Fikremariam Gebru - Wuded (ውድድድ) - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian Music : Fikremariam Gebru - Wudeddd (ውድድድ)- New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hotethiopianmusic
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2016 Hope Music

Komentáře • 1,2K

  • @FOX99880
    @FOX99880 Před 4 lety +21

    እኔ የኢትዮጵያን ዘፈኖች በጣም እወዳለሁ እናም ይህን ዘፈን በጣም እወዳለሁ ምክንያቱም በጣም ቆንጆ ስለሆነ ነው እኔ ከሱዳን ነኝ እናም ሁለተኛውን አገሬን ኢትዮጵያ እወዳለሁ 🇪🇹🇸🇩🇪🇹🇸🇩🇪🇹🇸🇩😍😍

  • @biancahonest4047
    @biancahonest4047 Před 3 lety +7

    am from southern sudan but I wish to be have friend ❤️ with Ethiopian people Amazing people this song it makes me feel in love Oh my God it's very Fantastic song I like you guys go ahead heroes of Ethiopia God 🙏 all of you guys

  • @yirgayasinbogale8748
    @yirgayasinbogale8748 Před 4 lety +21

    ወይ ውድድድድድ ነድድድድድድ🔥 እንጂ በዚህ ዘመን ውድድድድድ ማፊ 😂😂😂ወንድምዬ ድምፅህ ደስ ይላል በርታ 👍✌

  • @abdullahilukman6421
    @abdullahilukman6421 Před 6 lety +10

    I AM NIGERIAN THIS IS MY FAVOURET ETHOPIAN SONG WUDED BY FIKREMARIAM GEBRU I LOVE IT SO MUCH

  • @user-wy8gl7hx1f
    @user-wy8gl7hx1f Před 5 lety +10

    ከምር በዚህ ሙዚቃ የመጀመሪያ ፍቅረኛዬጋ ያሳለፍኩብት ላይፍ ነበር አቤት ትዝታታ ወይ

  • @eliyasitaddsa9077
    @eliyasitaddsa9077 Před 4 lety +5

    I don't understand any word 😘🇿🇦but i love Ethiopian music

  • @mimimalatu31
    @mimimalatu31 Před 8 lety +1

    ኑራለሁ ለሰው ሰወራ ገናነው ስል የኔ ተራ በጣም ደስ የሚል እውነተኝን የያዘ ሙዚቃ ነው በርታ ቆንጅ ነው ወንድም

  • @mayasalama8569
    @mayasalama8569 Před 7 lety +1

    ድምፅምህን በሰመዉ በሰመዉ አልጠግብ አልኩ ዋዉዉ እንዴት ደስ ይላል ሁሉም ዘፈኖችህ ሁሌም ሰላምህ ይብዛ ባለህበት ወንድሜ

  • @yodaydyxz1752
    @yodaydyxz1752 Před 8 lety +36

    You don't need fake landscape,Ethiopia has one of the best in the world.

  • @dhuuxali9846
    @dhuuxali9846 Před 7 lety +15

    Beautiful Ethiopian girls from my wonderland Africa.
    Big love ❤️ from Somalia 🇸🇴

  • @abualo9932
    @abualo9932 Před 2 lety

    ችኮችየ ጎድኞቸናፈቁኝ በዚህ ሙዚቃ ሀገር በጣምነበር እምናብድበት ተወኝ ትዝታየ ታውኝ ልኑርበት ትናትም አንድ አልፎል ነገን ላስብበት ሲናፍቁኝ ይህን ሙዚቃ እያዳመጥኩ አለቅሳለሁ በመሀል አመዳም ትጠራኝ አለች አይ እዱኔያ ለእኔ ነው ለናተም ከብዳለች ምርጧቸዋ

  • @user-jy8uc7ie4y
    @user-jy8uc7ie4y Před 8 lety +8

    ዋውውውውውውውው በጣም ደስ ትላልህ አንትም ሙዚቃህም ተመቸኛ ግን በዘፍን እንጅ በእውነተ እንዲዚህ የሚፍቀርም ሆን የሚያፍቅር የልም

    • @user-oq1il9qc1o
      @user-oq1il9qc1o Před 3 lety +1

      ስለማያገጣጥም ነውጅ አለ ውደ

    • @user-jy8uc7ie4y
      @user-jy8uc7ie4y Před 3 lety

      እር ውዴ በአሁኑ ጊዜ ዘርኝነት የሚቆጥር እንጅ ፍቅርን የሚያቅ ጠፍቷል ግን ብቻ ከባድ ነው

  • @user-ds5bw4rr6r
    @user-ds5bw4rr6r Před 7 lety +14

    እኔም ዘፈኑ ውድድድድድድድድ ቀጥልበት ምርጥ ልጅ

    • @nooraalmamari8137
      @nooraalmamari8137 Před 5 lety

      የኪዳነ ምህረት ልጅ እደወደድኩህ ውደደኝ

  • @user-nt8ye1cd7x
    @user-nt8ye1cd7x Před 4 lety +2

    يااااااخ انا وايد احب اغاني الجميل ده 😍😍😍😍 اثيوبيا بالقلب

  • @Maki-or4rj
    @Maki-or4rj Před 4 lety +3

    ድምፅህ ውስጤ ነው ኪዱየ

  • @batikasa3267
    @batikasa3267 Před 7 lety +184

    ምንእዳስጠላኝ.ታቃላችሁ.የፍቅር.ፊልም.እና.የፍቅር.ሙዚቃ.ምክናየቱም.ፍቅር.በተግባር.የለም.

    • @kidistewonde7352
      @kidistewonde7352 Před 7 lety +1

      ere ale mar tesefa atekurce

    • @flove5743
      @flove5743 Před 7 lety

      seada Gebey ትክክል

    • @netant5394
      @netant5394 Před 6 lety

      በትክክል ብለሻል እህቴ ውድድ

    • @hawahawa2009
      @hawahawa2009 Před 6 lety

      Aletsasatshe konjo befilem enjiy Be ewunet yelm

    • @hasan7318
      @hasan7318 Před 6 lety

      ትክክክ ውዴ ሙዚቃላይና ፊልምላይነውፍቅር

  • @user-hv3fd8gw3f
    @user-hv3fd8gw3f Před 8 lety +8

    ዋው ብያለሁ እኔም ውድድድድ የኔ ፎንቃ 😍😘 አሪፍ ነው

  • @defotraore8279
    @defotraore8279 Před 6 lety +2

    je suis malien mais j'aime votre musique vraiment

  • @hibayahya8346
    @hibayahya8346 Před 6 lety +1

    Engam weddddd yene konjoo musica betam yeamiral

  • @zuzutube2926
    @zuzutube2926 Před 6 lety +8

    እባካችሁ እቶቸፍቅርየለም እያል ከምንኮምትአንድነገር ለመቀበል መስጠትምያስፈልጋል የምናገኘው ሠውፍቅርይሠጠናልወይ ከማለትበፊት እኛስመስጠትእችላለንወይእንበል!!!!!!

    • @sis753
      @sis753 Před 5 lety +2

      ትክክል እሟ መጀመሪያ መሥጠትን ተማሩ

    • @emra.aswabemranaswab9368
      @emra.aswabemranaswab9368 Před 5 lety

      አቦ አንች ልጅ ይመችሽ ግን ሳይኮሎጂ ተምረሻል መሰለኝ ወሬሽን ተገረምኩበት

    • @zuzutube2449
      @zuzutube2449 Před 4 lety

      @@emra.aswabemranaswab9368 kkkkkkkk Aletamarekume

  • @ilanitadana27
    @ilanitadana27 Před 8 lety +6

    love this song 👌👏✌

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Před rokem

    ኮሜት ማበብ ደሥ ይለኛል በጣም ታሥቁኛላችሁ😂በተረፈ ዘፈኑ አሪፍ ነው ጭፈራው ከሙዚቃው ጋር ሀሪፍ ነው 🇪🇹💞

  • @mamaf1225
    @mamaf1225 Před 5 lety

    ላይክ ላይክ እኔም አልወድ የፍቅር ሙዚቃ ምክኒያቱ የለም የልብ ፍቅር ሁሉም የአፍነው እረ ጉድ ነው የዘበኑ ወንዶች እረ ተው አትጉዱን ተው ተው????

    • @RuteTeferi-vr8tb
      @RuteTeferi-vr8tb Před 2 měsíci

      Ggggfffjjggjjhhddcmddjjjnnnb
      Ffggffjjgghjffsxkkfghdxd
      Nbnnn. Gvjjgbkjggkkggggggkkhggg
      Gjgggnnnvvnmnvvvgkkhb
      Bbkmbbmm

  • @yohanisasemare9285
    @yohanisasemare9285 Před 7 lety +3

    I like it. nice song "GOD BLESS YOU"

  • @eskedarzeleke5708
    @eskedarzeleke5708 Před 8 lety +6

    beautiful girl and handsome Singer, wow music loved it all the way to the end 😘😘

  • @mounaybirhanu2227
    @mounaybirhanu2227 Před 6 lety

    ዘመኑ የምስጋና ነው እስቲ እንመለስ ጌታሆይ ማረን

  • @user-lt9dm8tz1t
    @user-lt9dm8tz1t Před rokem

    ፍቅርዬ በድጋሜ በአዲስ ስራ መጣህ 😍ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @alganslhoot9325
    @alganslhoot9325 Před 4 lety +6

    احلا وأجمل شعب ياااخ والله بحبكم ❤❤
    🇸🇩 ✋

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu Před 8 lety +11

    በጣም ምርጥ የሆነ ሙዚቃ ነው👌

  • @zedzed953
    @zedzed953 Před 7 lety +1

    በጣም ደስ ይላል ድምፅህ ደሞ ዋው ልዩ ነው እኛም አንተን ውድድድ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo Před 8 lety

    ውድድ እኔ አንተን ሀሪፍ ነው አቀናባሪውን ሣላደንቅልህ አላልፍም በርታ የኔ ውድ ድምፅ ምንም ጥርጥር የለውም እንደሚያምር

  • @genetmelaku8795
    @genetmelaku8795 Před 7 lety +6

    የኔ ቆንጆ

    • @abiwotmelash6852
      @abiwotmelash6852 Před 5 lety

      እኛም ውድድድድድድድድድድድ ነው የምናደረግህ

  • @hellena2994
    @hellena2994 Před 7 lety +3

    I love this song😘💖

  • @mamaf1225
    @mamaf1225 Před 5 lety +1

    እንደው ውድድ ውድድ ሳረግህ አለሜ ስወድህ መለሎ ነህ ቀጥልበት የኔለግላጋ😍

  • @abdulazizbirhan487
    @abdulazizbirhan487 Před 3 lety +1

    i have a memory by this masterpiece

  • @almetaminas8539
    @almetaminas8539 Před 7 lety +8

    እውነትም ውድድድድድድ ደስ ሚል ስራራራ

  • @user-lo8nz5pi5h
    @user-lo8nz5pi5h Před 7 lety +60

    እኔም አንተን ውድድድድድ♥

  • @henoktadesse3766
    @henoktadesse3766 Před 6 lety

    እኔም ዘፈኑን እና ሀገሬን ውድድ ተባረክ በርታ ወንድሜ

  • @emntbamoy3766
    @emntbamoy3766 Před 2 měsíci

    በጣም ምወደው ሙዚቃ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semongetachew429
    @semongetachew429 Před 8 lety +5

    I like it,
    Keep it up!!!

  • @user-ds5bw4rr6r
    @user-ds5bw4rr6r Před 7 lety +4

    እኛም ዘፈኑን ውድድድድድድድድ በዛላይ ቆንጆ ነህ አንተም ውድድድድድድድድድድድ

  • @aishasalim1852
    @aishasalim1852 Před 7 lety

    ፍቅርየ እዚህ ላይ ከሰላም ጋ የዘፍንከው በጣም ያምራል አሁን በቅርብ ያወጣሀው ግን እይነፍም ግን በጣም ነው የምውድህ

  • @user-im5vr4kb9y
    @user-im5vr4kb9y Před 6 lety

    አዲናቂህ ነኝ ዲምፅህ በጣም ነው የሚያምረው ይመችህ ያገሬ ልጂ

  • @abinetmirie649
    @abinetmirie649 Před 7 lety +4

    ምርጥ ሠው እድ ይሥጣቹህ!!

  • @zeherahussain6966
    @zeherahussain6966 Před 8 lety +23

    ዜማውም ሆነ ግጥሙ አሪፍ ነበር ግን ፍጥን ፍጥን አደረጋችሁት በርጋታ ቢዘፍነው እደት ያምር ነበር

  • @jjttjjjkill6528
    @jjttjjjkill6528 Před 7 lety +1

    ዋው ስያምር ውድድድድድ
    አቦ ይመችህ ይህን ሙዚቃ የምታውቆ ላክልኝ

  • @libyafree7236
    @libyafree7236 Před 7 lety

    l am from Eritrean l don't anderstand this world but like the song and dance

  • @samsam-kk1eh
    @samsam-kk1eh Před 7 lety +8

    በታም ነው ምታምሩት ይመቻቹ

  • @mariamjameel2549
    @mariamjameel2549 Před 7 lety +3

    wedede new yemadrghi !!! mabda new lemgmriya giza anten sewdhi. mela belng. abdeku bante

  • @user-in3kp8bg6v
    @user-in3kp8bg6v Před 6 lety

    እኔም ውድድድድ ዘፈኖችህን ምርጥ ሰውእፍፍፍ ቃላቶች አጠሩብኝ ምን ልበልህ በቃ ዝብየ ልውደድህ

  • @q.n1629
    @q.n1629 Před 7 lety +1

    Fikremariam Gebru you are good i like ur songs special that song with selamawit yohannes. keep goin bro

  • @boussicell9086
    @boussicell9086 Před 7 lety +4

    weddddddddddddddd new marghi mar nehi 100/100😘😘😘😍😍😉👏👏👍👍👌👌💖💖💖💖

  • @mesibekele8369
    @mesibekele8369 Před 8 lety +3

    ዋው ቦታውና ቅንብሩ በጣም ያምራል ዝንብዬ ሳየው የእንድ ዘፈን ልታስመስሉት ነው እዴ በርታ ሻሩካን😘😘

  • @user-xf8bd2nf8o
    @user-xf8bd2nf8o Před 8 lety

    ዋው ከስከዛሬው ስራክ በተለየመልኩነው የሰራከው ፍቅትዬ
    ቅንብሩም በጣምያዝናናል ቀጥልበት የኔቆንጆ!!!

  • @3angleszemichael90
    @3angleszemichael90 Před 6 lety

    God you have the most beautiful smile ..thar even make you more attractive fekre ....nice song

  • @t.g7974
    @t.g7974 Před 7 lety +45

    ዘፍኑ1ኛ ነው ግን ፍቅር ያለው ፍልም እና ዘፈን ላይብቻ ነው በናታችሁ እሄ ዘፈን ያለው ስው ተባበሩኝ ስወዳችሁ ጋደኝቼ

    • @aluhasen2771
      @aluhasen2771 Před 7 lety +1

      t.g ፍቅር ያሽንፍል ...እኔ .ልላክልሽ .ከፈለክሺ .ያኔ ..ቆንጆ ..

    • @t.g7974
      @t.g7974 Před 7 lety

      Alu Hasen
      እሺ ማር 96171008698 በዋሳፕ ላክልኝ

    • @aluhasen2771
      @aluhasen2771 Před 7 lety +1

      ዬት ሀገር ቁጡር ናው ኮዱን .አስቀምጭልኝ

    • @t.g7974
      @t.g7974 Před 7 lety

      Alu Hasen
      0096171008698

    • @user-yb2ok6wh4b
      @user-yb2ok6wh4b Před 7 lety

      t.g ፍቅር ያሽንፍል አገኘሽ ማር ካላገኘሽ ልላክልሽ

  • @melkamufikre2072
    @melkamufikre2072 Před 8 lety +16

    እኔም ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ...ድምፄ ነው እንጂ እኔ ልዘፍነው ያሰብኩትን ክክክ ነ ብስ ነገር ነህ ፍቅር ቀጥልበት..

  • @user-lu4le3on4u
    @user-lu4le3on4u Před rokem

    አይ ትዝታ 20 10😢 አሁንማ ስደት ላይ መንከራተት😣

  • @messiqulquletimariyamsuman1748

    weddddeededede bexam newu yemiwedewu yehen zefen l love you brother

  • @user-st5td8cv5b
    @user-st5td8cv5b Před 7 lety +10

    ሴቶች አደራ ሰይፉን እንዳረብሹት
    ክክክክ አበድን የሚሉ እብድ አሉ

  • @kalkidanyohannes1735
    @kalkidanyohannes1735 Před 7 lety +7

    I invite my best by this music always.if I could, I will remix it for the future for my best as a gift; in this case I love you Fikir

  • @iloveyouema2301
    @iloveyouema2301 Před 4 lety

    ይሄ ልጅ ሀገር ውስጥም እያለው አዳምጠው ነበር ዋውውው

  • @user-sb1js5eo3o
    @user-sb1js5eo3o Před 8 lety

    ፍቅርዬ በጣም ያምራል ጠንክር በርታ ከዚእም በላይ ለመስራት ሞክር ፍቅር ታደሰ ከሳውዲ

  • @user-bc3xq5oy6k
    @user-bc3xq5oy6k Před 8 lety +14

    ወድድድድድድድደ ማሪ ማሪ ቀር ተየመስጌን

  • @tesfayzenebe9484
    @tesfayzenebe9484 Před 7 lety +3

    i need to see this vidoe

  • @sisayeshetu4220
    @sisayeshetu4220 Před 5 lety +1

    WEDEDE.....WHAT A LOVELY MUSIC...

  • @mulumolu7923
    @mulumolu7923 Před 8 lety

    በዝህ ልጅ ሙዚቃ ፍቅር ይዞኛል እሡም ሙዚቃዉም ያበረክካሉ

  • @arkshshnebel8932
    @arkshshnebel8932 Před 8 lety +3

    wowwwwwwww arife new

  • @user-ds5bw4rr6r
    @user-ds5bw4rr6r Před 7 lety +6

    እኔም ዘፈኑ ውድድድድድድድድ

  • @susutube2556
    @susutube2556 Před 6 lety

    እህ እህእህ ይህልጅ ከልቤ መቸም አይውጣም ውድድድድድድድድ ነው እማርግህ ግን የት ይሁን አድራሽህ

  • @Mt-gm2qj
    @Mt-gm2qj Před 8 lety

    ዋውውውውውውውውውውው በጣም ያምራል ቆንጆ ጥሩ በርታ ጉበዝ ደስ የሚል ስራ ነው ውድድድድድድድድድድድድድድ

  • @aligaddafimaiduguribornoal4311

    good cultures Ethiopian music is the besrt I love it

  • @wegahtabereket9617
    @wegahtabereket9617 Před 8 lety +5

    He is handsome guy I like him so much keep it up cute

  • @abdiinkoorabbiiabdiinkoora9645

    Wow This love music
    ILike it♡♥

  • @jarryhilay9022
    @jarryhilay9022 Před 8 lety +1

    Lovely song like it 😍😍😍

  • @kamilalukresia8435
    @kamilalukresia8435 Před 7 lety +6

    እንደው ውድድ ውድድ ሳረግህ አለሜ

  • @merryyemaryamlij2733
    @merryyemaryamlij2733 Před 7 lety +104

    አደራ ሤቶች ደሞ በዚህ ልጅ መርዝ እንዳጠጡ

  • @hibisthibist9072
    @hibisthibist9072 Před 7 lety

    ስወደው ውስጤ ነው ፍቅሬ የጋበዘኝ ሙዚቃ ነው ውድድ ውድድ ውድድ

  • @user-sj3nf4rg8g
    @user-sj3nf4rg8g Před 7 lety

    ድምፅ ብዙም የሚካበድለት አይደለም ግን ውድድድድድድድድ በጣም

  • @user-du4nc8nk8w
    @user-du4nc8nk8w Před 7 lety +5

    wedddddddd woww

  • @user-vk6yq9du9v
    @user-vk6yq9du9v Před 7 lety +4

    ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል በርታ ቆንጆ ውድድድድድድድድድድድድድድ

  • @saraas1733
    @saraas1733 Před 8 lety

    fikir Berta betam tiru sira new kezihe yebelete enetebekalen💖Tg . yesferh lji. .....

