የቴዲ አፍሮ 70 ደረጃ እና የሳሪያን ኮት ትዝታዎች / ትዝታችን በኢቢኤስ ምዕራፍ 17 ክፍል 5/Tezetachen On EBS Se 17 Ep 5

Sdílet
Vložit

Komentáře • 84

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 4 lety +21

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ አድናቂነኝ ታሪክ ማወቅ ደስይላል

  • @yohannestesfalem9263
    @yohannestesfalem9263 Před 4 lety +28

    "ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን" የእመቤታችን አማላጅነት ከእና ጋር ይሁን::

  • @sarragatu838
    @sarragatu838 Před 2 lety

    በጣም ምወደው ፕሮግራም በጣም ማደቅ እና ምወድ ጋዜጠኛ አባ ይመች

  • @sarragatu838
    @sarragatu838 Před 2 lety

    ዮኒ አባ ይመች ትዝታችን ዋሀውውውው

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 Před 4 lety +13

    ምርጥ ፕሮግራም ምርጥ አዘጋጅ Ebs አደራ ተንከባከቡት ምርጥ ነው

    • @ericbank6410
      @ericbank6410 Před 4 lety +1

      በጣም ምርጥ ልጅ ነው ዮንዬ

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 Před 4 lety +2

    ኢትዮጵያየ እናቴ ሁሉም ነገር አልፎ ወደነበርን በት እንደምንመለስ ተስፋ አደርጋለሁ ኢትዮጵያየ ለዘላለም ኑሪ💓💓💓💓💓💓

  • @meronkabda480
    @meronkabda480 Před 4 lety +1

    ሆለታ ውዴ አገሬ

  • @utbe9334
    @utbe9334 Před 4 lety +2

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታልን ታሪክን አውቀህ እያሳወከን ነው እናመሰግናለን በርታልን እውነተኛ ያባቶችህ ልጅ ነህ የኛ ምርጥ

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 Před 4 lety +3

    ምርጥ ጋዜጠኛ በጣም ደሰ ይላል ቆንጆ ታሪክ ነው የሳሪያኑ ልብስ ሌላው ያደኩበትን 70 ደረጃ ሳላየሁ ደስ አለኝ በተረፈ ቲሩም ባለቤት ቱቱን ሰላም በልልኝ አመሰግናለሁ በርታ

  • @ashu_ashu5238
    @ashu_ashu5238 Před 4 lety +1

    ቴዲን የምወደድ በምንያት ነው! በሚያደርጋቸው ነገሮች ሁሉ ታሪክ አዘል ናቸው!

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 Před 4 lety +2

    ዮኒ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤

  • @azebyilma9909
    @azebyilma9909 Před 4 lety +2

    አሪፉ ፕሮግራም ነዉ በርታ 💪💚💛❤️👍💕

  • @oneethio4665
    @oneethio4665 Před 4 lety +3

    I love this show. It triggers my childhood memory and took me back to my childhood. Every Saturday afternoon, I had spent at British council library. My eyes filled with tears! Missed Addis for a long time 🟢🟡🔴

  • @eliasteferi2762
    @eliasteferi2762 Před 4 lety

    yewehaw zemen ..........yalnorkubet zemen nafekegn

  • @user-on2ns9yc2q
    @user-on2ns9yc2q Před 4 lety +1

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በርቱልንebs👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @tsehayshikur3868
    @tsehayshikur3868 Před 4 lety +1

    ዮኒዬ የሀገሬ ልጅ በርታ! ደስ የሚል ፕሮግራም! የሳሪያን ኮት! 💚💛❤️

  • @alemseyifu21
    @alemseyifu21 Před 4 lety +2

    ዮኒ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የማላውቀውን በማወቄ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እስከ ቤተሰቦችህ ።

  • @ethiobrightside1387
    @ethiobrightside1387 Před 4 lety +3

    ረጅም እድሜና ጤና ለቴዳችን

  • @miming2098
    @miming2098 Před 4 lety

    ዮኒ ምርጥ ፕሮግራም አቀራረብህ ፩ኛ በርታ ፣ ትሁት መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-nn9py5bd2m
    @user-nn9py5bd2m Před 4 lety +1

