የእለት የዓመት የዘመናት ጌታ/አዲስ ዝማሬ በዘማሪት ፋንቱ ወልዴ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #Ethiopia #Subscribe #Habesha
    SUBSCRIBE FOR MORE !!!!
    Link: • Ethiopia: Zemarit Fant...
    Link: • Ethiopia: Zemarit Fant...
    Link: • Ethiopia: Zemarit Fant...

Komentáře • 214

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před 8 hodinami

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናታችን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-zp9zt4on1r
    @user-zp9zt4on1r Před 4 měsíci +2

    እም ወድሺ እማከብርሺ ዘማር ፋቱ ወልዴ እድሜና ጤና ይሰጥሺ ፈጣር አጥት የሚ ለመልም ዝማር መላክ ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hamytesema3231
    @hamytesema3231 Před 11 měsíci +1

    እሜን ❤ ግን. እህታችን ዘማሪትፋንቱዬ ለምትለቂያቸው መዝሙሮች ግጥማቸውንም አብረሽ ብትለቂያቸው በጣም ጥሩ ነበር ለማጥናት አብረን ለማመስገን ይረዳናል ❤ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ❤ እሜን ❤

  • @shammayousefl657
    @shammayousefl657 Před 11 měsíci +4

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ የእኔ እናት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን⛪⛪⛪⛪⛪

  • @kidistmenberu7535
    @kidistmenberu7535 Před hodinou

    ዝማሬ መላእክት

  • @tube6227
    @tube6227 Před dnem

    አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🎉❤ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🎉❤

  • @عدولعدول-ن9غ

    ፈንታሺ ቃለ ህይወት ይሠማልን እህቴዋ እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤ 🎉🎉🎉

  • @user-sn7gi7lm1k
    @user-sn7gi7lm1k Před 23 hodinami

    ቴድዬ እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ያበቃልህ በቤቱ ያሳድግሽ ❤❤❤❤

  • @kidistaragie6546
    @kidistaragie6546 Před 4 lety +6

    ፋንተሽ እናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እደሜና ጤና ያድልልን

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi Před měsícem

    ዝመሬ መልዕክት ያሠማልንእግዚአብሔር ይመስገን

  • @heymanotmengsha3171
    @heymanotmengsha3171 Před rokem +1

    *🌼የዘመናት ጌታ🌼*
    ጥራዝ 1. ቁ.36
    የዕለት የዓመት የዘመናት ጌታ
    ለዚህ ላደረስከኝ ዘመኔን ሳትገታ
    አቀርብልሃሁ የክብር ሰላምታ/፪/
    ኑ እናመስግን ከልባችን የሰማዩን አባታችንን
    ለዚህ ዕለት ለዚህ ዓመት ላደረሰን ሁላችንን/፪/
    የሰው ልጆች እድሜ ጥንቱንም ሲጀመር
    ምን ቢወጣ ቢወርድ ቢበዛ ቢደመር
    አንድ ቀን አይሞላም እንደ አንተ አቆጣጠር /፪/
    ስለዚህ አምላክ ሆይ ንዑድ ነው ክቡር ነው
    ወደአንተ እንዲመለስ ቀን የሰጠኸው ሰው
    ደካማ ነውና ሰው እድሜ ከራበው/፪/
    እጅግ አደንቃለሁ የአምላክን ጥበብ
    ምድርን በአበባ ሰማዩን በኮከብ
    እንዳሸበረቀ አስተውዬ ሳስብ/፪/
    ከንቱ ካሳለፍኩት ጊዜዬን በዋዛ
    ምን ያደርግልኛል ዘመኔ ቢበዛ
    ደግሞም በጠቅላላው ዓለምን ብገዛ/፪/
    ወርኃ ክረምት አልፎ መስከረም ሲጠባ
    ምድር በልምላሜ ስታጌጥ በአበባ
    እናምናለን ለአንተ ምስጋና እንዲገባ/፪/

  • @yedengllegmedhanialmtemesg888

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @LishanHabitamu
    @LishanHabitamu Před 2 dny

    ፋቱዬ ዝማሬ መልዐክትያሰማልን

  • @surafeleyoutube6999
    @surafeleyoutube6999 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን !!!!!!!!!!!!!!

  • @wedenshfather985
    @wedenshfather985 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @sabahalshehri-pd5wz
    @sabahalshehri-pd5wz Před rokem

    ዘማሪ መላእክትን ያሠማልን😢

  • @Diamond-YouTube
    @Diamond-YouTube Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele8524 Před rokem

    ዝእልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @atlabachewtsegaye108
    @atlabachewtsegaye108 Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናታችን

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @hailuchero3654
    @hailuchero3654 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችው በመላው ዓለም ለምትገኙ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ ለታመማችው በሙሉ መዳንያለም በምህረት እጆቹ ይዳስሳችው የምህረት ዘመን ያድርግልን

  • @BlanshAdis-wq5fd
    @BlanshAdis-wq5fd Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @sararemaryamlgemirtaes6907

    አሜን አሜን አሜን
    🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼
    💛💚❤❤❤
    🌹🌹🌻🌻🌻🌼

  • @natisami5828
    @natisami5828 Před 2 lety

    ዝማሪ መልአክት ያሰማልን

  • @MarthaYyy
    @MarthaYyy Před 2 měsíci

    ተመሰገንተመሰንኣልልልልልልል💚💛❤

  • @BetiSisay-io6fj
    @BetiSisay-io6fj Před 2 dny

    Zemari melaktin yasemalin betam new yemiwedish

  • @feleqechdejene1736
    @feleqechdejene1736 Před 4 lety

    Melikam adis amet melikam bali
    zemarey melekit yasemalen
    eleleleleleleleleleelelelelelelel

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 3 lety

    እንዴት የእግዚአብሔር ቃል ይጠላል? ይሄንን ቃል አለመውደድ እርጉስ መንፈስነት ነው:: እናንተ ጭፈራ ነው የምትፈልጉት::

  • @HadishTsegay-bg6ii
    @HadishTsegay-bg6ii Před rokem

    ehtacihn kale hiwetn yasemaln

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 Před 4 lety +3

    ዝማሬመላእክትንያሰማልን በእድሜበጤናይጠብቅልን የእኛእነቁ ዘመነሽን ሁሉእመብርሀን ትባርክልን 💛❤️🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @markonjo7263
    @markonjo7263 Před 4 lety

    Amen Amen Amen ekuwan aderesachu yadinati yesalam yadirglin

  • @werkiwer7989
    @werkiwer7989 Před 4 lety

    Amen,amen,amen,zimare,melaktin,yasemalen

  • @edoma.3941
    @edoma.3941 Před 2 lety

    Awo yehulu balebet zimare melaekit yasemalin ehitachin bebetu yatsinashi

  • @user-lw7rf4wc7b
    @user-lw7rf4wc7b Před 10 měsíci

    ቃለውትይስማልን

  • @Kloodiwulethiwet
    @Kloodiwulethiwet Před 3 lety

    Amen enkuwan abero aderesen agerachen Ethiopia selam yezulign yegaba .zameri malkten yasemalen

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 Před 3 lety

    Zemar melaket yasemalen Amen

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 4 lety +1

    ባለ ማዕተቦች እንኳን አደረሳችሁ እናታችን ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን

    • @mekonngeto4993
      @mekonngeto4993 Před 4 lety

      ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    • @redaiaberha2094
      @redaiaberha2094 Před 4 lety

      እባካችሁ subscribe እናድርግላት አገልግሎቱን share አንደግፍ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @firehewotnigussie5530
    @firehewotnigussie5530 Před 4 lety +1

    ፋንቱዬ እናታችን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏽❤️ ቸሩ መድሀኒአለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!

    • @zanashzanash6670
      @zanashzanash6670 Před 3 lety

      ፈንቱዬእነታችንበጠምነዉያማውደሸዝማሬመላእክትንያሰማልን

  • @zofann2505
    @zofann2505 Před 4 lety

    Enkone abro adsani Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll Elll kale hiwot yasemalin Amen Amen Amen

  • @user-yf6yk3yn4m
    @user-yf6yk3yn4m Před 4 lety

    zmare melak yasemaln enatachin

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🕊🕊

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 Před 4 lety

    Amen Amen Amen zemari malakit yasemalin Ehitachin EllllllllllllllllllllEllllllllllllllllllEllllllllllllllll

  • @yemariyamlij8084
    @yemariyamlij8084 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በደጅ ያፀነሸ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መዝሙሮችሸ አጥነት የሚያለመልም ነው አለባበስ ጊዜ የማይሽረው 💔የተዋህዶ ልጆች አባክቸው ቤተክርስቲያን ውሰጥ ስትገባ ፀጉረችውን ሸፈኑ ልቦና ይሰጣቸው 👏እድሜ ጤና ይስጥሽ አሜን አሜን አሜን ኑ እናመሰግን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልል 💞💞💞