  • @Hermelaamare25
    @Hermelaamare25 Před 8 lety +1

    ❤❤❤ 👏👏👏👏 I love it betam Konjo new bereta

  • @mulrsultan5650
    @mulrsultan5650 Před 7 lety +3

    Leselam bihon yezefelklat arif

  • @user-gf4ck2jm6z
    @user-gf4ck2jm6z Před 8 lety +70

    ውድድድድድድድድ
    እኛም.ዘፈኑንንን

    • @sunekehbama2218
      @sunekehbama2218 Před 7 lety +1

      አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ

    • @tezetaefa3884
      @tezetaefa3884 Před 7 lety

      አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ enam esoun weddddddddddddd :-D

    • @farihabortoukal7895
      @farihabortoukal7895 Před 7 lety +1

      አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ vf

    • @user-sk3du4ld2y
      @user-sk3du4ld2y Před 7 lety +1

      ሀይ

    • @user-mx8wf9pg9z
      @user-mx8wf9pg9z Před 7 lety +1

      አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ ልክብለሻል እህት

  • @sabagebretsadik3902
    @sabagebretsadik3902 Před 7 lety

    wow wow wow. good job ቆንጅ ቆንጅ ቆንጅ ቆንጅ ቆንጅ. thanks so much. God is good

  • @Abdarahman-ny4rf
    @Abdarahman-ny4rf Před 4 lety +1

    أتمني زيارة هذا البلد

  • @user-tz9eb1zg6m
    @user-tz9eb1zg6m Před 7 lety +3

    ውድድ እውነትም ውድድ

  • @sarayeshi5363
    @sarayeshi5363 Před 7 lety +10

    እኔም ሙዚቃውን ውድድድድ
    እንዴው ውድድድ

  • @user-yg4pi7nb2b
    @user-yg4pi7nb2b Před 3 lety

    ዎዉ ተወዳጁ ያምራል እሜወጣልህ የለም እከንም የለህ

  • @rasheedadam8350
    @rasheedadam8350 Před 8 lety +1

    Beautiful song

  • @user-ee7et1kz5e
    @user-ee7et1kz5e Před 8 lety +23

    waw ቦታው አሳመርው አቀናቦሪውን አደነኩህ በርታ

    • @gaberia703
      @gaberia703 Před 8 lety

      leke neshe

    • @user-kn6fw3bz1q
      @user-kn6fw3bz1q Před 8 lety

      mns yet new agrs

    • @user-ee7et1kz5e
      @user-ee7et1kz5e Před 8 lety

      +አላውቀውም ‫משה גטהון‬‎ እንጃ

    • @saraas1733
      @saraas1733 Před 8 lety +1

      +ማሬ በሬ yefikiremariyam hager kehone ene akehalhu

    • @user-ee7et1kz5e
      @user-ee7et1kz5e Před 8 lety

      +Sara As የት ነው ባክሽ ፍቅር ሊጀማምርይ ነው ግን ሰይፉ ጋ ብደውል የኛ ሻላል ለማንኛውም የት ነው?

  • @oretodoxcharecheeyasuse9865

    kojo naw fekereker ketayu netela zema yena kkkkkk mane kemane yasal

  • @gogohana4613
    @gogohana4613 Před 7 lety +1

    ዋው የጎጃም ልጅ ይምችህ ፈቅር ማርያም

  • @user-dq1vr6zi3q
    @user-dq1vr6zi3q Před 7 lety

    wow. muzika bilo zim maryamn betam adinakik negn berta abo selamun yabizalik ethopan lezelalem tnur

  • @user-yj1xb7uk1p
    @user-yj1xb7uk1p Před 8 lety +3

    beka Like bicha !!!!♥♥♥♥♥♥♥ konjo

  • @fatimasfdhd5090
    @fatimasfdhd5090 Před 7 lety +5

    wedddddddddddddddD

  • @minimensur962
    @minimensur962 Před 3 lety

    lane new yewetaw yihe music😍😍😍

  • @baruekarino7610
    @baruekarino7610 Před 8 lety +1

    very nice music

  • @yonashaftu3373
    @yonashaftu3373 Před 8 lety +2

    betam konjo music