Kedir Jemal/ከድር ጀማል - Ethiopian Traditional Music - Ykr beyign -

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ያስቀየማችሁት ፍቅረኛችሁን ይቅርታ ለመጠየቅ ያሰባችሁ ውዶች
    ይህንን ምርጥ የከድር ጀማል ዘፈን ተጋበዙልኝ
    ቻናሌን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ
    የተሰማችሁን ደግሞ ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ

Komentáře • 12

  • @Tona-Media
    @Tona-Media  Před 2 měsíci

    💙💚ከድር ጀማል🌻
    ✒📝🎵ይቅርታ ልለምን🎶🎵🎶🎼
    =============================
    =========
    ልሂድ ይቅርታ ልለምና--
    መቸም አዛኝ ናት-- ሆዷ አይጠ--ና
    ልሂድ ይቅርታ ልለምና--
    ይቅር በይኝ ሆድየ ይቅር በይኝ አካሌ
    ይቅር በይኝ መጣሁ--
    በፍቅርሽ ተቀጣሁ--
    ይቅር በይኝ የኔ አለም ይቅር በይኝ ሆድየ--
    ይቅር በይኝ ወገኔ--
    በፍቅርሽ ሳስቷል ጎኔ
    ይቅር በይኝ እቴ ይቅር በይኝ የኔአለም ዳግም አይለምደኝም
    ይቅር በይኝ በጸጸት ተውጨ ሳስብ አልገኝም
    አስቤ እኔራለሁ እንደድህነቴ
    የዘንድሮን ብቻ ማሪኝ እመቤቴ
    ታዛቢ ያጣሁ ብቸኛ አዳኝ የሌለኝ ወገን
    አይዞህ ባይ ባይ የለኝ ጓደኛ አህህ ጎዳው ውስጤን
    ገብቸ ነበር መሀላ ዳግም ላላይሽ አንቺን
    ይቅርታ ለምኘሻለሁ
    ባክሽ ታረቂኝ እሄዳለሁ
    ዘንድሮማ መውደድ በኔ እርም ሆኖ
    ዘንድሮማ ማፍቀር በኔ እርም ሆኖ
    ልቤም ተስፋ ቆርጦ አንጀቴም ጨክኖ
    ዳግም ላያነሳሽ ቃል መሃላ ገብቶቶቶቶ-----
    መኝታም አልደላው ጎኔማ
    ሌላም ሰው አልታየው አይኔማ
    ካንቺ ተለይቶቶቶቶ------(2)
    አይኖቸም ሰለቹ ምሽቱ
    ጣራና ግድግዳ ማየቱ
    እምባየም ወረደ ወይግዶ
    ሁሌም ምስልሽ ባይኔ ተጋርዶ
    የጥርሴም ፈገግታው ቀነሰ
    የልቤም ትርታው ታገሰ

    ከዚህ ከበቃሁኝ ለልመና------
    ይቅር በይኝ እና ልፅናና-------(2)
    ይቅር በይኝ ሆድየ ይቅር በይኝ አካሌ
    ይቅር በይኝ መጣሁ--
    በፍቅርሽ ተቀጣሁ--
    ይቅር በይኝ የኔ አለም ይቅር በይኝ ሆድየ--
    ይቅር በይኝ ወገኔ--
    ፍቅርሽ ሳስቷል ጎኔ--
    ይቅር በይኝ ሆድዬ…………….
    ጆሮየም አልሰማ አይኔም አላይ አለ
    የትዝታሽ መስቀል ውስጤ እያቃጨለ
    እርቃችን እርቅ ይሁን ልብሽ ይረጋጋ
    ባንቺ መጎዳቴ-________________? በሉ ጨርሱት🤩🤩🤩😆

  • @emanchombe8567
    @emanchombe8567 Před 2 měsíci

    አይይ ሥወደወ እሆን ሙዚቃ ዛሬ በሥደትላይ

  • @user-xn6uy4zq7x
    @user-xn6uy4zq7x Před 3 měsíci

    አይይይይይይይይይይ💔💔💔💔💔💔

  • @mohammedSeid-gy6ph
    @mohammedSeid-gy6ph Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @SayedAhmada-pv1zs
    @SayedAhmada-pv1zs Před 3 měsíci

    5:32 💔💔💔😥😥😥

  • @SanadHamza-k4c
    @SanadHamza-k4c Před 23 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mastewal-bf4uf
    @Mastewal-bf4uf Před 4 měsíci

    ብቸኛ ነኝ ወገን ዘመድ የሌለኝ ጓደኛ የለኝ። በጣም አልቃሻ ሆደ ባሻ ነኝ አይይይይይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KubraAssen-s4t
    @KubraAssen-s4t Před 29 dny

    💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-xn6uy4zq7x
    @user-xn6uy4zq7x Před 3 měsíci

    💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KaleAfso-gw8fc
    @KaleAfso-gw8fc Před 4 měsíci +1

    💔💔💔😢😢😭😭

  • @user-qr2xj8rc3k
    @user-qr2xj8rc3k Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ሥወደው

  • @SanadHamza-k4c
    @SanadHamza-k4c Před 23 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