  • @user-iq1pb9sg1o
    @user-iq1pb9sg1o Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እናታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት

  • @senayittsegaye3410
    @senayittsegaye3410 Před 4 lety

    አሜንንንንን

  • @user-sx9bn3pm8m
    @user-sx9bn3pm8m Před 4 lety +2

    ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልን ውድ እህታችን ና እናታችን ጸጋውን አብዝቶ ያብዛልሽ❤❤❤

  • @MiKi-ft6ge
    @MiKi-ft6ge Před 4 lety +1

    Zemari melaket yasemalen enate yemewdeshe fantuye yene derbaba weddddd

  • @meseretdeme2247
    @meseretdeme2247 Před 4 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-sg8tg4ko9w
    @user-sg8tg4ko9w Před 4 dny

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️🥰🥰👏👏👏

  • @user-pm7bp8rf8j
    @user-pm7bp8rf8j Před rokem

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር ሰላምሸ ከተደበቀበት የበረሃው መናኝ የወንጌል አረበኛ ቅዱሰ ዮሃንስ ሰላም ይዙልን ይምጣ ኢትዮጽያ እኮ ነች ሰሟ በአምሰቱ አማደ ምሰጢር ልክ የተጻፈው

  • @user-se6fp3eh8l
    @user-se6fp3eh8l Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏💒💚💛❤🙏👏👏🎤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌻🌻🌻

  • @tesfayetawoke3800
    @tesfayetawoke3800 Před 4 lety +1

    💚💛❤️Fantu Enqan Adersesh
    Kalehwet Yasemash👏👏👏

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማሽ እህታቸን ፋንቱ ምንኛ የሚያምር ምስጋና ነው ::ላስተዋለ እውነተኛ ምስጋና ነው ::

  • @rahfrehf3162
    @rahfrehf3162 Před 3 lety

    Amen Amen Amen

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 Před 4 lety

    በመላው አለም የምትኖሩ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እን ለአድሱአመትበሰላምአደረሰን አደረሳችሁ እኔግን በስልክነውየማከብረው በመዳም ኩሽና እግዚአብሔር መጪውንጌዜ ያሳምርልን 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️✝️✝️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻

  • @user-pe2ei4cy4q
    @user-pe2ei4cy4q Před 4 lety

    ወላሄን በጣም የፋንታየን መዝሙር ስወደዉ ድሮ ጀምሬ አቤት ግራማ ሞገስ ከሴቶች ሁሉ አልብሶታል ከአለም ሴቶች የልቦ መልካም ፍሬ የምታመልከዉን አምላኮን አክብሮል እልልል አላህ እድሜ ጤና ይስትሽ አቤት ድሮ ስወዳት ሞት ነዉ እርሀብ የሜለዉን ሰንበት ትምህርትቤ ዘማሪ ባልሆነም ስከታተል እዘምረዉ ነበረ

    • @tsehaydebesa3744
      @tsehaydebesa3744 Před 2 lety

      Yene ehet Alah belo kerstena yelem yemtanegnewen leye

  • @yaynemisatekle8702
    @yaynemisatekle8702 Před rokem

    Betam yemiwedew yehul gize adis amet mezmur.

  • @metikmedia6990
    @metikmedia6990 Před 2 lety

    ኑ እናመስግን አምላካችንን ይህ ዝማሬ ልጆች ሆነን ስንዘምረው ውስጡ ያለው መልእክት አይገባንም ነበር፥ዛሬ ላይ ሆኜ ስዘምረው ግን በእንባ ነው።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አገልግሎታችሁን አምላከ ቅዱሳን ይቀበለው አሜን!!!

  • @AlemBTube
    @AlemBTube Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @brhanhayle2245
    @brhanhayle2245 Před 3 lety

    አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 Před 2 lety

    በዘመናት የሸመገለ አምላካች የተመሰገነ ይሁን እነኳን በደና መጣሽ ፍትሽዬ😍

  • @nebiudaniel
    @nebiudaniel Před 8 měsíci

    ምንም ቃል የለኝም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @tihunabesha6572
    @tihunabesha6572 Před 3 lety

    Egzeabhare edme ysteshe fantuye menale endanche zemare behon leze kentu aleme defa kena sele edmyen gefaut.

