል ❤❤❤❤

  • @lemlemmamo4770
    @lemlemmamo4770 Před 14 dny

    እርዳኝ ዝማትበልየሠራውት ጌታተሥፊ እደለለውሠው ልቤአያመታ😢😢😢😢😢😢አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን❤

  • @yesewlij6838
    @yesewlij6838 Před 4 lety +17

    ይህን መዝሙር ስፈልገው ስኖር ዛሬ አገኘሁት! ከ20 ዓመት በፊት ነበር የሰማሁት! ቀደም ያሉ የንሰሃ መዝሙሮች ነፍስን ያለመልማሉ! ለንሰሃ የቀሰቅሳሉ! አመሰግናለሁ!

  • @melattube7121
    @melattube7121 Před 2 lety +3

    *እርዳኝ ዝም አትበል*
    እርዳኝ ዝም አትበል የሠራዊት ጌታ
    ተስፋ እንደሌለው ሰው ልቤ አያመንታ
    አንተን ለማገልገል የነበረኝ ብርታት
    ዛሬስ ተስኖኛል አቅቶኛል መትጋት
    ጨንቆኝ እጣራለሁ ጸጋ አጥታ ሕይወቴ
    እባክህ አርመኝ እርዳኝ መድኃኒቴ
    ልቤ ድንጋይ ሆኖ ቃልህ አልሰበረው
    የእጅህን ሥራ ጌታዬ አትናቀው
    አዝ….
    የክርስትና ኑሮ ሥርዓቱን አፍርሼ
    አለቅሳለሁ ጌታ በኃጢአት ተከስሼ
    ሰላምና ፍቅር ነበር ክርስትና
    እኔ ግን ተናወጽኩ አልጸናሁምና
    አዝ….
    ሥራዬና ቃልህ አልገናኝ አሉኝ
    በጠማማው ልቤ አንተን አሳዘንኩኝ
    ጽኑ መሠረት ነህ የሕይወት አለት
    ህይወት የሰጠኸኝ ደርሰኸ እስከሞት
    አዝ….
    በለመለመ መስክ በዕረፍት ወኃ ዘንድ
    የምታሰማራ በጎችኸን የምትወድ
    ይቅር በለኝና እግዚአብሔር አምላኬ
    ለሚያድነው ስምህ ልኑር ተንበርክኬ

  • @user-pv5vu8og2j
    @user-pv5vu8og2j Před 4 lety +5

    ጌታ ሆይ እርዳን ለሁላችን በቅዱስ ቃልህ እንድንመራ ስለ እናትህ እርዳን ስለ ቅዱሳን እርድልን ስለ ሰማዕታት ስለ ፃርቃን እርዳን ጌታ ሆይ ተስፋ እንደለልው ሰው እንሁን

  • @bezaworklemma1744
    @bezaworklemma1744 Před 2 lety +2

    ፋንቱዬ በእውነት ወደድሮ ዘመን የሚያስተውስ መዝመሩነው እድሜሽን ያርዝምልኝ

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ro4lo7qy5n
    @user-ro4lo7qy5n Před 6 měsíci +1

    ዘመሪ መላእክት ያሰማልን በእዉነት ይህ መዝሙር ለኔ ነው የተዘመረዉ 😭😭😭 አመሰግናለሁ 🙏

  • @zddd5746
    @zddd5746 Před 3 lety +2

    😭😭😭😭😭😭 ስራየና ቃልህ አልገናኝ አሉ

  • @oneloveethiopian8119
    @oneloveethiopian8119 Před 5 lety +8

    😢😢😢እርዳኝ ዝም አትበልኝ የሰራዊት ጌታ 🙏

  • @user-ez4zp5pt5x
    @user-ez4zp5pt5x Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ሆይ ስለ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን ይርዳን ዝም አይበለን

  • @youthupaqatar5452
    @youthupaqatar5452 Před 3 lety +1

    ቃል የለኝም ለዚህ መዝሙር 😭

  • @megbaruliyh6314
    @megbaruliyh6314 Před 2 lety +2

    ይሕንመዝሙር እንዳዳምጥ የፈቀደልንኝ አግዚአብሔር ይመስን

  • @ubaxabaaba4782
    @ubaxabaaba4782 Před 2 lety

    ጌታ፡ሆይ፡እርዳን፡እባክህ፡ቃለህይወት፡ያሰማልን፡እናታችን፡አጥንት፡የሚያለመልም፡መዝሙር

  • @user-ry8qs9di1z
    @user-ry8qs9di1z Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእወነት እርዳኝ ዝም አትበለ አምላኬ ሆይ ደክሜያለሁ እና እርዳኝ ዝም አትበል

  • @user-zl6zc5nj6c
    @user-zl6zc5nj6c Před 6 měsíci

    አህቴ ቃለህይውት ያሰማልን በቤቱያፀናልን እህት ለንየም ፀልይልኝ

  • @tsnatethio9747
    @tsnatethio9747 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @mulumisgie791
    @mulumisgie791 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @gemechisregasa2127
    @gemechisregasa2127 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን።

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 2 lety

    ዝማሬመላክ ያሰማልንን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ስወድሽ

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun1550 Před 2 lety

    እርዳን ጌታሆይ ስለናትህ ብለህ

  • @yekitetamru7090
    @yekitetamru7090 Před 4 lety

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ዌድ እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ የኔ መልካም