    ውይ አድስ አበባ የምወድሽ ፒያሳን ሰባ ደረጃን ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን

  • @Alex_-fl1ln
    @Alex_-fl1ln Před 4 lety +1

    በጣም ነው ደስ ሚለው በርቱ ቀጥሉበት ። በዚህ አጋጣሚ የጋሽ ዘለቀን ቁጥር እና አድራሻ ብትሰጡኝ ወደድኩ ፍቃዳችሁ ከሆነ ። የልብሱን ስያሜ ሳላቀው ውስጤ ሚወደው ልብስ ነበር ዛሬ ደሞ ስሙን ብቻ ሳይሆን ታሪኩንም ጭምር ያወኩበት ቀን ነው ። እናመሰግናለን ትዝታቺን በEBS

    • @yeshanewhabteyes8597
      @yeshanewhabteyes8597 Před 4 lety

      Yelijachew 0993811562.... Yesachew silik(ጋሽ ዘለቀ) 0913078524 aderasha...piassa in front of cinema empire

  • @sennymarie8959
    @sennymarie8959 Před 4 lety

    betam enmesgnalen wandamachen

  • @rainman1775
    @rainman1775 Před 4 lety +7

    I really admire you yonas you have a very high skill on journalism. You made me laugh when the tailor ask you about the Senegal guy. You responded very well.

  • @tsegatefera7287
    @tsegatefera7287 Před 4 lety +1

    Great insight to our history, good work!

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 4 lety +2

    በጉጉት ስጠብቅህ መጣክልኝ ምርጤ ዮንዬ እኳን በሰላም መጣክልኝ ሰላም ፍቅር ባለክበት ይሁን ዮንዬ ይበልጥ ሀገሬን እዳውቅ እያረከኝ ነው ያተን ፕሮግራም ሳይ ምነው በዛ ግዜ በተወለድኩ ነው ምለው ቁጭ ነው እኮ ታሪካችንን እድናቅ ምትጥረው ያሰብከው ይሳካልክ

  • @user-qy6sg7bq8c
    @user-qy6sg7bq8c Před 4 lety

    ዮኒ የኔ ምርጥ ስወድህ እርጋታህ

  • @gebrebariaw6234
    @gebrebariaw6234 Před 4 lety +2

    Yonas I like your programs, keep doing what you are doing.

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r Před 4 lety

    ዮኒ ድንቅ ሰዉ ነህ የኔ ሰዉ አክባሪ ተወዳጅ

  • @user-sb8lj9vt1h
    @user-sb8lj9vt1h Před 4 lety +1

    ቴዲያችን 44 መልካም ልደት እንወድሀለን ❤

  • @fitsummollla8076
    @fitsummollla8076 Před 4 lety +1

    I really wanna appreciate you @yoni!!!real journalists(ur energy,respect to our elders,well informed &know history 💪(entertainer &opinion seeker!!) your words 👏RESPECT ✊!!!

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 Před 4 lety

    ዩናስ አድናቂህ አክባሪህ ነኝ አገርን ባህልን ታሪክን አከባቢን ስለምታስተዋወቅ የዘፈኑችህ ምርጫ የፕሮግራምህ አጀማመርህ እንዴት ደስ እንደሚል መንፈስን ያደሳል ቀጥልበት ፣💚💛♥️🇲🇱👍👍

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před 4 lety

    Always fantastically done!! Thank you Yonas! 👌🏽👏🏽👌🏽👏🏽

  • @daveadewa1127
    @daveadewa1127 Před 4 lety

    ደስ እሚል ፕሮግራም

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 Před 4 lety

    ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-fz3gi4gb9j
    @user-fz3gi4gb9j Před 4 lety

    ትችላለህ ጀግና ነህ

  • @josephbulti3246
    @josephbulti3246 Před 4 lety

    Geramy

  • @leyla6785
    @leyla6785 Před 2 lety +1

    ዩኒየ መቸ ነው የእኛን አይጠየፍ አና ደሴ ሙዚየምን በጥልቀት ታሪኩን የምንሰማው ብንሄድም በባዶ ተቀምጠን እንመጣለን 105 አመት ሆነው አይጠየፍ ግን መንም አልተሰራበትም

  • @bedriyafaris4025
    @bedriyafaris4025 Před 4 lety

    ደስ ስትሉ ሁለታቹም

  • @natabaro4758
    @natabaro4758 Před 4 lety

    Amazing program

  • @goosebutterfield2429
    @goosebutterfield2429 Před 4 lety

    Very nice coat!

