Betoch | “የቤት ኪራይ ጣጣ( የፊት ጥርሴን ይንሳኝ!)”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 327

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 327 “የቤት ኪራይ ጣጣ(የፊት ጥርሴን ይንሳኝ!)” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 327
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Komentáře • 847

  • @allhisone3171
    @allhisone3171 Před 3 lety +168

    ውድ የእስለም ልጆች ረመዳን መጣ አላህ በሰለም የድርሳን ጉሉ አሚን
    የሀገሬ ልጆች ለአላህ ብዬ ሆድዳቹሁ አላው

  • @zd6124
    @zd6124 Před 3 lety +216

    ሀሊማ የድራማው ድምቀት ሁናለች የምትሉ አማርኛዋ ደሞም አረብ ሀገር ታውቃለች መሰል

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 Před 3 lety

      Wude subscribe aedrgigne sis i

    • @mloveyou7466
      @mloveyou7466 Před 3 lety

      Kkkkkkkkkkkkkkk ሀሊመ ስውድት

    • @hayatmohaned9280
      @hayatmohaned9280 Před 3 lety

      ሳህ

    • @halimayimer8882
      @halimayimer8882 Před 3 lety +2

      መጀመሪያ ቀን ሳያት ሀሊማ ብለዉሲጠሮት ማንጠራኝብየ ዘወር አልኩእኔንመሥሎኝ ስም ያለዉ ሞኝነዉአሉክክክክክክክ

    • @munasurur3931
      @munasurur3931 Před 3 lety +2

      Aydalm ye dire dawa lijocha amrignchew endzhii new arbignm yichalalu

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 3 lety +60

    ምድራዊ-እረኛ የለንምና ፥ እግዚአብሔር ሆይ አትርሳን!
    ለተገደሉ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር! ለተጎዱትም ፍፁም ማገገምን እመኛለሁ!🙏

  • @mustobintmahmed6736
    @mustobintmahmed6736 Před 3 lety +42

    Baga nagiyan dhuftan wedochi koo namin akka kotiti jaltani like nafi godha 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 I'm first

    • @fasilfuasil2431
      @fasilfuasil2431 Před 3 lety +1

      ቤተሰብ እንሁን ቤቱን ይጎብኙ

  • @user-ym8tp9ll7q
    @user-ym8tp9ll7q Před 3 lety +59

    ውድ የሀገሬ ልጆች በአላቹክበት ስላማቹህ ይብዛ እስኪ ለሀገራችን ስላም ይውረድ የምትሉ በላይክ ወይም በኮመንት

    • @hayatmohaned9280
      @hayatmohaned9280 Před 3 lety

      አሚን በጣም ያማል

    • @fasilfuasil2431
      @fasilfuasil2431 Před 3 lety

      ቤተሰብ እንሁን

    • @user-ym8tp9ll7q
      @user-ym8tp9ll7q Před 3 lety

      @@fasilfuasil2431 እሺ ውንዴሜ

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@hayatmohaned9280 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@fasilfuasil2431 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @hayatfiker4391
    @hayatfiker4391 Před 3 lety +206

    ከዘረኛ፨ነፃ፨የሆነቹ፨ቢቻ፨ለይክ፨ቤቶችዬ፨ማነው፨እደኔ፨ቤቶች፨የሚዋዶዉ፨👍😘👍👍👍👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hananry7106
    @hananry7106 Před 3 lety +112

    የሀሊማ. አማረኛየሚመቸውማነው. እንደኔ. አቦ. ስወዳትእኮ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 Před 3 lety

      Wude subscribe aedrgigne sis yy

    • @Qwer-wf6so
      @Qwer-wf6so Před 3 lety

      እኔ

    • @fasilfuasil2431
      @fasilfuasil2431 Před 3 lety

      ቤተሰብ እንሁንቤተሰብ እንሁን ቤቱን ይጎብኙ

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 Před 3 lety

      ❤️😘😘በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ ማማዬ፣

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@Qwer-wf6so ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @toybitmohammed3135
    @toybitmohammed3135 Před 3 lety +42

    ይበቃልን እከን አምጡልን ከቤታችሁ አንድ ሰዉ ሲጎል ይደብረናል ይቤ ይመለስ እምትሉ ላይክ ግጩኝ በተረፈ የስደት መፅናኛዬ ይመቻችሁ❤💙

    • @user-jf5hn5pm7z
      @user-jf5hn5pm7z Před 3 lety +1

      አረ ይምጡልን እኔም ደስ አይለኝ

    • @ebrofeiz8074
      @ebrofeiz8074 Před 3 lety +1

      @@user-jf5hn5pm7z ደምሪኝ።እህት

    • @user-vw7tv4hn5y
      @user-vw7tv4hn5y Před 3 lety

      እውነት ይምጡልኝ

    • @fasilfuasil2431
      @fasilfuasil2431 Před 3 lety

      ቤተሰብ እንሁን ቤቱን ይጎብኙ

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@user-jf5hn5pm7z ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @samreshegere8739
    @samreshegere8739 Před 3 lety +95

    አዎ ህገወጥ ደላሎችን እቃወማለው ከኢትዬጲያ በህገወጥ ደላሎች እህት ወንድሞቻችንን የሚያዘዋውሩትን እቃወማለው

  • @user-li3wy4rp4e
    @user-li3wy4rp4e Před 3 lety +4

    ውድ የኢትዮ ሙሥሊሞች ለከበረው ረመዳን ኣላህ ያድርሣቹ ባላቹበታ ሠላማቹ ይብዛ ሃገራችንም ሠላም ያርግልን በደል ጭቆና ክፋት ከሃገራችን ያንሣልን ሠው በሠውነቱ ምንከባበር ምንተዛዘን ያርገን የመዳም ቅመሞች ባላቹበት ኣላህ ይጠብቃቹ ሠላማቹ ብዝት ይበል

  • @user-vk9rp3tb4o
    @user-vk9rp3tb4o Před 3 lety +174

    አደኛ ነኝ ላይክ በሉኝ እሩጉዝ ነኝ አሙሮኛል አትሎፉኝ👍😥

  • @zainabmohammed5773
    @zainabmohammed5773 Před 3 lety +26

    ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ አላህ ሆይ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 Před 3 lety

      Wude subscribe aedrgigne i

    • @kalokalo3088
      @kalokalo3088 Před 3 lety

      አሚን የኔ ውድ

    • @fasilfuasil2431
      @fasilfuasil2431 Před 3 lety

      ቤተሰብ እንሁን ቤቱን ይጎብኙ

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@kalokalo3088 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 Před 3 lety +6

    ቤቶች ምርጥ የቤተሰብ ድራማ ሲወደዉ❤❤ እስት👍👍
    ይሄን የምትመለከቱ ፈጣሪ ሰላማችሁን ይጠብቅላችሁ አማን በሉ

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 Před 3 lety +21

    የይቤ(ይበልጣል) ከቤቶች መውጣት ቅር ያሰኘው እስኪ ማን ነው 👍

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 Před 3 lety +11

    ሻወር እና ትችት ከራስ ይጀምራል👌👌👌የሚለውን ያነበበ

  • @user-qv8sy8mp6h
    @user-qv8sy8mp6h Před 3 lety +11

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ናችሁ የ ቤቶች አድናቂዎች ሰላሙ ይብዛላችሁ ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @user-pv1cy2dm7c
    @user-pv1cy2dm7c Před 3 lety +10

    አይ ስድት የስራህን ይስጥህ እስክ በዱአችሁ አስታውሱኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 Před 3 lety

      አብሽር ዉዴ ሁሉም ያልፋሊ አንድ ቀን እንሻ አላህ

    • @seadakonjo4624
      @seadakonjo4624 Před 3 lety

      Ayzosi 😥

  • @hayathmc8404
    @hayathmc8404 Před 3 lety +70

    አደኛነኝ እስቴ ማነው እደኔ ቤቶችን በጉጉት እሚጠብቀይ

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r Před 3 lety +32

    ሀሊማየ ሂጃብሽ ማሻአላህ አለባበስሽ ሁቢ

  • @habiba741
    @habiba741 Před 3 lety +21

    ሀሊማን ስወዳት እንደኔ የምትወዶት ላይክ አድርጉኝ

  • @user-rl1dk8zv4n
    @user-rl1dk8zv4n Před 3 lety +30

    የት ናቹ የሃልማየ ኣድናቅዎች እጃቹ ኣውጡ ኣማርኛው ስጣፍጥ።።።።

  • @user-xu2gq9rw6c
    @user-xu2gq9rw6c Před 3 lety +6

    አንዱ ህልሜ ዛሬ ተፈቷል አልሀምዱሊላህ የቀረውንም አላህ ያስተካክልልኝ በጤም ደስ ብሎኛል ሰብ አርጉኝ

  • @fasilfuasil2431
    @fasilfuasil2431 Před 3 lety +3

    ቤቶችን ዝም ብለህ ዋዉ በለው

  • @user-tx4wm8dk1q
    @user-tx4wm8dk1q Před 3 lety +3

    ማነው ዘረኝነት
    ጠፍቶ ኢትዮጵያ
    ሠላም ሆኖ ፍቅር
    አንድት ሆነ በስደት ወጥቶ
    ለመኖር እንደኔ የናፈቀው ማነው

  • @lattuoromiyaatube2467
    @lattuoromiyaatube2467 Před 3 lety +12

    Welcome betoch 🙂😂♥️😭🤣
    Yaa mana kirayii nama dhiiphisa dhugaa 😭🤦😑

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 Před 3 lety

      Wude subscribe aedrgigne sis e

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 Před 3 lety +1

      dhugaa Kan akka Kira mana nama dhiphisu hin jiru bar 😌😂😂😂

    • @lattuoromiyaatube2467
      @lattuoromiyaatube2467 Před 3 lety

      @@hawiiyeshawalij5515 basuma'am osoo kana ilaaluu hin ijarrattin galaa amma dammaa koo 😢🤦❤️❤️❤️

    • @pctube1923
      @pctube1923 Před 3 lety

      Atis kiraa galtaa😂😂

    • @fasilfuasil2431
      @fasilfuasil2431 Před 3 lety

      ቤቱን ይጎብኙ ቤተሰብ እንሁን

  • @alimaothman9700
    @alimaothman9700 Před 3 lety +4

    ጭንቅ ብሎኛል በዱዋችሁ አሥታዉሡኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች

  • @eimanwello1434
    @eimanwello1434 Před 3 lety +1

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ
    አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን የመን ላይ ላለቁትም ወንድሞች አላህ በራህመት ጀነት ይወፍቃቸዉ መላዉ ቤተሰባለዉንም ሶብሩን ይስጣለዉ በጣም ያማል ኢናሊላሂ ወኢናኢላይሂ ራጅኡን

  • @hayatahmed3871
    @hayatahmed3871 Před 3 lety +3

    ዛሬ ተሳክቶልኛል አንደኛ ነኝ ግን እስኪ በዱአችሁ አትርሱኝ ከስንት አመት በኋላ ወደ እናት ሃገሬ ልገባነው ስላም ለሃገርሽ ያብቃሽ በሉኝ🙋

  • @user-zf7br3tn2v
    @user-zf7br3tn2v Před 3 lety +2

    ሰላም ነው ኢትዮጵያ ላህግርች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jessicatohme7623
    @jessicatohme7623 Před 3 lety +3

    እባካቹ ስለ ኢትዮጵያ እንፀልይ አብሶ በሰው አገር ያለንው በጭንቀት ላይ ነው ያለንው እግዚያብሄር በቃ ይበለን ፍቅርና ሰላሙን ያድለን

    • @user-so8qt8xu1g
      @user-so8qt8xu1g Před 3 lety +1

      እውነት ብለሻል እህት አስኪ እግዚአብሔር ምህረቱ ይላክልን

    • @jessicatohme7623
      @jessicatohme7623 Před 3 lety

      @@user-so8qt8xu1g amen amen amen

    • @user-ox3kg4uv5p
      @user-ox3kg4uv5p Před 3 lety +1

      እዉነትብለሽአል

  • @genetgenet68
    @genetgenet68 Před 3 lety +3

    Betoch love love love love love love 💪💪💪💪💪💪💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @user-cs3zb5ds4r
    @user-cs3zb5ds4r Před 3 lety +1

    ቤቶችዬ ምርጥ እኮ ናቹ ቤታችንን በደንብ እድናቀው የኑሮ ዜባችንንም እድናቀው ስለምታረጉን እኖዳችዋለን የኑሮ ውድነቱ ግን ሊያሳምመን ነው አረ አድ በሉን

  • @liliyemaryamlij1426
    @liliyemaryamlij1426 Před 3 lety +14

    እውነትነው የቤትአከራዮች ለሠው ቢያሥቡ ጥሩነው

    • @yohanneseyore5962
      @yohanneseyore5962 Před 3 lety

      2166666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666662222332222222122222222222222222222222222222222222222222222222234444444444444444444455555555555666666665555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111, 1111111111111111111111111111111111111111111111111111112222222221222221111111122222222212111111111111111111222111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111115555655555555555555555555555555555555555555 5

  • @eyerusnigus5718
    @eyerusnigus5718 Před 3 lety +4

    እንኳን ደህና መጣቹህ ኑ ገባ ገባ በሉ የመዳም ቅመሞች 😘😘🇪🇹🙏🙏🙏

  • @abdu9056
    @abdu9056 Před 3 lety +3

    አገራችንን ስላም ያድርግልን እሥርቤትለሚስቃዩትም ፈጣሪ መግቢቸውን ያቅርብላቸው የምትሉ የስውደሥታየሚሥደሥተው?

  • @genetwende8354
    @genetwende8354 Před 3 lety +5

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ ሠላሙን ያብዛላት ላገርች ለኢትዮጵያ!!!

  • @user-so8qt8xu1g
    @user-so8qt8xu1g Před 3 lety +4

    ሠላም የሀገሬ ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ እስኪ ሳውዲ እስርቤት ላሉት ወገኖቻችን ትልቅም ትንሽም ሚዳዬች ድምጽ አና ሰማ ላቸው ችግር ከመፈጠሩ በፊት እና ልባችን ከመ ሰበሩ በፊት

    • @user-ox3kg4uv5p
      @user-ox3kg4uv5p Před 3 lety

      እዉነትነዉ ይበቃንአልፈጣሪክፈእዲያሰማን

    • @fasilfuasil2431
      @fasilfuasil2431 Před 3 lety

      ቤተሰብ እንሁን ቤቱን ይጎብኙ

  • @user-rf9ps3qg8n
    @user-rf9ps3qg8n Před 3 lety +8

    አድ እህታችን በጣም ተጨናቃለች ሀኪም ቤት ስትሄድ መቶ አሥረ ሺ ተጠየቀች በአላህ ሁላችን የቦክላችን እንረዳት ቪድዮዋአ ሰኞ ፋድሻ ቱዩብ ይለቀቃል

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 Před 3 lety +17

    ውዲ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለሁዳዴፆም በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብብ አድርጉኝ ፕሊስ 💚💛❤😍

    • @user-pl8pv8wm7n
      @user-pl8pv8wm7n Před 3 lety

      ሀሊማየ. ውድድድ

    • @fasilfuasil2431
      @fasilfuasil2431 Před 3 lety

      ቤተሰብ እንሁን ቤቱን ይጎብኙ

    • @Tube-bg9kh
      @Tube-bg9kh Před 3 lety

      @@fasilfuasil2431 ቤተሰብ እንሁን

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@Tube-bg9kh ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@user-pl8pv8wm7n ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Před 3 lety +5

    አንደኛ ነኝ በዛ ላይ እርጉዝ ነኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ አምሮኝ ነው ወይኔ ዘሩ ሲወድቅ ልቤ አብሮ ጧ አለ

  • @user-zf7br3tn2v
    @user-zf7br3tn2v Před 3 lety +2

    ማንው አድነን አግር ላምግብት ያንፍቁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭አርአቅ

  • @gonder267
    @gonder267 Před 3 lety +4

    አረ የስሚንቶ ዋጋ ጨመረ ከነ አካቶዉ እኛጋ ጠፋ ለሚመለከተዉ ሼር ስራ ተጓጎልን ጎበዝ እሄሳ ዘይትን መሠላቸዉ😢

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 Před 3 lety

      siminto sint gebba ?

    • @gonder267
      @gonder267 Před 3 lety

      @@pcpc5242 800

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 Před 3 lety

      @@gonder267 altewededemi xiru nawu iko 800birr/kuntal

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 Před 3 lety +3

    ውድ የአገሬ ልጆች እግዚአብሔር አምለክ በያአለችሁበት ቦታ ይጣብቃችሁ። አገራችን ኢትዮጵያ ሰለም ያድርግልን

  • @zemzemawel544
    @zemzemawel544 Před 3 lety +1

    አረ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před 3 lety

    ሀገራችን እንደዚ የሆነችው ብዙዋቹ ደላላ ሆነውብን ነው እኮ። እረ እግዚአብሔርን እንፍራ።
    መልካም ለማድረግ ተፈጥረናል ወገኖች።
    ኤፌሶን 2:10 እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
    ይሄን የሚያነብ ሁሉ መልካም ለመሆን ቀን በቀን ትጉ እኞ መልካም ስንሆን ነው ሀገር የሚሰራው።

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Před 2 lety +1

    ምርጥ አዝኛኝ ድራማ

  • @amalmaltube432
    @amalmaltube432 Před 3 lety +2

    Unkan Dana matchu Menow Zare azaluu yelechim yet tafach lelaa damo betam2x das yilal gin qoyachu bartuu igzabher yetebikachu hulachum thank you very much botch I love you 🙏👍👍👍💚💛❤

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +4

    እውነት ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ከባድ የኑሮ መናር እየታየ ነው መንግስት ይሄንን ጉዳይ ከአንድ ቢያደርሰው መልካም ነው ደሃ እንዴት ነው እሚኖረው ግን ያሳዝናል አይ ግዜ 😢

    • @edukayyageta5746
      @edukayyageta5746 Před 3 lety

      መንግስት ምን ያርገን እኛው ነን ኑሮ ያስወደድነው እኛ እንኳን ሸቃሊያን በሀዋላ አደል እንዴ የምንልከው መች ረዳናቸው በእውነት በጣም ነው ሚከብደው 😢

  • @user-gi7je3uw6e
    @user-gi7je3uw6e Před 3 lety +4

    እኔም የቤትኪራኝ ምርርርርርር ብሎኛ

  • @masreshatrefeofficialtube9203

    ይሄ ደስታ ማእከል ማስታወቂያ ሲጀምር ያለው ክፍል ቋቅ የሚል ነው ። ሰው ቤት ስናንኳኳ ሰው እንዲህ ይመናጨቃል? ቤትስ ተሳስቶ ቢሆን ይደበደባል ?

  • @user-ij2dx3on5w
    @user-ij2dx3on5w Před 3 lety +1

    ቱታ ሱሪ የሚለብስ ወንድ ስጠላ በተለይ በዜን ሳየው ዘጋኝ ዘጋኝ ዘጋኝ 😂😂

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t Před 3 lety +2

    ማነው እንደኔ ሀሊማን ሚወድ

  • @emnetyoutube7218
    @emnetyoutube7218 Před 3 lety +1

    እፍፍፍ እኔም የቤት ክራይ አስመርሮኝ ከአገር አስወጣኝ ይህው ቤት ሳልሰራ ወደ ሀገር ቤት አልገባም ብዬ ከዚችው ከማዳም ክችን ደፋ ቀና እያልኩ ነው
    የአዲስ አበባ የቤት. ክራይ አይደለም የሌለው ያለውም ሰላም እንቅልፍ አይተኛ

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 Před 3 lety +1

    አዲሱ ተከታታይ ድራማ ተጀምሯል
    የCZcams ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    Thank you for visiting our channel!
    share, like,comment and subscribe

  • @user-vk6ek8tv8c
    @user-vk6ek8tv8c Před 3 lety

    ዌልካም ቤቶች የኢትዮ የኑሮ ውድነት እየባሠ እጂ እየተሻለ አደለም አላህ ይሁነን አዛሉሥ እነ ይበቃል አምጡልን

  • @user-uv3dn5qk2r
    @user-uv3dn5qk2r Před 3 lety +1

    እውነት .እኔ ስደተኛዋ .ላድ ሆዴ .እየፈራሁ ነው የኑሮ ነገር.ጌታ ሆይ ይቅር በለን ታርቀን

  • @user-qj7yr1ig8r
    @user-qj7yr1ig8r Před 3 lety +8

    ቤቶች የመጀመሬ ኮማች ነኝ ላይክ ሰብስክራይብ ግጩኝ 😘❤

  • @birkegulu1179
    @birkegulu1179 Před 3 lety

    ከማዳም ስራ መልስ ፈታ በቤቶች ግን ሰላምለሀገራችን አሸናፌ የት ሄደ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 3 lety +1

    በኑሬ ውድነት በህገወጦች የህዝብ ጩኸት የሚሠማ አካል ጆሮ ዳባ ልበስ ብልዋል🤔🤔🤔🤔

  • @saratemesgen7853
    @saratemesgen7853 Před 3 lety +3

    እስኪ ኑ የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ አትተየም እኮ😍😍

  • @qananiitube9764
    @qananiitube9764 Před 3 lety +1

    Baga nagan Dhufutan betochee ❤❤💚💚💚💛💛💛💋

  • @user-tt8ee4oj9p
    @user-tt8ee4oj9p Před 3 lety +5

    ቤቶች እንኩዋን ስላም መጣችሁ እኛ ኢትዮጵያውያን ብዙ ታሪክ ያለን ስወች ነን ግን ምን ዋጋ አለው በጥላቻና በዘርኝነት በገንዘብ ወደዋድነት ወደሆላ ቀርን

  • @susuTube394
    @susuTube394 Před 3 lety

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ወይ በዝየ አፈነዱት ድው አለ አባቢ ክክክክ ማሻአላህ ቤቶችየ ቆዩልን

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 Před 3 lety +1

    ወይኔ ተሠማ ሆነክ ቤት የምታከራየው አብረኸኝ ተምረሀል ግን ፀጉርህ ነጭ እኔ አንድም ሽበት የለኝም አረጀህ እራሤን በመሥታወት አየሁ

  • @fekeryashnefal2673
    @fekeryashnefal2673 Před 3 lety +3

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች ኑ ለይኩኝ😁 ዌል ቤቶች 💟

  • @n.hassen3408
    @n.hassen3408 Před 3 lety +2

    ይገርመል እኔ የቤትክረይ በተከረዮቼ እንደጨመርኩበቸው ይህ ድረመ አልተለቀቀም ዘሬ😅

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 Před 3 lety +1

    የመዳም ቅመሞች የለ ገባ ገባ በጉጉት ነው ምጠብቃቸው 😍

    • @aadaad6546
      @aadaad6546 Před 3 lety

      እኔም የሳኡዲ ቤት ኪራይ መሮኛል

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 Před 3 lety +1

    ገነዘብ አምላኪ የሆነ ሰውየ አስሬ ገንዘቤን ገንዘቤን ይላል ውይይ የአገራችን ባለሀብቶች እግዚአብሔር ቢሆኑማ ዳሀን ያጠፋት ነ በ ር

