Video není dostupné.
Omlouváme se.

ሰይጣን ትራምፕን ሊገድል የወጣበት 5 ምክንያቶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2024
  • #ድንቅ_ፍጻሜ_ቲዩብ #dinq_fitsame_tube #yared_yohannes
    የዳግም ምጽአት ትምህርትን በዝርዝር የያዘውን ድንቅ ፍጻሜ መጽሐፍ በመንፈሳዊ መጽሐፍ መደብሮች ውስጥ ያገኙታል፡፡ ዳግም ምጽአትን የተመለከተ ማንኛውም ጥያቄ ቢኖርዎት በ0911832784 በቀጥታ ወይም በኢሜል አድራሻ lastgraceage@gmail.com አገልጋዩን የጠይቁ::
    የጌታን የዳግም መምጣቱን እውቀት በማስፋትና ቀኑን ለማስቸኮል በነፍሳት መዳን ላይ በቁርጠኝነት የሚሠራው ሚኒስትሪያችን ተልእኮውን እንዲፈጽም ማገዝ የምትሹ ወገኖች ይህን የሚኒስትሪውን አካውንት ተጠቀሙ፡-
    Commercial Bank of Ethiopia, Gurd Sholla Branch
    Account Holder Name - Messiah For All International Ministry
    A/C No. 1000463129658
    Swift Code - CBETETAA
    የሚኒስትሪው ተባባሪ አባል ለመሆን ሊንኩን ይጫኑት
    docs.google.co...

Komentáře • 68

  • @dejenebekele-ft7vm
    @dejenebekele-ft7vm Před měsícem +3

    የእግዚአብሔር ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ይመስገን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před měsícem +11

    የጌታችን ፀጋና መንፈስ ለአንተና ለቤትህ ይሁን ወንድማችን ያሬዶ ተባረክልን

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c Před měsícem +7

    እሱ ብቻ አምላክ የሆነ እግዝአብሔር አሁንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀው ❤❤❤

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ጌታ ነው!!!

  • @samrawittekeste8380
    @samrawittekeste8380 Před měsícem +8

    የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በሰላም ድኖ ይመለስ❤❤❤

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před měsícem +4

    አሜንንንንን❤ እየሱስ ጌታ ነው የሚታመኑትን ያውቃል❤❤❤

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před měsícem +3

    አይጥልም አይተውም☝️ ክብር ለጌታ ይሁን🙏 ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም ጌታ ነው🙏 ተባረክ ወንድም ያሬድ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @Given-py8gn
    @Given-py8gn Před měsícem +2

    Thanks for everything Jesus

  • @SleepyBurger-pv9en
    @SleepyBurger-pv9en Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ።

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Před měsícem +2

    Bless be the name of the Lord. Literally, the God's of Israel intervenes for this person.
    May heavenly father bless you, brother 👏

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 Před měsícem

    Amen 🙏

  • @desta9900
    @desta9900 Před měsícem +3

    የእግዛብሔር ስራ ድቅ ነው

  • @user-vm5uj6kd5u
    @user-vm5uj6kd5u Před 29 dny

    Tebarke sewodachu selegeta memetate emetaworu hulachu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ ትልቅ ነገር ነው ያስተማርከን

  • @santamesfin21
    @santamesfin21 Před 29 dny

    Yaredye ye Egzabhair sew yemitakerbachew ..Progeamoche hulu yastemralu, Ayemeron yankalu ..Endat beruk wendeme neh ❤🙏🙏

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 Před měsícem

    Tebark

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 Před měsícem +1

    Geta yibarkih tebarek....kibir hulu le geta yihun

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 Před měsícem

    Eyesus yadinal yitadegimal...Hallelujah kiber misegan le Geta le Eyesus yihune wudi ye Abate Buruki Tebarake zemanek yelamelem be Tikekel ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lioule1
    @lioule1 Před měsícem +2

    ዶላን ትራምፕ እግዚአብሔር ይወዳል እንፀልይለት

  • @beshawmuche5600
    @beshawmuche5600 Před měsícem +1

    እግዚአብሔርንና፡ መንፈሱን፡፡ የማታዉቅ፡ መጥፎ፡ የሰይጣን፡አገልጋይ መሆንህን፡ጠንቅቀህ፡ እንድታዉቅ አሳስብሐለሁ፡፡

  • @eyobmelake8168
    @eyobmelake8168 Před 23 dny

    አገልጋይ ያሬድ ስለምትሰጠን ጠቃሚ ትምህርት ልኡል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እውነት በምትሰጠው ትምህርት እየተጠቀምኩ ነው! ግን አሁን በሰራሀው ትምህርት ላይ ጥያቄ አለኝ ማለት በምድራችን ላይ ብዙ እውነት የሚመስል ግን እውነት ያልሆነ ብዙ ድራማዎች እየተሰሩ ነው ከሱም ውስጥ አንዱ የትራፕ ነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም በአሁኑ ሰአት ምድራችን ላይ ስልጣን ላይ ያሉ አካላት ሙሉ ወይም በግማሽ በሰይጣን ቁጥጥር ስር ናቸው ይህንን ለማወቅ ስልጣን ላይ ከወጡ በኋላ የሚያራምዱት ሀሳብ ማየት ግልፅ ነው። አገልጋይ ያሬድ ትንሽ ትራፕ ክርስቲያን ነው ያልከው ነገር አልተዋጠልኝ ለዚያ ነው። መፅሐፍ ሲናገር ሴጣን እራሱ የብርሀን መላእክት እያደረገ ብዙ የተመረጡት እንደሚያስት ይናገራል ለዚያም ነው ትራፕ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ደግሞ የእውነት ከእግዚአብሔር ወገን ነው ፍርዱን ለአምላኬ ትቻለሁ ግን ጆባይገን አንተ ትራምፕ አይደግፍም ያልከው በፊት አይደግፍም ነበር! አገልጋይ ያሬድ ስለምወድህና ስለማከብርህ ነው ይህንን ፁሁፍ የፃፍኩት እና ምናልባት ይህንን (czcams.com/video/XIra7McVeM8/video.html) ብታይ እና የበለጠ ጥናት አድርገህ ብትሰራልን ብዬ ሀሳብ እሰጣለሁ ! ስለምትሰጠን ትምህርት ከልብ አመስግናለሁ በርታ! ግን ይህንን ነገር ችላ ባትለው ጥሩ ነው ምክንያቱም ሰውዬው ብዙ ክርስቲያን ሰዎችን ልብ እየወሰደ ነው ባንተም በሰራሀው ትምህርት ብዙ ሰው በመልካም እና ሰውየው የእውነት እግዚአብሔር የሚያመልክ እየመሰለው እየሳተ ነው! የእግዚአብሔር በጠራ ከሆነ ቢይሆንሴም የእግዚአብሔር ጠርታለች! Short memory አንሁን እናስተውል!!!
    ብዙዎች በስሚ ይመጣሉ የሚለው ቃሉን አንርሳ ከልብ አመሰግናለሁ ! ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልህ!!!

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před měsícem +1

    God bless you ❤❤❤❤ more and more❤❤❤❤❤

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh Před měsícem +1

    ጌታ ፈጽሞ ይማረው

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh Před měsícem +1

    ጌታ ድንቅ ነው ❤

  • @user-zl6ft2kk2r
    @user-zl6ft2kk2r Před měsícem

    ማርያምን በትክክል ያአ ነገሮች ናቸው ለማስገደል የሞከሩት ስማቸው መጥራት ስለምጠየፍ ያአ ነገሮች

  • @fekaduworku8025
    @fekaduworku8025 Před měsícem

    Wow that's miracle. Maybe God has some thing for in his life

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ለዚች ለምንኖርባት 🌍🌍 አለም አዲስ መልካም ነገርን ለማምጣት አቅዶ ለራሱ ልዪልዪ ሥራዎች ሰውዬውን ፈልጎት እንዲያው በተዓምር አድኖት ቢሆንሳ ምን እናውቃለን ?

  • @tsiongebre4672
    @tsiongebre4672 Před měsícem

    ይመችህ ወንድሜ!

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢✝️✝️✝️✝️✝️✝️🛐🛐🛐🛐🛐🛐ሰላሙን ይላክ

  • @mitikshagire3963
    @mitikshagire3963 Před měsícem +1

    🥰

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 Před měsícem

    'Day 7 tube'ን ተመልከት።ጉዳዩ ሌላ ነው።

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Před měsícem

    Ouf Deeeees yemil message!

  • @mulugetamekonnen5741
    @mulugetamekonnen5741 Před měsícem +1

    የትራምፕ መመረጥ በቀጥታ ከቤተክርስቲያን መነጠቅ ጋር ግንኙነት አለው። መለከት የሠማይ መለከት ሊነፋ ነው።

  • @AlemuBaynesagn
    @AlemuBaynesagn Před měsícem +1

    ❤❤❤❤

  • @natenalealemayehu1330
    @natenalealemayehu1330 Před měsícem +1

    ወንድሜ ፕሮግራም የጀመርክ ሰሞን በጣም ነበር ደስ ብሎኝ የምከታተለው አሁን ግን ምን ያህል ማስተዋል አንደምቀርህ ነው ያየሁት...
    ሁሉም እኮ ለጥልቁ ማህበር ነው ሚሰሩት!!!