  • @tarekegnwgebriel4568
    @tarekegnwgebriel4568 Před 4 lety

    ዮኒ ምስጋና ይድረስህ ከ30 ኣመት በፊት ተፈሪ መኮንን አብራኝ የተማረች የአቶ ዘለቀ ልጅ ስላሳዬህኝ

  • @tebebugemechu2980
    @tebebugemechu2980 Před 4 lety +5

    ዮኒ ም ር ጥ 🇲🇱ኢ ት ዮ ጽ ያ ዊ

  • @terminosa.6061
    @terminosa.6061 Před 4 lety

    Admiration of colonial mentalitiy........should have been shame rather than celeberation.

  • @bamatube1
    @bamatube1 Před 4 lety +2

    ዮኒ ሆለታዎች በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @temesgengedefaw2520
    @temesgengedefaw2520 Před rokem

    I went the title of the book Please

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 Před 4 lety

    ኮቱን ኮፍያውን ማ ስትለብስ እንች እራስህ ንጉሥ ንክ ከአቀረብከው ፕሮግራም ጋ j'adore merci beaucoup ,

  • @meron5311
    @meron5311 Před 4 lety +1

    ዮኒ ምነው አዲሲቶን ቮልክስ ሳታሳየን በቀጥታ ወደፕሮግራምህ ገባህ ለኛም እኮ ትናፍቀን አለች ታዝበንሃል ።ነርታል በነግራችን ላይ አንድቀ ሰፈሪን ያሳየኛል እያልኩ ሁልግዜ ነው በጉጉት የምከታተልህ እባክህ የሰንጋ ታርን ነገር አደራ።

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 4 lety

    Edemiy tina yiseteh wendeniy

  • @hailuabebe8289
    @hailuabebe8289 Před 4 lety

    አዘጋጁ
    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው
    እኔ 1970 ከሀገር የወጣሀት
    70 ደረጃ ስንት ደረጃ አለው
    72. ንው

  • @user-mo7wd3xi3y
    @user-mo7wd3xi3y Před 4 lety

    Wow

  • @UserUser-ou5vi
    @UserUser-ou5vi Před 4 lety

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mhemhecute33
    @mhemhecute33 Před 4 lety

    👍👍👌❤🇪🇹

  • @hayaalmazrooei8527
    @hayaalmazrooei8527 Před 4 lety +1

    ጀግና ማለት ካስፈሪው ከቀብር ቅጣት የዳነ ሰው ነው በሙስሊሞች። ድበር ሲያልፍ ከስራ ሲያባርራቸው ሙስሊም ስለሆኑ ብቻ ስት ግፍ ያደረሰ አውሬ ጀግና ትለዋለህ ሰማይና ምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የሱ የሆነው ፈጣሪ አምላካችን እደ ሰው አይደለም ለሰው ቀርቶ በዝች አለም ቀድ ያላት ፍየል ቀድ የሌላት ፍየል ወግታት እደሆነ የትንሳኤ። ቀን ወይም የውመል ቂያማ በተራዋ ቀድ ይሰጣትና በተራሽ ውጋት ይላታል ስለዚ በሂወት እያለን የሰራነው በደልና ግፍ ሁሉንም ይተሳሰበናል ወደን ሳይሆን በግዳችን ፈጣሪ ፍትሀዊ ነው። በአፄ የሚጠሩት የኢትዮጵያ። ባለ ስልጣናት ሁላቸውም የጃቸው ያገኛሉ በሰፈሩት ልክ መሰፈር አይቀርም አህመድ። ሙሀመድ። ከሆነ የፈለ ጥሩ ስራ ቢሰራ ያልሆነ ስም ትሰጡታላቹ ከበደ በቀለ ከሆነ እደ ፈጣሪ ታመልኩታላቹ አጂብ ኢትዮጲያ

    • @kingselomonshow5232
      @kingselomonshow5232 Před 4 lety

      What you said about Ethiopia history Ethiopia is the Christian ✝️ country you know