  • @eyu6354
    @eyu6354 Před 3 lety +1

    ህገ ወጥ ደላሎችን ሁላችንም እንቃወማለን ይድረስ ለበላይ አካል እፍፍፍፍፍፍ

  • @workeyisma9659
    @workeyisma9659 Před 3 lety +1

    ዛሬ ደሞ የመጣዉ ሽበታም ሲያስጠላ ቤቶችላይ ለመጀመርያ ግዜ ቤቶችላይ እሚያስጠላ ሰዉ ሳይ ዪይን ይመስላል
    በተረፍ ሁላችሁንም እንወዳችሃለን

  • @eyu6354
    @eyu6354 Před 3 lety +1

    😂😂😂😂😂ወላቃ ስለሆነ ነው የፊት ጥርሴን ይንሳኝ ያለው ዉይ ዘንድሮ በስንቱ ልሳቅ

  • @habishkhan3725
    @habishkhan3725 Před 3 lety +4

    እር ቤቶች ይሜን መልሱ እደምንም ያለውን ሰአት አጣቦም ቢሆን

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o Před 3 lety +1

    የዘሩ አወዳደቅ በሳቅ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሚስኪን ዘድሮ የኑሮ ውድነት ሰውን በሺተኛአደረገው እኮ

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 3 lety +1

    ውይይ ቤት ተከራይቸ ከምኖር ከአባታ ጎሩ
    ሸራ ወጥሪ ብኖር ይሻላል 😎😁☺️

  • @user-oq8pr4db7j
    @user-oq8pr4db7j Před 3 lety +1

    ወይኔ ቀድማችሁኛል ስጠባበቅ ቆየ ያመሸሁት

  • @user-ms8gg4kz8p
    @user-ms8gg4kz8p Před 3 lety +1

    አህለን ቤቶቹ ከ እንቅልፌ ስታገል ነበር ሳለይ አልተኛም ብዬ

  • @anshamuhammed6690
    @anshamuhammed6690 Před 3 lety

    ቤቶች ጀግና ናችሁ ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተላልፉት !!ግን ምን ዋጋ አለዉ ሰሚ የለ ::ኑሮ ዉድነት እኮ ልደፋን ነው ::