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በድጋሚ እድሜና ጤና ሰጥቶሽ ይህን እጅግ ከምንወዳቸው ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮችሽ እንድንሰማ ስላደረገን። አሁንም የአገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልን።

  • @user-cj2rj4ic8s
    @user-cj2rj4ic8s Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናታችን ፣ትክክለኛ የክርስትያናዊ አለባበስ ነጠላ እስከ ግንባር ነው።ሌሌችንም ከአንቺ ይማራሉ

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 Před 4 lety +1

    አሜን 🌼🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @sortwaqaayo2890
    @sortwaqaayo2890 Před 4 lety

    Ameeen Ameen Ameesn

  • @lmelme4375
    @lmelme4375 Před 2 lety

    አሜን👏 🎤እልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐ዝማሬመላእክት ያሰማልን በእውነት💐💐💐

  • @tizitaberhanu7245
    @tizitaberhanu7245 Před 4 lety

    Zemara melakitain yasemalen

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 Před 4 lety

    እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል
    አሜን አሜን አሜን ለእህታችን ዝማሬ መላእክትን ሰማልን

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላያሰማል ውድ እህታችን ፋንቱዬ እንኳን አደረሰሽ የአግልሎት ዘመንሽ ይባረክልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼👏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻💚💛❤💚💚💚💚💚💛❤

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 3 lety

    ፋንቱየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኩዋን ለአዲሱ አመት🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 በሰላም በጤና አደረሰሺ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-em8wb7iv7z
    @user-em8wb7iv7z Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የምንወድሽ የምነከብርሽ ውድ እናታችን ዘማሪት ፍንቱ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před 3 lety

    ፋንቱዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልሽ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @asratasrat4891
    @asratasrat4891 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፈጣሪ ፀጋውን በረከት ይብዛልሽ⛪🙏🙏🌻🌻🌻💐💐

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 Před rokem

    እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ በጤና በሰላም በመልካም ይጠብቅልን

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 Před 4 lety

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን አሜን፫

  • @kabrneshayito7980
    @kabrneshayito7980 Před 4 lety

    *_እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_*
    *_አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን_*

  • @sararemaryamlgemirtaes6907

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-iv6zq2nu3o
    @user-iv6zq2nu3o Před 3 lety

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እድሜ ጤና ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይስጥልን

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Před 2 lety

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን።
    በጣም የምወደው የቆየ የፋንትሽ መዝሙር❤
    💚💛♥

  • @user-ry8qs9di1z
    @user-ry8qs9di1z Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የምንውድሽ ዘማሪ እቁ ፈቱ

  • @user-ts6qd7xn3t
    @user-ts6qd7xn3t Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አጥም የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋውን በረከቱን ያብዛልሽ እናታችን 🌻🌻🌼🌼🌼🌼

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ውድዋ ህታችን ፈንቴ የኣገልግሎት ዘመንሽ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንካን ኣደረሰሽ መልካም ኣዲስ ኣመት

  • @asss4503
    @asss4503 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💛💛💛💛💛💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @teshagermekuanent5564
    @teshagermekuanent5564 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልሺ ፡፡ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-om1uw1qw7n
    @user-om1uw1qw7n Před 4 lety

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ዘማሪት እናታችን ፋንቱ ወልዴ እግዚአብሔር። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ማደግ ምንኛ ያስደስታል ታድለሻል

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 Před 4 lety

    Ameeeeeeee❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @fikerteewodajooworkuufiker8448

    Ameen Ameen Ameen

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን ፀጋ ውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አሜን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @zyz7738
    @zyz7738 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መልአክት ዝማሬ የሶማሌን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት
    ያሰማልን🙏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @dahabdahhab6856
    @dahabdahhab6856 Před 4 lety

    ፈትየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ከነ ልጆችሽ ከነባለቤትሽ እደው ስወድሽ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፫

  • @were8721
    @were8721 Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሠማልን

  • @MakibaAregawii-oo8tn
    @MakibaAregawii-oo8tn Před 6 měsíci

    Deserve listening

  • @robelalazar
    @robelalazar Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልል ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @emuyateketel5068
    @emuyateketel5068 Před 4 lety

    እህታችን እንኳን አደረሰሽ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaymanotAbate
    @HaymanotAbate Před měsícem

    ዝማሪ ማላክት ያሰማልን ፈንቱ እናታችን በእድሚ በጠጋ ይጠብቅልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስት ሰማያት ያውርስልን