  • @gebrebariaw6234
    @gebrebariaw6234 Před 4 lety

    👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

  • @buzeetube9144
    @buzeetube9144 Před 4 lety

    😍😍

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 4 lety

    ዬናስ ትዝታችንን ስወድልህ

  • @messya7125
    @messya7125 Před 3 lety

    ዮኒ ሲኒማ አምፒር የነበረ የንጉሡ ኋዉልት ቆመዉ የተነሱት ነበረ አሳየን ካገኘኽዉ።

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 Před 4 lety +2

    ሻይ፡ እየጠጣችሁ፡ አርቲስት፡ ነን፡ ባዬችን፡ እየሰበሰባችሁ፡ ቁም፡ ነገር፡ የሌለውን፡ ወሬ፡ ከምታወሩ፡ እባካችሁ፡ እንደዚህ፡ ታሪክ፡ ያለውን፡ ነገር፡ አስተምሩ፡፡

  • @se7141
    @se7141 Před 4 lety +2

    አይይይ ebs የቴዲን ዘፈን አለርጂካችሁ ነው አደል ??? ዬናስ ምነው ሰውየው እኮ መጨረሻ ላይ ጋብዞ ነበር የቴዲን ዘፈን ለምን አላጫወታችሁትም

    • @na-uu5or
      @na-uu5or Před 4 lety

      ኮፒ ራይት ስለሚከለክል ነው

  • @felekkasse8797
    @felekkasse8797 Před 4 lety

    ፈረሳይ ለጋሲሆን መቼ ነውየምታሳየን

  • @mekke6544
    @mekke6544 Před měsícem

    ተፈሪ ውድ ኮት ከተነፋነፍ ሱሬ ጋር ነው የሚለበሰው።የወንዱን ባት ወጥሮ እከሌ ባታም ነው ተብሎ ተመራጭ የሚያደርገው ።

  • @rahmamechegiya1982
    @rahmamechegiya1982 Před 4 lety

    እይ ጀግናው ሀምሳ አለቃ ገብሩ ቢሆንም ቢሆንም ታድያ ይፈራሉ

  • @ethd8561
    @ethd8561 Před 4 lety

    አይ ቴድ ! እሱን ግን ዘፋኝ ብቻ ብሎ መቀበል ይከብዳል

    • @wondante
      @wondante Před 4 lety

      Teddy eko Asemat new 👍🏽

  • @abebekebede1177
    @abebekebede1177 Před 4 lety

    weye fetari endet tarikachene des endemile

  • @danielgebremedhin8571
    @danielgebremedhin8571 Před 4 lety

    Zmne Ena Gze yn Gze nber , Ahunma Zeche Ebaboche nw 30 Amte ye kulkulte Guzo

  • @abumod308
    @abumod308 Před 4 lety +1

    አባይ ይገደባል ኮሮና ይጠፋል ሰብስክራይብ አድረጉኘ

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 Před 4 lety +1

    ወገኖቼ ሰብስክራይብ በመደራረግ እርስ በርሳችን እንደጋገፍ czcams.com/video/ii4T8NEvZyc/video.html አንዳችን ላንዳችን ምርኩዝ እንሁን

  • @yohannesmyklebust2226
    @yohannesmyklebust2226 Před 4 lety

    The only program that I love from ebs. The rest are copy from Steve Harvey lol🤣

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 Před 4 lety

    ሰብስክራይብ ላሻረን መልሳችን ፈጣን ነው ጎራ ይበሉ👍

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Před 4 lety

    የስንት ሺ አመት ከተማ ከነ ስሙ ቄሮ ቆርቆሮ ኬኛ ሲል አያፍሩም እንዴ?
    አዲስ አበቤዎች ነቃ ነቃ በማለት አዲስ አበባን ወክላቹህ በምርጫ ተሳተፉ::

  • @nanananai5664
    @nanananai5664 Před 4 lety

    Hayleslasie ye Africa hitler be ertra snt nebsat endeatefa snt gf yhe nebse geday dedeb seytan 🤮

  • @user-qy6tj1uw6n
    @user-qy6tj1uw6n Před 4 lety

    ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