  • @alxble6402
    @alxble6402 Před rokem

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @user-pz2fr6zt3w
    @user-pz2fr6zt3w Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💐💐💐🍃🍃🍃😭😭😭😭😢😢😢

  • @adismulugeta6430
    @adismulugeta6430 Před 4 lety

    እልልልልልልዝማሬመላክያሰማልንበድሜበፀጋያጠብቅልን

  • @maranawityoutube1685
    @maranawityoutube1685 Před 4 lety +1

    AMEN AMEN AMEN
    EREDAGN ZEM ATEBEL
    ZEMARE MELAKTEN YASEMALEN

  • @adisweldey4785
    @adisweldey4785 Před rokem

    Amen❤❤❤

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s Před 5 lety +1

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @rahmahsaed3535
    @rahmahsaed3535 Před 2 lety

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @user-bk3gm7vp5b
    @user-bk3gm7vp5b Před 7 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @edomanbese3810
    @edomanbese3810 Před 2 lety

    እርዳኝ ዝም አትበል የሰራዊት ጌታ
    ተስፍ እንደሌለው ሰው ልቤ አያመንታ

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜንዝማሬመላእክትያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-so9zc3tq1k
    @user-so9zc3tq1k Před 5 lety +1

    😭💔😭💔😭💔😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @libsiebirhan3885
    @libsiebirhan3885 Před 4 lety

    ዘማሬ መላክት ያሠማልን

  • @tayitutube6246
    @tayitutube6246 Před 2 lety

    Ammeen Ammeen Ammeen Ammeen Ammeen Ammeen

  • @gatemare4824
    @gatemare4824 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @meseretmekonene5071
    @meseretmekonene5071 Před 5 lety

    ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @Salam-pw1fv
    @Salam-pw1fv Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እርዳኝ ዝም አትበል

  • @khatizakhatiza9715
    @khatizakhatiza9715 Před 4 lety

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @aynayedingile1945
    @aynayedingile1945 Před 4 lety

    ዝም አትበለኝ አምላኬ

  • @Samuel-gt2hm
    @Samuel-gt2hm Před 4 lety

    Tewahdo haymanote for ever

  • @XayyaarsaabiirXayyaarsaabiir

    Amneamne

  • @user-jl4om7gj7j
    @user-jl4om7gj7j Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @rahmahsaed3535
    @rahmahsaed3535 Před 2 lety

    ዛሬስተስኖኛንአቅቶኛልመትጋት

  • @weweee8955
    @weweee8955 Před 2 lety

    ትግስትወርቃአገኝ

  • @amirelove812
    @amirelove812 Před 2 lety

    እመቤት ድረሽልኝ የቤተሰቦቸን። ነገርአደረ ድግልወይ

  • @user-uk6qo8tu4r
    @user-uk6qo8tu4r Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @ZelekeZelek-ju7ht
    @ZelekeZelek-ju7ht Před rokem

    😢😢😢😢

  • @user-fg3bp2co2p
    @user-fg3bp2co2p Před 2 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @muluwerkmuluwerk6353
    @muluwerkmuluwerk6353 Před 3 lety

    😥😥

  • @tigistyoutube9274
    @tigistyoutube9274 Před 4 lety

    😥😥😥😥😥💐💐💛💜💜💛

  • @Mya1a
    @Mya1a Před 5 měsíci

    What language?

  • @fatufatu8049
    @fatufatu8049 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲

    • @fatufatu8049
      @fatufatu8049 Před rokem

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ig3tg2jk5t
    @user-ig3tg2jk5t Před 3 lety +8

    *©እርዳኝ ዝም አትበል
    እርዳኝ ዝም አትበል የሠራዊት ጌታ
    ተስፋ እንደሌለው ሰው ልቤ አያመንታ
    አንተን ለማገልገል የነበረኝ ብርታት
    ዛሬስ ተስኖኛል አቅቶኛል መትጋት
    ጨንቆኝ እጣራለሁ ጸጋ አጥታ ሕይወቴ
    እባክህ አርመኝ እርዳኝ መድኃኒቴ
    ልቤ ድንጋይ ሆኖ ቃልህ አልሰበረው
    የእጅህን ሥራ ጌታዬ አትናቀው
    አዝ….
    የክርስትና ኑሮ ሥርዓቱን አፍርሼ
    አለቅሳለሁ ጌታ በኃጢአት ተከስሼ
    ሰላምና ፍቅር ነበር ክርስትና
    እኔ ግን ተናወጽኩ አልጸናሁምና
    አዝ….
    ሥራዬና ቃልህ አልገናኝ አሉኝ
    በጠማማው ልቤ አንተን አሳዘንኩኝ
    ጽኑ መሠረት ነህ የሕይወት አለት
    እኔ ግን ተናወ ጽኩ አቃተኝ መትጋት
    አዝ….
    በዕረፍት ውኃ ዘንድ በለመለመ ሳር
    በጎችህን ሁሉ በፍቅር የምታኖር
    ይቅር በለኝና አምላኬ እግዚአብሔር
    ከደጅህ ተጥዬ ለስምህ ልዘምር
    አዝ….
    እስመ ሔር አልቦ እንበሌከ ቃል /2/
    @

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alulanigussie
    @alulanigussie Před 4 lety

    ዝማሬ መልአክትን ያስማልን አሜን

  • @Salam-pw1fv
    @Salam-pw1fv Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እርዳኝ ዝም አትበል

  • @zenebetruneh6674
    @zenebetruneh6674 Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @muluworkethio996
    @muluworkethio996 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን