ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | ባልንጀራህ ማነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #YaredTilahun #EvangelistYaredTilahun #WengelawiYaredTilahun #MihretEtefa #ZemaritMihretEtefa #SingerMihretEtefa #DrAbateBitew #amharicsermon #amharicsermonshort #EECBOSTON #EthiopianEvangelicalChurchinBoston #AmharicSermon
    የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በቦስተን
    Ethiopian evangelical Church in Boston
    www.eecboston.org
    #AmharicSermon
    #Amharic_protestant_song
    #amharic_protestant_mezmur
    #amharic_music
    #amharic_mezmur
    #amharic
    #menfesaw_mezmur
    #mezmur
    #mezmurprotestant
    #pentecostal

Komentáře • 25

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Před rokem +2

    አረ ወንድሜ ያሬዶ በአንተ ለሚሰራው ጌታ ክብር ምስጋና ይብዛለት

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 9 měsíci

    በእወነት ኢየሱስ ባካል ተናገረኝ😭ፓስተር እድለኛ ነህ ቃል ምላስ በልብ ስላለ እዲ መናገር ጌታ ሲረዳ ነው❤

  • @yordanoshailu383
    @yordanoshailu383 Před rokem +2

    ወንጌላዊ ያሬድ ጌታይባርክ እውነት ነወእውነቱን ስለገለፅ ዘመንህ ይባረክ

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 Před rokem +3

    አንተ የትባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ፣ ስለተገለጠልህ የእግዚአብሔር ቃል፣ ስለገባህ እውነት ይህንንም በፍፁም ትህትናና፣ በእግዚአብሔር ግሳፄ ስለገስፅከን፣ ስላስተማርከን፣ ስላነቃሀን በእርግጥም መሳታችንን ከመስመር ወጥተን እጅግ እደራቅን ፍንትው አድርገህ አሳይተህናል። ባንተ አልፎ ያስተማረን፣ የገሰፀን መንፈስ ቅዱስ ይክበር!!
    ይህንን ትምህርት ከዚህ ቀደምም አስተምረኸናል፣ ሰብከሐናል፣ በተለየዩ ሚዲያዋችም በሰጠሀው ቃለ-መጠይቅ ላይም በአፅኖዎት ስትናገረው ሰምቻለሁ፣ እንደዛሬው ግን ውስጤ ገብቶ አጥንቴ ድረስ አልካኝም። እባክህ ሳትሰለች ደጋግመህ፣ ባገኝሀው መድረክ ሁሉ አስተምረው። ምክንያቱም ሌላውም ሰው እንደኔ በእንተ ትምህርት ላይገባው፣ ውስጡ ላይነካ ይችላልና።
    በእውነት ክርስትናዬን፣ በመዳኔ ውስጥ ይምኖረውን የክርስቶስን ህይወት በትልቀት ወደውስጤ ተመልክቼ እንድመረምርና እንደጠይቅ፣ አልፎ ተርፎም ትግልን የቤተሰብ ውስኔ እንድናደርግ አስችሎናል!!
    አንተ የምወድህ ውድ ወንድሜ ተባረክ!!
    እግዚአብሔር በዚህ ጊዜና ሰአት እድትፈፅመው ያስቀመጠውን ራእይ የምታከናውንበት አቅምና ሀይል፣ አብረንህ የምንቆምም የሰዎች ልብና ፈቃደኝነት ይስጥህ።

    • @yaredtilahun6536
      @yaredtilahun6536 Před rokem

      ውድ እህቴ ጽጌ አርአያ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ::

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-lx5ix5oj4z
    @user-lx5ix5oj4z Před 4 měsíci

    Anten ende sitota lebetekistiyan yeseten amlak lezelalem yimesgeen❤️❤️
    ባለንጀራን መውደድ ማለት ምን ማለት እንደሆነና ምን ማለት እንዳልሆነ ከቃሉ ብታብራራ
    አንድእንደ ሌላን መዉደድ ተብሎ ራስንም ቤተሰቦቹንም ቀውስ ውስጥ ማስገባት አለና
    ማብራሪያ ብኖር...
    ተባረክ ጌታህ በመጣ ጊዜ ስትተጋ ያግኚህ❤❤❤

  • @tamirumehiretutesema700

    ወድማችን ወንጌላዊ ያሬድ - ጌታ ዘመንህን ይባረክ ! አንተን ያወቁበትን ቀን ሁሌም እባርከዋለሁ ዘመን በዘመን ሲተካ ጸጋህ እየጨመረ እየጨመረ ያስደንቀኛል ።
    በትምህርቶችህ እና በመጻፎችህ ህይወቴ ተቀይሯል። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ !

    • @yaredtilahun6536
      @yaredtilahun6536 Před rokem

      ውድ እህቴ ምስራቅ ስለ መልካም ቃልሽ ጌታ ይባርክሽ:: ይህን ከመስማት የበለጠ የሚይስደስት ምን አለ? ተባረኪ::

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Před rokem +2

    ወንጌላዊ የሚቻል ከሆነ ስብከቶችህን አጠር ባለ ጊዜ ማጠቃለል ብትችል ብዙ ተመልካች ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ።
    ስለ አገልግሎትህ ጌታ ይባርክህ

    • @rtfdift143
      @rtfdift143 Před rokem +1

      ኧረ ወንጌላዊ ያሪድ ምንም ቢረዝም አይሰለችም ችግሩ እኛጋ ካልሆነ የይሀንስ ትምህርት አጫጭር ሆኖብኛል ያው ኢትዮጵያ ስለሆነ መሰለኝ። ያሪዴ በሁሉ ነገር ተባረክልን የኛ በረከት።

    • @habtamugyohannes9911
      @habtamugyohannes9911 Před rokem

      @@rtfdift143 በነገራችን ላይ አንድን መልእክት በሶስት ደቂቃም በሶስት ሰአትም ማስተላለፍ ይቻላል ቁም ነገሩ የጊዜው ብዛት ሳይሆን የመልእክቱ መተላለፍ ነው።
      I hope u got me. Right?

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +2

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +2

    God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻

  • @serkalemyirga639
    @serkalemyirga639 Před rokem +2

    Powerful message! Many more blessings!!!

  • @user-yx4te2oe8w
    @user-yx4te2oe8w Před 7 měsíci

    Amazing what heavenly revealed teaching of word of God.
    Many more bless unto you
    You are the gift of our world.
    I Love you Evangelist Yare

  • @girmayfsahaye5956
    @girmayfsahaye5956 Před rokem

    ኈይታ የሱስ ይባርኽካ ወንጌላዊ ያረድ ሓወይ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před rokem

    Evangelist Yared tilahun God bless your everything ❤

  • @sanditemesgen7536
    @sanditemesgen7536 Před 9 měsíci

    Amen

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před rokem

    Amen 🙏

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ያሬድ ጥሩ reminder የሆነ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ ጓደኛዬ ማን ነው? ሁላችንም ራሳችንን ልንጠይቅ የሚገባ ጥያቄ ጌታ ብቻ ይርዳን ።

  • @edendak5588
    @edendak5588 Před rokem

    WOW pastor Egzhaber yebarkhi
    .

  • @user-vy9jn6yn6q
    @user-vy9jn6yn6q Před 3 měsíci

    Bless u

  • @user-lx5ix5oj4z
    @user-lx5ix5oj4z Před 4 měsíci

    መውደድ የሚለው ቋንቋ..

  • @zenimoges2834
    @zenimoges2834 Před měsícem +1

    I love your teschings, but it is not really practical in your life. I heard you insulting people. You call people cancer to support killers. I learn that የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ! from you . Since then I considesr you as an actor.