  • @agedasimedia9611
    @agedasimedia9611 Před měsícem

    ይህማ የአላህ ረቢ አል ዓለሚ መሆን አለበት

  • @tedros11nov
    @tedros11nov Před 27 dny

    Jesus christ is internal securit🔒🔒🔒🔒🔒🔒🔒🔒🔒🔒

  • @tigistkebede2658
    @tigistkebede2658 Před měsícem

    ትልቅ ስው አይደለም የሃያ አመት ወጣት ነው እኔ ነበርኩ በቦታው !!

  • @ketojara4909
    @ketojara4909 Před měsícem

    ወንድሜ ስለምናውቀውና እርግጠኛ ስለሆንበት ጉዳይ ብንናገር መልካም ነው። የሃያ ዓመት ዕድሜ ያለውን ወጣት ሰውዬ ብለን የምንጠራ አይመስለኝም ተኳሹን ስናይፐር ብለህ ጠርተኸዋል ስናይፐር ማለት ግን በሚገባ የሰለጠነ አነጣጥሮ ተኳሽ ሲሆን ይህ ልጅ ግን ምንም ዓይነት ስልጠና የሌለው ነው። እዚህ ላይ ግን የልጁን ድርጊት እየደገፍኩ አለመሆኔ ይታወቅልኝ። ሌላው አብርሃም ሊንከን የአሜሪካ የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት አይደለም አስራ ስድስተኛው እንጂ። ይህንን ሰው ክርስቲያን ብለህ ለመጥራት እንዴት ደፈርክ ? የአሜሪካን ፖለቲካ እና ሁኔታ ለመረዳት በውስጧ ልትኖር የሚገባ ይመስለኛል በጥቅሉ ግን ይህ ሰው ዝናን የሚፈልግ አምባገነን ሲሆን በክርስትና ካርድ የሚጫወተው በሀገሪቱ ላይ ከፍ ያለውን ድምፅ ሊያገኝ የሚችለው ከነጮች የወንጌላዊያን አማኞች በመሆኑ ነው። አንድን ሰው ክርስቲያን ነው ለማለት የምንችለው ነኝ ስላለ ሳይሆን ተግባሩን በመመዘን ነው። እዚህ ላይ ግን ልትረዳ የሚገባው በየትኛውም ሀገር መሪ የሚመረጠው ህብረተሰቡን በተገቢው መልኩ እንዲያስተዳድር እንጂ አንድን ኃይማኖት ከፍ አድርጎ ሌላውን ለመደፍጠጥ አይደለም ( በነገራችን ላይ እኔ ከሦስት አሥርት ዓመታት በላይ የወንጌል አማኝ ነኝ )

  • @tigistbekelemamo6647
    @tigistbekelemamo6647 Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂😂አቤት አቤት መጃጃል

  • @user-it3qu1ev2u
    @user-it3qu1ev2u Před měsícem +1

    ኢሳይያስ 41
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁰ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።
    ¹¹ እነሆ የሚቆጡህ ሁሉ ያፍራሉ፥ ይዋረዱማል፤ የሚከራከሩህም እንዳልነበሩ ይሆናሉ፥ ይጠፉማል።📖😍💯

  • @user-kp8pw1jt6h
    @user-kp8pw1jt6h Před měsícem

    Jo biden new tekushu

  • @DannyDesalegn
    @DannyDesalegn Před měsícem

    ትራንፕ ከጠመረጠ 3ኛው ቤተመቅደስ እንዲሰራ ድጋፍ ይሰጣል !

  • @fikralemsolomon374
    @fikralemsolomon374 Před měsícem

    በጣም አዋቂ ትመስለኝ ነበር ለካ አላዋቂ ነህ ሰዶምን እቃወማለው ስላለ እውነተኛ መስሎህ ጌታ ጣልቃ ገባ ትላለህ ይሄ ማስመሰል ነው አንተ ግን አላዋቂ መሆንህን አስመሰከርክ ድንቄም ድንቅ ፍፃሜ

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Před měsícem

      አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ወለል ብሎ ይታያል

  • @sadorealadore2428
    @sadorealadore2428 Před měsícem

    ተኩስ የማይችለው ሸኔ

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 Před měsícem

    😂😂 የራስህን እምነትና ግምት ማስቀመጥህ እንዳለ ሆኖ በትራምፕ ላይ የተከናወነው የመግደል ሙከራ አንተ እንደምታስበው አይደለም። ቸኩለህ ምልከታህን ከማስቀመጥህ በፊት Script መሆኑን መፈተሽ ነበረብህ። ቀድሞ በካርታ ጨዋታ ከ10 ዓመት በፊት የተቀመጠ ዕቅድ ነው። ትራምፕ ከእግዚአብሔር ነው እያልከን ከሆነ አዝናለሁ። በ2016 እ.ኤ.አ እነ EXPRESS ጋዜጣ የኢሊሙናቲን የካርታ ትምበያ አጣቅሰው የአሁኑን ክስተት ዘግበውት ነበር። ስለዚህ ትራምፕን ሊገድል የነበረውን ወጣት አስቀድሞ የተመለከተ ታዳሚ ለፖሊሶች አሳውቆ ነበር። ነገር ግን ለምን ችላ አሉት? ስለዚህ የተሳሳተ ሀሳብ ነው እየነገርከን ያለው። ትራምፕ ራሱ የ Secret Society ሰው ነው።

  • @habeshist
    @habeshist Před měsícem +2

    ጡሩንባ እራስ ጡሩነባ ይዘህ እንደ እድርተኛ ጡሩንባ ነፊ ለምን አትዞርም! ። ብለህ ብለህ ደሞ የፖለቲከኞችን ስራ ከዳዊትና ጎልያደ......እያልክ ታላዝናለህ።አይ የዩቱብ 🤑🤑🤑 ምን ያህል እንዳወረህ ያሳያል።ደሞ ግንባርህን ቋጥረህ ታወራለህ😢።"የመንፈሱ ከለም ጥቃት....."😂😂😂😂😂 ቱልቱላ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před měsícem

      ሰው በልቡ እንደሚያስብ እንዲሁ ነዉ

    • @habeshist
      @habeshist Před měsícem

      @@abebaseyiume8949 ሂድ እዛህ ይሄን የዋህ ህዝብ በጥቅስ እና የመጨረሻው ዘመን...ገለመሌ እያላቹ አታደንቁሩ ።የገንዘብ ጥማተኞች እንጂ ምንም መንፈሳዊ አላማ የላቹም ሌቦች

    • @yop2523
      @yop2523 Před měsícem +2

      አንተ የአጋንንት ማደሪያ።እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ።እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ መምህር አይቼ አላውቅም።እንደ እርጎ ዝምብ ጥልቅ አትበል።መፅሐፍ ቅዱስ ከሚጠሉት ውስጥ ነህ።ኢየሱስ ክርስቶስ ይገስፅህ።

    • @anketskebede241
      @anketskebede241 Před měsícem +1

      እግዚአብሔር ይቅር ይበለህ ; አያውቁምና ይስታሉ ይላል መፅሐፍ

    • @habeshist
      @habeshist Před měsícem

      @@anketskebede241 🤔🤔😂😂😂 ነጭ ጅል

  • @user-cs9cd9eh6g
    @user-cs9cd9eh6g Před měsícem +2

    ጤነኛ ነህ ምንው አብረንነው ያደግን አልክ ሁሉንም አቅደውነው እሚጓዙት የጨለማው ማህበር አባል ናቸው👽ሰለሀገርህ ሰለህዝብህ በደል አውራ

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 Před měsícem +1

      የሀገርህን የማያወራ ሰው ማን አለ 100 ሚሊዮን ተንታኝ የበዛበት አንተ ዩቱብ ከፍተህ ማውራት ትችላለህ ኢትዮጵያ የክፉች ሀገር መገለጫ ናት የግፈኞች መኖሪያ ምን ያውራ ስለዚህ መስማት ፈለግህ ? እርስ በእርስ ስለሚባሉ ህዝቦች ስለ ማ ያውራ ?

    • @eleni311
      @eleni311 Před měsícem

      ጉዳዩ ወንጌል እንጅ ሀገር አይደለም እኛ ወንጌልን ነው የምንከተለው ፓለቲካን አይደለም ወንጌልን የሚከተልን በፀሎት እንደግፉለን ያንቺ አገር ምን በጣኦት አምልኮ እግዚአቤሄርን የረሳች ምን እንዲወራላት ፈለግሸ ?

    • @dinkfitsametube-6633
      @dinkfitsametube-6633  Před měsícem +1

      የአሜሪካን ተጽእኖ ቀለል አድርገህ አይተኽዋል

    • @eleni311
      @eleni311 Před měsícem

      @@dinkfitsametube-6633 እኔ የማንንም አገር አሎግንም ወላ ኢትዮጵያም ብትሆን እኔ ወንጌል የሚከተል መንግሰትም ይሁን ህዝብ እደግፉለሁ አራት ነጥብ እኔ ከአለም አይደሉሁም ገደለው አሰረው ተሾመ ተሻረ አይመለከተኚም

    • @dinkfitsametube-6633
      @dinkfitsametube-6633  Před měsícem +4

      @@eleni311 ትራምፕ ወንጌልን ስለያዘ ነው የምንደግፈው