  • @user-en4pm9bc6e
    @user-en4pm9bc6e Před 3 lety +3

    በሳት የተቃጠሉት ወድሞቻችን አጀቴን በሉት ወላ😥

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 Před 3 lety

      ኪያ ደምሪኝ

    • @user-ox3kg4uv5p
      @user-ox3kg4uv5p Před 3 lety

      ምህረትን ይለግሳችዉ የትይደረስአል የላሰችል አይሰጥ በየስረቤቱላልት እጠልይ የኔዉዴ

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 Před 3 lety +1

      😭😭😭 Betam ysazinalu

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 3 lety

    ድዉ አለ አባቢ 😃😃😃😃😃

  • @user-po9gv2wy9v
    @user-po9gv2wy9v Před 3 lety +3

    ዘሩ ከዛፉ ላይ ሲወድቅ የደነገጠ አለ ?እኔ መቼም የእውነት ነበር የመሠለኝ👀👀👀

    • @mxm4313
      @mxm4313 Před 3 lety

      እኔም ዳንግጫለሁ

    • @fasilfuasil2431
      @fasilfuasil2431 Před 3 lety

      ቤቱን ይጎብኙ ቤተሰብ እንሁን

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js Před 3 lety

    ሻወር እና ትችት ከራስ ይጁምራል በትክክ ግጥሙ እንደ እኔ የተመቸው ላይክ

  • @user-sr7de7qo4h
    @user-sr7de7qo4h Před 3 lety +2

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ💚💛❤️🙏

  • @user-gt7hy3nf2o
    @user-gt7hy3nf2o Před 3 lety

    የሀገሬ ጉዳይ የንፁሃን ደም ሰላም ነሳኝ ፈጣሪ ሰላሙን አምጣልን

  • @sholayetube6178
    @sholayetube6178 Před 3 lety

    እንኳን ስላም መጣችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንና ህዝባችንን ይጠብቅልን ለ ሀገራችን እንፀልይ በ ሀይማኖታችን ጣ ጣው የ ሀገር የሀገራችን ጉዳይ ነው 😭😭😭😭😭😭😭ስው እደቅጠል እየረገፈ ነው 😭😭😭😭😭

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 Před 3 lety

      Wude subscribe aedrgigne

    • @sholayetube6178
      @sholayetube6178 Před 3 lety

      @@kidanyoutube2469 እሽ

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@sholayetube6178 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @liyayibzalem5544
    @liyayibzalem5544 Před 3 lety +3

    ማስታወቂያው አስጠላኝ

  • @negesttekelehaymanot6298

    ትምህርታዊ ድርማ, ደስ ይላል.እናመስግናለን. ከ በዛብኝ በስተቀር

  • @shamsadintube5108
    @shamsadintube5108 Před 3 lety +1

    ወይኔ አሁን ውስጥ ጋብቼ ስጣብቃችሁነበር ሸወር ወስጄ እስኪዋጣ ብዙ ሰዉ ቀዳማኝ

  • @amaneethio6021
    @amaneethio6021 Před 3 lety +3

    Enkwane bdahena matchu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 Před 3 lety

    ደበደበበዘ ዱዉ አለ አባበይ😀😀😀😀😀

  • @duaasaleh1330
    @duaasaleh1330 Před 3 lety

    በዘ. ከምር ሶስት አራት ግዜ. ነው ያየሁህ. በጣም ነው ያሳከኝ ቡው አለ ሰትል

  • @aygjheihu1180
    @aygjheihu1180 Před 3 lety +1

    የኣብዪ ኣህመድና የደላላው ባህሪ ይመሳሰላል

  • @bestone4161
    @bestone4161 Před 3 lety

    ወይ ዘንድሮ እሄ ቤት ክራይ ጉድ አፈላ ። እኔም ከስደት ወደ አገሬ መግባት የፈራሁት ለቤት ክራይ ብዬ ነው

  • @user-sy7oi1tv1t
    @user-sy7oi1tv1t Před 3 lety

    ውይ የቤት ኪራይ ስንቱን ያሰቃያል

  • @mtm508
    @mtm508 Před 3 lety

    የኑሮ ውድነት አቤቱታ መወጣት አለብት

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 Před 3 lety +1

    😁😁😁😁😁የፊት ጥርሴን ይንሳኝ አለ ወይ ጥርስ

  • @woyinshetbelete1871
    @woyinshetbelete1871 Před 3 lety +1

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo6111 Před 3 lety

    የማዳም ቅመሞች እንደምን አላችሁ በያላችሁበት ፈጠረ ይጠብቃችሁ ቤሩት ልላችሁ እራሳችን ጠብቆ በኑሮ ውድነት እያስጨነቁ ነው በተረፈ ፈጠረ ይጠብቃችሁ

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 Před 3 lety

    በንክ ጨወታ ነዉ ወጠ ገበ ወጠ ገባ አሀሀ

  • @dustyrappermapa7315
    @dustyrappermapa7315 Před 3 lety +4

    ሰላም ለኢትዮጵያና ለልጆቹ

  • @user-fo2no1rt1t
    @user-fo2no1rt1t Před 3 lety

    እኔ እውነት ለመናገር ይቤና እከ የሌሉበት ደስ አይለኝም🥰🥰ናፍቀውኛል